... በቀድሞ ኢህአፓ አባላት የተፃፉ መፃህፍት ስህተት፣ ሐስት፣ ድብቅነት...// ክፍል 3 @Miraf@Nahoo Television

  Рет қаралды 12,253

Nahoo TV

Nahoo TV

Жыл бұрын

... በቀድሞ ኢህአፓ አባላት የተፃፉ መፃህፍት ስህተት፣ ሐስት፣ ድብቅነት...// ክፍል 3 @Miraf@Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
For more:
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com

Пікірлер: 68
@solomonfaris
@solomonfaris Жыл бұрын
በእዚህ ኢንተርቪው መሰረት እኔ እንደተረዳሁት ብርሀነ መሰቀል እና ጌታቸው ማሩ ልክ ነበሩ ኢህአፓም የወደቀችው ከዛ በኃላ ነው
@HalfCUST
@HalfCUST Жыл бұрын
የ17 ቱ ልጆች ደም ይፋረዳቸው ወንድሜ ብንያም ተባረክ ለእውነት በመቆምህ
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 Жыл бұрын
የጌታቸው ማሩ ደም ዛሬም ይጮሃል።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
What about Birhanemeskel Reda 😊
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 4 ай бұрын
ታደለ ገዛኸኝ ትክክለኛ ስሙ ዘውዱ በላይ ነው። ከጌታቸው ማሩ፣ አብዩ ኤርሳሞና እኔ ካገር ወጥቼ ፈረንሳይ አገር እስከ ገባሁ ድረስ አንድ ጥናት ክበብ አባለት ነበርን። ከጌታቸው ማሩ ጋር ሶስተኛ አመት ኢንጂነረንግ ኮሌጅ ተማሪ ነበሩ
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
Thanks for the information I like to learn about the ehapa generation so getachew maru is killed by ehapa if u know let me know thanks
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 ай бұрын
አቶ ጌታቸዉ በዉነቱ በጣም የምትመሰገን ነህ ፡ኢትዮጲያዊያን እንዴት አንነት ስነልቦና ነዉ ያለን ተንኮላችን ክፋታችን ጭካኔአችን ምስጢራዊነታችን ግትርነታችን ለሰዉ ልጆች እርህራሄ ማጣታችን በጣም የከፋ ችግር እንደሆነ ያዉም በንጉሱ ዘመን ባንፃራዊነት በጣም ሰላማዊ ሂወት በነበረበት ዘመን በንደዚያ አይነት መጥፎ እና ክፉ ዉሳኔዎች ከተማ ዉስጥ ተማሪዉን በመሳሪያ ታገል ግደል ብሎ ማደራጀትና የነበረዉን መንግስት ወደ አዉሬነት እንዲቀየርና ወጣት ተማሪ አያሳየን ሁሉንም ግደሉ አጥፉ ወደሚል ሴጣናዊ እርምጃ እንዲቀየር አርገዉ እነሱም ተገድለዉ የተረፉት ደሞ ኮብልለዉ እንደድል በሂወት አሉ ግን አሁንም እዉነቱን በመናገር ትዉልድ እንዲማርበት ከማረግ ይልቅ መከላከላቸዉና እንደዉም እራሳቸዉን እንደ ጀግና እንደ ጎበዝ ማሳየት መሞከራቸዉ እንደዉም ጀብደኝነቱ አሁንም እየታየባቸዉ ነዉ እና በጣም ያሳፍራል ይቀፋል እንደ ንፁሀን ተራ ዜጋችና ቤተሰቦቻቸዉን ልጆቻቸዉን ጓደኞቻቸዉን እንዳጣ ሰዉ እና አቶ ቢኒያም የነበረዉን ስተትም ሴራዉንም በግልፅነት ማቅረብህ በጣም የሚደነቅ ነዉ ልትመሰገን ይገባሀል እንዳንተ አይነት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸዉና
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
Thanks for the knowledge I search about the old generation ehapa so getachew maru is killed by ehapa?
