የሚኒስቴሩ ማስጠንቀቂያ፣ "የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ይፍረስ?"፣ በአመራሯ ላይ የግድያ ሙከራ፣ ወደ ፍ/ቤት የሄደው የአክሱም ጉዳይ፣ ስለነዳጅ ምላሽ|EF

  Рет қаралды 152,183

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@delight-m6l
@delight-m6l 15 күн бұрын
ጋዜጠኛ ከሆኑ አይቀር እንደ አበበ ባዩ ነው አቀራረቡ ሚዛናዊ የሚቀርበው ትክክለኝነቱ ከተረጋገጠ በኋላ ነው በርታልን ለበለጠ ለትልቅ ቦታና ስራ ከዚሂ በላይ እንጠብቃለን ለስራው ሁሌው በየትኛውም ሁኔታ ለአድማጮቹ ዜና ያቀርባል
@YosephGatenet
@YosephGatenet 15 күн бұрын
እር ያየሰዉ ሺመልሰ ነዉ
@taborhenok401
@taborhenok401 15 күн бұрын
አስተሳሰባቸው ከአህያና ከፈረስ አያልፍም።
@hannagranato9719
@hannagranato9719 15 күн бұрын
ድል፣ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 15 күн бұрын
My family ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Man-y2k
@Man-y2k 15 күн бұрын
ፈይሳ ሌሊሳ ብልግና ይህ ብቻ አይደለም ጎረቤቶቹን በመከላከያ ያስደበድባል
@AhmedseikoMangistu
@AhmedseikoMangistu 15 күн бұрын
እኛ የኢትዮጵያ ዜጎች ምን እንደነካን አይገበኝም ፤ ይህን ሁሉ መከራ ለማን ስንል እንደሚንሸከም እያንዳንዳችን እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ !!!
@yohanishabite
@yohanishabite 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BarhahaftomHagos
@BarhahaftomHagos 15 күн бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ የመጣበት መአት
@yibelghebre6265
@yibelghebre6265 15 күн бұрын
የመጣበት መአት ሳይሆን እራሱ ያመጣው ብርሀን ነው። ከ27 አመት ጨለማ የተገላገለበት ነው። ሀላፊነት እንውሰድ እንጂ ። ያመጣነውን የመጣብን ብሎ መግለጽ ሀላፊነት ለመውሰድ አለመዘጋጀት ነው። ብርሀናችንን እናጣጥምበት አትረብሹን።
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 14 күн бұрын
Zeregnaneten Atefeto TESEMAMETO menore.
@TititTitit8
@TititTitit8 15 күн бұрын
Tegiraya ❤❤❤
@تهمت-ح7ر
@تهمت-ح7ر 15 күн бұрын
አገራችንአላህሰላምያምጣልን
@generalredwan
@generalredwan 15 күн бұрын
ይመቻቹ 👍👍
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 15 күн бұрын
#አማራ ትግል ሁሉም ኢትዮያዊ መደገፍ ለነፃነቱ አለበት።#አማራ 💪💪💪🇪🇹
@solsenb9993
@solsenb9993 15 күн бұрын
ሞኝ
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 15 күн бұрын
ወሬኛ ሲያምርህ ይቀራል
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 15 күн бұрын
Thank you EF for the news and info !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@BarhahaftomHagos
@BarhahaftomHagos 15 күн бұрын
ፋኖ ነው ተሰፍችን
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 15 күн бұрын
የጌታቸው ረዳ ቡድን ሥልጣን መልቀቅ አለባቸው ።ለዚህ ደግሞ ካለልዩነት መታገል ያስፈልጋል ።
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 15 күн бұрын
ደብረ ፅንተትስ?
@tirhashagos-lp2xp
@tirhashagos-lp2xp 15 күн бұрын
ልክ ብለሃል። ይሄ ሰካራም ቦርኮ መልቀቅ ኣለበት
@OmerEdris-p2c
@OmerEdris-p2c 15 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ያህል ቢግማማና ቢሾቅ ነው ይሄን ከብት ሰውየ ማውረድ ያቃተው?
