አቶ ጌታቸው ሥጋታቸውን ተናገሩ | የማክሰኞ ጳጉሜ 5 ዜናዎች

  Рет қаралды 55,188

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@טסנה
@טסנה Ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ለመለ ኢትዮጵያውያን መጪው አመት ከጭንጋፍ ሃሳዊ መሲህ ነብስ ገዳይ የምንገላገልበት ይሁንልን
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 Ай бұрын
ገዳይ እየተፍቱ እደት ሰላም ይሰንፋል አይ ብልጽግና የህጻን ጥርቅም
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Ай бұрын
ዝም በል አለቅላቂዛሬም ነገም ህውሐት ህውሐትነው :❤❤❤❤❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
እነሱ የትግራይን ሕዝብ ወደው እንዳይመስልህ በመሐል ገብተው የትግራይ ሕዝብን እርስ በራሱ እንዲጫርስ ነው የሚፍልጉት ለትግራይ ሕዝብ ቅንጣት ታክል እርሕራሔ እንደሌላቸው አሳይተውናል ያልገባቸው የትግራይ ሕዝብ ሁሉም ወያኔ ነው ሲያምራቸው ይቀራል እንጂ የትግራይ ሕዝብ እርስ በራሱ አይባላም ችግሩን ቁጭ ብሎ ይፍታል የትግራይ ሕዝብ ጠላቶችም ያፍራሉ
@constructionchannel5265
@constructionchannel5265 Ай бұрын
ጠቅላዩ ይቅርታ ማድረግ የሚፈልጉት ሃገር ለሚያዋልዱት ብቻ ነው
@Koke01-24
@Koke01-24 Ай бұрын
የትግራይ ነገር ሁሌ ይገርመያል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን ብዙ ያሳየናል !!!!
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ደረሰን ለአዲሱ አመት ።።።2017🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
መልካም አዲስ አመት🎉🎆እግዚአብሔር አዲስን አመት ፣ የበረከት፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የብልጽግና የጤና እና የምሕረት ዓመት ያድርግልን🎉 ሰላማችንን ይመልስላን ወገኖቼ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ጠላቷ የሆነውን የዘር ነቀርሳን ያጥፋልን 🤲 እግዚአብሔር እርስ በርሳችን የነበረውን ፍቅር መከባበርን ሰላምና መተሳሰብን ይመልስልን🤲 መልካም አዲስ ዓመት🎉 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@senaitstegay9484
@senaitstegay9484 Ай бұрын
h?
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
መከላከያን የገደሉትን የፈታችሁት ጊዜው አይደለም:: ትግራይ አልተረጋጋችም!
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 Ай бұрын
አርትስ ይለያል መልካም አዲስ ዓመት
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 Ай бұрын
ትክክል
@Wolde-1
@Wolde-1 Ай бұрын
የአባቶችን መልካም ምኞት ማስቀደም ነበረባችሁ::
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 Ай бұрын
ቃለመጠይቁን ከማን ጋር እንዳደረገ ለምን አትገልጹም። ዘርፈብዙ ሌብነት የሌላ ሚድያ ቃለመጠይቅ መስረቅን ያካትታል?
@constructionchannel5265
@constructionchannel5265 Ай бұрын
ይቅርታ የሚባለው ነገር የሚሰራው ለጁንታ ብቻ ነው ያውም ......
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
ጃዊሳ ቡሽቲው ገዳም ተደብቆዋል
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ Ай бұрын
ይሔ ሁሉ ተማሪ ተስፋ ቢስ ሆኖ ዘመኑን በሀዘን መሻገራችን እደ ኢትዮጵያዊ አዝኛለው
@EliasElie-p3r
@EliasElie-p3r Ай бұрын
Thanks for all !!
@እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ
@እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ Ай бұрын
እግዘብሔር እርሱ ከስጣኑ አውርዶ መልካም አዲስ አመት ያድርግልን
@TeebeWoldemariam
@TeebeWoldemariam Ай бұрын
ተመልሰው አንዳይዋጉን
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
ያሳፍራል? በሲኖ የፈጯቸውን በሰይፍ የጨፈጨፏቸውን ከሀዲዎች ??
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Abye yekebaterewen senethe new? Denze😂 gedye ena defri leba serawit mekelakeya enji jegenoche tegaru aydelum❤
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h Ай бұрын
​@@wenshettamerate642ahuneme aleberedeleheme anete beshetegna!
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
@@MarthaYami-q9h denkoro mehayem 🤬🤬👺
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho Ай бұрын
የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምሕረት ከእስር መለቀቃቸው ተገቢ ውሳኔ ነው ።
@AregaAregga
@AregaAregga Ай бұрын
መፈታታቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ትግራይ ውስጥ ታስሮ ያሉት የመከላከያ ሰራዊት አባላት እቅርታው አይመለከትም ሆይ ለምመለከተው አድርስልኝ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 Ай бұрын
ናይ ድ/ር ኣብይ ሓሶትን ጃህራን ክድዓትን መወዳእታ ዝባሃል የብሉን። ስለ'ዚ ካኣ እዩ ንህዝቢ ኢትዮጵያ፡ ብውሽጣዊ ግርጭትን ኲናትን፡ ምስ ጎረባቲ ሃገራት ካኣ ናብ ዘይግባእ ኲናትን ምፍጣጥን ዘእትዋ ኣሎን። ንኢትዮጵያ ህዝባን ካኣ ኣብ ሕሱም ሓድሕዳዊ ግርጭትን፡ ብናይ ከተማ ሸፋቱን ከም ትርበጽ ገይርዋ እንሀልን። ስለ'ዚ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣምላኽ ምሕረት የውርደሉ እምበር፡ ናይ መራሕቲ ዕድልስ ፍጹም ኣይረኸበትን።
@SarahTota-vg3gm
@SarahTota-vg3gm Ай бұрын
Mekelakeya fano hewehat ena lelichem manachewem le ethiopia ayetekimum ❌❌...fetari Ethiopian yetebekilin melikam addis amet🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FriesenbetHabtewold
@FriesenbetHabtewold Ай бұрын
If prosperity party is commuting for sustainable peace in Amhara region, it must withdraw its soldiers from the region. We Amhara people love President Isayas Afework as he is genuine and unshakable personality .We wish him long age, health and peace!
@Heavengm-33
@Heavengm-33 Ай бұрын
ለውጥ ነው ኣይደብርህ
@hawahawa5803
@hawahawa5803 Ай бұрын
Ye getachew redan zena stseru menchachu riyot media mehonun lemen Ategeltsum ???
@HassenNigus-lc7mp
@HassenNigus-lc7mp Ай бұрын
የታገቱ የአማራ ልጆች በዜና አይቀርቡም ።። በሀማስ የታገቱት የእስራኤል ዜጎች ሲሆን ትናገራላቹህ ወረኞች
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Ай бұрын
የትግራዋይን ጉዳይ ለትግራዋይ ተውላቸው አያገባክም አንተ እባብ አይሳካልክም
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co Ай бұрын
ብዙ ጊዜ ሰማሁ አሳማ አህያ ነህ በሀገሪቱ በጀት የደም ስርህ እንደሚዘዋወር አትርሳ ሸከም ለመሆኑ ራስህን ችለሃል ውትፍ
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 Ай бұрын
ይህን ጠቅላይ ስሰማው የሥራ ሞራሌ ይነቃቃል
@esayaseyayu5883
@esayaseyayu5883 Ай бұрын
atlalatu tegedek new yefetahaw belew😢
@Gelaw-t4n
@Gelaw-t4n Ай бұрын
Copy akerareb…yeman demts new ETV?
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Ай бұрын
BE. GINBARU. SIR YEMIYAY. LEBA. NEW. !
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Ай бұрын
የትግራይ ስም ኣታንሳ የምርኮኛ ልጅ ዛሬም ነገም ህውሐት ህውሐትነው : 😁😁😁😁
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co Ай бұрын
ምርኮኛው ወያኔ ሚሊዮኖችን አስበልቶ አብቹ ስር እየተርመጠ መጠ ነው ያንተው ምርኮኛ ያንድን አህያ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
I had never seen before oromo people celebrating their slavery day… oromuna mad king Abiy he’s idiot. He must dismantle this new year which standard oromo slavery year 😅😅😅😅😅
@meseretassrat655
@meseretassrat655 Ай бұрын
ወረኛ በለው..............
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Yemifenkel yefenkelehe😂😂tigrawye mechem yetemejachute aysakam😂😂😂😂
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 12 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
ሴኩ ቱሬ ፤ ''የኛ ሰው በመቐለ'' |ETHIO FORUM
21:28
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 132 М.