እውነቱ ሲጋለጥ ! የቅንጡ መኪና ፈጠራው የማነው ? | ሀቁን የሚያጋልጥ ቪዲዮ ወጣ ! | luxury car in Ethiopia | business idea

  Рет қаралды 39,652

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

እውነቱ ሲጋለጥ ! የቅንጡ መኪና ፈጠራው የማነው ? " ሀቁን የሚያጋልጥ ቪዲዮ ወጣ ! | luxury car in Ethiopia | business idea | car price
ቅንጡ መኪናን በእጁ የሰራው ዓለም የተደመመበት ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት !
• ቅንጡ መኪናን በእጁ የሰራው ዓለም ...
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 129
@gebeyamedia
@gebeyamedia Ай бұрын
ቅንጡ መኪናን በእጁ የሰራው ዓለም የተደመመበት ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ! kzbin.info/www/bejne/n4G3oIJ4oJKXqLcsi=4fO-bDR00wYIm97Z
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Ай бұрын
የእኛ ነገር እንደካሮት ቁልቁል የምናድገው ይህ መመቀኛኘትና ለእኔ(ኬኛ)የሚለው ነው እንዳለውም የተግባር ሰው ምላሱ አይረዝምም በርታ ወንድማችን የታመቀ እውቀት እንዳለህ መረዳት አይከብድም
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j Ай бұрын
ከአንድ ወገን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ቃለመጠይቃድረግ ነበረባችሁ
@eyobtakele3919
@eyobtakele3919 Ай бұрын
Kedada video beki new eko
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j Ай бұрын
@@eyobtakele3919 የሆንክ ከብት ነገር ካንተ ወዳ ቀዳዳ አለዴ ደግሞ ቀዳዳ ስትል አታፍርም
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j Ай бұрын
@@eyobtakele3919 አንተ ከንቱ ካንተ በላይ ቀዳዳ አለ ከብት
@zegeyem9722
@zegeyem9722 Ай бұрын
አሁንም አካሔዳችሁ ትክክል አይመስለኝም ደግማችሁ የአንድ ወገን ድምፅ ከማድረግ ይልቅ ሁለቱንም ወገንማቅረብ ነበረባችሁ።
@bayemimi809
@bayemimi809 Ай бұрын
ሁለተኛዉን ወገን ለማናገር ሞክረን ነበር ፍቃደኛ ባለመሆኑ አንዱን ለማቅረብ ተገደናል
@enqu11
@enqu11 Ай бұрын
ጥሩንባ የአንድ ወገን ድምፅ ማቅረብ ነው እንዴ ፍትሁ ወሬ ሂጅ እና አንድ ላይ አስቀምጣቹ ጠይቋቸው
@AYlove2487
@AYlove2487 Ай бұрын
አንድ ላይ ባይሆንም ሁለቱንም በተናጠል መጠዬቅ አለባችሁ ​@@bayemimi809
@TemesgenFikire-gr4pf
@TemesgenFikire-gr4pf 22 күн бұрын
ሌብናቱ ነዎ
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
በርታ እግዚአብሄር የተለየና የተሻለ የምትሰራበትን እዉቀቱንና ጥበቡን ይግለፅልህ ❤
@zewduy260
@zewduy260 3 күн бұрын
This man is very genuine, professional and sincere. His friend tried to displace his anger in a wrong person and wrong manner. He used a cheap approach and should apologize.
@henokmuhe
@henokmuhe Ай бұрын
የእውነት ገበያ ሚዲያ ሀሳብ አስተያየታችንን ተቀብላችሁ እውነቱን ለማጋለጥ የሄዳችሁበት ርቀት ይደንቃል። ይሄ ነው የህዝብ ድምፅ ማለት። ቀጥሉበት!! አሁን ይሄን ልጅ የሰደቡት ሰዎች ይፀፀታሉ 😅 ለመወሰን አንቸኩል።
@TheBex2007
@TheBex2007 Ай бұрын
ይህ እኮ ሀሳብ ብቻ አይደለም የሚታይ ነገር ነው:: ዶክመንት ከመኪናው ጋ በእጁ ያለ ሰው ነው:: ብዙም የሚያጠራጥር ነገር የለውም::
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 29 күн бұрын
የስንት ሰዓት ቪዲዬ ነው ያለው? ማነም መቅረፅ ይችላል፠እኮ
@samukassa4671
@samukassa4671 Ай бұрын
የለላውን ሴው አእምሮና እውቀት የኔ ነው ከምለው ሴው እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Ай бұрын
ወንድሜ ሆይ ይህን ሰው በሩቁ እንኳን በጊዜ ቀናብህ ልብ ካለው የራሱን ስራ ሰርቶ ያሳይ እንደ አዲስ ሁለታችሁም አንዳንድ መኪና ስሩና አሳዩን እኛ አድማጮች እንፈርዳለን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
የኔ ሀሳብ ሁለቱም ሰርቶ ያሳዩ ለህዝብ መወድ አይቻልም
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b Ай бұрын
ኢትዮጵያ ችግር አለብን ሰዉ ሲሰራ ይሳሳታል የሚሰራ ሰዉ ንግግር አይችልም ስለዚህ ሀብታሙ ትክክል ነው በርታ ወንድሜ የተቃወምከዉ ጓደኛውም ታረቁ ክስ አያስፈልግም ነገ ከሁለታችሁም የምንጠብቀዉ ታረቁ በቃ
@retadinka1346
@retadinka1346 Ай бұрын
አይ መጀመርያ ያ ደንቆሮ ሲጮህ አውቄው ነበር ምን ያረግለታል እንዲ አይነት ምቅኝነት
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 Ай бұрын
ሁለቱን አታነጋግሪም አነድ ላይ ለዬትብ ሽቀላ ለየብቻ እያቀረበች ሰው ታወዛግባለች
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Ай бұрын
Lemen ende mideya balemoya huletunm alakerbachehum??????