@RozaTalegin
@RozaTalegin 15 күн бұрын
anten eytebeke n new eshi denez😂😂
@diredire-j9p
@diredire-j9p 14 күн бұрын
ከራስህ ጀምር 4ኪ አደባባይ ወተህ አብይ ውረድ በልና ከውኃላ ይከተሉሃል
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 15 күн бұрын
የህዝብ ድምፅ! EthioForum🔬
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 15 күн бұрын
የህወሃት ትግሬ ድምፅ ነው ሚባለው
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 14 күн бұрын
​@@natyotesfaye6466ምቀኛው ክፉው ተው እንጂ
@kikibetty1506
@kikibetty1506 15 күн бұрын
ኖርዌይ ሄደው የቀሩት ሴቶች እግዛብሄር በኪነ-ጥበቡ ደረሰላቸው።
@Mashquke
@Mashquke 15 күн бұрын
ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!! ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 14 күн бұрын
አደራ የተስጠው አካል ህዝቡላይ ይህንን ያክል ጭካኔ ምን ብናደረጋቸው ይሁን።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 15 күн бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!“ ዘር ቆጠራውን ተውት የአባቶቻችሁን ሐገር ኢትዮጵያ አክብሩ፣ኢትዮጵያን የሚያከል የተከበረ ሐገር አታገኙም፡፡ሕዝቧም ታሪኳም ክብር ነው ” ክቡር አቶ ቡልቻ መደቅሳ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 15 күн бұрын
እውነት ነው ።መንግሥትን መቃወም እንድ ነገር ሆኖ ሀገር ን መጥላትና ከውጭ ጠላቶች ጋር ትብብር አድርጎሀገርን መጉዳት እጅግ አሳፋሪም ውርደትም ነው ።
@Fkri6934
@Fkri6934 15 күн бұрын
ኢትዮጵያውነት ከዘር በላይ ነው አበባል ትክክል አደለም ዘር ማለት ሰው ነው ኢትዮጵያ ደሞ የምድር ስም ነው
@AlemashAbay
@AlemashAbay 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ዘር ያለ ብሄርዋ ተራራና ሸንተረር ናት
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 15 күн бұрын
@።Fkri 69341h ago ደነዝ ነህ ከኢትዮጵያ ሀገራችን ምንም የሚበልጥብን የለም አንተ የበታችሥሜት ወይም ዘረኝነት ጭቅላትህ ላይ ወቷል መሐይም እዉቀት የለህም ሀገር ማለት ምንማለት እንደሆነ ፃፍልኝ እሰቲ አንተ ደንቆሮ ዘረኝነት ጠባብነት ነዉ በኢትዮጵያ ቀልድ የለም
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 15 күн бұрын
@።Fkri 69341h ago ደነዝ ነህ ከኢትዮጵያ ሀገራችን ምንም የሚበልጥብን የለም አንተ የበታችሥሜት ወይም ዘረኝነት ጭቅላትህ ላይ ወቷል መሐይም እዉቀት የለህም ሀገር ማለት ምንማለት እንደሆነ ፃፍልኝ እሰቲ አንተ ደንቆሮ ዘረኝነት ጠባብነት ነዉ በኢትዮጵያ ቀልድ የለም
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 15 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 15 күн бұрын
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
@AlemashAbay
@AlemashAbay 15 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪 TDF ጎይታ ዓዲ ዋሓስ ዓዲ በጃኹም እንዶ ነዞም ባንዳ ሸየጥቲ ዓዳ ንዓኹሞ ኣንቱም ጀጋኑ ከይተረፈ ዝኻሓደ ባንዳ ኣግሉሱልና በጃኹም
@Sarahj962
@Sarahj962 15 күн бұрын
Ethiopia is a prime example of be careful what you wish for. It got an administration it deserves
@HTHT-p5f
@HTHT-p5f 15 күн бұрын
በእወነት መፋረሰ አለበት የሚመረጠው እሰክምርጫ ለ6ወር መሆን አለበት
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 15 күн бұрын
Victory for FANO!!!
