ቶሎ የሚደርስ እጅ የሚያስቆረጥም ሰሊጥ በቂጣ አሰራር /የሰሊጥ ቂጣ /Sesame recipe

  Рет қаралды 1,573

Alpha T

Alpha T

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@healthymeal-ud9cz
@healthymeal-ud9cz Ай бұрын
ዛሬ ሞከርቱት በጣም አሪፍ ልጆቼማ መብላት አላቆሙም ነበር ስኳር አይገባ ለጤናም ጥሩ ነው ሞክሩት 🙏ጎበዝ በርቺሺ 🎉🎉🎉
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ Ай бұрын
እሰይ እንኳን ወደድሽው 🙏በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@ማኔየጌታ
@ማኔየጌታ Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@EHa-f2i
@EHa-f2i 3 ай бұрын
Enamesegnalen❤❤❤
@healthymeal-ud9cz
@healthymeal-ud9cz 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Ketema-i1g
@Ketema-i1g 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@hlinabelew9052
@hlinabelew9052 6 ай бұрын
thank you so much ከበላሁት ቆይቼ ነበር
@EmaNurilign
@EmaNurilign 6 ай бұрын
Love your videos
@Ketema-i1g
@Ketema-i1g 17 күн бұрын
ሲያምር 🎉🎉🎉
@MulatuaLove
@MulatuaLove 6 ай бұрын
በጣም ያምራል
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yenenesh1635
@yenenesh1635 6 ай бұрын
እኔ በጣም እበላ ነበር በጣም ነበር የምወደው
@ham.h98
@ham.h98 Ай бұрын
Wow. Enameseginalen.
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ Ай бұрын
🤗🤗🤗
@Mami-sf9ey
@Mami-sf9ey 6 ай бұрын
ኸረ እኔመም በጣም በልቻለሁ 😂😂😂
@MenaMe-u1y
@MenaMe-u1y Ай бұрын
በፍርኖ ዱቄት አይሆንም
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ Ай бұрын
የሆናል ውዴ
@yenenesh1635
@yenenesh1635 6 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወስሽኝ ገጠር ❤❤❤
@AynalemHaylu
@AynalemHaylu 6 ай бұрын
በፍርኖዱቄትአይሆንም
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ 6 ай бұрын
እንዲያውም የበለጠ የሚጣፍጥ ይመስለኛል ግን ጤፍ ለጤና ከፍርኖ ዱቄት የተሻለ ስለሆነ ነው ❤
@musiccollectionhaile2386
@musiccollectionhaile2386 6 ай бұрын
በጤፍ ነው ጤናማ የሚሆነው እንጂ ይሆናል
@jeson-fz1ye
@jeson-fz1ye Ай бұрын
ሰሊጥ የት ይገኛል?
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ Ай бұрын
የትም አለ የት ሀገር ነሽ ወይ ነህ?
@mulu-f1k
@mulu-f1k Ай бұрын
Betam yamral
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 97 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
የተልባ ሳሙና አሰራር በቤት ውስጥ!!!
7:38
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 97 МЛН