@bayemimi809
@bayemimi809 Ай бұрын
ፍቃደኛ አይደለም ሞክረን ነበር
@gebeyamedia
@gebeyamedia Ай бұрын
ሞክረናል ፍቃደኛ አይደለም ፣ምናልባት እሽ የሚለን ከሆነ ጥረታችንን እንቀጥላለን
@Derashtube
@Derashtube Ай бұрын
@@gebeyamedia የምትችሉ ከሆነ ኦቪድ ጳውሎስ ሳይት ለምን ግንባታ እንዳቆመ ጠይቁልን!!!!!
@Derashtube
@Derashtube Ай бұрын
ገበያ ሚዲያ ኦቪድ ሪል ስቴት ጳውሎስ ሳይት ለሚገነባው ቪድዮ ሰርታቹ ነበር እና አሁን ስራ አቁሟል። በምን ምክንያት ግንባታው እንደተቋረጠ ብትጠይቁልን መልካም ነው
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
ወንድሜ ጰዉሎሰ እኔም ጥቅምት ዉሰጥ ገዝቼ ነበረ 60% ከፍያለው ቤቱንም ያገኛሁት በገበያ ሚዲያ በኩል ነው ብዙ ግዜ ለገበያ ሚድያ ጽፌ ነበረ አይመልሰም እነሱ በዬ ቦታ እየሄዱ ቤት ግዙ እያሉ ኮሚሸን ወሰዶ ዞር ይላሉ አሁን እኔ ከአገር ዉጭ ነኝ ኦቭድ ሌሊት ቀን ነው የሚነሰረ ብሎ ብርችን ወሲዶ ቤቱን አይሰረም በጣም በጣም አናዶኛል😢😢
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
ወንድሜ በምን ቁጥር ለገኛህ አንዳንድ ነገር እንመካከር place ወይም ብርችን ይመልሱ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@lopesohadiso ወንድሜ ገበያ ሚድያ ሰራዉ ማሰተዋዉቅ ብቻ ነዉ ። ነገር-ግን ማሰታወቅያ አሰሪዉ ከዋሸ በሕግ መጠየቅ ያለበት መንግሰት ነዉ ገበያ ሚድያ ማረግ የሚችለዉ ይህንን ማሳወቅ አለበት ማሰታወቅያ ለሚያሰሩት በሙሉ ይቀር ይቀራል እንጂ የደም ገንዘብ አያሰፈልግም, እዛዉ ቪድዬዉ ላይ ቃል ማሰገባት አለባቸዉ ሁለት ዓመት ብላቹህ ካልጨረሳቹህ አቤተታ ከቀረበ አቤቱታዉን እናቀርባለን ብሎ ማሰጠንቀቅ ይህ ሰራ የመንግሰት ነዉ የሰለጠኑት ሐገር ላይ አንድ የሳንዱሸ ካምፓኒ ሳንዱሻችን ርዝመተ 30.48 ሴንት ሜትር ነዊ ብለዉ ያሰተዋወቃሉ ታዲያ አንዱ ደንበኛ ርዝመቱ ከ 30.48 ያንሳል ብሎ ከሰሰ,ቀልድ የለም በዉሸት ማሰታወቅያ መሰራት ይህ የምትሉት ካምፓኒ ሰም ያጠፋወ የገበያ ሚድያ ብቸ አይደለም እምነት ከሌለ ምንም ነግድ የለም መንግሰት ልክ እንደ ቤት ክራዬች የቤት ገዠዎች ዉል ማሰፈራረም አለበት ዝም ብሎ ማሰፈራረም ብቸ ሳይሆን የገዠዉንም የሻጪዉን መብት በመቅፀበት የሚከበር ከሆነ ማንም ሞኝ የለም በ20 ሚሊዬን ብር የገዛዉን አሰር ሚሊዬን የሚልበት ሰለዛህ መንግሰት ግብር ያገኛል ቢዝነሰም ይፋጠናል
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
​​@@Hkim185እኔ ከአንድም ሁለት ግዜ ገብያ ሚዲያ ሕዝቡ በእናን መሰታወቅያ ነው የገዛ እነዚህ ሰዎች በእናንተ ሚዲያ ነው ሌሊት ቀን ነው የሚነሰረዉ ያሉት አሁን ብር ከወሰዱ ቦኃላ ሥራዉን አይሰሩም እሲት ገብያ ሚዲያ በእናንተ በኩል ሰለገዛን ኦቭድን ጣይቁልን ነው እነዚህ ሰዎች ጥቅምት ወር ለ24 ወር ነው ያለነው አሁን እሰከ አሁን እነሱ የመንግሥት ቤት ነው የሚሰሩት የደሃዉን ገንዝብ ሰብሰቦ ሥራ ዉን አቆሙ ለማንኛም አንተም አመሰግነዋለሁ ጥሩ ኮሚንት ነው የሰጣኝ
@Derashtube
@Derashtube Ай бұрын