@TekaHailu
@TekaHailu 15 күн бұрын
3ይ ወያኔን✅👍👍
@solomona8102
@solomona8102 15 күн бұрын
ፈይሳ በበላበት ይጮሃል ። አይይ
@SifanKebede-k3n
@SifanKebede-k3n 14 күн бұрын
ፈይሣ የሜዳ አህያ ስለሆ ተውት።
@CalebAbera-b1o
@CalebAbera-b1o 15 күн бұрын
የ አዲስ አበባ ልሂቃን የህም ስያንሳቸዉ ።
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@KifleTesema-c1h
@KifleTesema-c1h 15 күн бұрын
እባካችሁ የዓለም ህብረተስብ ሁሉ ይኸንን ስግብግብና ደንቆሮ መንግሥት አንገቱን አንቃትሁ አስወግዱልን እስከመቸ ተንቦቅቡቁ ይኖራል
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 15 күн бұрын
የከተማው ህዝብ ተመችቶት መስሎኝ ግዞተኛ ሆኖ የቀረው።
@MekonenKidanemariam
@MekonenKidanemariam 15 күн бұрын
Yes no more transitional government indeed 👍👍👍
@ayenewbizuye5116
@ayenewbizuye5116 15 күн бұрын
ነበር
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 14 күн бұрын
Thank you Pm Dr Abiy Ahmed Ali Ye WECHE Hager Diplomatoch Ke Ethiopia Ke mewetatachew befit fekade meteyek endealbachu👍👏 Ye NEDAGE chemare Is all over the WORLD not only in ETHIOPIA. TEGRYAY Debersion (debere Seytane) Eskal SELAM Aynorem.
@FAFENET
@FAFENET 15 күн бұрын
ያለ እውቀትህ ስልጣን በስህተት ስትቀበል ሀገር ወደ አዘቅት ትወርዳለች😢 ደሞ እኮ የድሮ ናፋቂዎች ይሉናል የድሮዎቹ ከእናንተ የተማሩ ናቸው አየናችሁ እኮ የከብት ስብስብ ሇላ ቀሮች😢😢😢
@he5896
@he5896 15 күн бұрын
የደሴት ነዋሪዎች ባህሩ ይበላችኋል።
@ጌች2023
@ጌች2023 15 күн бұрын
ጀግና! እባክህ ለማ መገርሳን ወደ ሚዲያ አምጣዉ።
@mt9609
@mt9609 15 күн бұрын
Tish
@okdf6826
@okdf6826 15 күн бұрын
ለሊሳ ፈይሳ ፦ፈርስም መጋለቢያ ነው አንተ መጋላቢያ ነህ ልዮነቱ አንተ የሁለት እግር ፈርስ መሆን ነው!😂
@mugu-v3v
@mugu-v3v 15 күн бұрын
ለሊሳ ፈይሳ """ፈይሳ ለሊሳ"""ፈርስ ፊት ካንተ ፈርስ ይሻላል!!!😂😂😂😂
@BilalSeesay
@BilalSeesay 15 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም በርቱ
@BermieAb
@BermieAb 15 күн бұрын
Ethioforum ❤❤❤❤❤
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 15 күн бұрын
🙏❤️💛
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 15 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@rahwag.6888
@rahwag.6888 15 күн бұрын
የ ኢትዮጵያ ሕዝብ በራሱ መንግስታ ት ለመገዛት ለመጨቆን በጣም ምቹ ነው እንደፈረስ ነው የምንነዳው ኬንያ ፈሪ እንላት ነበር ግን ከእኛ ሕዝብ የ ኬንያ ሕዝብ ለመብቱ በጣም ቆራጥ ተከራካሪ ሆኖ አሳይቶናል እኛ ቤታችን ሲፈርስ ሲቃጠል አንድላይ ሆነን እንደ መጮሕ ዩመንግስትን አሰራር እንደመቃወም የምናደርገው አድላይ ሆነን ከንፈር መምጠጥ ከዛን ልመና በየ መንገዱ እና ቤተ-ክርስትያን ደጅ መለመን ይሄ መፍትሔ አያመጣም።
@TekaHailu
@TekaHailu 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@kobrraw
@kobrraw 15 күн бұрын
ጥያቄ ዲፕሎማቶች ሽንት ቤት በቀን ስንቴ እንዲገቡ ነው የተፈቀደላቸው ?