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 29 күн бұрын
የኢህአፓን ጉድ እንደዚህ በግልፅ በመዘርዘር የሞራል ግዴታህን በመወጣትህ እናመሰግናለን። ይሁን እንጅ የጌታቸው ማሩን ገዳይ መደበቅ ለምን ያስፈልጋል?የንፁህ ሰው ሞት አያሳዝንህም? ዘሩ ክህሽን እንደዚህ ነበር ክፍሉ እንደዚህ ነበር ማለቱ ለታሪክ ነው፤የጌታቸው ገዳይ መታወቅ ግን ፍትህ ነው።
@mulekechinu
@mulekechinu 3 ай бұрын
እስከአሁን ከሰማናቸው የኢህአፖ ሰዎች በብዙው አሳማኝነት ያለው ሃሳብ የሰጡ ሰው ናቸው:: እናመሰግናለን::
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 ай бұрын
አቶ ኤሊያስ እቫክህ : ፩: ዘሩ ክህሽን ን ፪: ክፍሉ ታደሰን: ፫: እያሱ ዓለማየሁን( ፀጋዬ ደብተረው በህይወት ስለሌላ) ለውይይት አቅርብልን። እኒህ አቶ ቢኒያም ቦጋለ ዋለላን ግን በጣም አመስገንልኝ። በእኔ በኩል በዙ ታሪዊ ዕውነት እና ዕወቅት መግበውኛል።
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 3 ай бұрын
ስለ ኢሕአፓ ቢኒያም የሰጠዉ ገልጻና ኮመንት አሳዝኖኛል።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ሁሌም ለእኔ እንቆቅልሽ ነው የኢህአፓውያን ድብቅነት …
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
ድብቅነት ከምን?ከሞት ወይሰ እውነቱን ከመግለፅ። የፓርቲው አመሠራረት ከርዮት አለሙ። ፓርቲው አመሰራረቱ ካልንሰቲያን ነው። ይባላል። ማለት በህጋዊና ሰላማዊ ደግሞ በሰውርና በድብቅ ከአደጋ አካደሔድ ለመጠበቅና ለመዳንsecurity purpose ነው። ለዚህ ነው ድብቅ የመሠለህ። እንጂ ሌላ ነገር ከጀርባው አነበረም።
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
የ 17 ቱ ልጆች ስም ቢጠቀስ ጥሩ ነው ይሄ ለቤተሰብ ጥሩ ነው መሞታቸውን ማወቁ የት ገቡ ብሎ። እድሜ። ልክ ከመጨነቅ
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 Жыл бұрын
የበቀል ትጥቅ ትግል! ግሩም አገላለጽ!
@assefamolla3700
@assefamolla3700 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ጥሩ ውይይት ነበር::
@HailuAlemu-wu5yt
@HailuAlemu-wu5yt 9 ай бұрын
Those hardliners are never willing to learn. That was a fair discourse, we thank you!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
ኤልያስ ሁሌም አከብርሃለው እንዲህ ታሪክ ፈልፍለህ ስለምትነግረን እናመሰግናለን 🙏 አቶ ቢንያም ሃቁን ፣ እውነቱን እንዲሁ ግልጥ ግልጥልጥ አድርገው በቅንነት ለትውልዱ ስለነገሩን ከልብ አመሰግናለሁ እንደ እርስዎ አይነቱን ያብዛልን 🙏 በነገራችን ላይ ትናንት fb, ላይ የፃፍኩሎት ነኝ🙏
@AM-wp8kq
@AM-wp8kq Жыл бұрын
Good discussion. Late is better than never.
@user-xe2jj4yg2b
@user-xe2jj4yg2b Жыл бұрын
I like it you’r channel thank you
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 Жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ አማራ ኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ጦፏል ። በርታ
@anteneh41
@anteneh41 8 ай бұрын
የማን ነሽ ኮተት ኢሀአፓ ኦርቶዶክስም አማራም አደለችም ኤቲስት ነበረች ዝም ብለሽ አትበጥረቂ ወሬያም
@samsongebru4945
@samsongebru4945 Жыл бұрын
Very nice interview, thank you both
@gt9605
@gt9605 Жыл бұрын
ሌሎች መፅሀፍት "ይድረስ ለባለታሪኩ" በተስፋየ መኮንንና ፣"ምርኮኛ" በቆንጂት ብርሀን እንዲሁም "The Ethiopian Revolution 1974 - 1987 By Andargachew Teruneh መጠቀስ ከሚገባቸው መሀል ይመስሉኛል። ጥሩ ዝግጅት ነበር።
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
ሰለ አስማማው አልተወራም የኢህሰ መፅሃፍ ደረሲ ትንሽ እውነት ነበረው መአዛ ጋራም ቀርቦ ነበረ የሱ ሰውዬ አሞሞት በደፈናው ያጠራጥረኛል ሶሻል ሜዲያ ላይ በጣም ይሰደብ ነበረ ሰዎቹ አሁንም ከመገደል ወደ ኋላ የሚሉ ሰዎች አይደሉም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
