ጸጋ ምን እንደሆነ ሳያውቁ በጸጋው ድነናል የሚሉ አሉ። በሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ የሮሜ መልእክት ምዕራፍ 5

  Рет қаралды 1,802

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@AlazarAlazar-v7m
@AlazarAlazar-v7m 21 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@thomasspot1999
@thomasspot1999 20 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤
@yeshitla
@yeshitla 8 күн бұрын
ebakh wondime sihtetn atastemir ye eyesusn yemeskelu siranm kentu ataderg lehywot tiru aydelem
@syfamicailmicail3037
@syfamicailmicail3037 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 14 күн бұрын
ጥያቄው በፀጋ ብቻ ( ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሰራውን በማመን እና በመቀበል ብቻ ) እንፀድቃለን ካላልን ነገር ግን በስራም ጭምር እንድናለን የምንል ከሆነ ፤ ክርስቶስ የከፈለው ዋጋ አይበቃም አይመጥንም ማለት አይሆንም?!
@Emanu1532
@Emanu1532 20 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ብሎ መሰቀሉን ካመንን፣ጌታ መሆኑን ከመሰከርን በእርሱ ከታመንን ለምን አንድንም መፆፉ እኮ ነው ያለው መፆፉን እንካድ?
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 20 күн бұрын
እኔምለው ዝም ብሎ ይዳናል እንዴ?መድኃኒትን ሳይውጡ መዳን ይቻላል እንዴ?አይቻልም ምን ማድረግ እንዳለብን ሐኪሙ በነገረን መሰረት ትዕዛዙን አክብረን ስንውጥ እንጂ መድኃኒት ያድነኛል ስላልን አንድንም ስለዚህ በክርስትና ዓለም ስትኖር እንደ አማኝ ማመን ብቻውን የትም አያደርስህም አጋንንትምኮ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል ችግራቸው መልካም ሥራ ግን ስለሌላቸው አይድኑም የገሃነም ናቸው መልካም ሥራ ከመሥራት አትለግሙ ይላል ወደፊት ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው እከፍለዋለሁ ይላል ታድያ ይሄን ቃል ምን እናድርገው?በተረፈ ከመምህሩ ተማር
@Emanu1532
@Emanu1532 20 күн бұрын
@wondesenberhanu5860 መጥቆራ እንዴት ዳነ?🙆በኢየሱስ ለማመን ማንበብ ብቻ በቂ ነው መፅሀፉ ቅድሲቱ እኮ መንፈስ ቅዱስ አላት እስላም ብትሆን ቅዱስ ቃሉን ስታነብ መንፈስ ቅዱስ ያግዝካል ለነገሩ ተኮላሽተናል ቃሉን እንዳናነብ ያለ መምህር መፅሀፉ ቅዱስ አታንቡ እየተባለ ስንቱ ጠፋ ሲኖዶሱ እንደሆን ለሰው ነፉስ ዴንታ የለውም ማርያም እያልክ መዋጮ ብቻ አዋጣለት እስራቱን ስለቱን ይፈስ ዋናው ዶናሯ ናት ብለዋል አባ ተው አታናግረኝ እዛ ቤት እየተሰደቡለት ላለው ክርስቶስ መዘመር ማምለክ ይሻላል ተጠልቶ ኢየሱስን በነፆነት ማምለክ መባረክ ነው አቤት ፀሎታቸው ከእንባ ጋ መዝሙራቸው ከመንፈስ ቅዱስ ጋ ደስ ይላሉ እየተሰደቡ ያብባሉ መናፉቅ ሳይሆኑ በሀሰት መናፉቅ ተብለው በደስታ ይዘምራሉ አቤት እዛ ቤት ያስቀናሉ🙏❤
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 20 күн бұрын
@@Emanu1532 የሐዋ ሥራ 8÷1 የተጻፈውን አንብብ ሰው ስላነበበ ብቻ የመጽሐፍ ቃል አይገለጽም በማንበብ ብቻም ይዳናል የሚል ቃል የለም እንደውም ፊደል ይገላል መንፈስ ግን ያድናል ይላል ለምን ትሸወዳለህ?አለማዊ ትምህርት እንኳን ስትማር ያለ አስተማሪ የሚሆን ነገር የለም እስኪ በማንበብ መረዳት የሚቻል ከሆነ ለምን ትምህርት ቤቶች ተቋቋሙ?ይሄን መልስልኝ ምንፈሳዊ ሕይወት ደግሞ ምን ያህል ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገው የታወቀ ነው ቃሉም የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን አትርሳ ያለ አስተማሪ እንደማይሆን ተጽፏል ብዙ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ለምሳሌ ብናነሳ ሴት በመውለድ ትድናለች ይላል ይሄ ማለት ምን ማለት ነው?እስኪ አብራራልኝ?ሙስሊም ሴቶች አሉ መናፍቃን አሉ አረማውያን ሴቶች አሉ ስለወለዱ ይድናሉ ማለት ነው?ከምንስ ነው የሚድኑት?መልስልኝ?
@Aklil-oe1qg
@Aklil-oe1qg 20 күн бұрын
​@@wondesenberhanu5860 መጽሀፉን በደንብ አንብብ እንጂ # በክርስቶስ አምኖ መዳን ለሰው ልጆች የተሰጠ ደህንነት እንጂ ለመላእክት / ለወደቁት መላእክት አይደለም ለዚህ ነው ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋ ነስቶ ሰው የሆነው #መልካም ሰራ የምንሰራው ስለዳንን እንጂ ለመዳን አይደለም ። የዳንበት ጸጋ ኃጢያተኛነትን የሚያስክድ ስለሆነ
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 6 күн бұрын
መምህሩ እኮ ወንጌልን እያስተማሩ እኮ አይደለም ምን ነካችሁ ምእመናን ይህን ተረት ትረት አትስሙ
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ኢየሱስ ማን ነው ?  ⵏ ክፍል 1  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
1:07:02
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 50 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 144 М.