እኔም እነሱ ሲያስተዋውቁት አይቼ ነበር የገዛውት ነገር ግን አሁን በጨረፍታ ስሰማ የኮሪደር ልማቱ ሳይነካው አይቀርም ይላሉ። ግን የኦቪድ ሰራተኞች ባንድ ወር ውስጥ ይጀምራል እያሉ ግንባታው ከተቋረጠ 8 ወር አለፈው። ሴልስ ሰራተኞች እራሱ ስራዎችን በአግባቡ አይሰሩም ትክክለኛ መረጃም አይሰጡም
@HafizaKemal-t2o
@HafizaKemal-t2o Ай бұрын
ኢናሊላህ አቤት መቸኮሌ 😭😭😭 ይቅርታ በሌሎች ቦታዎች ላይ ለሰደብኩህ 🙏
@aberadabi1617
@aberadabi1617 Ай бұрын
ምን ያጨቃጭቃል ?ያስተማማል? 1ኛ መጀመሪያ ንድፍ (ዲዛይን)ያስፈልጋል ። ለዚች መኪና ዲዛይኑን ማን ሠራው? 2ኛ ግንባታው ተጀምሮ እስኪያልቅ ተመልካች ይኖራል ፣ረዳቶች ፣ቦዲውን ናቻንሲውን የሠሩት ሰዎች ምሥክርነት አለ 3ኛ ንብረቱ(መኪናዋ) በማን አጅናት? እነዚህና መሰል ነገሮች ባለመብቱ ን ይናገራሉ። እናም አበሻ አመሉ ነውና እርሱትና ወደፊት ቀጥሉ!!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ወንድም አበራ አሜሪካ ሐገር የፓተንት ሕግ-መንግሰታቸዉ ላይ ነዉ የተፃፈዉ ለፓተንት ትልቅ ክብር አላቸዉ ምን ጀመረዉ ቅብርጥዬሰ አይሉም ማን መጀመርያ አሰመዘገበ ነዉ ጭዉቴዉ እኔ እንዲህ አሰቤዉ ነበር ቅብርጥዬሰ ብትል የሚሰማህ የለም ለቪድዬ ማሰረጃ ደግሞ እኔ የማንንም ሰወ መኪና ቪድዬ በማንሳት ባለቤት አትሆንም ሕጋዊ ወረቀት ያሰፈልጋል አሰበዉ ይህ ልጅ ሶሰት ሚሊዬን ብር አወጥቶበታል ሰለዚህ ቦዲዉን ሰራሁ የሚለዉ ልጅ ቢሰራዉም እንደተቀጠረ መቆጠረ አለበት እንጂ በጨበጣ መኪናዉ የኔነዉ አይሰራም እሱ የቦዲዉ ፈጠራ ላይ ካለበት ዲዛይኑ ወተ እንዲኖረዉና ተደራድሮ መሰራት ነበረበት ካልተደራደረ የወረቀት ወል ከሌለዉ ሰለ ሰራ ብቻ ባለቤት መሆን አይችልም አንተ ቤት ደቦ ጋጋሪ ደቦዊን ቢጋግር ዳቦዉ የጋጋሪዉ አይደለም ይህ እኔ በግምት የማወራዉ አይደለም የፓተንት ሕግ ነዉቀጣሪህ ፋበር ግላሰ ቦዲ ሰራሊኝ ቢልህና አንተ ብትሰራዉ የአሰሪዉ ነዉ ፓተንቱ ባለቤቱ ተብሎ በትልቁ ሕጉ ተፅፏል ይህ ልጅ ይህንን የዋህ እንዳተለለ ከተራጋገጠበት አይቀጡ ቅጣት ነዉ መቀጣት ያለበት ይህ እኳ የፈጠራን ሰዉ ዕዶሉን ነዉ የሰበርነዉ ፋይበር ግላሰ የሰሩት ሰዎች መጥተዉ እኛ ነን የሰራነዉ ካሉ ጎል መግባት አለበት የምን መታረቅ ነዉ በፍፁም እንዲህ ያሉ ሰዎች አይቀጠ ቅጣት መቀጣት አለባቸዉ በምቀኝነታችን ወደር እንደሌለን የታወቀ ነዉ። የካምፓኒ ሙሰጥር ማወጣት ራሱ በጣም ያሰቀጣል ብዙ የፈጠራ ሰዎች ፈጠራቸዉን የሚደብቁት ለዚህ ነዉ ግን ማን የሰመኛል እኔን ብለፈልፍ
@ahmedkedir52
@ahmedkedir52 Ай бұрын
​@@Hkim185የፋይበር ግላሱን የሰሩት ሰዎች ቀርበው በማስረጃ መመስከር አለባቸው በተለይ በቪድዮ ማስረጃ ቢያቀርቡት አሳማኝ ሊሆን ይችላል
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@ahmedkedir52 ትክክል ግን አጭበርባሪዉ በራሱ ላይ መሰክሯል ለምን መሰለህ ሰራዉ የተሰራዉፈጣሪዉ ግቢ ዉሰጥ ነዉ ሰለዚህ አጭበርባሪወ መሆን ያለበት ተቀጣሪ ብቻ ነወ ፋበርግላሱንም ሙሉ በሙሉ ቢሰራዉም ተቀጣሪ ብቻ ነወ መሆን የሚችለዉ አንድ ዳቦ ጋጋሪ ዳቦ ቢጋግርልህ ዳቦዉ የማነዉ ያንተ ነዉ። እኔ አይደለሁመ የሄን የምለዉ የፓተንት ሕግ አንድ ሰራተኛ ለአሰሪወ ፈጠራ ከሰራ ፓተንቱ ለአሰሪዉ ነዉ ብሎ በግልፅ ደንጎጎታል አሁን ማን ሰራዉ የሚለዉ ቀላል ነዉ ይህ የፎቆች ማሰታወቅያ የሚሰሩ ሁሉ ለነሱ ታላቅ ማሰታወቅያ ነዉ ሁለቱም ባለቤት ነኝ የሚሉት ፋይበር ግላሱን ብቻ ሰርተዉ ማሳየት አለባቸዉ አጭበርባሪዉ ብቻዬን ሰራሁ ብሏል ብቻዉን ሰርቶ ያሳየን በለሐቁ ደግሞ የፋይበረ ባለሙያዎች መጥተወ ሰሩ ያለወ ሰዎቸ, መጥተወ የሚያሰፈልገዉ ነገር ተሰጥቷቸዉ በተለይ በአፓርተመንቱ ግቢ ዉሰጥ የሚሰሩ ከሆነ ዩቱብ 24ቢለቀቅ ዓለም በሙሉ እንደ ሐይሌና ኬንያዊዉአሰር ሹህ ሯጮች ይመለከቷቸዋል ሐቁም ይወጣል ሕዝብብ እየመጣ ቢያያቸዉ አለቀ አርብ ቅዳሜ እሁድ እየተከፈለ ሌላዉን ግዜበነፃ ቢታዩ ጥሩ ነበር ለምን ዓመት አይፈጅም እዉነቱ መወጣት አለበት ይህ ለምን ይጠቅማል መሰለህ አገራችን ወደፊት ማደግ ካለባት የፈጠራ ሰዎችን እንደ ዓይነ ብሌናችን መጠበቅ አለብን
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i Ай бұрын
በመጀመሪያ ፈጠራው ሌላ ነው የፈጠራ ባለቤት አንተ እንዳልከው ዲዛይን ይኖረዋል ኮሜንት እያነበብኩ መኪና የሚያክል ነገር የፈጠራው ባለቤት የውጭ ዜጋው መጥቶ ሰረቃችሁኝ ሳይል ዲዛይኑን ያላወጣኸው ፎቶ ኮፒ ልበለው ትባላላችሁ አይ ኢትዮጵያውያን ሁለታችሁም እኮ አብራችሁ ስራውን ብትስሩ እኮ ሁለት መኪና ሰራችሁ ሶስተኛም ቢመጣም ሶስት ሰራችሁ ይባላል ከአጉል ጥላቻ እርስ በርስ ኸረ ውይ እየተማማርን ብናድግስ ልጅ እንደው ምናችንን ነው የሚያመን ይኸ ትውልድ ችግር አለበት ይቅርታ ግን እናቶቻችንን አባቶቻችንን ደቦ ብለው ጉልበት አዋጥተው የሚበላ አዋጥተው አብረው የኖሩት እባካችሁ ሰው ሁኑ የድሮው ኢትዮጵያዊነት ያምራል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@aberadabi1617
@aberadabi1617 29 күн бұрын
@@Hkim185 ወነድሜ ከዘለፋው በፊት አዳምጥ። የአእምሮ ንብረት ባለቤትነት መብት ጥበቃ በኢትዮጵያም አለ። የሚጠብቅልህ ግን የፈጠራ ስራህንና ዶክመንቶቹን አቅርበህ በፍ/ቤት አሰመሥክረህ በጋዜጣ አሳውጀህ ተቃዋሚ ከሌለህ ማስረጃ ይሰጠሀል።በዚህች መኪና ደግሞ የብራንድ መብት እንጂ ሞተሩ ፣ዲፈረንሻይሉ ወዘተ.. ከውጭ የገባ ነው።ምን ፈጠራ አለበት ? በዚህ ዲዛይንና ብራንድ በወጭም በውስጥም ተቃዋሚ ያለመኖሩን ማስመስከርና በዚህ ብራንድ ምርት መቀጠል ነዉ። ከሥራው እዩኙ በዛ
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ስትጠይቂው ቀጥታ መመለስ አይፈልግም ሞልዱን ቦዲዪን እሱ እንደሰራው ከራስህ አፍ ግልፅ ነው
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey Ай бұрын
ሀሣቡ ፈጠራዉ ባትሉ ጥሩ ነዉ የተሠራች መኪና አሥመሥሎ መሥራቱ ይደነቃል ተረጋጉ ለምንም ነገር
@abmu3504
@abmu3504 19 күн бұрын
ሰራታኞች ይመሰክሩለታል አትበል
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Күн бұрын
ማይኩን:አፋቸው:ውስጥ:ልትከችዉ:ነው?
@family5677
@family5677 Ай бұрын
ለምን ሁለቱም ወገን አተቀርቡም የአንድ ወገን ከምታቀርቡ ፍተዊ ሁኑ እንጂ
@amsale-vj4xy
@amsale-vj4xy Ай бұрын
ብትስማሙ ታድጋላችሁ!
@ShambukaGech
@ShambukaGech Ай бұрын
ያሳፍራል በዚህ ልክ ጭፍንነት ስራው ላይ እኩል ድርሻ እንዳለው ልጁ በንግግራችሁ በደንብ ተረድቻለሁ እኔ በግሌ እባካችሁ በተቻለን መርዝ አንሁን መልሶ ዋጋ ያስከፍለናል
@user-kg3ki5ni9t
@user-kg3ki5ni9t 9 күн бұрын
Communication ውል ያስፈልጋል ሃበሻ በፍቅር ይሰራል ገቢ ላይ ይጣላል - ፈረንጅ ስራ ሳይጀምር ተጣልቶ ሲሰራም ገቢ ላይም በፍቅር ይቀጥላል... አሁንም የሆነ ችግር እንዳለ ነው ሚመስለኝ የአንዱን ብቻ ሰምተን ይን ለማለት ይከብዳል
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 Ай бұрын
የተምታታ ነገር አይቻለው አንዱ አልፎ አልፎ የመጣል አንዱ በቀን አንድ ሰዓት ይሰራል ይህ እውነቱ የቱጋር ነው ያለው የሚለው ያሳያል ።
@Bkmuunited
@Bkmuunited Ай бұрын
የናንተ ውዝግብ የተጠቀመው የገበያ ሚዲያን ነው። ሚዲያው ደንበኛ ሸቃይ መሆኑን ነው የሚያሳየው ለምን የአንድ ወገን ጠበቃ መሆኑን ያሳያል
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Ай бұрын
ማሻኣላህ ደስ ይላል ሓቂቃ ስወጣ ❤❤
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Ай бұрын
ይገርማል ውሸታምነትን በዘመድና በሀይማኖት ለመሸፈን መጣር ያሳፍራል
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Ай бұрын
@@tewodrosgetaneh4329 ተሳስተሀል እያልሽኝ ነዉ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Ай бұрын
​@@tewodrosgetaneh4329ዉሼታም 😂
@genetfasil
@genetfasil Ай бұрын
ሚዲያዎቹም ተገርማላችሁ ባለፈውም ይሄን ነው ያቀረባችሁት ትክክል ብትሆኑ አንድ ላይ ነበር ማቅረብ
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Ай бұрын
Friendship should be ironed out through time. Evil intentions, money and glory are the main reasons that crated a rift between you and your friend. Forgiveness alone will not change the subject matter. Solve the problem in amicable manner. To suture the torn relationship please acknowledge for what he has done,respectfully pay what he deserves and end such un wanted marriage. My dear friend Habtamu in a world we live in such critical issues should be based not only on trust but must be supported by legal documents. Look for a good lawyer before you start anything. Relinquish your fears and doubts and heal yourself in the process
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
Good!!
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Ай бұрын
በጣም እራስ ወዳድ ነህ በነገራችን ላይ የመኪናው ለየት ያለ ነገር አንተ የገጣጠምከው ሞተር ሳይሆን ቦዲይው ነው እሱ ያን የመሰለ የፈጠረውን በኪስ ገንዘብ የሻይ ሰተህ ልትሸውድ እንደሞከርክ ከራስህ አፍ እያረጋገጥክ መልሰህ ትዋሻለህ ። በሌሎቹም በድርጅትህ ሰራተኞች ልታስፈራራው መሞከርህ ያስቃል ሌሎቹም አስተዋፅኦ ካደረጉ መጠቀስ አለባቸው ''እኔ ብቻዬን አልሰራሁም '' እያልክ ነው ነገም ከነሱ ጋር ትጋጫለህ ባጠቃላይ ይደብራል
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction Ай бұрын
እንዳባባሉ ከሆን፣ ያኛው ምንም የሰራው ነገር የለም፤ አስተያየት መስጠት የት ሃገር ነው ፓተንት ሲያሰጥ ያየነው፤ ይሄን ማየት እንዴት ይከብድሃል፣ ያኛው ምንም አይዲያ የለው
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 21 күн бұрын
ህሊና ካለህ እራሱ የሚናገረውን በደንብ አዳምጠው እውነቱን ታገኘዋለህ ይሄ ውሸታም ነው ​@@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ASKUALA369
@ASKUALA369 Ай бұрын
ምንም ሳትፈጥሩ እንደዚህ መሆን ምን ይባላል?
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 Ай бұрын
በአራት ጎማ የሔደ ሁሉ መኪናነው ዉበት ቦዲ ነው ተሳስተሀል ምንም እንኳን መካኒክ ቢከብድም ጥያቄን ስለመለሽ አመሰግናልሁ
@AsdfghZxcv-jl8vk
@AsdfghZxcv-jl8vk Ай бұрын
አረ ኡነቱን እንካን ወጣ መያው ለባለ መያው በንዴየት ተቃጥየ ነበር😅
@DJ_MAX92s
@DJ_MAX92s Ай бұрын
የኔ አባት ኮራሑብሕ ይመችሕ
@SseeSs-qg5ly
@SseeSs-qg5ly Ай бұрын
ሲጀመር የሁላቸውም ቃላት የተሸመደደ ነው የተለያየ ትንሺኳን ልዮነት የላቸውም
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
አይተችሑ የማትማሩ፣ አዲሥና ኩረጃ መለየት የማትችሉ። ኪሎ ሚዛን በጥበብና በጥናት በተቋም መሥራት ባለመልመድ አንድ ሠው ሑሉን ሠራ ለማለት ትደፍራላችሑ። ጥራት የአለም ደረጃ የሚባልም አለ። አለምን ንቃችሗል ፠
@mickostudio8565
@mickostudio8565 Ай бұрын
ይሄ ፈጠራ አይደለም ሲጀመር, ፈጠራ ምን ማለት ነው? ከ ፈረንጅ አይቶ መገልበጥ ነው? ምንም አይገርምም አያጣላም, እኔነኝ ጭቃ ለጥፌ ፋይበር ግላሥ ቦዲውን የሰራሁት ብላችሁ ብትከራከሩ ይሻላል.ዮትዩብ ግቡና diy car ብላችሁ ሰርች ብታደርጉ ያገር ሰዎች አሉ ቦዲ የሚሰሩ, አዲስ ነገር ሰው ያልሰራው ፈጥራችሁ ስሩና ተጣሉ, ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ሊደንቀው አሉ አበው
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Ай бұрын
አንተ ለሀገርህ ምን ሰረህ? ....አሽሟጣጭ ሁሉ💔💔💔😭
@santasanta9447
@santasanta9447 Ай бұрын
Lemin yagnawn lij atakrbutm yerase aydelem endilachu felgachu new ewnet lay ytemezekoze sira siru
@aregawitesfaye4560
@aregawitesfaye4560 29 күн бұрын
ያለፈው Video ተከታትየው ነበር ፣ ከሰውየው ጋር ኣብረውት የሰሩት ጓደኞች እንኳን ኣላመሰገነም፣ ኣስመሳይ ነገር ነው።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስ ይላል የእዉነት ኮራንባችዉ
@SseeSs-qg5ly
@SseeSs-qg5ly Ай бұрын
ሲቀጥል ያኛው ከሞደል በጭቃ መሥራት ድርሥ እሥከመጨርሻው ሠርቻለሁ ነው ያለው ግን እነዚህ መጨርሻ ላይ ነው የመጣው አሉ
@EthioFoodArt
@EthioFoodArt Ай бұрын
Huletunim andilay makribu yishalal bay negn...