በጣም ሚሥጥራዊእና በኮድ የተተበተበድርጅት በሚሥጥር በጊዜውየነበረወጣት ዐለቀ
@neamen9498
@neamen9498 Жыл бұрын
ምስጋና ይድረሳችሁ፣ ጓደኞቼን ያጣሁበት ጉዳይ ከንቱ እንደነበር ገለጻችሁልኝ።
@gizachewtsegaye8963
@gizachewtsegaye8963 Ай бұрын
በወቅቱ የነበረዉ የትግል ስልት በህቡእ የሚካሄድ አብዮታዊ ትግል ፣ የራሱ የሆነ ጥብቅ ዉስጠ ደንብ የነበረዉ የታጋዩ ግንኙነት አንድ ለአንድ ስለነበር ይህን ያህል ሚዛናዊ የሆነ ታሪክ ለመጻፍ የሚያስችል የተሰነደ መድብል ባለመኖሩ ዝርዝር ሁኔታዉን ለመጻፍ የሚያስቸግር ነዉ ። ያም ሆኖ ስህተቶች የሉም ማለት አይደለም ፣ መታወቅ ያለበት ያ ሁሉ ምስዋዕትነት በቁርጠኝነት የተከፈለዉ ለሕዝብና ለሀገር ጥቅምና ለስርዓት ለዉጥ እንጂ ለግል ጥቅም እንዳልሆነ ሀገር ያወቀዉ ጉዳይ ነዉ ፣ ስለዚህ የድርጅቱን የትግል ታሪክ ለማጠልሸት የሚደረግ ጥረት ጠቃሚ አይደለም ፣ ለትዝብት ከመዉደቅ በሰተቀር አትራፊ አይደለም ፣ ብዙ ታጋዮችን ያስፈጁትና የሚያሰቃዩት ደካማ የነበሩ አንጃዎች ነበሩ ። ድርጅቱን የበተኑና አባላቱን ያስፈጁት አንጃዎች አሁንም ታሪክ ለማጠልሸት የሚያደርጉት ሙከራ ሁለተኛ ዉርደትና ሞት ነዉ። አቶ ኤልያስ የጋዜጠኛት ጥያቄ ሳይሆን የምታቀርበዉ የማዕከላዊ መርማሪዎች ዓይነት ባኅሪ ስለሚታይብህ ብታስተካክል መልካም ነዉ ።
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 Жыл бұрын
ከህሊና ማምለጥ አይቻልም።
@xFlavoriax
@xFlavoriax 3 ай бұрын
Beniam Bogale I am not quite sure he is from Kazanchiz... I remember him with his name..he left from Ethiopia very early ... Any way I like his family, a big respect specially his father n what he did for Sidamo and for the school in Negele Borena ..if I am right.
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 10 ай бұрын
ጌታቸዉ ጓዶችን በጣም ያምን ነበር
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 7 ай бұрын
tplf and eprp were the sources of all kinds of problems Ethiopia facing till today. All kinds of political and ideological killings came out or originated from both the most destructive and unti Ethìopia groups.
@ZelekeTs
@ZelekeTs 3 ай бұрын
ቢኒያም ቦጋለ ነህ?
@emeeme7779
@emeeme7779 11 ай бұрын
ስለጻፉ ነው ጥፋተኛ የተባሉት? ባይጽፉ ኖሮ አይወቀሱም ነበር። ኤልያስ ልክ አይደለህም፤ እንዲህ አይነት ነገር ሁለቱንም አቅርበህ ነበር መወያየት የነበረባቸው።
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 Жыл бұрын
ለምን ተረሳ yankee go home በሚል ርእስ ነባር የኢሕአፖ አባል የተጻፈ ሰፊበ ብዙ ተዛማች ጉደይ ያካተተ መጽሐፍ ለምን አልተዳሰሰም።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
Does he knows any thing about mekonen Bayissa besides what Hiwot tefera mentioned
@fittih7833
@fittih7833 11 ай бұрын
How about " yidres le baleaderaw" from Tesfaye Mekonnen.
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m Жыл бұрын
ሲጠየቅ. እሱ ነው. የሚሳደበው ።አንተ. ኤልያስ. እራስህን ይቅርታ. መጠየቁን ታውቅ. አለህ
@efremkiflu5763
@efremkiflu5763 4 ай бұрын
Can you please have an access to ask a question while you interview people because his criticism is non sense I do not think he understood what it means he take it directly word by word. I do not his educational level of reading and understanding.
