Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting

  Рет қаралды 2,290,958

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 535
@ethiolove2490
@ethiolove2490 6 жыл бұрын
ለምን የማለዳ ኮከብ አይጀምርም ምርጥ ፕሮግራም ነበር
@unitedafrica1481
@unitedafrica1481 6 жыл бұрын
በየቤቱ ስንትጎበዞች አሉ። እድሉን አላገኝ እያሉ እንጅ።ጎጃሜዋ ሲበዛ እጅግ ጎበዝነች።ፊልም ላይ ፡፡፡፡SHE IS GENIUS
@hbirekal447
@hbirekal447 3 жыл бұрын
ኧረ በጣም ደስ ስትሉ ኧረ ብዞቻችንኮ ተሰጦቻችንን አላቅ እያልን ነው ግን እናተ ተሰጦቻችሁን ተጠቀሙበት ስታምሩ በርቱ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
እመቤት ጎበዝ ልጅ ናት ደሞ በጣም ነው ዘና ያደረገችን
@goitomsium7484
@goitomsium7484 6 жыл бұрын
ኣማን ቢሰጠኝ ድጋሚ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ያንተንና የ ሃና ጉዲትን ከውድድሩ መሃል የመውጣት ኣጋጣሚዎች, የማለዳ ኮከብን የተበሳጨሁበት ኣጋጣሚዎች ናቸው። ለወደፊቱ ሁለታችሁንም በኣሪፍ ስራና በጥሩ እድገት እንደማያቹህ ተስፋ ኣረጋለሁ።
@selamtsede5637
@selamtsede5637 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ደስ ሰትል እኔም እግዚአብሔር ብሎ ከስደት በሰላም ከተመለስኩ አርት ነው እምሰለጥ ነው በደህና ግቢና ያሰብሽው ይሳካ በሉኝ ውዶቸ
@علمح-ص1ر
@علمح-ص1ر 4 жыл бұрын
ይሳካልሽ ማሬ እኔም እንደዛዉ ኣስባሎ
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 6 жыл бұрын
የኔ የዋህ ደስ ሰትል
@alemante11gech63
@alemante11gech63 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፕሮግራም
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@lyutube2117
@lyutube2117 6 жыл бұрын
ገራሚ ልጆች ናቸው የነዚህ ልጆች አሰልጣኞች አቦ ሰላማችሁን ያብዛው በፍፄ ሙድ
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 жыл бұрын
ጎጃሜዋን እደትእደወደድ ኳትንፁህነች 😍😍💖💖 ግንለምን አጀምሩም
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 6 жыл бұрын
ወዉዉዉዉ ድማሙ ይታየዉ ስላየሁት ደስብሎኛል በ2009 አንደኛዳልያዘ ብለን ኡኡኡ ማለቴ ትዝይለኛል በናታችሁ ወደ አርቱ አስገቡት ትልቅደረጃ ደርሶ ባየዉ ደስተኛነኝ ስወደዉ
@abinetambelu3712
@abinetambelu3712 5 жыл бұрын
የቢላል ነኝ ወሎየዋ lobbying underlhnnj Zc
@ethiopawt1416
@ethiopawt1416 6 жыл бұрын
አቺ ልጅ እኮ ከሁሉም የተለየች ነች ጎበዝ ታለንት ያላት ነች ብዙ መስራት ተችል ነበር ከጎጃም የመጣችዋን ማለቴ ነው
@alemdagne4039
@alemdagne4039 2 жыл бұрын
ያምራል
@Marym-x8b
@Marym-x8b 4 ай бұрын
የመጨረሻው ልጅ ምን አስቦ ነዎ 😂😂😂😂😂😂ግን ያስፈራል 😮 እና ተዝናንቻለሁ እናመሠግናለን
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
fantastic fantastic actors all👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻so funny 😆😆😆😆😆😆❤❤
@saratesfaye9543
@saratesfaye9543 3 жыл бұрын
၌ဩ
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
ዋዉ አዝናናችሁኝ በጣም አመሠግናለሁ
@eliyasgetahun9866
@eliyasgetahun9866 6 жыл бұрын
የማለዳ ከኮቦች በጣም አሪፍ ነበር ብዙ ታለት ያላቸው የገጠር ልጆችንም የሚያሳትፍ ጥሩ እድልን አጋጣሚን የሚፈጥር ነው እባካችሁ ይቀጥል በኛው ጥረት ለኛው ይሁን ይቀጥል የምትሉ ድምፅ በላይክ አሳውቁ በብልጫ ይሆናል
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 6 жыл бұрын
ይቀጥላል
@fikerabi9151
@fikerabi9151 6 жыл бұрын
Yena Drbaba Ljitan Wodjat ......😍😘
@hiwitadesse9810
@hiwitadesse9810 6 жыл бұрын
.
@solab8929
@solab8929 6 жыл бұрын
It is amazing. Good job👍
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 3 жыл бұрын
Thank you
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 6 жыл бұрын
33:25 ላይ አለማየሁ ደሳለኝ እንዴት እንዳለ አረ ተሎ ጀምሩት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ፍፄ አድናቅህ ነኝ የኛ ደግ ሁላቹሁም እወዳቹሃለሁ ዳኞቹ ምርጥ ናቸው
@mekidesamare8507
@mekidesamare8507 10 ай бұрын
ምርጥ የማለዳ ኮኮበች ስወዳችሁ እነ እሙን ያወጣ ነዉ ❤❤
@lamrotawoke2279
@lamrotawoke2279 6 жыл бұрын
ፍፄ እመቤትን የገጠር ካራክተር ላይ አደራ እንዳረሷት !!! ገጠር ማለት እኮ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ንፁ እና ቀና ልቦች የሚፈለቅበት መድረ ገነት ናት ለምሳሌ እመቤትን ተመልከቷት እስኪ በማርያም ::
@ahmedtub8003
@ahmedtub8003 5 жыл бұрын
አሌክስ የመጀመሪያው 5 ላይ እማየ አትበይ ሲል በጣም አደነኩት አስተምሮ ሰው ይዞ ለመውጣት የሚፈልግ ጥሩ ሰው ነው ፍፄ አንተም ይችን ይዘህ ውጣ አሌክስ አድናቂህ ነኝ የሙያ ሰው እንድህ ነው
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 6 жыл бұрын
ቁጥር 1 ልጅ ግን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የተናገረው ለተረዳው ልብ ያለው ሽብ ነው ነገሩ 👏
@fatoomali6350
@fatoomali6350 3 жыл бұрын
Betam newu bisoten.miresawu.izih birogiram.sigaba
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 жыл бұрын
አዳሙ እዚህ ደረጃ በመድረሰህ በጣም ደስ ብሎኛል የሐገሬ ልጅ 😘
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 5 жыл бұрын
ሁልጊዜ ሢከፋኝ መዝናኛየ ነሺ አቦ ይመችሺ
@A.SA.s-x8j
@A.SA.s-x8j 4 ай бұрын
Emebet❤❤❤❤❤dena yhunlgn yetachgnaw mender😅😅😅😅😅😅konjo new shkorina❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@estifman6217
@estifman6217 4 жыл бұрын
Nise
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
አይ እመቤት ንፀህ ልብ የዋህ ልጅ እውነት ሁሌ እንዳዲስ ያስቀኛል ባይሁሽ ቁጥር hahahaha ምናል የገጠር ካራክተር ሲኖር ካስት ቢያደርጉሽ በጣም ትችያለሽ
@chultusurinameabebe6304
@chultusurinameabebe6304 6 жыл бұрын
👏👍
@chultusurinameabebe6304
@chultusurinameabebe6304 6 жыл бұрын
Loviu💝
@asmerommesfin5982
@asmerommesfin5982 6 жыл бұрын
Good job thanks
@እግዝአብሄርፍቅርነው
@እግዝአብሄርፍቅርነው 6 жыл бұрын
በጣምምምምም ለኛም ንፁህ ልብ እግዚአብሄር ይር ዳን አሜን አሜን👌
@fikrteyetwahdoljwelloyewa7736
@fikrteyetwahdoljwelloyewa7736 5 жыл бұрын