@zemzem3032
@zemzem3032 Ай бұрын
ጫላ በሰላም ነው የጠፍው
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru Ай бұрын
ከአሁን በኋላ ቸኩየ ምንም ነገር ላልል ለራሴ ቃል ገባሁ እሱን አምኘ ሰዲቤህ ነበር ይቅርታ አዲርግልኝ አንተ የደከምክበትን ዩቱብ ስላለው ብቻና መቅረፅ ስለቻለ ይሄንን ተንኮል አስቦ የሄደበት ርቀት እጂጉን ይገርማል ገበያ ሚዲያ እጂጉን እናመሰግናለን ይሄ ስራ የዚህ ልጂ ለመሆኑ ይች አጭር ማስረጃ ከበቂ በላይ ነው እጂግ ያሳዝናል
@SseeSs-qg5ly
@SseeSs-qg5ly Ай бұрын
በደንብ ተከፍሎቸዋል
@FlAZ55
@FlAZ55 Ай бұрын
Bedemb argek achberbirekal😊
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
(ቪ)ዲዮ ቀራ(ጩ) መኪና ተሰራ ተብለን ደንግጠን ነው የመጣነው @13 ሰከንድ የመኪናው ስራ ከተ(ጀ)መረ በኋላ መጣን ብሎ @20 ሰከንድ ላይ በራሱ ላይ መስክሯል። ሥራው የሀብታሙ አበራ ነው። በዛ ላይ የጋራ(ዡ) ሰራተ(ኞች) በሙሉ ለተወሰነ ደቂቃ ብቅ ብሎ ትን(ሽ) ደቂቃ ያግዝ ነበር ዕን(ጂ) (ቪ)ዲዮ ቀራ(ጩ) ስራው የዕኔ ነው ማለት ዕንደማይ(ች)ል ተናግረዋል።
@sem3945
@sem3945 Ай бұрын
ምንድነው ቅንፍ በዛ 😅
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Ай бұрын
ከስራ እንዳይባረሩ የግድ አለቃቸውን ነው ሊደግፉ የሚችሁት፣ ገለልተኛ ወገን ካለ እሱን መጠየቅ ነው
@tedamy1698
@tedamy1698 Ай бұрын
አንቺ ጤነኛ አይደለሽም እንዴ?! ልጁ ሐሳብ ተሰረቀብኝ አላለም፣ ፈጠራውም የኔ ነው አላለም፣ ከመጀመሪያም ጀምሮ ነበርኩ አላለም፣ አንቺ ግን ልክ እንደዚህ እንዳለ እድርገሽ ነው ስትጠይቂያቸው የነበርሽው! በእርግጥ ልጁ የሐሰት ነገር እየተናገረ ሊሆን ይችላል፣ አንቺ ግን ያላለውን ነገር ከመናገር አልፎ በሚዲያ ላይ ስሙን እያጠፋሽ ነው፣ ለማንኛውም እሱ ቦዲው የእኔ አስተዋፅዖ ነው እንጂ ያለው ሁሉንም እኔ ሠርቻለው አላለም፣ ለማንኛውም ዕውነቱ ይደረስበታል፣ ጋዜጠኛ ግን ገለልተኛ ሆኖ ነው መዘገብ ያለበት፣ ነገሩ የዩቲዩብ ዘጋቢዎቻችን 95 በመቶዎቹ ጋዜጠኝነት ብቻ ሳይሆን በትምህርት ጭምር ያልገፉ ስለሆነ በሥራቸው አይፈረድባቸውም ግን ሙያውን እያሰደቡት ነው፣ አንቺን ግን ሚዛንሽን ያሳጣሽ የሆነ ነገር አለ፣ ገንዘብ ሊሆን ይችላል፣ ልጁንም ልጠብሽው ይሆናል... ማን ያውቃል ያለውን ሴራ፣ የጋዜጠኝነት ሙያ እስቲ ኢትዮ አውቶሞቲቭ ላይ እንዴት ይሄንን ጉዳይ እንዳቀረቡት ተመልከቺና እኔ ያልኩሽን እያገነዘብሽ የራስሽን ፕሮግራም በተለ እነሱ ካቀረቡት አንፃር ተመልከቺ፣ ያንቺ ምንም ሚዛናዊነት የለበትም፣ አጨራረስሽ ደፍሞ ይበልጥ ያናድዳል፣ ሌላ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ አለኝ የሚል ካለ ብልሽ ነው ያልሽው እነሱን ግን ፈልገሽ መተሽ ነው የጠየቅሻቸው፣ ብቻ የሆነ ነገርማ አለ
@Yami_Service
@Yami_Service Ай бұрын
Dro. Ethiopiawi Mechereshaw Yehe new Abro serto Abero Abro ayebelam
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 23 сағат бұрын
ሰውን ባንተ ጭቅላት አትለካ አነድ መኪና ለመስራት ብዙ ሞያተኛ ይሳተፋል እሱ ሰራው ያለው ቦዲውን ፋይቨሩን እኔ ነኝ ነው ሌላ አላለም አንተንም ያሳሳቱህ ድልብ መሀይም ሀብታሞች ኛቸው አብሮ መስራት አንችልም ያሳዝናል
@sofiman4084
@sofiman4084 Ай бұрын
serategnochu mnm teyake yelewm lesunew liweginu ymichelut ehe masreja lihon aychelem,gudayun fetari yiwekew
@gebeyamedia
@gebeyamedia Ай бұрын
Liju erasu yeseraw video misikir new
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 Ай бұрын
ትገርማለህ የሰውን እውቀት መንትፈህ የኔነውትላለህ አይቀናህም የተረገምክ ምናለ አዎአብረንሰራንብለህ እውነቱንብትናገር ሸምጠህ የኔነውኢትዮጵያ የማታድገው ሌባብቻ ስለበዛባት ከጦርነት ከእልቂት አትወጣም
@UsmaelUsman-wt3jq
@UsmaelUsman-wt3jq Ай бұрын
Waagawu sintii naawuu
@michaelchristian754
@michaelchristian754 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እሱ የሰራውን ቪድዮ አይቼ እንደከሀዲ ነበር ያየሑህ ምክንያቱም ቪድዮው ላይ ሞልድ እንደሰራ ነበር ያወራው አሑን እውነቱ ወጥቷል እኔም ተሸውጃለው ይቅር በለን በርታ ወንድሜ
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 Ай бұрын
Yemekinwe moyachuna mikna seseralete benetsa yemilute negeroche ayasekadume
@KumaDrba-k5l
@KumaDrba-k5l Ай бұрын
enemlew ewnetu yetale ? bodiwen seraw yalew lej fermun seraw mechi ale yasaychihu video fremune mane endeseraw new yemiyasayew esun demo bodiwen seraw yalew lej mech made esti bodiwen yseraw mane endehone yemiyasey video kale asayun ande wegne akerbo ewnetu weta malet kedenkurna dnkura mehone new
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Ай бұрын
ለራስህ ጥሩ አይደለም እንደዚህ አናድግም ቱታ ለብሶ ሰርቷል ሀሳብ ሰጥቷል ብለህ ካልክ ስራው ያንተ ብቻ አለመሆኑን እያመንክ እንደገና ላለመቀበል መጣርህ ትክክል አይደለም የፈጠራ ባለቤት ማለት እራስህ ብቻ ሙሉውን ስትሰራ ነው የኔ ብቻ የሚባለው የሚያዋጣህ እሱ የሰራውን የቦዲዩን ክፍል እሱ እንደሰራው አምነህ ይቅርታ ጠይቅ እና እንደዋሸኸው ያስታውቃል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
አልሀምዱሊላህዐእንኳንም ሀቁ ወጣ እኔማ ተቃጥየልሞት ነበር በተለይ ሀብትሽ የዋህ እና ግልፅ እድሁም በጣም ሙህር ልጂነው።ወረዳ ቢቀርብህስ😂
@mebratu6321
@mebratu6321 Ай бұрын
ሁለቱን በአንድ አድርጋቹ አውጣጡ
@lealemtilahun8277
@lealemtilahun8277 Ай бұрын
abteshi yalew mekinawun serahu aydelem yakew bodiwun be fiver molde serechi yserahut ena negni nw yalew enji mekinawun yserahute ena negne alalem yhanen atretachihu teyku
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics Ай бұрын
ችግሩኮ ሀብታሙ መጀመሪያላይ መኪናውን ከመጀመሪያ ጊዜ ጀምሮ ሲሰራለት የነበረውን ትቶ የሆነ ሽማግሌ ነገር ነው ያቀረበው ያሳዝናል
@makonnenbryan1835
@makonnenbryan1835 Ай бұрын
Why not make the two of them build one one car in different place then we will know who is talking the truth
@biruknehabebe167
@biruknehabebe167 Ай бұрын
ayeee egna ere gin be alem lay endegna wendem lewenedemu mekegna ale ? ahun lay yehen fetera endet masadeg ena tewedadari mehon endalebachew beminegagerubet seat ena alamachew lay lemederes yezaren sayehon yenegen maseb sicheluu...................I am sorry
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 Ай бұрын
Tadya kezehe befite leneberhe interve laye lemene altenagerkeme zare lemen awetahew tellku tefate yehe nwe ENDEMISEMAGE kehone yehone KUSELE ale ante gare becha sayhone huletachume ceheger ale yehenene fetu
@mek5438
@mek5438 Ай бұрын
ሚዛናዊ መሆን በሁለት በኩል ሲሆን እንጂ በአንድ በኩል አይደለም።
@bayemimi809
@bayemimi809 Ай бұрын
አንደኛዉን ለማናገር ሞክረን ነበር ፍቃደኛ አይደለም
@user-iv2rg9tp1i
@user-iv2rg9tp1i Ай бұрын
Wendemy betam sorry chekwelo meferde ysaesetale bante yeferedehute megemerya gwadegahen video selekeke new lemangawem yekereta Tebablachu selam feterw andande be chekola bezw negerowch yemetalw hewte estematate yederesale ena Leyandandachen masetewlwen yesten
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Ай бұрын
የሰራኸውን ብቻ እመን አትቀባጥር ዶክመንት አለኝ ብለህ ሌላ ውሸት አትጨምር ጎማውን የሰራሁት እኔ ነኝ እያልክ ነው ??
@redruanmohamed5266
@redruanmohamed5266 Ай бұрын
BAKH ABA TEBANOBEHAL
@rasrif1978
@rasrif1978 Ай бұрын
ገበያ ሚዲያ አትቸኩሉ!!
