KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሓድሽ ዜና || ቻይናዊ ትካል ኣብ ኤርትራ $166 ሚልዮን || ኤርትራ ሓድሽ ስምምዕ ማዕድን || ኣስመራ ሃገራዊ ዋዕላ
9:02
Ethiopia:ጥለውት ወጡ አቢይ አብቅቶለታል ፋኖ ወደ ቤተ መንግስት | ከሞት የተረፈው ቴዌድሮስ አድሀኖም
28:55
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
ጽላተ ሙሴ ተሸጠ
Рет қаралды 223
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Күн бұрын
Пікірлер: 38
@asmarech21
5 күн бұрын
በቅድሚያ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ክብረየ ነገሩ ውስብስብ ነው ለምነው ስሙ ባልታወቀ እስራኤላዊ ግለሰብ እንዴት ሊሸጠው ቻለ ? እሽ ጫራታዉን ያጫረተው ኩባንያስ እንዴት ደፍሮ አጫረተው ?ይህ ማለት እኮ ከባድ ነው እኔ እንደ ገባኝ ከሆነ እንዴት መደፋፈር ነው ፅላተ ሙሴ እኮ ከባድ ነው ኩባንያውስ እንዴት ደፈረ ጨረታውንም የተጫረተውና የገዛው ግለሰብም ሆነ ኩባንያ እንዴት አስቦት ነው 😮እስቲ ወደ እውነታው ስንመለስ ፅላሴ ሙሴ ያለ ኢትዮጵያ ነው እናም አባቶች እንዳሉንና እንዳስተላለፉልንም እኛ የተዋህዶ ልጆች አንዘነጋም ነጋም መሸም ሁሌም የምናውቀውና ያወቅነውንም አባቶችም የነገሩንን እናምናለን እንጅ በውሸት ወሬ ልባችን አይናወጥም ይሄ የአነሱ የውሸት ቅንብር ነው ኢትዮጵያ በብዙ ተባርካለች ከእግዚአብሔር በረከት የሚለያት አንዳንችም ነገር የለም እናም ብዙ ያወራሉ ብዙ ይዘግባሉ አይሳካላቸውም እግዚአብሔር ታአምሩንም ይገልፃል ክብረየ መረጃውን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን
@samrisamri1217
6 күн бұрын
ወንድማለም ክብረት እኳን በሰላም መጣህ ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤ሽርርርርርር በርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤
@AlemRoyal
6 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ የማክብርህ ክብርዬ ወንድማለም ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ክበርልኝ ወንድምነቴ❤❤
@ሀብየፍቅርንየጀመርኩት
6 күн бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@HaregTube256
6 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስኬን እንኳን ደሔና መጣክ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ በርታልን ክብርዬ ❤❤❤🎉
@etabmestwate9195
6 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ክብር እንኳን ሰላም መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@BUUdla
6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ብሰላም መፃህ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@astertbue5632
6 күн бұрын
ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉እንካን ደና መጣህ 🎉🎉like🎉🎉አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@ሀይማኖትየማጀቴዋ
5 күн бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ እንኳን ሠላም በጣህ ቃለ ሒዎትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የቅዱሥ ሙሴ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን አሜን እሚገርሥ ነዉ በእዉነቱ ማሥተዋሉን ያድለን በርታ ወድማችን🎉❤🎉❤
@Danshalomneba
4 күн бұрын
አሜን
@tigtube2793
5 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ለአለሙ ሁሉ ይሁን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ታሪክ ነው ጥበብና እዉቀቱን ይግለጽልህ። ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ቃለሒይወትን ያሰማልን።
@Danshalomneba
5 күн бұрын
አሜን
@Azopmedia
5 күн бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ በው ነት ክብሮ የው ነት ምርጥ አነባብ ነው እናመስግናለን❤❤
@meseret5
6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣህ በእውነት ፀጋወን ያብዛልህ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን
@Grmaneshyoutube
6 күн бұрын
በርርርርርር የኔ ውድ እንኳዕ ሰላም መጣሸ ዊድ እህቴ❤❤❤❤❤
@ሀገሬtube-t2t
6 күн бұрын
ዳኒዬ የኔ ምርጥ ወንድም እንዴት ነህልኝ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልንን እናመሰግናለንን ወንድሜ አክባሪዬ ፀጋውንን ያብዛልህ ለተጫራቹም ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛለት ካደረገው በላይ በ እጥፍ አርጎ ይስጠው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tube962
5 күн бұрын
እንኮን ደነመጣሺ ባአለሺበት ስላም በርች❤
@መሲየድንግልልጅነኝ
6 күн бұрын
እንካን ደህና መጣህ ወንደሜ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥልበት 🎉🎉🎉
@yeshiharegwogayehu5152
6 күн бұрын
እዛብሒር ይመስግን እንዲት ነህ እንኳንበስላም መጣህ ፀጋዊን ያውርስን
@gunatube12
6 күн бұрын
selam tena yistign kibire kalehiwet yasemaline wendimachine
@GeniEthio-
5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ክብረ ስራ ስለነበርኩ አልሰማሁትም ቁጭ ብዬ አዳምጣለሁ በኋላ።
@kierkm5305
5 күн бұрын
በጣም ጉሮም የሆን ሃሳብ ነው ያካፍልክን እነመሰግናለን ሰለ ድንቅ ድንቅ መረጃወችህ በዚሁ ቀጥልበት ጥሩ ሰራ ነው ,ቃለ ሒወት ያሰማልንንንንን አሜን ፫
@Danshalomneba
4 күн бұрын
አሜን
@Eteneshtube
5 күн бұрын
ሰላም ዳኒዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በርታልኝኝ
@TigistAwoke-tl6
5 күн бұрын
በርርር ላይክ
@senitayele
2 күн бұрын
Slesteken merja betam enamesegnalen yguday betam kebad new mane netu saytawk meshetu gudayun yebelet mster new wagaw yansewal enesu kemlut belay ygebawal yegezaw sew mn yadergewal betam kebad new berta wendmi
@ዞማነሽtube
6 күн бұрын
ሰላም ክብረትየ ለምነው ነው የተሸጠውበስማም ለማነኛው ሁሉን ነገር ሼር ስለምታርግልን እናመሰግናለን❤❤
@Danshalomneba
6 күн бұрын
የጽላተ ሙሴ ጉዳይ 3ተኛውን የዓለም ጦርነት ሊያስነሳ የሚችል ትልቅ ሚስጥር አለው።
@yeshimola-gg5qt
6 күн бұрын
በርርር
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
5 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ክብረ ወንድማችን እንዴት ነህ በእውነቱ እናመሰግናለን ሽያጩ ግን እህታችን አስማረች ተንተን አድርጋ ተናግራለች በፍፁም እማይታመን ነገር ነው እሚሉት
@Danshalomneba
4 күн бұрын
በትክክል
@yeshimola-gg5qt
6 күн бұрын
አዲስ ነገር ካካተተስ ይሸጥ በጉጉት እጠበኩ ነበር መጨረሻዉን
@yeshimola-gg5qt
6 күн бұрын
እንደ ለምን ተሼጠ
@MenkirTibebu
5 күн бұрын
አትበጥረቅ!!!
@AbebaGebretsadik
6 күн бұрын
ካካካካካ ፅላተ ሙሴ እኮ እሳት ነው ተገርማለህ ጭራሽ ተሸጠ ? በል ቅዱሳን ዘኣክሱም እንዳይስቁብህ ።
@Danshalomneba
6 күн бұрын
ለቅን አስተያየትዎ እናመሰግናለን። አውሮፓውያን የሙሴ ጽላት ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም ለማለት ነው ዘገባው የሰሩት።
@asmarech21
5 күн бұрын
Abebagebretsadik ክብረ ሚዲያ ያቀረብልን የሰማውን የውሸታቸውን ዘገባ ነው ከቻሉ ወደ መጨረሻው ያለውን ቢዲያዳምጡት ጥሩ ይመስለኛል
@Danshalomneba
5 күн бұрын
@asmarech21 ክበሪልኝ
9:02
ሓድሽ ዜና || ቻይናዊ ትካል ኣብ ኤርትራ $166 ሚልዮን || ኤርትራ ሓድሽ ስምምዕ ማዕድን || ኣስመራ ሃገራዊ ዋዕላ
Natna Tv
Рет қаралды 1,1 М.
28:55
Ethiopia:ጥለውት ወጡ አቢይ አብቅቶለታል ፋኖ ወደ ቤተ መንግስት | ከሞት የተረፈው ቴዌድሮስ አድሀኖም
ኢትዮሪካ
Рет қаралды 10 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
22:09
አርሴማ ለምን በእጇ ጽዋ ያዘች?ስለጽዋው የማይታውቁት እውነቶች #orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhdo sibket
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 451
27:36
ገንዘብን መውደድ ያስኮንናል? ገንዘብና ክርስትና#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhdo sibket
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 114
54:48
የቅዱሰ ገብርኤል መዝሙር የቅዱስ ገብርኤል በዓል መዝሙሮች ስብስብ St Gebriel Mezmur ethiopian orthodox tewahedo mezmur
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 1,9 М.
7:10
የጳጳሳቱና የዶናልድ ትራንፕ ፍጥጫ#orthdoxtewhadobishop #ስንክሳር#abagebrekidan
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 280
26:55
በዓታ ለማርያም ለምን ይከበራል#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhado sibket
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 193
2:38:31
መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል Mekanissa St. Mikael is live!
መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል Mekanissa St. Mikael
Рет қаралды 240
46:40
የገዱ አንዳርጋቸው እና የጃዋር መሐመድ ጉዳይ ምን አገናኛው?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
15:22
ከገና ዛፍ ጀርባ ያለው አደገኛ ነገር ተገለጠ The dangerous thing behind the Christmas tree is revealed#orthdox
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 128
59:02
ቀጥታ ስርጭት ከጀሞ ደብረ ኀይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የ2017 ወርኀ ጽጌ አምስተኛ ሳምንት ላይክና ሸር በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ።
ጉባኤ ሚዲያ | Gubae Media
Рет қаралды 82
13:46
ታሪክ ተሰራ ሰበር በቃህ እርምጃ ተወሰደበት በመጨረሻም ባንዳው የፋኖ አመራር ተገ*ለ ፋኖዎች በቃህ አሉት ሸዋ ልዩ ኦፕሬሽን ተሰራ December 28
Adadis Zena - አዳዲስ ዜና
Рет қаралды 9 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН