ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ

  Рет қаралды 16,025

Ermias Abebe Official

Ermias Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
አሜን የእባቡ የዘንዶው የጂቡ የነብሩ እንደ አንበሳ የተባለለት መንፈስ ላንዴና ለመጨረሻ ከወገኖቻችን የተነቀለ ይሁን አብ ያልተከለው ሁሉ በኢየሱስ ስም ይነቀል ይነቀል አሜን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ወንጌላዊው ኤርሚያስ ዘመንሕ በፅድቅ በክብር ይለቅ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሕ ከመጣዉ ሊመጣም ካለዉ ከአለም መከራ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እንወድሀለን ተባረክ
@bethlehemakalu1645
@bethlehemakalu1645 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአፍህ በወጣው የፀሎት ቃል መሠረት ስለሠራው ሥራ፣ እኔም በአንዱ መንፈስ ሆኜ አሜን በማለት በኢየሱስ ስም እባርክኸለሁ❤❗🙏
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 жыл бұрын
አቤት ከዚህ ሁሉ ጉድ እኔን እና ቤተሰቤን የታደግህ ኢየሱስ ጌታዬ ተባረክ ሀገራችንንም ከዚህ መርገም በኢየሱስ ስም ነፃ አውጣ ወንጌላዊ ኤርሚያስ ጌታ ይባርክህ አንተና ቤተሰቦችህን በኢየሱስ ደም ሸፈንኳችሁ!!!
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
ህዝቤ እማ እባብ አውሬ አይደለም ጠባቂው ጠባቂው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው ኤርሚ የኔ ጎበዝ
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ኤረ የዘንዶ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስም ይመታ።
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 2 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክልን አሁንም ጌታ ሀይሉን ያስታጥክህ ለትውልድ እንደዚህ እየተጋህ ስላለህ ዘመንህ ይባረክ
@mehret9625
@mehret9625 2 жыл бұрын
የአጋንንት ስራ ነዉ የተመታ ይሁን
@genetgemeda7816
@genetgemeda7816 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገራችንን የገደለ መርገም በእየሰስ ክርስቶስ ስም ስራው ይፍረስ
@nebuyosefa2084
@nebuyosefa2084 2 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚ ሰዎች ይጠሉኛል ሳትል ወንጌል ስለምታስተምር ተባረክ
@saramekonnen5127
@saramekonnen5127 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@leahdesta4855
@leahdesta4855 2 жыл бұрын
ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድም ኤርሚ እንወደሀለን ተባረክ
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ከስንቱ ጨለማ አስመለጠን ይኼኮ ታልፍ መስጠት ነው ምህረት ለሀገራችን ምህረት ለሕዝቡ በኢየሱስ ስም ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ኤርሚ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም አንተን እና ቤተሰብህን ሸፈንኩ አሜን !!!
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ ጌታ አንተን እና እንደ አንተ ያሉትን ይባርክ ፀጋው ይብዛላችሁ አምላክ ብቻ ነው አቅማችን። እግዚአብሔር ህዝቦቻችን ይታደግ በእየሱስ ስም አሜን።
@simeneheshete2771
@simeneheshete2771 2 жыл бұрын
በኢትዮጸጵያ ላይ ለዘመናት የነገሰው የአውሬ መንፈስ በኢየሱስ ስም ለዘለአለም የተመታ ይሁን
@haymanotteshome7259
@haymanotteshome7259 2 жыл бұрын
👐 አሜን አሜን አሜን
@genetseboka4239
@genetseboka4239 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ትዉልድ ነፃ ይዉጣ በኢየሱስ በማመን ብቻ ነፃ መዉጣት የትም መሄድ አያስፈልግ የእግዚአብሔርን ቃል እንድናነብ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ስንት የማላዉቀዉ ያልሰማሁት ነገር አለ። thanks Ermi🙏🏽💕
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ፣ ያጵናህ፣ ተባረክ። ጉድ ጉድ ጉድ ገና በአካል እንዲመለክ መቅደስ ነው በሚሉት አስቀምጠው ያመልኩታል ያስመልኳሉ። ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቸው፣ ይድረስላቸው።
@helenberhe6844
@helenberhe6844 2 жыл бұрын
እረ ኤርሚ የት ቦታ ነው ዘንዶው መገደል አለበት
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
የዘንዶው ስራ ለዘላለም ይፍረስ እግዚአብሔር ሆይ በቅዱሱ ልጅሕ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም የትዉልዱን አይምሮ ክፈት ለየማወስ መንገደኞች ያደረከዉን የአይምሮ መክፈት ለአለም ሕዝብ ሁሉ ይሁን አሜን
@sabi4735
@sabi4735 2 жыл бұрын
በእውነት ወንጌላዊ ኤርሚ ልኡል እግዚአብሄር ያክብርህ ያከበርከው ጌታ ያገለገልከው ጌታ እየሱስ ያለምልምህ ፀጋው ያብዛልእ በርታ ወንድሜ ጌታ ካንተጋር ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን እየሱስ ጌታነው
@birhan3282
@birhan3282 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 121 4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።5 እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።8 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አሜን ተባረክልኝ ኤርሚዬ 🙏🙏🙏
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 2 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ ። በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ባለማመናቸው የጻፉት ገድላት፥ ሰማእታት፥ተዓምረ ማርያም.........መሰሎቹ ስገርመን የሰይጣን ተግባርና ጥንቆላን በአደባባይ ከራሳቸው አፍ አወጡ ይሆ😴😴🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ ጌታ ከዚህ እስራት ያወጣቸው🙏🙏🙏✝️📖🙏🙏
@iduyfwugdru4271
@iduyfwugdru4271 2 жыл бұрын
አሜንንንንን🙏🙏
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የክፉ አሰራር የተመታ ይሁን ህዝቤ ንቃ
@amsaleaddmase7348
@amsaleaddmase7348 2 жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ የእናቴ ንስሐ አባት የነበሩ ቄስ ታቦት የሚሸከሙ የተከበሩ ሰው ልጠንቁልልሽ ገበያ እንዲመጠልሽ ሲሏት በልጅነቴ ሰምቻለሁ። ብዙዎቹ የአጋንቱ ዓለም አገልጋዮች ናቸው።ጌታ ይድረስላችሁ🙏
@wagayezerihunmokenen231
@wagayezerihunmokenen231 2 жыл бұрын
እኔ የምለው እግዚአብሔር ለሙሴ የስጠው ፅላት ላይ እግዚአብሔር በራሱ ጣት በራሱ የሰየመው ሲሆን በዚያ ፅላት ላይ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ከእኔ ሌላ እታምልክ ተብሎ የተፃፈውን ተጥሎ በተለያዩ ስሞች እምታስቀኑ እናንት የእግዚአብሄርን ቃል ተላላፊዎች የትውልዱን ልብ ከእግዚአብሄር አታሸፍቱ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርህ አብዝቶ ኤርሚ 💕🙏💕🙏🙏🙏
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 2 жыл бұрын
Amen amen amen yezendo menfes begeta beeyesus sm yferessssssss
@wagayezerihunmokenen231
@wagayezerihunmokenen231 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ዘርህን እይ ምኑን ከምን እንደሚያገናኙት የዘመናት እንቆቅልሽ ሲፈታ የሚለውን መፅሀፍ ጉዱን ያሳያችኋል
@caleb8014
@caleb8014 2 жыл бұрын
እኚ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ፤ ስንቱን እንዳታለሉ ይኖራሉ የእግዚአብሔር መንፈስን ክደው በራሳቸው ድርሳኖቻቸው እየሄዱ ነው ያለው። የማያውቀውን ህዝብ በለሰለሰ ምላሳቸው እየሸነገሉ ወደ መቃብር እያወረዷቸው ነው ያለው ፤ ሲታዩ የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል። እረረ ጌታ ሆይ አንተ ድርሰልን 😩😩😩😩
@wagayezerihunmokenen231
@wagayezerihunmokenen231 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው የጠባቂው ጠባቂ ምኑን ጠበቀኝ ምናምንቴና የቀልድም የአጋንንትም ስራ ያሳዝናል እንኳኝ ከዚህ ዳንኩኝ ምን ጉድ ነው
@BibleismorePropheticWord
@BibleismorePropheticWord 2 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@samuelbikila5436
@samuelbikila5436 2 жыл бұрын
I really appreciate you,personally because you talked the truth, be continued,my God open your eyes for this generation, Praise the lord 🙌 🙏
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ሥም ወጋው የአውሬ መንፈስ
@abenezersolomon1704
@abenezersolomon1704 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 2 жыл бұрын
አሜን የደቀቀ ይሁን
@yoditezazezaz3095
@yoditezazezaz3095 2 жыл бұрын
ተባረክ
@kennawaaq1
@kennawaaq1 Жыл бұрын
የሰማይ አምለክ እግዚአብሔር ይመስገን
@misganawbekele5788
@misganawbekele5788 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ክንድህን ይደግፍ በርታ በቀረህ ዘመን እውነትን ግለጥ :: ትውልድን አሥመልጥ::
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 2 жыл бұрын
ኤርሜ ዘመንህ ይባረክ:እኔ በጣም ይጨንቀይ ነበር ለምን ነው በኦርቶዶክስ ጥንቆላ ይለው የቱ ነው ትክክል ያለ እያልኩ ግን ጌታ ይባርካቹ አንተና አንተ መሳያቹ ከዚህ ቤት እምነት የወጣቹ እዉነቱ ሰለ አገላጣቹ❤🙏
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 жыл бұрын
ኤርሚ እነ ዮናታን እና ሌሎችም የኢኢየሱስ እኩያነት እና ኢየሱስን ለምድር ሐብት ማግኛ ይሰብኩታል እና የሰሉ ሸቃጮች መሐከላችንም አሉ እና አርቅልን በአስተምሮሕ ቤታችንን አንተም ተመልከት
@mehretnigatu3404
@mehretnigatu3404 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏🏽
@emutemsegen7243
@emutemsegen7243 2 жыл бұрын
አሜን
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የክፉ ስራ ይፍረስ እና ምስኪኑ ሕዝቤ ከዚህ እስራት ይፈታ፡፡ አንተም በርታና ቀጥል ጌታ ይርዳህ
@menensenbete685
@menensenbete685 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@amengetachew4485
@amengetachew4485 2 жыл бұрын
ኤርሚ በብዛት ሼር የማያደርጉት የኦርቶዶክስ ና ሙስሊሞች ስላሉ ነው ።ሼር የተደረገው...ትንሽ የሚመስልህ እንጂማ ሼር እያደረግን ነው እኛ።ተባረክልኝ
@etetgelan9680
@etetgelan9680 2 жыл бұрын
ኤሪምዬ ለምድረ ለኢትዮጵያ ያለኝ ናፊቆቲ ከነዝኸ እርኩሳን ጣኦታቲ እግዝያብሔር እንድገላግላት ነው ለዝሕ ሁልግዜ እጸልያለሑ ተባረክ መንፈስ ቂዱስ ባንተ ለትውልድ እዬተናገረ ስላለ ደስ ብሎኛል
@tamadegfa1940
@tamadegfa1940 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ይባርክ በርታልን
@eyesusegetaanew2430
@eyesusegetaanew2430 2 жыл бұрын
tabarakiii Ermiyee getaa eyesuse abizito yibariki Zamanihine yibarikishiii tebarekiì 📖📖🙏🙏
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚዬ
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና !
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 2 жыл бұрын
በቃ እኛ አንችልም ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
@jerusalemtegenu6639
@jerusalemtegenu6639 2 жыл бұрын
Ere gena yabezahal geta smu yibarek
@helenberhe6844
@helenberhe6844 2 жыл бұрын
ዘመኑ ነው እ/ር በራሳቸው እንደበት እየገለጡት ነው ህዝቡ ውሽት የሚመስለው አሁን መንቃት ይሆንለታል
@birhan3282
@birhan3282 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ራእይ 12 9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
@freweinigoitom517
@freweinigoitom517 2 жыл бұрын
Amennnn Good blesu you ኤርሚ 🥰🥰🥰
@senaitmelaku2941
@senaitmelaku2941 2 жыл бұрын
Ermiyee geta yesus abzito yibark ermii ❤❤🙏🙏
@mogosz3620
@mogosz3620 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እየሱስ ይመጣል
@kebeneshabako8286
@kebeneshabako8286 2 жыл бұрын
Wow it’s amazing knowledge!! God bless you much more!!
@mulumulu6190
@mulumulu6190 2 жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛልህ ኤርሚዬ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
እዝግዮዮ ጺሙን አስረዝሞ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እያለ የሚዋሽ ቄስ ተብዬ. ይገርማል ይህች ሀገር በጦርነት እና በረሀብ ብትሰቃይ ምን ይደንቃል ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለን
@amengetagetachew4623
@amengetagetachew4623 2 жыл бұрын
GOD Bless you brother....
@praisejesus9480
@praisejesus9480 2 жыл бұрын
Hi Brothers and sisters in Christ if you are the body of Christ and want to challenge the lies of the devil in this generation let's help him to speak the truth.Stay blessed 🎈🎈🎈
@tsegafekade4817
@tsegafekade4817 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ
@melketsegaye5803
@melketsegaye5803 2 жыл бұрын
ኧሬ እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ በል ሕዝቤ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ዛሬ ማምለጥ ይሁንልህ
@tametame2965
@tametame2965 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@vig737
@vig737 2 жыл бұрын
ይሰማል
@asefshgebreweldi4618
@asefshgebreweldi4618 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ኣዳኝ እና ጌታ ነውውውውውው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ruthkebede755
@ruthkebede755 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@sabadegu8000
@sabadegu8000 2 жыл бұрын
AMEEEEEN TEWELED NETSA YWETU
@ruthdawit5022
@ruthdawit5022 2 жыл бұрын
God bless you
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን አውሬ ብርቁ ነው ይወዳል ለዚህ ነው የደነዘዘው ወደ አውሬነት የተቀየሩት የሰው ደም የሚጠጡት ከእነዚህ የተነሳ ነው
@ea576
@ea576 2 жыл бұрын
እባብ እርጉም ነዉ እኮ ወይ ጉድ ልጠመቅ ብዬ ብዬ በ የ ገደሉ ስዞር የጠ በቀኝ ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁን
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 2 жыл бұрын
የገዳማቱ ሥም ይመሠክርባቸዋል ጅብ አሥራ ማርያም፣ ኩክ የለሽ፣የዘብር (ትርጉም የሚያዛብር)፣የሚያሥጓራ ማለት ነው፡፡ ሥሙ ራሱ የገዳሙን ግብር ይገልጣል፡፡
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 2 жыл бұрын
የእውነት ዘመንክ ይባረክ
@kalehiwotkika7045
@kalehiwotkika7045 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤት ማነኛውም እንስሳ መገኘት ስልጣ የለውም.
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 2 жыл бұрын
ግን ሰዉ የት ነዉ ያለዉ ምን እየሰራ ነዉ ፈጣሪ እንዴት ዝም አለ?አባባ ኢየሱስ ቶሎ ና
@abrehetshishai8257
@abrehetshishai8257 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባረኽ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Erm Egziabher yebarikih 💗💗😘💌❣️
@Dog_huger
@Dog_huger 2 жыл бұрын
Thank you God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenayeabate9753
@tenayeabate9753 2 жыл бұрын
Tabarki ❤❤
@livingforchristchurch5718
@livingforchristchurch5718 2 жыл бұрын
አቤት እዝኮ ኤሬ ጌታ ሆይ
@samraabarra3940
@samraabarra3940 2 жыл бұрын
Tebark Ermi
@sabadegu8000
@sabadegu8000 2 жыл бұрын
BEYSUS SEEM YAGANET DEG YEZGA
@prophetbenji4575
@prophetbenji4575 Жыл бұрын
Mazmur 91 ibabina ginxun anbesana zandon tiregixale yilal be orthodoksi tewado degmo zandona anbesa nebir gedam yitebikalu sebal yikadalu kahenatin yikebalalu geta hoyi tebiken
@etalemahutekola2317
@etalemahutekola2317 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@adnchiwledeyoutube1462
@adnchiwledeyoutube1462 2 жыл бұрын
Ermiye tebareki
@Jesus-pj8fi
@Jesus-pj8fi 2 жыл бұрын
God bless you more 💞
@prophetbenji4575
@prophetbenji4575 Жыл бұрын
Tebarek
@woynishetabebe5872
@woynishetabebe5872 2 жыл бұрын
Egziabher yibarkih ermiy
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
Amane tebarek
@tsegafekade4817
@tsegafekade4817 2 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው ይሄ እኮ ይአጋንንት ስራ ነው እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው
@prophetbenji4575
@prophetbenji4575 Жыл бұрын
Tabarek ye wangel jegina
@mathiwoskifle2196
@mathiwoskifle2196 2 жыл бұрын
May God Bless U dear Ermi!
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 2 жыл бұрын
Ermie God bless you brother
@dawitntkmtoazez875
@dawitntkmtoazez875 2 жыл бұрын
BE Eyesus sim Geta ydreslachew
@joel-gj1np
@joel-gj1np 2 жыл бұрын
Atechelme tewahedone len tewate yante nebeyoche bogarde bemesareya ayedele menkesakesute werena doma neke yeha chenkelateke fereso meserat albete. Kelmemaaaaaa
ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ
1:39:15
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 28 М.
ሙሽሮች ከንፈር ለከንፈር ቢሳሳሙ
2:03:00
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 18 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
ምህረተአብና ብንያም ቴቄል 6
2:51:22
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 41 М.
NON-STOP - FULL EPISODES - +4 Hours - The Beginners Bible
3:45:35
The Beginners Bible
Рет қаралды 15 МЛН
ለዶ/ር መስከረም ለቼሳ
1:34:00
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 23 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.