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 14 күн бұрын
ማበዴ ነዉ አለች ዘፋኟ። አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኑሮ ጉዳይ የጋለ ብረት ምጣድ ላይ እንደመቀመጥ ይቆጠራል።
@BermieAb
@BermieAb 15 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 15 күн бұрын
ግን በወንድሙ ፈረስ ላይ መፍረድ አይከብድም? እውነት ፈይሳ 😂😂😂
@asefawendimagegn6586
@asefawendimagegn6586 14 күн бұрын
የጡረታ ለአገር ዋልት የሰራ ሰዎች ለችግር ጎዳና ይወጣ እባካችሁ ለሚዲያ ያይስ ሸመልስ አቀረቡልን ።
@mimia7202
@mimia7202 15 күн бұрын
አይ ፈይሳ ሌሊሲ ያሁሉ እጅ ማጣመር ለዚህ ነበር እንዴ???? እኔኮ ለኢትዮጲያ ህዝብ ተቆርቁረህ መስሎኝ ወያኔን ስትቃወም ለካስ ለራስህ ሆድ ነው አቦ እግዚአብሔር አያስበላህ😡😡
@uthman9979
@uthman9979 15 күн бұрын
በከተማዬ በአሜሪካ ቤንዚን በሊትር 0.73 ዶላር. ማስቲካ 1.69 ዶላር ነው።😊
@kobrraw
@kobrraw 15 күн бұрын
ውሰጂኝ
@Amanuel-qp8ge
@Amanuel-qp8ge 15 күн бұрын
"ሰይጣን ይሻለናል " here you go
@EagleEye4118
@EagleEye4118 15 күн бұрын
😂😂😂
@uthman9979
@uthman9979 15 күн бұрын
😂
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 15 күн бұрын
😂😂😂😂
@DiyaFafa
@DiyaFafa 15 күн бұрын
Men aynet gazategna neh.perfect perfect perfect. Yeaha mengest ema ante neh yemetawerdew.
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 15 күн бұрын
ጊዜው የነ ፈይሳ ሊሊሳ ነው
@Endetokiwofficial
@Endetokiwofficial 15 күн бұрын
እባካችሁ ለ አቶቼ ድምፅ ሁኑ 6 ሰው ባንድ ቤት ታገተ 1 million ብር ተተየቁ እባካችሁን ድምፅ ይሁኑን
@SHEGAR_ሸጋር
@SHEGAR_ሸጋር 15 күн бұрын
የኢትዮጵያ አምባገነን መንግስት ባዶ አስተሳሰብ ያላቸው ካድሬዎችና ደጋፊዎች በአለም ላይ አይቼ አላውቅም...🤣🤣🤣
@AydahisAli-n5r
@AydahisAli-n5r 15 күн бұрын
😮😮😮😮
@BiruktawitTT
@BiruktawitTT 14 күн бұрын
ኮሬ ዞን ግድያ እየፈፀመ ያለው የኦሮሚያ ልዩ ሐይል መሆኑን ለመረዳት በዛ አካባቢ ያሉ ሰላማዊ ህዝቦችን ተጠግታችሁ አነጋግሩ ይህ ተስፋፊ ሐይል ሐገሪቷን እያሸበረ የመቆየት ህልሙን ማሳጠር የግድ ነው ።።።
@Chawkia
@Chawkia 15 күн бұрын
እረ ምን ጉድ ነዉ አክሱም ላይ የሚካሄደዉ ጭራሽ አክሱምን ሳዉዲ ሊያረጓት ፈለጉ
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 15 күн бұрын
Qoshasshaa it is shame to share the same country with people like u!!!!
@YarydKidane
@YarydKidane 15 күн бұрын
እንደ ኢ/ያ ህዝብ መብቱና ግዴታው ጥቅሙና ጉዳቱ እማይለይ በአለም ላይ አለ ? እምታገልበት ምክንያት አላማ ሳያገባው ሳያቅ ሆ በል ሲባል ካድሬየው ተከትሎ ሆሆሆሆ ሆሆሆሆ ግራ የገባን ህዝቦች ።
@seadesalih8344
@seadesalih8344 15 күн бұрын
ሂጃብ አካልን እንጂ አእምርን አይሸፍንም ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
@genetbrhane7433
@genetbrhane7433 14 күн бұрын
Eski sle nuresh techeneqi semtibeyiw yemitetechiw slemtlebsiw selbet kiraysh sele transport techeneqi emnet belbse aydelem migbarish new yemiyadnish sle axum rasachew letasachew yiqomalu abrew le ke 1400 amet belay yenoru nachew endeachi ashiqabach ayfelugim 😂😂😂😂😂
@AhmedseikoMangistu
@AhmedseikoMangistu 15 күн бұрын
ቆይ የብልፅግና ትራንስፖርት በአህያ ዝሪያ ላይ የተንጠላጠለው እነሱ ራሳቸው የአህያ ዝሪያ ስብስብ ናቸው እንዴ !!
@SifanKebede-k3n
@SifanKebede-k3n 14 күн бұрын
,ፈይሣ አህያ ስለሆና ማነም አይገውም።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 15 күн бұрын
አይ ብልፅግና የደቆሮዎች ስብስብ አገር እያፈረሰ ነው
@yibelghebre6265
@yibelghebre6265 15 күн бұрын
የዚህ ሰው ዜና ከዜናው ይልቅ የሚሰጠው የዜና አርእስት ከሀቁና ቁምነገሩ በላይ ይጮሀል። የነ ጦብያ፣ ጦማር የመሳሰሉ የተቃውሞና የስም ማጥፋት ጋዜጦችን አስታወሰኝ። ይህ አይነቱ ዝግጅት የአድማጭን ቀልብ ለመሳብ ብቻ የሚደረግ ታክቲክ ነው። ዞሮ ዞሮ አይረቤነቱን የሚያሳይ ነው። ጊዚያዊ አስተዳደሩ እንዲፈርስ ተጠየቀ ብሎ ካስጮኸው በሁዋላ ሳልሳይ ወያነ ነው የጠየቀው ከማለት አልፎ ሰፊ ሰአት ስጥቶ ጊዚያችንን ማባከኑ ምን ያህል ይህ ዝግጅት በደረጃ እየወረደ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ነው።
@HilishGebreananiya
@HilishGebreananiya 15 күн бұрын
Sawoti ketsilibeti❤❤❤😂😂😂😂
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 15 күн бұрын
Getachew tigrayen becha sayhon mulu ethiopian nw yekadew
@TsiyonBelay
@TsiyonBelay 15 күн бұрын
Nedaj sinaweta yireksal atixhebeq
@FatumaAhmed-l9r
@FatumaAhmed-l9r 15 күн бұрын
ማሸነፍስ እንደናንተ ነው
@SundaySunday-f6z
@SundaySunday-f6z 15 күн бұрын
ዝርያ
@SeidKedir-jb7vb
@SeidKedir-jb7vb 15 күн бұрын
ይህ አንጨብጫቢ ህዝብ ገና ምን አየ?
@SamuelAlesew
@SamuelAlesew 14 күн бұрын
ተጋዳላይ ሰረቀ ብርሃን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ ክ ቤተ ክርስቲያኒቱን የገነጠለው የትግራይ ልጆች በኢትዮ ልጆች እየተበደሉ ነው ብለው ነውኮ ።እና የትግራይ ሙስሊሞች በትግራይ በደል ሲደርስባቸው ለምን ጸጥ አሉ?ሰባዊ አይደሉ
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 15 күн бұрын
በ 6 ሰዓት ከለሊቱ የምትለቁልን ኢትዮ ፎረሞች አንደኞች ናችሁ
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 14 күн бұрын
"Ethio Forum" Media is a media of "Facts & Figures", and "Evidence based approach & Profession based approach", "To the Point", and "Media of Analysis to the fact vs Falacy policy".
@SifanKebede-k3n
@SifanKebede-k3n 14 күн бұрын
እሄ ጅለንፎ ህዝብ ገና ራቆቱን ቢሄድ መንግሥትን የማሰግናል።
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 15 күн бұрын
Why TPLF hates Muslims ? Can anyone explain for me? Is there any historical or political reason ?
@AbuyeAbbas-d9o
@AbuyeAbbas-d9o 15 күн бұрын
Ayee ethiopha no party
@yaredgebrekidan8473
@yaredgebrekidan8473 14 күн бұрын
ዲናሎማቶች ለምን እኔን ሳያስፈቅዱ ይሄዳሉ የሚለው መፈንቅለ መንግስት ፈርቶ ነው
@abrarawadmass5391
@abrarawadmass5391 15 күн бұрын
አየክሱሙን ... አንተም በደል በለህ እየገለፅከው ነው?
@FethiyaAshab
@FethiyaAshab 15 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች!!
@AlemashAbay
@AlemashAbay 15 күн бұрын
እስካሁን እነሰዴት ሲማሩ ነበር ??? የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ 20,000 ሴት የመስተንግዶና የበረራ ስልጠና ሊሰጥ ነው ግን ሕጃብ ለሚለብሱ ኣይፈቀድመሰ ብሎዎል ኣንቺ አህዮ የታለ ድምፅሽ
@temesgenyimanie247
@temesgenyimanie247 15 күн бұрын
All TPLF news
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 15 күн бұрын
ዱፓሎማቶቻ መፈቅድ ኣለቦቸው😎የአሜሪካ ቡቹሉ ነው እንደዚ እሚለዋ😂
@zita-g4h
@zita-g4h 15 күн бұрын
ፀቡ የኢፈርት ንብረት የመቆጣጠር ግብግብ ነው፣ ሕዝቡማ በቀብድ የተያዘ....
@hannagranato9719
@hannagranato9719 15 күн бұрын
shame on you
@mza2884
@mza2884 15 күн бұрын
Stop discrimination against Muslims students in Tigeria.
@Sarahj962
@Sarahj962 15 күн бұрын
Oh you have sympathy for Tigray now? Yeken jiboch
@mza2884
@mza2884 15 күн бұрын
@@Sarahj962 Do you believe discrimination against Muslim students because of Muslims dress hijab is OK Ms or Mr?
@mza2884
@mza2884 15 күн бұрын
@@Sarahj962 I am not a kenjib but I am talking or telling the truth regarding based on human rights.
@gonderew2112
@gonderew2112 15 күн бұрын
ምነው ሰረቀብርሀን ዝም አለ ታዲያ የእርሱ ተምህርት ከኢትዮጵያ ኦሮቶዶኮስ ቤተክርስቲያን ለመገንጠል አመፅ መምራት ብቻ ነው እንዴ?
@uthman9979
@uthman9979 15 күн бұрын
Minagebah?
@zenakamis6774
@zenakamis6774 15 күн бұрын
​@@uthman9979አያገባንም እዛው ቻሉት ቅቅቅቅቅ
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 15 күн бұрын
የዚህ ዩቲዩብ ጋዜጠኛ ... ስለትግራይ ጉዳይ ስታቀርብ ... ብሔራዊ ጥቅም ትላለህ፣ ክልላዊ ጥቅም መሆን ሲገባዉ። Is Tigray a sovereign state? Not. Then, how you use the term national interest. It is regional / administrative interest. The people of Tigray are Ethiopian, it the self centered "elites" who tabled the agenda of secession (whose TPLFITES fathers formulated it in the 1995 constitution) looking for power. The major agenda must have been on how to extricate the people from abject poverty, poor medical, educational, ... other services ....
@HassenAlbesir-t3k
@HassenAlbesir-t3k 15 күн бұрын
Islam tel khonk wagahn tagegnalh atitratr
@Herculesant
@Herculesant 15 күн бұрын
እስላሞች ከአክሱም ይውጡ፤ አክሱም ከመካ መዲና የበለጠ የተከበረ ሀይማኖታዊ ስፍራ ነው።
@SimachewTebeje
@SimachewTebeje 14 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/nae7lXmsltp8iNU
@Tihhi-i6l
@Tihhi-i6l 15 күн бұрын
😂😂😂 ሁሸተም ምቸአል ከሆና ኢንደንተ ምድየ መጥፈት ነበር😮😮😮😮😮😮😮😮
@AlemashAbay
@AlemashAbay 15 күн бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ሳልሳይ ወያኔ ሌላው የጌታቸወሰ ከዳ ክንፍ ነወሰ, ለማስመሰል ለማጭበርበር ኑው
@MAHARIABRAHA-ub4kt
@MAHARIABRAHA-ub4kt 15 күн бұрын
ethio forum 1.m endfnate🎉
@SonySony-n9d
@SonySony-n9d 14 күн бұрын
❤❤❤
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TigrayChannel-j2k
@TigrayChannel-j2k 14 күн бұрын
❤️❤️❤️
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ሰበር ዜና
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 19
የኩበት ማገዶ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yekubet Magedo) New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:09:21