አለምን ያስገረመው ሊዮኔል ሜሲ በ ትሪቡን የኮከቦች ገፅ | LIONEL MESSI ON TRIBUNE SPORT| Qatar World Cup champion አርጀንቲና

  Рет қаралды 62,167

Ethio Sport ኢትዮ ስፖርት

Ethio Sport ኢትዮ ስፖርት

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@yaredendale2800
@yaredendale2800 2 жыл бұрын
እንደጥኡም ሙዚቃ በከፋኝ ቁጥር እየከፍትኩ የማዳምጠው ድንቅ ዘገባ ! እጆችህ ይባረኩ ፍቅር ይልቃል ! እረጅም እድሜ ለንጉሱ !!! ❤❤ ሊዯ ..... ሊዯ..... ❤❤
@barchbuna7359
@barchbuna7359 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ እስካለ ድረስ የኳታሩን የ2022 የአለም ዋንጫ መቼም ቢሆን የሚረሳው አይመስለኝም በተለይ የምንግዜውም የፕላኔታችን የእግር ኳስ ምትሀተኛውን ሜሲን ስናደንቀውዉና ስንዘክረው እንኖራለን እኛ በሱ ዘመን መፈጠራችን በጣም እድለኞች ነን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እግር ኳስ ያከበራትን አከበረችው
@betieshetu391
@betieshetu391 2 жыл бұрын
❤❤❤
@kepakepaso6290
@kepakepaso6290 2 жыл бұрын
እውነተኛ ማራኪ አገላለፅ 👏👏👏
@SaraSaria-k3z
@SaraSaria-k3z Жыл бұрын
እውነት መቸም እማትረሳ ቀን ❤❤❤❤
@besufkadbanteyehu7
@besufkadbanteyehu7 2 жыл бұрын
ሁላችንንም እንደ MESSI* መጨረሻችንን ያሳምረው።
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 жыл бұрын
ስፖርታዊ አቀራረብ ይሉሃል እንዲህ ነው እንጂ! አንባቢው በግሩም ሁኔታ አድማጭን መመሰጡ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላው አቀራረቡ ከእውነተኛና ምንም ማጋነን ከሌለባቸው ምንጮች መሆኑ እጅግ ያስደስታል::This’s how and where you can find the beauty of your own language, Amharic! Thank you and hope to see some more videos. Luv it…!!!
@habtishgodoleyas8465
@habtishgodoleyas8465 2 жыл бұрын
ፍቅር አንተም congrraa የ ሜሲ አድናቂ እንደሆንክ ይታወቃል ። ታሪክ በአይኔ ስር ስታልፍ አየው ከእንግዲህ በኋላ የማየው ኳስ እንደ ቦነስ የሚቆጠር ነው ። ሜሲ ከችሎታው ውጭ የገዛኝ ትሁት ባህሪው ነው አለም በዚህ ደረጃ በጥፍሩ ቆሞ ለድሉ የፀለየለት ለሊዮ ብቻ ነው ብል ግነት አደለም ሀቅ እንጂ
@abatebelay4306
@abatebelay4306 2 жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ ከልብ ጋዜጠኛ ነህ ካየሁት በላይ ከደገፍኩት በላይ ተንትነህ ስታቀርበው በእውነት ልብ ወስጥ ይቀመጣል በርታ ኩዋስን ዘውትር አንተ ዘግበው
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 2 жыл бұрын
ጨዋታውን ለመከታተል በባቡር ብንሄድም ከወረፋው ብዛት ጨዋታውን የተከታተልኩት ባቡር ውስጥ ሆኜ ነበር ። የመጨረሻው ፔናሊቲ ሲመታ ባቡር ውስጥ ያለን የተለያየ አለም ዜጎች ጩኸት ልብን የሚነካ ነበር ። ለካ ሜሲ ቻምፒዬን እንዲሆን የአለም ህዝብ ይፈልግ ነበር ። ሜሲን ለማየት የወጣው ህዝብ ለቁጥር አዳጋች ነበር ። ሜሲ የምንግዜም ምርጡ ተጫወች መሆኑን ይበልጥ አረጋግጧል ። ሜሲ የአለም ዋንጫን ባይበላም እንኳን እሱ የምንግዜም ኮኮብ ተጨዋች ነው ። እኛም ደጋፊወችን በማስተባበር ላይ ነበር ያሳለፍንው ። የአርጀንቲና ደጋፊወች እጅግ ስሜታዊ እና በዋንጫው ናፍቆት የተራቡ ነበሩ ። ኳታር ያሳየችን የአለም ዋንጫ ከሁሉም ለየት ያለ እና ሊረሳ የማይችል ትልቅ ክስተት ሆኖ አልፏል !!!
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
Ene behiwete 4 wc final aychalew gn ende wc 22 fxum alayehum uffff thanks God
@Tariktube23
@Tariktube23 2 жыл бұрын
@@emteemte3985 This was my 6th world cup n i'm 30 now
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 2 жыл бұрын
@@emteemte3985 edilegnoch nen
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 2 жыл бұрын
@@Tariktube23 unforgettable and amazing world cup !
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
@@abdurehimgumataw6455 betamm . Be eritrea malet hagere eyalew wc sinay betilik projector neber ena tesebsben snay des ylen neber yez3ndro wc gn lebchaye be laptop lebchaye be german hager eyetemarkugn sleminor tinsh debrogn neber gn chewetaw sijemer eskicheres drs des blogn ande sinaded ande sideset bewtret 12 dekikaw kenepenalty aleke dess blognal beteley bemessi betamm des blognal. Leferensawoch ke i0 dekika bohala beteley demo mbape mamesgen gid ylenal, mknyatu kaleqe seat goal asgebtew chewataw sleatafetuln
@stifaosniguse6517
@stifaosniguse6517 2 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ኳስ ቢመጣ አያስደስተኝም 🐐vamos messi🤴
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
Enem
@siedmohammed9325
@siedmohammed9325 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እርገህ ነው ያቀርብከው ቀጥልበት እናመሰግናለን
@utube2121
@utube2121 2 жыл бұрын
ትሪቡን እስፖር የኔ ምርጫ ትመቹኛላችው ከናንተ ጋር ነን በርቱልን
@gabigunners8073
@gabigunners8073 2 жыл бұрын
The GOAT is messi
@muluneshemre8077
@muluneshemre8077 2 жыл бұрын
ፍቅር አንተ እራስህ የጋዜጠኞች ሜሲ ነህ ትለያለህ እናመሰግናለን
@fetaneyta12
@fetaneyta12 2 жыл бұрын
messi king messi magic messi goat
@lijasrattube7923
@lijasrattube7923 2 жыл бұрын
Yሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ እስካለ ድረስ የኳታሩን የ2022 የአለም ዋንጫ መቼም ቢሆን የሚረሳው አይመስለኝም በተለይ የምንግዜውም የፕላኔታችን የእግር ኳስ ምትሀተኛውን ሜሲን ስናደንቀውዉና ስንዘክረው እንኖራለን እኛ በሱ ዘመን መፈጠራችን በጣም እድለኞች ነን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እግር ኳስ ያከበራትን አከበረችው
@eliasbalude155
@eliasbalude155 2 жыл бұрын
Fikir tilayaleh... tribunoch yen mirtoch... THE G.O.A.T OF THE MILLENIUM LEO.... congrats once again!!!!!!
@demekeleramo1364
@demekeleramo1364 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ድምፂ እና ምጥን ያላ የዝና ዜና
@yishakketema8571
@yishakketema8571 2 жыл бұрын
በጉጉት አዳመጥኩ ደስ የሚል አተራረክ ግን ቶሎ አለቀብኝ ይመችህ
@tewoldebrhanhailom3562
@tewoldebrhanhailom3562 2 жыл бұрын
Messi is the Great of All Time
@kinghenians986
@kinghenians986 2 жыл бұрын
የህይወት ዘመኔ ምርጡ ጨዋታ ኦ ሊዮ ሜሲ🙏🙏❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@andresteddyLM10
@andresteddyLM10 2 жыл бұрын
"Messi bcha michawet ymesl Argentina fit nesachiw, Messi 15 ametatn Argentinan belblu eyasebe tesekaye 💔💔" oohh really love it Messi finally the Greatest of All Time (GOAT) 🐐 🐐 🐐
@azebjourney
@azebjourney 2 жыл бұрын
We love you messi goat 🐐 ❤king of football.❤🇦🇷🇦🇷🫶🏽⚽️
@aknawkawza4059
@aknawkawza4059 2 жыл бұрын
Football finally glorified it's source of beauty and art.
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ፍቅር እናመሰግናለን Vamos argentina
@abduljebaryassin6813
@abduljebaryassin6813 2 жыл бұрын
The Last time I watched the World Cup was 2002 when Ronaldo won against Germany 🇩🇪. I watched this World Cup just to see Messi win. I have never been happy in any kinds of spots before like when I saw Messi finally won the World Cup. He didn’t win it just because he deserve it, he won it because he work hard for it. We fitness the best World Cup final ever.
@mesay7361
@mesay7361 2 жыл бұрын
We respect leo messi 10. and also fikir ana efri 🤙🤙🤙🤙
@alazar7432
@alazar7432 2 жыл бұрын
ሜሲ የእግር ኳስ መስፈርያ -ልክ ❤
@samgans4155
@samgans4155 2 жыл бұрын
ፍቅር እባክህን እባክህን እባክህን ከኮከቦች ገፅን አንተ ብብብብብች አቅርበው። ኤፍሬምን አለማድነቄ አደለም ግን አንተ የኮከቦች ከፅ ላይ ፍፁም ፍፁም ትለያለህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!! I would like to say you are so so different,Fkr huge glory for your complet and extra compitative capablity.....
@alazar7432
@alazar7432 2 жыл бұрын
አኛ ደሞ ኤፍሬም የራሱ ጣዕም ስላለው እሱ ያቅርብ እንላለን
@dawitminale2696
@dawitminale2696 2 жыл бұрын
Huletum yichlalu
@GediAshuti
@GediAshuti 2 ай бұрын
THE GOAT LEO MESSI
@andresteddyLM10
@andresteddyLM10 2 жыл бұрын
The GOAT 🐐
@yosefbiders9438
@yosefbiders9438 2 жыл бұрын
ለኔ አንተ እራሱ የድምጽ ሜሲ ነህ! ማርያምን አንተ ይህን ዘገባ እስክትሰራ በጉጉት ነበር የጠበኩት።
@beshirdale2491
@beshirdale2491 2 жыл бұрын
ፍቅር እንደምን ከተብክ፡ ልዮ የሆነ አገላለጽ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@abrahamabera58
@abrahamabera58 2 жыл бұрын
I am in love with ur golden voice,.......
@wakjiraangasa
@wakjiraangasa 2 жыл бұрын
Wow Fiker mert tereka new❤️
@hayderbeshir
@hayderbeshir 2 жыл бұрын
Kingo..👑
@محمداحمد-ك2ط7ز
@محمداحمد-ك2ط7ز 2 жыл бұрын
Vivi Argentina Vivi Argentina king Messa king messa Argentina Vivi Argentina king Messa king messa Argentina Vivi messa king messa king Argentina Vivi ❤️❤️❤️🌷🌷🌷⚽️⚽️⚽️
@KassuTafessu
@KassuTafessu 2 жыл бұрын
የሚገርም የአለም ዋንጭ ፍጻሜ በሚገርም ድምጽ በሚገርም አተራረክ በሚገርም ታሪክ አገላለጽ በሚገርም ቃላት አጠቃቀም 2022 የኳታር የአለም ዋንጫን ፍጻሜ ለማስታወስ ይሄን ደግሞ መስማት በቂ ነው ከ90ዎቹ ጀምሮ እከታተልህ ነበር ትችላልህ ፍሰሃ ተገኝ፣ ፍቅር ይልቃል፣ ዳዊት ንጉሴ በ90ዎቹ እግር ኳስን ስታወሩት ትለያላችሁ አመሰግናልሁ።
@miftahasan4785
@miftahasan4785 2 жыл бұрын
ከዚ ቡሃላ ማንም ብብላ አይደንቀኘም
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብትበላስ አንድ ቀን እግዚአብሔር ያለ ቀን
@amirkemal5982
@amirkemal5982 2 жыл бұрын
King of kings the end
@abduljebaryassin6813
@abduljebaryassin6813 2 жыл бұрын
What a report!!!
@kgtube2024
@kgtube2024 2 жыл бұрын
My Favorite am addicted to ur narations!
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
Me too i an eritrean but too much addicted with this you tuber
@sistef1784
@sistef1784 2 жыл бұрын
That was special
@negelefuri571
@negelefuri571 2 жыл бұрын
God bless you and your family
@frezershita8267
@frezershita8267 2 жыл бұрын
God bless the GOAT
@netsanettsega3438
@netsanettsega3438 2 жыл бұрын
he deserves ,what is foot ball ? ohhh what an art; what a success ,thanks fiker *
@mesay7361
@mesay7361 2 жыл бұрын
Kal yelegnim leo
@biniyamyohannes4020
@biniyamyohannes4020 2 жыл бұрын
Beka 👋👋👋👋👋Football
@abubekersualih3530
@abubekersualih3530 2 жыл бұрын
ፍቅር አቦ ሁሉንም አንተ ብቻ ተርከው
@makieyoba641
@makieyoba641 2 жыл бұрын
Messi messi messi
@mosalah-fv9ib
@mosalah-fv9ib 2 жыл бұрын
Egir kuwas bante syteneten simetin yimarkal,ante liyu neh sitebikih neber,enkuwan metah
@fayezahmed919
@fayezahmed919 Жыл бұрын
Ebakachun kalaschegrnachu ye ufc fighter yehiwet tarik lekkuln
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
Mesi bezih ye alem wancha geno yewetabetna ye Arjantinana ye economic dqt yasresa tlq del neaw!!!!
@dawitdemeke3797
@dawitdemeke3797 2 жыл бұрын
መቼም የማይረሳ አለም ዋንጫ!!!!!!
@liulgetachew321
@liulgetachew321 2 жыл бұрын
Ere fekr gebrealen Ferna lela seralen
@dereseteshome3078
@dereseteshome3078 2 жыл бұрын
FIFA investigating the 3rd goal from Messi, b/c there was bench players in the field during the event....
@dontworry3403
@dontworry3403 2 жыл бұрын
what about the France when mbappe scored the second goal😂
@mulemarysson6936
@mulemarysson6936 2 жыл бұрын
እረ ስለ ኦሊቬ ዢሩድ
@henokfseha8164
@henokfseha8164 2 жыл бұрын
Atsasat Enatu adelechum mugub yemetsera yeganta nech
@negelefuri571
@negelefuri571 2 жыл бұрын
Fkr ante lene mirtu zegabi neh
@eyobdereje201o
@eyobdereje201o 2 жыл бұрын
Whereosmaradona
@bikodad9153
@bikodad9153 2 жыл бұрын
አልበዛም ?
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 2 жыл бұрын
አረ ምን ይበዛል መች ይሰለቻላ ስለዚህ ገድል ስለ ሜሲ bro ወደፊት ልጆቻችን search አርገው ይስሙት እንጂ እንደዚህ በ ፍቅር ይልቃል በ ኤፍሬም የማነህ ተሰንዶ ይቀመጥላቸው🙏
@brightsideethiopia1276
@brightsideethiopia1276 2 жыл бұрын
አላነሰም ማለትህ ነው? ይህ እኮ ሜሲ ነው
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 2 жыл бұрын
ገና ምኑ ተነካ
@baharutereda
@baharutereda 2 жыл бұрын
fkr betam.new.yemadenkh.?
@abduljebaryassin6813
@abduljebaryassin6813 2 жыл бұрын
Bro why you get angry 😡 ? You must be France supporter.
@michaeliyob37
@michaeliyob37 2 жыл бұрын
She was not his mother she is a chef of the Argentina football club for more than 8 years
@mullerneymar7158
@mullerneymar7158 2 жыл бұрын
አረ በቴሌግራም ኑልን
@besufkadbanteyehu7
@besufkadbanteyehu7 2 жыл бұрын
ሁላችንንም እንደ MESSI* መጨረሻችንን ያሳምረው።
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Argentina - Road to Victory ✪ WORLD CUP 2022
22:54
Sun Ball
Рет қаралды 854 М.
cristiano በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ...
17:51
Lionel Messi - WORLD CHAMPION - Movie
16:30
MagicalMessi
Рет қаралды 11 МЛН
የሜሲ ክላሲኮ ! የክብር ሰልፍ ለማድሪድ ! Tribune Sport ! Fikir Yilkal !
8:17
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 12 М.
Steven Seagal Aikido Techniques
0:15
Fight Club
Рет қаралды 7 МЛН
#shorts
0:15
KARA
Рет қаралды 2 МЛН