ኢትዩጲያ ትቅደም ናታንኤል 💚💛
@andranimonika7300
@andranimonika7300 3 жыл бұрын
Eneni yasakagn the first one 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂i am so lol funny 🤣🤣🤣🤣
@eyulove5938
@eyulove5938 6 жыл бұрын
😁😁😁😁 era besak motku😀😀😀😀😀😀
@אטנשטגניה-ב7צ
@אטנשטגניה-ב7צ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ እህቴ ንፁህ ልብ ንፁህ ትህትና
@Fetatime
@Fetatime 4 жыл бұрын
ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን
@salam.feteneabboud3171
@salam.feteneabboud3171 6 жыл бұрын
Wow 👏👏👏👏♥️👍👍👍
@fatimax6508
@fatimax6508 6 жыл бұрын
Kkkkķk yemchaceu embate betame yewahena miredate betagege gobeze nate beterf hulacheunme enamesgenalen💖💖💖
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ናችሁ ዘና አረጋችኝ😂😂
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
wow betam des yilal enkuanm akerebachulin telo nu besak chresachugn
@msfifi8669
@msfifi8669 5 жыл бұрын
Very imaginative. So cute😀😀
@almarri77777
@almarri77777 6 жыл бұрын
ውይ 3ታቹም በጣም ነው የምወዳቹ ፍፄ አዲሡንም ጀምርልን ስደት ያለነው እኛ የምንማርበትና የምንዝናናበት ብሮግራም ነው በርታልን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 6 жыл бұрын
ግንኮ ፍጼ ይችን ልጅ የሚረዳት ቢገኝ ምርጥ ተዋንያን ይወጣት ነበር
@selmontigi1504
@selmontigi1504 4 жыл бұрын
ግግሽ
@redietassefa9750
@redietassefa9750 3 жыл бұрын
666
@etsegenetamanuail2878
@etsegenetamanuail2878 3 жыл бұрын
@@redietassefa9750 ምንድነው😞?
@hbirekal447
@hbirekal447 3 жыл бұрын
ኧረ ሞጣ የት አካባቢ ናት ወይኔ ኧረ በሳቅ ሞትኩ ደስ ስትል
@dunyiakadir9159
@dunyiakadir9159 6 жыл бұрын
ፍፄ አርቲስት ነን ቤዮቹን እንደዚ መድረክ ላይ ፈትንልን እስኪ መቼስ እርግጠኛ ነኝ የነዚን እሩብ እንደማያክሉ ሁሉንም አይወክልም ግን
@tsegashetmekuria2751
@tsegashetmekuria2751 2 жыл бұрын
እመቤት ትክክለኛ የገጠሩ ማህበረሠብን ህይወት ማሣያ ናት፡፡ ደስ ትላለች! ሠይጣኑም ሠርቶታል
@endalekibru8299
@endalekibru8299 5 жыл бұрын
wawu ech gojemawu des sitl,she have natural funny
@maramawitsolomon9148
@maramawitsolomon9148 6 жыл бұрын
Demamu and emebet wfffffff besak 😍😍😍😍😍😍😍selamachuk ybza f wudd
@በጸሎትማረኝ
@በጸሎትማረኝ 6 жыл бұрын
ፍጽዬ የኔ ቅን ተናፍቃችኋል።
@msamuel2857
@msamuel2857 3 жыл бұрын
simply z best!
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ወኔ እመቤት በሳቅ ነው ጦሽ
@dawitfeyessa844
@dawitfeyessa844 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
ወይ ድማሙ የት ገባህ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር 😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳከኝ
@rahatube4249
@rahatube4249 3 жыл бұрын
ፍትህ ለጀግናዉ ዘመነ 💪🇪🇹🇪🇹😥😥 ዘመነን አትኩት ፋኖን ያደራቸዉ ጥላትን ይምታበት💪🇪🇹 ልጁን አትነካኩት ተዉት ይኑርበት 💪🇪🇹😥 አማራን ወገኑን ነፃ ያድርግበት 🇪🇹 ፋኖን አትነካኩት ያመናል ሲነካ🇪🇹 ከፈጣሪበታች አማራዉ በሱነዉ ሁሌም የሚመካ🇪🇹💪 ዘሜ ምን አጥፍቶ ታሰር አላችሁት 🇪🇹 ወንበር ላይ ሁናችሁ ላማራዉ ነፃነት🇪🇹 የሚታገለዉን አስቸገራችሁት 🇪🇹 ተዉ ያደራጅበት አትነካኩት ዘሜን 💪🇪🇹 ያፍርጠዉ ጥላትን ይመልሰዉ ደሜን 💪🇪🇹 ዘሜ ጀግናችነዉ ያሳመነዉ ታናሽ 🇪🇹 እስርን አታስቡት አይሆንም በጭራሽ 🇪🇹 የትነህ አማራየ ንቃ ና ተነሳ ዘመነን እዳትሰጥ ይሄንን አበሳ 🐅🇪🇹💪 በዘመነኮነዉ ፋኖ የዘመነዉ ባንዳዉች ቀንተዋል ምንድን አስበዉ ነዉ አሳመነዉ ሄደ ሳናዉቀዉ ነጠቁን አሁንም ቋምጠዋል ትንሹን ወንድሙን ዘመነን ሊነጥቁን ከወንበር ላይ ሁነዉ ወሬኞች በዙና እየቀኑበት ነዉ በዘመነ ዝና የካሳልጅ ዘሜ ሺ ነዉ ለጥላቱ የማይበገር ነዉ ፌሮነዉ ጉልበቱ የማያፍር ኩሩ በአማራነቱ ከፍ ሲል የሚሞት ለኢትዮጵያዉነቱ በፍቅር ለመጣ ዘሜጋ ፍቅር አለ ተጫዋች ነዉ ልጁ ዘና ፈታ ያለ በጠብም ከመጡ መስሚያም የለዉ እሱ ጥላት አርበትብቶ ያሸናል ከልብሱ ይሄነዉ ዘመነ ለኛ ጀግናችነዉ ያአማራነታችን አርማ ጌጣችነዉ እባካችሁ ተዉት ስራችሁ ምንድነዉ ፋኖን ባደራጀ እያሰለጠነ ነፃ እንሁን እጅ ምን አለ ዘመነ ሶፋላይ ሁናችሁ ወሬ እያበዛችሁ ያአማራዉ ሞት ስቃይ የማይታያችሁ ወንበር ማሞቅ እንጅ ሰራዉትን ማሞቅ ልምዱ የሌላችሁ ከአልጋላይ እጅ እንደዘሜ ካሳ እጫካ ለማደር የማይችል ጎናችሁ በማርቸሪስ እንጅ ዳገት ቁልቁለቱን እደዘሜ ካሳ በግር የሚራመድ ጉልበት የሌላችሁ ለጥላቶቻችን ማሸርገዱን እንጅ እደፋኖ ግልገል ጥላትን ማሽመድመድ ድፍረት የሌላችሁ ሆቴል ዉስጥ ሁናችሁ ጥብስ እየበላችሁ በቅጦት በድሎት የታሸገ ውሀ እየቸለሳችሁ ፋኖን ማደራጀት እዉቀት ከሌላችሁ እንደሱ በዱሩ መሄድ ካቃታችሁ ለአማራዉ መታገል ልቡ ከሌላችሁ የህዝባችንን ሞት ካልቆረቆራችሁ ጥላትን ፊት ለፊት መግጠም ካቃታችሁ አልሞ መተኮስ ብቃት ከሌላችሁ ዘሜን አትረብሹ ወሬ እያበዛችሁ እሱ ስራላይ ነዉ ተዉት እባካችሁ ካልሆነ ተነሱ ዉጡልን ለቃችሁ ካልጠቀማችሁን ምን ትሰራላችሁ ለአማራዉ ካልሆነ ምድነዉ ስራችሁ ትንሽ አታስቡም ለሚሞት ህዝባችሁ የካሳልጅ ዘሜ የሚያድረዉ ቻካነዉ ጥላት የማይፈራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ አማራን መታደግ ምንጊዜም ህልሙነዉ እሱ የሚኖረዉ ለአማራ ህዝብ ነዉ ሂወቱን ሊሰጠን ዘሜ ዝህጁነዉ በእናታችሁ ተዉት አትኩት ጀግናዉን የፋኖን አርበኛ አይበገሬዉን ተዉት አትነካኩት ስራዉን ይስራበት ሀገር ነፃ ያዉጣ ጥላትን ይቅጣበት በቃ ተዉት አቦ አስቸገራችሁት በቃ ተዉት አቦ አስቸገራችሁት ያጀመአትል ኸይር ለጀግናዉ ዘሜ ድምፅ እንሁን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በዱአ በፆለት አንርሳዉ ከጀግናችን ጎን መቆም አለብን ንቃ የአማራ ልጅ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅ-ፐ8ኈ
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅ-ፐ8ኈ 6 жыл бұрын
ሀሀ አቦ ይችልጅ ትክክለኛ ማንናት ማለት ይህ ነው የገጠረ ሰው ገ
@ቃሉዬምክ
@ቃሉዬምክ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሰር መላልሽ ነው ያየዉት እዉነት 😘😘😘
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
I miss this program
@taaers8218
@taaers8218 6 жыл бұрын
embeti we love u just continue
@gezaiabera1757
@gezaiabera1757 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ያሉትን ንጹህ ሰዎች ያብዛልን ይባርክልን! ይህን ቅንነትና ንጹህነትሽን የቆይልሽ
@BekiSolution
@BekiSolution 6 жыл бұрын
Betam newu des yalegn
@zahrasebl7629
@zahrasebl7629 4 жыл бұрын
Masha allh
@hannaalemayehu1867
@hannaalemayehu1867 6 жыл бұрын
የገጠርዋን ልጅ ካስት እንደምታረግዋት ተስፋ አለኝ ፍፄ!!!
@melkam9938
@melkam9938 6 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው የማለዳ ኮከቦች ቀር እዴ
@mahletgetasew671
@mahletgetasew671 2 жыл бұрын
Selame ahuen laye yemalede kokoboche mezegeba tegemerawel Bekatu alegn gene memezegebe efelegalehugn
@Marym-x8b
@Marym-x8b 4 ай бұрын
የዋህ ነገር ደሥ ስትል😂😂😂❤❤❤
@سيدهاا
@سيدهاا 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሁሉም ይመቻችሁ
@mellamella8598
@mellamella8598 6 жыл бұрын
wow I have not any word to say beauty!
@maba7581
@maba7581 3 жыл бұрын
ሁሌም ባየው ባየው አዲስ ነው
@chaltyeechaltyee1716
@chaltyeechaltyee1716 5 жыл бұрын
አመቤት የኔ ቆንጆ ❤❤❤ I love you
@muhamedebrahim8777
@muhamedebrahim8777 4 жыл бұрын
ሥታምሩ
@AndA-i9u
@AndA-i9u 3 ай бұрын
እረ ተዉ ጀምሩት እንደገና ተዉ እግራቹህ ላይ ወድቀን እንለምን እኔማ እየው ሱስይዛኛል
@mesi790
@mesi790 6 жыл бұрын
ክክክክክ ያምራል ውዴት ሂዳችሁ ግን
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 6 жыл бұрын
1 ኛውን እንኳን 18 አመት በታች ያሉ እኔ እራሱ አስፈርቶኛል ግን ተወናው አሪፍ ነው በርታ
@misganafikadu8732
@misganafikadu8732 6 жыл бұрын
2 ቆሮንቶስ 5 (2 Corinthians) 17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 6 жыл бұрын
😃😃😃😃👍በነገራችን ላይ ፍፄ የማለዳ ኮኮቦች ቀረ እንዴ ?