@gebeyamedia
@gebeyamedia Ай бұрын
ምናልባት ምኑን የቾከልነው ?
@devaking3571
@devaking3571 Ай бұрын
​@@gebeyamediaሁለቱንም አቅርቧቸዉ እንጂ በ1 ወገን ብቻ ለምን ትጠይቃላችሁ? 🙄
@ahmedkedir52
@ahmedkedir52 Ай бұрын
ቅን መስለህ ለመታየት አትሞክር ቶንከለኛ ነው 😮
@kidusyared2730
@kidusyared2730 Ай бұрын
ፈጠራማለት ምን ማለት ነው ይሄ ኮፒ ነው ከዩቲዩብ ላይ እየቀዳህ የራሴ የፈጠራ ስራ ነው ትላለህ ?ዲዛይን ያደረከው አንተ ነህ ይሄ ሞዴል ከዚህ በፊት አልተሰራም? ምናልባት ልጅቷ ምንም እውቀት ስለሌላት ነው እንጂ ይሄ ጠቅላላው ኮፒ ነው ።
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 Ай бұрын
Metaser alebet bay negn
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 5 күн бұрын
ሀብታሙ አበራ አንተን ያዬ አንተን የሰማ የፈጠራው patient መሆንህን ማወቅ ችለናል? ምሥክሮችህ ነን! ኢትዮጵያውያን ቀማኛና ቀጣፌ የምታፈራ አገር ናት? እግዚአብሔር መንገዱን ያሳጥረው ምናለ ቅን ቢያስብ? ምናለ አብሮህ ቢሠራ? ምናለ በኑሮው ሁሉ እንድታግዘው በጎደኝነቱ አብሮህ ቢዘልቅ? ገና እግዚአብሔር መንገዱን ያሳጥረዋል!!! አንተ ሀቅን ጠብቀህ ሥራ??? የትም አይደርስ ወንጀለኛ ትውልድ ነው?
@Mekoyeka
@Mekoyeka Ай бұрын
Why is it necessary to call Ethiopian Lamborghini? Why we have to hang on western culture and name shoulder! There is so many names he could have named this vehicle Ethiopian name??? naming and associates with Lamborghini, you lost your reputation. You sold yourself.! You should name properly, Ethiopian it’s your own even though you could have named it your own name! Just like all the car makers do. And you media please do not call Ethiopian Lamborghini shame on!!
@iceagestoneage8067
@iceagestoneage8067 Ай бұрын
😂 ያን ሃሳብ እራሱ ከ ውጭ ኣገር የተሰረቀ ኣደል ላምቦርጊኒ እኮ እየተሸጠ ነው መላው ኣለም ያውቀዋል ሌላ ፈጠራ ቢሰሩ ይሆናል። እስቲ ኢንድያ እንሂድ እና ሞተር 1 ሰው ሲሰራ አይቻሎህ እና ከ ዜሮ እስከ መጨረሻ ሊሰራ ይችላል ግን ኮፒ ኮፒ
@tgtutgtu6058
@tgtutgtu6058 Ай бұрын
ይሄን መኪና የተለየ የሚያደርገዉ ቦዲው ነው ቦዲውን ደግሞ እራሱ እየሰራ በተግባር አሳይቷል ስለዚህ ይገባዋል ።።።።።
@Nejiwa
@Nejiwa Ай бұрын
የውሸት ገመድ አጭር ነው! ይባል የሌ ሃብትሽ አይዞህ እኛም እንመሰክራለን ፣ቅንጡ መኪና ተጀምሮ እስኪ ያልቅ በቅርብ ሁነን አይቴናልም እንመሰክራለን።
@Ismael-isa
@Ismael-isa Ай бұрын
ምንም የተለየ ነገር የለውም መኪናው ።ከቶዮታ መኪና ምን ይለየዋል።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ሰራና አሳይ! ቡዳ ጎንዴሬ
@Mashquke
@Mashquke 5 күн бұрын
ቅጥፈት ምንድነው አብራችሁ ከሰሪችሁ አብራችሁ መቅረብ ወይም መግለጽ ከነስማቸው ።ስላላመሰገንኩዋቸው ምናምን ውሸታም ።
@ferewkassu100
@ferewkassu100 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ግን የድርጅቱ ሰራተኛ ነሽ?
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
ውሸታም ህግ ያለ እውነት አይሰራም አንተ በግዜው አለን ከሚሉ ጋ ሆነህ ወደ ስህተት ቢከቱህም እውነትና ህዝብ ከእውነተኞ ባለቤቱ ጋ ነው ችሎታው የልጅ መሆኑ በሚገልፀው በንግግሩ ችሎታውን ማንኞውም ሰው ይረዳዋል አንተ ግን በንግግርህ እውነታው ማወቅ ይቻላል የተቀረፀ ቪዲዮ አይዴለም ስራው የሚሰራው ጭንቅላትና ሰው ነው መኪናው የሚሰራው ነው መኪናው የሚሰራው
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y Ай бұрын
በቃ ሰምቴንነው የመጣነው ብሎሃል እኮ Video ላይ፡ ያኛው ሁሻታም ነው
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
ጋዜጤኛ የመኪናዋን ስም አስተካክይ እባክሽ በዚህ ደግሞ ሌላ ሁካታ እዳይነሳ😅
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 Ай бұрын
ከአንድ ወገን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ቃለመጠይቃድረግ ነበረባችሁ
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 8 МЛН
Real Or Cake For $10,000
00:37
MrBeast
Рет қаралды 60 МЛН
ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው
6:46
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 108 М.
አስገራሚ ያገለገለ መኪና ዋጋ በአሜሪካ Abel Birhanu
10:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 162 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН