ቱ! አንቺ ሰዉ ነሽ እንዴ ብሎ ተፍቶብኝ ሄደ. በቁመቴ ምክንያት ፈጣሪ ሆይ ለምን ፈጠርከኝ ብዬ አልቅሻለሁ!

  Рет қаралды 370,765

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@sheger-l9k
@sheger-l9k 3 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም መደገፍና ማበረታታት እንዲሁም ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በ09 64 81 31 68 ይደውሉ. ቃልን ደዉላችሁ አለንልሽ በሏት 09 20 55 78 67
@atesedreda7556
@atesedreda7556 3 жыл бұрын
Bro yeqaln akawnt leqeqw bezu qen selal yecalenwn enrdat
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
ቻናላችሁ ምርጥ ነው የራሷ ቻናል ከፈቱላት እናበረታታለን_
@yittu7906
@yittu7906 3 жыл бұрын
Edmeyachu yibza Zena jokers
@ማርያምእናቴለምለም
@ማርያምእናቴለምለም 3 жыл бұрын
@@fatumaabdallah2039 የኔም ሀሳብ ነው
@sheger-l9k
@sheger-l9k 3 жыл бұрын
@@atesedreda7556+251920557867
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 3 жыл бұрын
እውነት የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ትመሰገናላችው::አብዛኞቻችን ያላየውነውንና ያላወቅነውን ስላሳያችውን::
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@ማርታዩቱብ
@ማርታዩቱብ 3 жыл бұрын
@@abametyub501 እሺ ነይ እማ
@edueden6155
@edueden6155 3 жыл бұрын
Betekekel arefe berogereme new feteri yetebeleh
@kikipipi5647
@kikipipi5647 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
ደምሮኘ ዉድ እህት ወንድሞቸ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
ማንም ሰዉ በምርጫ አልተወለድም ሁላችንም የእግዚአብሔር ፉጡሮች ነን በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ
@gechhad5954
@gechhad5954 3 жыл бұрын
Betkekle
@tenaashash5460
@tenaashash5460 3 жыл бұрын
እዉነት ነው
@sosoyas295
@sosoyas295 3 жыл бұрын
ከማንም አታንሽም እንደውም ትበልጫለሽ ሁልጊዜ ሳቂ
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
ትክክክል 🌹🌹🌹ወደቤቴ በቅንነት ሰብስክራይብአርጉኘ
@ፋናYouTube-l6y
@ፋናYouTube-l6y 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
@@ፋናKZbin-l6y ዉዶ በቅንነት ፒሊሲ🙏
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
ትክክል ጀግና ብያታሁ
@saremmechal7823
@saremmechal7823 3 жыл бұрын
Exactly
@maki7337
@maki7337 3 жыл бұрын
አቺኮ ልዩ ነሽ ከማንም አታንሺ የኒ ፍልቅልቅ😍😍
@Rahma-vs5sh
@Rahma-vs5sh 3 жыл бұрын
የኔማር ስስቂ ትመችኛለሽ
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 3 жыл бұрын
እኔ: የምለዉ: ዲሲ: ላይክ: የምታደርጉ: ግን: ጤነኘ: ናችዉ: ምን: ነዉ: ብታበረታቱ: ወንድሜ: ተባረክ
@Tube-pw5sw
@Tube-pw5sw 3 жыл бұрын
ሾይጣን ዩቱብ ይጠቀማል መስል ክክክ ምኑ ድስ ላይክ የሚያስደርገው
@udhgdh5730
@udhgdh5730 3 жыл бұрын
የኔማር ስወዲሽ
@emukhawlah942
@emukhawlah942 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ከፍ ያለቦታ አላህ በራመቱ ከመመራት ጋር ያብቃሽ💕💕💕
@zehara605
@zehara605 3 жыл бұрын
ሰታሳዝን ዴሞ አጪር ሴት ብልጥ ነወ የሚባለወ እወነት ነወ
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 3 жыл бұрын
betam welahi Amin yareb
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ኑ ቤተስብ እንሁን ውዶቼ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😍😍👍👍👍😍👍👍
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
ደምሬኘ እሀቴ
@selamtube1319
@selamtube1319 3 жыл бұрын
ዩቱብ ክፈቱላት ፕሊስ ትስራ ።። ኑ ቅን ሰዎች እንደማመር
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
ነይ ማር
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
ደምራሻለሁ ደምሪኝ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
@@mitiktube7214 ደምሪኝ እህት
@mignuashu4817
@mignuashu4817 3 жыл бұрын
Demiregn eheta
@Tigsit23
@Tigsit23 3 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ሱሶቸ
@yasirarafath4768
@yasirarafath4768 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ያሚለከዉ በቆመቱ ወይም በመልኩ ወይም በለበባሱ አዳለም የሰዉ ልጅ ያሚለከዉ በዉስጣዊ መኒነቱ ና በስተሰሳቡ ፈጣሪዉን በመፍራቱ ነዉ ፡፡፡፡፡ለሁለችንም ፈጣሪ ኑፁ ልብ ይስጠን፡ ።።።።።።
@abibeyene8492
@abibeyene8492 3 жыл бұрын
አሜን
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 жыл бұрын
አሜን 🕯አሜን 🕯አሜን 🕯🤲🤲🤲
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ትክክል ግን እኛ እንደዚህ አናስብም
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
ትክክል
@etopialovly6666
@etopialovly6666 3 жыл бұрын
አሚን
@BobMarley-ph9nm
@BobMarley-ph9nm 3 жыл бұрын
ምንም የጎደልሽ የለም ትልቁን ፀጋ በራስ መተማመን የውስጥ ደስታና ብሩህ እይምሮ ተሰጥቶሻል ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው
@etalembekele1596
@etalembekele1596 3 жыл бұрын
በተሰጠን ሁሉ ነገር ፈጣሪን ማመስገን ጥሩ ነው ምክንያቱም የሱ የሰጠን ሁሉ ድንቅ ነው ።
@mizantekle5337
@mizantekle5337 3 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@alemitudegu9032
@alemitudegu9032 3 жыл бұрын
አሜን
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 жыл бұрын
ትክክል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 3 жыл бұрын
ተስፍመንግስተሰማያትያውርስልንስለቃሉየቃሉባለቤትእግዚያብሄርይመስገንን
@jesusejesuse4020
@jesusejesuse4020 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@godisgood9069
@godisgood9069 3 жыл бұрын
አሜን
@zeharatube6530
@zeharatube6530 3 жыл бұрын
አንች እንቁ ነሽ ጀግና ነሽ በቁመትሽ ምንም የበታችነት ሊሰማሽ አይገባም አላህ በፈለገው ፈጥሮሻል አመስግኒው ምክንያቱም እግር እጅ የሌላቸውም አሉ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ለንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@zeharatube6530
@zeharatube6530 3 жыл бұрын
@@abametyub501 አብሽር
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@zeharatube6530 አመሠግናለሁ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
ስፕስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@zeharatube6530
@zeharatube6530 3 жыл бұрын
@@mekaneslame6910 እሽ
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 3 жыл бұрын
ጀግና እኮ ነሽ ሳቅሽ ደሞ ውስጤ ነው በራስ መተማመንሽ ደሞ የበለጠ አስቦሻል 💪❤
@sosiyesosi
@sosiyesosi 3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 3 жыл бұрын
የኔ እናት የእምነትሽ ጽናት ስወድልሽ አይዞሽ እማ እማያልፍ . የለም
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
የኔ እህት ደምሪኝ
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን በቅንነት
@tgmulugat8519
@tgmulugat8519 3 жыл бұрын
እዉነት ለብዙዎቻችን ምርጥ ተምሳሌት ነሽ ኑሪልን ብችል ሀገሬ ስገባ ባይሽ ደስይለኛል መዳህንያለም በሰላም ለሀገሬ ያብቃን ዞሮመግቢያችንን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ኑ ቤተስብ እንሁን ውዶቼ
@saydegeseaytalame5276
@saydegeseaytalame5276 3 жыл бұрын
Sigebu koo merdat yechalale wede
@zahraayohans5333
@zahraayohans5333 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ሀገር ገብቼ ብተባበራት ደስይለኛል የኔቆንጆ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
አንችን አለማድነቅ አይቻልም ኡፉፉፉ በጣም ጀግና ነሽ የኔ እናት ለኛ ምሣሌ ነሽ ብቻ እግዚአብሔር ጤናውን ሰላሙን ይስጥሽ
@leylakader6016
@leylakader6016 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ምንም አላጎደለብሽም ውድ እህቴአጭርም እርዥምም የፈጠረው አንድ ፈጣሪ ነው💐💐💐💖💖
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 3 жыл бұрын
ቃልዬ ሳቅሽ ወደ ሌላ ሰው የሚተላለፍ ነው:: አንቺን ሳይ ደስ ነው የሚለኝ:: በጣም ነው የምወድሽ:: አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ::💎💎💎💎
@ዝምታበቂነው
@ዝምታበቂነው 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ሳቅሽ ሲያምር 😍😍😍
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@ማርታዩቱብ
@ማርታዩቱብ 3 жыл бұрын
@@TUbe-kl2ki ፕሊስ ደምርኝ
@ycyy5088
@ycyy5088 3 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲል ሳቅ አላህ ተመችቶሽ የምትስቂ ያድርግሽ
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን በቅንነት
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ የእምነትሽ ፅናት ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ቆንጆ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማደርግሽ በርችልን እማ
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ አታልቅሺ የኔ ማር ወላሂ እኔ ጥርስሽን አሳክምሻለሁ የበላውን ብር ይብላ እሺ አብሺሪ 20 ሺ ወላሂ አብሽሪ አታልቅሽ
@አዩየድንግልልጅ
@አዩየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ማስብሽ ብቻ በቄ ነው
@alamudeni8019
@alamudeni8019 3 жыл бұрын
አለህ ይሥጥሽ
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 жыл бұрын
ጌታን አረብ አገር ከምንፈገዉ ትሻያለሽ ጀግና ሴት
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
ቃልየ በእውነት ካቺ ብዙነገር ተምሬ አለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
አጭሩንም ረጅሙንም ሁሉንም የሚፈጥረው እግዚአብሄር ነው ሰው ምላሱ እሾህ ነው ይዋጋል እሷ አትፈጥር እራሷን የኔ ፍልቅል ሁሌም ደስስስ ይበልሽ በርቺ
@tube3397
@tube3397 3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እሰኪ ለዚህች ጀግና ሴት አንድ ነገረ እናድረግላት ያ ማለት ጥረሷን እናሰራላት በባለፈው ቪድኦ 20ሺ ተጠይቂያለሁ አለች እኛ ቀላል ነው ከተባበረናት
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 3 жыл бұрын
እኔም አለው
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
ስልክ አላት መርዳት የሚፈልግ ደውሉላት
@ምንጃሬዋ
@ምንጃሬዋ 3 жыл бұрын
@@salhebsi6877 እስከመጨረሻው ካይሽው ባንክ አካውንቷን አስቀምጣለች ስልኳንም ባለፈው ስትናገር ሰምቻለሁ የትኛው ቪድዎ እንደሆነ እረሳሁት እንጅ
@kareemannm7863
@kareemannm7863 3 жыл бұрын
እነረዳት ጎደኞቸ የተሻለ ቤት እንኳን ብትከሪይ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
@@abametyub501 ነይ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ስፕስክራይብ አድርጉኝ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@mitiktube7214 እሺ
@afiyatube6892
@afiyatube6892 3 жыл бұрын
እሺ
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የቃል እምነት እና ፅናት የሚገርም ነው ታድላ ❤❤❤ለእንደነዚህ ያሉ ቤት ተዘግቶባቸው ላሉ ሰዎች ብርታት ይኖራቸዋል ተባረኩ
@zebenayali6266
@zebenayali6266 3 жыл бұрын
ኢቱብክፈቱላት ለቃልየ.በናታችሁ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 3 жыл бұрын
የሰውን ልጂ ትልቅና ትንሽ የሚያረው አስተሳሰቡ እንጂ የቁመቱ መርዘም ወይም ማጠር አይደለም የሰው ልጂ የሚበላለጠው ለፈጣሪው ባለው ፍራቻ ብቻ ነው
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@fadelahhussain6732
@fadelahhussain6732 3 жыл бұрын
✅✅✅👏👍
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ፋጥማዬ ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን
@tofik-yube8405
@tofik-yube8405 3 жыл бұрын
ሰው ያልበላውን ያካል ዝበያቸው እህቴ 🌹🌹🌹 ከዘመኑ ዱቄት ሰወች አች ትበልጫቸዋለሽ
@user-ms5tx7wx8v
@user-ms5tx7wx8v 3 жыл бұрын
ሳህ ወላ ማሜ ትክክል ሰወዳት እኔ የምር
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 3 жыл бұрын
በትክክል
@abayneshmisgnaw9265
@abayneshmisgnaw9265 3 жыл бұрын
በጣም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
በጣም
@tsion1325
@tsion1325 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@habeletube9474
@habeletube9474 3 жыл бұрын
በወጣትነት ብሩክ ይህንን መስራት ሚድያን ለጥሩ እግዚአብሔር ይስጥህ አንቺም ጠንካራ ነሽ ሳቂታሽ ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ጤና ይስጥሽ
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትይ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ይሄን ፕሮግራም ለምታቀርብልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ♥️
@ነኘየኡሚናፍቂ
@ነኘየኡሚናፍቂ 3 жыл бұрын
አቤት ቅልጥፍና ቅመም ነሺ ፈጣሪ ይርዳሺ የልብሺን ሥብራት ይጠግንልሺ አቅራቢወች በርቱ ትመሠገናላችሁ
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 3 жыл бұрын
እስኪ የራሷ KZbin ትክፈትና ያላት ድቅ ብቃት ታሳየን ምትሉ በላይ እናበረታታታለን
@ሐድራ.አብዱ
@ሐድራ.አብዱ 3 жыл бұрын
በውነት አወን
@ntube7946
@ntube7946 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ሠው ረዘመ አጠረ ሁሉም አንድነው የሠው ልጂ ፈጣሪን በመፍራት ብቻነው እንጂ
@tub1318
@tub1318 3 жыл бұрын
ደምሪኛማር
@munatube7
@munatube7 3 жыл бұрын
@@tub1318 አይሻ ደምሪኝ
@mulubini5109
@mulubini5109 3 жыл бұрын
@@munatube7 demirgn lidmirsh
@munatube7
@munatube7 3 жыл бұрын
@@mulubini5109 እሺ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
በጣም
@PACETOALLWORLDTHANKGOD
@PACETOALLWORLDTHANKGOD 3 жыл бұрын
የኔ እናት እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታ ይባርክሽ 🙏❤❤❤❤❤❤በረከቱ ያብዛልሽ ጌታ
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 жыл бұрын
Don't Cry Sweetheart you have No idea how Amazing you are & thanks Lord for that 🙏😘❤
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
አችኮ ልዩነሽ ቃልየ ታምሪያለሽ ከማንም በላይ ነሽ ምን ይጎልሻል ፈጣሪን አመስግኝ ስት አለ አለም ላይ ባድ ተያይዘው የተፈጠሩ ብዙ አካል የጎደላቸው ስት አሉ አችኮ ሙሉ ነሽ ቁመን ቢረዝም አስተሳሰብ ካጠረ ምንም ትርጉም የለውም ውድ እህቴ አይዞሽ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 3 жыл бұрын
አቤት የኛ ክፋት በተለይ ወንዶች🙈ልቦና ይስጠን
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@ማርታዩቱብ
@ማርታዩቱብ 3 жыл бұрын
@@mekaneslame6910 ፕሊስ ደምርኝ
@khal.a1198
@khal.a1198 3 жыл бұрын
መጀመርያ ወደሰው ከመጠቆምሽ በፊት አንቺ ሰው ሁኚ ሳይኮሎጂሽን በኮመንት አውቄዋለሁ፡፡እንደከብት በድንቁርና አትጓዢ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 3 жыл бұрын
@@khal.a1198 እኔማ ጀግና ነኝ አነት ግንንን ከብት ነክ በስድብ እጥብ አድርጌ አሰጣ ነበር ግን ትቻለሁ🙈🙈🙈
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 3 жыл бұрын
@@khal.a1198 አናት የከብት አስተሳሰብ ስላለክ ኖ እንጅ የት አባክ ነው የምትአውቀኝ ምን አይነት ሴት እንዳ ሆንኩ ደደብብብብብብብብብብ🙈🙈🙈👎👎👎
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ቀና የሚያደርገበት ቀን አለ አይዞሽ😢😢😢😢
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
የኔ እህት ደምሪኝ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
ጎበዝ መንፈሰ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚያብሄር ብርታቱን አሁንም ጨምሮ አብዝቶ ይስጥሽ 🙏🏼
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና በጣም ጀግና ሴት ድንግል ማርያም ያመነ ሰው ልቡ በፍቅር የተመላ ነዉ የኔ ፋሲካ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ❤️❤️🙏 ጉንሽ ነን ዉዲ ዉድድድ
@merhawitissac4716
@merhawitissac4716 3 жыл бұрын
She is so strong !!
@aahtube9642
@aahtube9642 3 жыл бұрын
ጎበርጀግና ሴት ምትደነቂ ነሽ እሕቴ ፍልቅልቅ ስትይ ሲያምርብሽ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ በርች
@hanastube4716
@hanastube4716 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ደስት ግጣሙን አያጣም የምባል አባባል አለ እና ሁላችንም የፈጣሪ ፊጥር ነን ረጅሙንም አጭሩንም የፈጠሬ በምክንያት ነው ለሰው ቦታ አትስጭ ባለሽ ነገር ተደሰች አይዞሽ የምር አጀተን በላሺ😭
@gezahegnasnake221
@gezahegnasnake221 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይልጅ ነሽ ሳቅሽ እራሱ ከሰማሁት ቀን ጀምሮ እንዴት እደወድኩት አይዞሽ በርች እምነትሽ እና ብርታትሽ ከምታስቢው ያደርስሻል አትጠራጠሪ ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
አንቺ የተለየሽ ምርጥ እንቁ ነሽ ከ ብዙዎች አንድ አይነት ፈጣሪ ልዩ እና ድንቅ አርጎ የፈጠረሽ አንቺ የ ፈጣሪ ያ እጆቹ ስራ ነሽ ቅዱስ መፅሃፍ እንዲህ ይላል መዝ፣ 139:14 ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።🙏 ውብ ነሽ።
@የአዱገነትልጅ-ኀ1ሸ
@የአዱገነትልጅ-ኀ1ሸ 3 жыл бұрын
ቃል ፍቅር ስታለቅሽ አያምርብሽም ስትስቂ እንጂ ለናትና አባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ 3 жыл бұрын
የኔእናት ይሔን ሁሉ ችግር ይዘሽ ነው ለካ ሳቅሽም ደስታሽም ሀዘንሽም ሁሉ ይዘሽ እንረዳሻለን
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ 3 жыл бұрын
@@TUbe-kl2ki እሺ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
@@TUbe-kl2ki እህት ደምሪኝ
@zewdimasho4070
@zewdimasho4070 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቃልየ በጣም ጎበዝ ነሽ አምላክን ያመነ ቢገፋ እንጅ አይወድቅም ለምን? ደጋፊው መገሽፋትን እንጅ ውድቀቱን ስለማይብፈልግ ብርቱን ያሳየው ዘንድ ድጋፍ ይሆንለታል በዘመኔ ምዝክር ልሆን የተረዳሁትን ስናገር አላፍር ደውየልሽ ነበር 0929557867 በሚለው ቁጥር ቫይበር የላትም ይለኛል ካለሽ ደውይልኝ አምላክ ከጎንሽ ይቁም ይደግፍሽ
@ቶማስ-ኈ8ዐ
@ቶማስ-ኈ8ዐ 3 жыл бұрын
የኔ ሳቂታ ደስ ቲያለሽ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ነው ባለሽ ነገር ደስተኛ ሁኚ እዳትከፊ የኔ ቅመም
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 3 жыл бұрын
የኔ ወድ ለሁሉም ጊዜ አለሁ የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የአብርሀምን ቤት በበረከት የሞላ እግዝአብሄር ያንችንም ቤት ይሙላው ወዶቼ ደምሩኝ
@memeazanaw655
@memeazanaw655 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርች እኔ ግን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አንችን ማግኘት እፈልጋለሁ ቃልየ ሳቅሽ ብቻ እንደምግብ ይቆጠራል
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 3 жыл бұрын
እቃውን ማመላለሱ እኔን ደከመኘ አይዞሽ አለንልሽ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 3 жыл бұрын
ዘና ጆከርስ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ የኔ አንበሳ ምን እንደወደድኩልህ ታውቃለህ የቃልን ስልክ በማስቀመጥህ በስራህ እናመሰግናለን ።
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ይገዝሽ የምር ጠንካራ ሴት ነሽ እዱኒያ ፈተና ናት አልሀምዱሊላ 🥰🥰🥰🥰
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 3 жыл бұрын
ወላሂ ንቅት ያለይ እኮ ናት ደስ ትትል
@narditube4378
@narditube4378 3 жыл бұрын
በጣም
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና❤ በጣም ጎበዝ ነሺ ደግሞም የጎደለሺ የለም ሁላችንም የእግዚአብሔር የእጅ ስራወቹ ነን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ክብርት ልዕልት ነሽ ጅግና ነሽ ማን እንዳንቺ ቅልጥፍናሽ ብቻ ከበቂም በላይ ነው ብልህ ሴት ነሽ አይዞሽ መጨረሻሽ ያማረ ነው ሚሆነው እመኝኝ ፈጣሪ ማንንም አይረሳም አንኻን አንቺ ታታሪዋ 🙏🙇😘😍😇
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 3 жыл бұрын
ውይይይይይ የኛ ሰው ኡኡኡ ምላሳችን ሀበሻ 😭😭😭😭ፈጣሪ ልቦና ይስጠን የሠው ልጅ ሲመታ ህመም ይኖረዋል ለጊዜው ምላሳችን ግን የዘላለም የውስጥ ቁሥል የሠው ሞራል ይደማል ኡፍፍፍፍፍ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😭😭😭
@ብሔረአጋዚት
@ብሔረአጋዚት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንፈስ አበርትቶሻል መንፈሰ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ የታመንሽበት አምላክ ከፍ ያደርግሻል
@tsegahaileab4725
@tsegahaileab4725 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንደምትይ ቀልጣፋ የስራ ሰው በራስሸ የምትተማመኝ ጎበዝ የምትጥሪ በእዉነት እንዳንቺ አይቼ አላውቅም ቃልዬ እንኳን ከሰው ከኣውሬ ጋር ትኖሪያለሽ የኔ ሳቂታ 👌👌👌🌹🌹😘😘😘
@ayanaayana325
@ayanaayana325 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ እናት አይዞሸ በጣም ጎበዝ ነሸ ጠንካራ ሴት እውነት አንቺ መፅናናት ያለብሸ ካንቺ ባነሱ ሰዎች ነው አንቺ ሙሉ ጤነኛ ነሸ ሰርተሸ ትኖሪያለሸ ሰለዚ በዚ ደሰተኛ መሆን አለብሸ በርቺ ሳቅሸና በእምነትሸ ጠንካራ መሆንሸን በጣም ነው የማደንቀው!!!!
@Tube-uk7wk
@Tube-uk7wk 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እንዴዚህ ሰርተሽ መኖር ራሱ ትልቅነት ነው የሰውን ነገር ተይው በወፍራምም በቀጭን በረጅምም በአጭርም በቆንጆም በማስጠይም በሀብታም በዴሀም መገረማቸው አይቀርም ሁሉንም መሆን ዴግሞ አይቻልም ተፈጥሮን መውዴድ ግድ ነው በራስ መተማመንሽ ከምንም በላይ ዴስ ይላል
@J...D-j1g
@J...D-j1g 3 жыл бұрын
አዳዱ የሶስት ሠዉ ቁመት ይዛ የአዲ ሰዉ ልብ ያጣ ሞልቷል እናም ዋናዉ አስተሳሰብ ነዉ አይዛሽ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 жыл бұрын
ትክክል እህት ስፕስክራይብ አድርጊኝ።
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 3 жыл бұрын
ደስታ ያለው በደሳሳ ጎጆ ነው
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው !! የሰው ልጅ የሚለካው በስነምግባሩ ነው ጠንካራ ነሽ አቦ ።
@ማርታዩቱብ
@ማርታዩቱብ 3 жыл бұрын
ፕሊስ ደምርኝ
@mahfuzali3935
@mahfuzali3935 3 жыл бұрын
She is hard worker and smart she is hero for all ethiopian people ❤
@Only1God889
@Only1God889 3 жыл бұрын
አባቷ ጠንካራ የእግዚአብሔር ሰው እንደሆኑ በጣም የተረዳሁት ስዎች ለነጫች ጉዲፍቻ ስጦታ ሲሉት *"ዝንጀሮ እንኳን ሬሳ ይጎትታል ልጄንማ አልተዋትም"* ያለው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለሁሉም የአዳም ዘሮች በሙሉ። የልጀ አጠረ ቀጠነ ወፍረ ሌባም ይሁን ሰካራም እግዛአብሄር ልባናውን በመለሰው ሰዓት ለዚህ አለም ለብዙ ነገር ይጠቅማል ቃልኪዳን ለብዙዎች ምዴል ሁና የምትቬሽን ትምህርት አዘል የሆነ ትምህርት ነው የስጠችው👌🏿👍🙌 እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ጨማምሮ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
አይዞሽ, እህቴ አታልቅሺ የፍተርሽ አይርሳሽም 😘🙏🏿😘
@manalenew2419
@manalenew2419 3 жыл бұрын
Yeset gegna nesh go ze
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
@@manalenew2419 , ewnet new , fiker yehonch lij nat 🙇‍♂️💕👏
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ እርዱልን ቃልየኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ ደግሞም ክርስቲያን ነሽ
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን
@ሳሊሀነኝየአሚናአድነቅነኝ
@ሳሊሀነኝየአሚናአድነቅነኝ 3 жыл бұрын
ቢንረደት ምን አሌበት. 😭😭😢😢አላህ ይጠብቀሺ. ስልክ ቁጥረ ለክልኝ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
ጽፎልሻል ከስር ሊኩ ላይ እይው
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@salhebsi6877 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@alemtehaynigatu1265
@alemtehaynigatu1265 3 жыл бұрын
0929557867
@amentube1196
@amentube1196 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ጠላትሽ ያልቅስ ኧረ አታልቅሽ አምላክ አለሽ ተይው የሰዌን ነገር 😭😭😭 የኔ ቅሙም አዬ ሀበሻ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 3 жыл бұрын
ቃልዬ አንቺን ሊተካከል የሚችል ቁመታም ሰው እንኳን አይኖርም አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ ሁሌም ሳቂ የኔ ቆንጆ አንቺኮ ለአጭሮች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም በጣም እየተወደደ የምትነበቢ መፅሀፍ ነሽ ጎበዝ በርቺ አንቺን አለማድነቅ ከባድ ነው የፍቅር ጥግ ነሽ መጨረሻሽ ሁሌም ሳቅ ይሁን የልብሽ መሻት ሁሉ ይፈፀምልሽ።
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 3 жыл бұрын
ዛሬስ አስለቀሽኝ እሙ ስስቂ አብሬ እንዳልሳኩ ሁሉ የኔ ጣፋጭ
@ማርታዩቱብ
@ማርታዩቱብ 3 жыл бұрын
ፕሊስ ደምርኝ
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 3 жыл бұрын
@@ማርታዩቱብ ደመርኩሽ
@ማርታዩቱብ
@ማርታዩቱብ 3 жыл бұрын
@@seadaassentube8617 እሹ መጣሁ
@munatube7
@munatube7 3 жыл бұрын
እንደማመር
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
እህ ከባድ ነው ህይወት ታስለቅሳለች
@ድርቤየኢትዮጵያልጅ
@ድርቤየኢትዮጵያልጅ 3 жыл бұрын
ቃልየ ጎበዝ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤🙏
@ሊናጀማልየሩቂያልጅሊና
@ሊናጀማልየሩቂያልጅሊና 3 жыл бұрын
በአቋምሽ ደረጃ ብዙም ቦታ ሰተሺ ባታስቢበት ይሻላል ትኩረት በሰጠሺ ጊዜ ራስሺን ትጎጃለሽ ፈጣሪሽንም ታማርሪያለሽ አይዞሽ እኛ ኢትዮጵያዊ ያን እንረዳሻለን ኢትዮጵያ በህዝቦቻ መቼም አታፍርም
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
እንደኢትዩጲያማ ሰውየሚያጣጥል የሚሳደብ የለም
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@yeabtsegaassefa4328
@yeabtsegaassefa4328 3 жыл бұрын
እጅግ ጀግና የሆንች ልጅ! በተሰጣት የተፈጥሮ ሁኔታ እንደዚህ መስራቶ ብቻ ሳይሆን በውጥ ያላት የመንፈስ ጥንካሬ ሀብት የሞላለትን፣ውበት የፈሰሰለትን፣ እውቀትን የጨበጠውን የሚያስንቅ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ለብዙ ሰዎች ትበቂያለሽ መፅናኛ ነሽ በርቺ እህቴ
@hiwitube8378
@hiwitube8378 3 жыл бұрын
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እህታችን ጎበዝ ነሽ በርቺ ፈገግታሽ አይለይሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለሰው አትጨነቂ ጠንክረሽ ስሪ ቁመትሽ ቢያጥር ልብሽ ተራራ ነው አደንቅሻለሁ 🙏
@ethiolove3050
@ethiolove3050 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ አንዳንድ አንደበተ እርኩሶች አሉ ምንም አይሰማሽ ባለጌ ስለሆኑ ነው
@helentesfay6453
@helentesfay6453 3 жыл бұрын
Ohh😍smart girl💕💕God bless u🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ የተመኘሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልሽ እመቤቴ ድንግል ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ🙏💐💐💐
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
ቃልዬ ጥሩምክርነው የመከርሺው ተባረኪልኝ ጌታ ማንንም አይንቅም ጌታኢየሱስ እንዲብላል በመፃፍቅዱስላይ እናንተደካሞች ሸክምየከበደባቹሁሉ ወደኔኑ እኔምአሳርፋቹዋለው ይላል ስለዚህ ከማንኛውምነገር ለማረፍ ወደኢየሱስ መቅረብነው
@tgtube5355
@tgtube5355 3 жыл бұрын
የብርቱ ሴት ምሳሌ ነሺ የኔ ውድ አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች በእውነት ክብር ይገባችኋል ፈጣሪ በብዙ ይባርካችሁ መልካምነት ለራስ ነው በየቤቱ ብዙ አጽናኝ ያጡ ሰዎች አሉ ለእነርሱም ፈጣሪ ቀን እንደሚያመጣላቸው እርግጠኛ ነኝ ነገ መልካም ይሆናል🙏 እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ 💓💓😘😘
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 жыл бұрын
ትክክል ከሠዉ ቤት ይሻላል ወላ የሰዉ ቤት ከባድነዉ ምንም ቢያስ ማን እደራስ ስራ አብሺሪ ስለናትሺ ስታወሪ አስለቀሺኚ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሺ ሂደሺ ጠይቂ አቸዉ ማማየ በተረፈ በርች
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 жыл бұрын
የኔ እናት ቃልዬ በርቺልን አንቺን ሳይ ተፅናናሁ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@ዪሥራየንናፋቂ
@ዪሥራየንናፋቂ 3 жыл бұрын
ለምን ቦታ አይሰጣትም ሳትመላለስ የምትሰራበት ቦታ አሏህ ያግዛት ያረብ ጠካራ ናት የምር
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 3 жыл бұрын
ቃል እጅግ በጣም ጀግኒት ነሽ ጥንካሬሽ ይገርማል ላያስችል አይሰጣም እዉነት ጠካራ ስለሆሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው ያስለቀሽኝ የራስሽ KZbin ክፍቺ ከሰው ከምትጠብቂ KZbin ክፍቺ እና የራስሽን ታሪክ ልክ እንደነ መአዚ አይነቶችን ሞራል ትሆኞቸዋለሽ እኔ ተራ KZbinር ነኝ ትልቅKZbinር እስከትሆኚ አስተዋውቅልሻለው ፍላጎቱ ካለሽ በተረፉ በርቺ ጎበዝ ነሽ የቤት ክራይ 600 መቶ ነው የምትከፍይው አልሽ ሰማው ልበል? ጎበዝ በርቺ የት አካባቢ ነው እምትኖሪው?
@natsudany3655
@natsudany3655 3 жыл бұрын
ዛርስ አስለቀሰችኝ የኔ ውድ ፈጣሪ ፈቅዶ ከስደት ስመለስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል😥😥😥😥😥😥
@galaxyj7core168
@galaxyj7core168 3 жыл бұрын
ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሟላልሽ
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
በጣም አንጀት ነው ምትበላው 😭 የማያልፍ የለም ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን በቅንነት
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 3 жыл бұрын
ልዕልት ነሽ ማኛ!!!
@PACETOALLWORLDTHANKGOD
@PACETOALLWORLDTHANKGOD 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህትየ ብርቱ መሆን ነው ያለብሽ ጠንካራ ሴት መሆን ኣለብሽ ሁሉ ሰው የራሱ ፈተና ይገጥመዋል ስለዚ ጠንከራ ብቻ መሆን ነው
@helanhelan6855
@helanhelan6855 3 жыл бұрын
የኔናት ቃልዬ በጣም ጎበዝነሽ የስራ ሞራልሽንክዋን። ከማንም የበለጠነው አምላክ ይህንን ሞራልሽን ይጠብቅልሽ የሰው ስጦታ የሰው ፍቅር ያልቃል ከሱከሆነግን ሁሌም ደስተኛነው ምትሆኝው እመብርሃን ትጠብቅሽ ያሳብሽ ይሙላልሽ ሳቂታዋ ፍልቅልቅዋ። ሁሉንቻይዋ ቃልዬ ንወድሻለን
@hanahana1960
@hanahana1960 3 жыл бұрын
የኔ ማርር አንች በጣም ጃግናነሽ ሰው የፋላጋ ሊል ይቺላል ሁሉ የእግዚአብሔር ስራነው ራጅሙም አጭሩም ማንንም አትስሚው
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ 3 жыл бұрын
የኔ ናት ጀግና ነሽ የእዉነት❤
@romi2171
@romi2171 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እንዴት ደስ እንደምትለኝ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሻል እህቴ❤️😍
@ዜድኡሙሰለዋ
@ዜድኡሙሰለዋ 3 жыл бұрын
ነይ ውድ ቤተስብ እንሁን በቅንነት
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 3 жыл бұрын
እውነትም ቃልኪዳን እግዚአብሔር ያፀናሸ ጀግና ነሸ👌 ቃልዬ በርቺ የኔ ፍልቅልቅ💕
@Tube-nx7ui
@Tube-nx7ui 3 жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ አላህ ሁሉንም አሟልቶ ሰቶሻል ፈጣሪ በቂሽ ነው ብሎ በሰጠው ነገር አንቺ አትሸማቀቂ ሰው የማይለው የለም
@henokabrham1588
@henokabrham1588 3 жыл бұрын
ኑሪልኝ የኔ እናት በጣም አልቅሺአለው እመብርሃን ስለ ሁሉ ነገር ከጎንሽ ትቁምልሽ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
እውነትም ብሩክ ታድለህ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ሰራ ነው በርታ🙏🙏🙏🙏🙏
አብረን ብንሆን ደስ ይለኛል. ብዙ ሰዎች ተጋቡ ብለዉናል
35:33
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 273 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 59 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 44 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 88 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 59 МЛН