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk betam yemetmech nat woooow hhhhhhh
@almiialmii415
@almiialmii415 6 жыл бұрын
Wawawawa batam das yelal ewdechahalew
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
አር የመላዳ ኮከቦች ይጀመር የኔ እናት ስታሳዝን እባካችሁ የገጠር ካራክተር ስሰሩ አሰሯት ከመር ጀግና ተዋናይ ይወጣታል
@danaytmerhawit9756
@danaytmerhawit9756 3 жыл бұрын
እዛ ይታያል ኢቢኤስ ኣለ ፍፄ እንዴትነው ያሳቀኝ
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Betam Arif neber berutolin
@anab7507
@anab7507 Жыл бұрын
Aman😮😮
@helennegavetahwne1837
@helennegavetahwne1837 6 жыл бұрын
Waw betam yamral ketslubet
@melkam7854
@melkam7854 5 жыл бұрын
ፍጼ አተ የተቀደሥክ ልጅ እግዚአብሔር ይጠበቅኽ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
Ahiya waa degmo xigab kalcalsi fenji ina xemdalen kezam titenfisales kemire new 🤭 kaber iwedlachum inate xigab acilum
@muller19961
@muller19961 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ program I like it
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 5 жыл бұрын
Yenezi lijoch mechereshan alasebachubetm qin liboch??
@fikrealex1627
@fikrealex1627 4 жыл бұрын
Nice
@natnaelalemu4796
@natnaelalemu4796 3 жыл бұрын
The last one is great
@hayathassen1357
@hayathassen1357 6 жыл бұрын
የሆነው ሁኖ ዲማሙ እምን ገባ ልቤን ሠቅሎት አይይይይ የምር ግን አድናቂው ነኝ እድሁም አማን ቢሠጠኝ
@abelyame1355
@abelyame1355 4 жыл бұрын
Wow beyalh
@toybaandres1745
@toybaandres1745 4 жыл бұрын
ዋው
@tube5802health
@tube5802health 5 жыл бұрын
Nice work
@bruktyrose5900
@bruktyrose5900 4 жыл бұрын
Emu Yane Kojo Selamish Yebza Ehite
@gashawalemu7654
@gashawalemu7654 3 жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም ያልከዉ ሰዉ ተመችተኸኛል በእዉነት
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 6 жыл бұрын
Emebet betam tiru artist yiwetatal
@robalmehari4330
@robalmehari4330 2 жыл бұрын
𝑤𝑒𝑦𝑛𝑎 𝑔𝑜𝑗𝑎𝑚𝑖𝑛 𝑎𝑠𝑡𝑎𝑤𝑒𝑠ℎ𝑖𝑔𝑛𝑒 𝑚𝑎𝑟
@kasulove9557
@kasulove9557 6 жыл бұрын
ደስ ስትሉ መች ይሁን ባዲስ የሚጀመረው
@ማህበረበኩርአስተራየለማ
@ማህበረበኩርአስተራየለማ 2 жыл бұрын
ዋውውውውው
@amitub8286
@amitub8286 6 жыл бұрын
የውነት እላችሀለሁ 1000 ሺ ግዜ ባይው የማይሰለቸኝ ፍፂ አድሱን መቸነው ዱቅ የምታደርጉት ማስታወቂያውን አይቸ እይጎጎሁነው😘😘😘
@سميرةسميرة-ج6ص
@سميرةسميرة-ج6ص 6 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Ufffffffff nafik bilachuhignal😍😍😍😍😍😍
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 4 жыл бұрын
Aman bisetegn is my favorite
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 840 М.
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
Episode 16 | Tawa ng Tanghalan
10:34
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
Top 5 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
15:53
Bogas Studio
Рет қаралды 728 М.