@solomonfaris
@solomonfaris Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ተስፋዬ ደበሳይ በጌታቸው ማሩ ሞት ተስማምቴ ነበር? ከተለያየ መጽሀፍ እንደተረዳሁት ዘሩ ክህሽን ክፍሉ ታደሰ ተስፋዬ ደበሳይ ሳይፈቅዱ አይሞትም ነበር ብታብራሩት ጥሩ ነበር
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 ай бұрын
እኔ ግን ለኤልያስ የማቀርበዉ ጥያቄ ወይ ማሳሰቢያ ቢኖር እንዲህ አይነት አንጋፋ ሰዎችን ስትጠይቅ ከዚያ ከኢህአፓ ከሚኤሶን ጀርባ ነገሮች በጣም በክፉ እና አጥፊ መንገድ እንዲሄድ የዉጭ ሀይሎች ተንኮልና ደባ አለበት ይባላል በክፍለሀገር ልጆችና በከተማ ልጆች መሀከል ከፍተኝ ያስተሳሰብ ክፍተት ያለ ይመስላል በተለይ የሰሜን ልጆች ምክንያቱም ከዛ ሁሉ እልቂት በኋላ ብዙም ሳይቆዩ ተማሪዎቹ ሻአቢያንና ቲፒኤል ኤፍን ነዉ የተቀላቀሉት የደቡቦቹም ኦነግን ሁሉም ወደ ጎጡ ገባ ማለት ነዉ ከዛ እዛዉ በረሀ ዉስጥ ከከተማ የሄዱትን ወጣቶች በተለያየ መንገድ ማጥፋት መግደል አካባቢዉንም ለቀዉ እንዲሰደዱ የማድረግ ስራ እንደነበር አንዳንድ ሰዎች ይናገራሉ ጦርነቶችም ተደርገዋል እና እንዲህ አይነት ነገሮች ቢጠየቁ አሁን ለምን እዚህ እንደደረስን መፍትሄም እንደራቀን ሊያሳየን ይችላል እላለሁ
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 Жыл бұрын
አቶ ኤሊያስ ሞያው የሚጠይቀውን ብቃት ጠብቀህ በምታካሂደው ቃለመጠይቅ ለተደራሹ ሁሉ ባለውለታ ነህ። ሀሉም ምስክርነቱን እየሰጠ ታሪክን ማጥራት የስፈልጋል ባልከው መሰረት በታጋይ ጌታቸው መሩ የመጨረሻ ወቅት ተጨባጭነት ያላቸው ሁለት ጉዳዮችን ማንሳት ፈለኩ። ጌታቸው ማሩ በነበረው አስጊ ሁኔታ ከፓርቲው የቀረበለትን የውይይት ጥሪመቀበሉን የልወደዱለት ፣የተቃወሙ ነበሩ። ከአገቱት በኋላ በተደጋጋሚ ወይይት ማድረጉና እውጭ እያለ ጀምሮት የነበረውን Class conflict in Egypt መጸሐፍ በማጠናቅ ላይ ነበር። የጥቃት ጥበቃ ቡድኑ እርምጃ በወሰደበት እለለት ሊ/መንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም በደህንነት ኮሎኔል የሚመራ ለልዩ ግዳጅ የሚሰማራ በድን ጌታቸው ማሩን ከእገታ ለማስለቀቅ ያሰማራሉ ቡድኑ እቦታው ለመድረስ በቅር እርቀት ለይ እነዳለ አንድ አባል የኡዚ ጠንጃ ይባርቅበታል ቡድኑ በፍጥነት ተረገግቶ እቦታው ሲደርሱ አጥሩን ዘለው የቤቱን በር ሰብረው ሲገቡ የጠበቃቸው ጠረንቤዛና በሰው ጠረን የታመቀ ሳሎን ነበር ። ሰርቪስ ከፍሎችን ፈትሸው በጊቢው ውጥ ሲያማትሩ የተጠቀጠቀ ጆመያ ያገኛሉ ጆንያው ሲከፈት ፊቱ ላይ በፈሰሰበት አሲድ ማንነቱ የማይለይ ሬሳ ሆኖ ያገኙታል። ምንጭ - በጥበቃ ላይ የነበረ የኢሕአፓ እስኳድ - ስመ ጥር የሰራዊቱ ባልደረባ የነበረ በመንግሥት ና ፓርቲ መዋቅር በተለየዩ የኃላፊነት ቦታ ለይ የሰራ አሁን ላይ በግል ሥራ ይተዳደራል ። ይህ ምንጊዜ ከሕሊና የማይጠፋ የቅን ታገይ ጌታቸው መሩ አሳዛኝ መጨረሻ መሆኑ ነው።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
Thanks brother for the knowledge u shared always I like to know about the old generation ehapa so getachew maru was killed by its own party what do u think Tselote Eskiyas killed by whom and his wife selamawit Dawit if u have information let me know thanks
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 7 ай бұрын
eprp and tplf are the reverse of the same coin !
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ወሬ ነጋሪ ፣ ከኒያ ልጆች ጋር ፣ ጋቢና ዋራንት ፣ የትግሉ ነው ሕይወቴ …
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 ай бұрын
አቶ ኤሊያስ : የትኘው ጌታቸው አሰፋ ነው? የትህነግ (የወየኔ) ነው ወይስ ሌላ ?
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 8 ай бұрын
ሌላ ነው። በብእር ስሙ ጃሌ ቢያ ይባላል።
@emeeme7779
@emeeme7779 11 ай бұрын
ሰው ሲሞት ደስ ይላቸው ነበር ትላለህ??? ይሄን ያህል ደክመው ይህን ታሪክ በዛም አነሰም መጀመሪያ የጻፉት እሳቸው ናቸው እኮ። ነውረኛ ነህ? ለምን አልጠየቃቸውም?
@emeeme7779
@emeeme7779 11 ай бұрын
አንተ ምን እያረክ ነበር ያኔ???
@fittih7833
@fittih7833 11 ай бұрын
Abawera betu ber lay iyedefu? Maraky new???? Yikr yemaybal kifat.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
Yirga tessema, who killed him&how Is is true he was killed because he was Gurage
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 Жыл бұрын
"በወጣትነታችን ትክክል መስሎን ሁላችንም ጥፋት አጥፍተናል።" አቶ ቢንያም ቦጋለ ዋለሉ የቀድሞ የኢሕአፓ አመራር አባል።
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m 9 ай бұрын
አንተ. ፈሪ. ስለሆንክ. ለድርጅት. አባልነት. በቄ. አይደለህም. ከስራዊቱ እያለ. ብረት ታጥቆ. አያውቅም. ስም. እጥፍ ነው
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 8 ай бұрын
ታዲያ ጌታዬ፣ በእውነተኛ ሰምዎ ቀርበው ለምን አያጋልጡም?
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 Жыл бұрын
የኢሕአፓ ጥላቻ አለባችሁ።በተለይ አንተ ጋዜጠኛው።ኢሕአፓ አለ
@fittih7833
@fittih7833 11 ай бұрын
EPRP, I am the one who hate.
@fittih7833
@fittih7833 11 ай бұрын
ስንቶችን አባት አልባ አደረጋችሁ፣ ስንቱንስ ወጣት ማገዳችሁ፣ ሁሉ እየተነሳ ዛሬ ልገንጠል የሚለው ፣የማን ጽንሰሀሳብ ነው። እናንተ፣ የዘመኑ ስራፈቶች፣ ታንክ ይዞ ከመንገድ ላይ ከሚወዛወዝ ብሶተኛ ጋር ግብግብ ፈጥራችሁ ስንቱ ተፈጀ።ዛሬም ተኮላሽታችሁ አፋችሁ ግን አይሞትም።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
መኖሩን ተወው አንተ ደሞ!የወለዱት ዛሬ ለይ ሆነው ሲያወግዙት እየሠማህ?
@abanav57
@abanav57 Жыл бұрын
እልያስ ሁልጊዜም የድርጅት ዲሲፕሊን እና ለፖርቲው የምትገባው ቃል ኪዳን አለ። አንተ ግን በጊዜው በነበረው የግራ ፖለቲካ ጥላቻ የሞላበት እና ኢሐአፖ ላይ ጥላቻ ያለብህ ይመስላል። በጊዜው ጫማ ውስጥ መቆም እና ማሰብ መቻል አለብህ። ታሪክን ታሪክ ጸሂፊ ነው የሚጽፈው፣ ሌላው በራሱ ሕልውና ነው የሚጽፈው። ያንተ ግን የግድ ሙጥፎውን ካላወጣህ ብለህ ማስጨነቅ ካኔተ የሚጠበቅ አይደለም።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
ሰውየው ከ40አመት በፊት የነበረን በቅንነት አገር ሊያድን ህይወቱን የገበረውን ወጣት እንደሴረኛ ታሪኩን ሊያበላሽ ጥረቱን ያሳያል።
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
ክፍል 1 አለማዊነት እና ዘመናዊነት በ መምህር እዮብ ይመኑ
25:30
Eyasu Alemayehu and Fasika Belete on ESAT
1:20:18
EPRP PR
Рет қаралды 6 М.
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 810 М.
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,3 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 33 МЛН