No video

♦️Turmeric soap

  Рет қаралды 4,539

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Жыл бұрын

♦️♦️Turmeric soap for oily & dameged skin ♦️♦️ለማድያት ማጥፊያ የሚሆን የእርድ ሳሙና አሰራር
#soap
#skincare
#homemadesoap
#turmericbenefits
#tumericmask
#curcuma
#curcumin
#curcumina
#bodysoap
#sapone
#ማድያትየሚያጠፋ
#የእርድሳሙና

Пікірлер: 47
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 2 ай бұрын
Wowoow❤❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
በጣም ለብዙዎች ሚጠቅም ብዙዎች የሚፈልጉት ሳሙና ነው የሰራሽው ፅጉዬ like like Thanks for sharing dear keep going
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 4 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ 100%
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ፅጉዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቅመም የእርድ ሳሙና የሚገርም ነው እንደዚህ አይናችን እያየ ጤናማ ሳሙና በቤታችን ሰርተን እንድነጠቀም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር 👍🙏🙏
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 Жыл бұрын
ኑሪልን ፅግዬ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ፅግይዬ ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁልግዜ ለብዙዎች ይጠቅማል እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርር🙏👍❤️❤️
@alarifabdu8079
@alarifabdu8079 3 ай бұрын
በጠም አሪፍ ነው ያለገባኝ ነገር ለአረፋ የምትረጪው ምንድን ነው
@fikermash7643
@fikermash7643 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ የተጠቀምሽው ሳና አይነቱን ብትነግሪን
@mhussen
@mhussen Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ነገር ነው የእርድ ሳሙና አሰራር እንደት እንደሚሆንንና ጥቅሙን ስለነገርሽን እጂግ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ በዚህ መልኩ እንድመረት ብታደርጉና ብታስተምሩ ጥሩ ነው በርቺቺቺቺ
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ በጣም ቆንጆ የዕርድ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን ቅርፃቸዉ ስያምር እሞክረዋለሁ እጅሽን ይባርከው ❤️🙏👍👌
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኚ ፂጊሽ አሪፊ የሳሙና አሰራሪ ሼር ስላሬጊሽልን እናመሰጊናሌን 💚💛❤️👌👌
@hannatube2154
@hannatube2154 Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ማሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋዉ አሪፍ የእርድ ሳሙና አሰራር ነዉ ያሳየሽን ይሸጣል ወይ ማሚዬ😍ጀግና እኮነሽ ማሚዬ 😍👍👍👍
@emuhesenat6319
@emuhesenat6319 Жыл бұрын
ሰላም ፅግዬ ዎዉ ገራሚ ነው በዉነተ በጣም ለዩ ስሙና ነው
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ፅጊዬ ዋውውው በጣም ቆንጆ የሁን የሳምና አስራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ስላካፈልሽን የኔ ጎበዝ
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፅግየ በጣም የሜገርም አሰራርነው አናመሰግናለን
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 Жыл бұрын
ቀጥይበት ምርጥ ነው እነ የቨዝሊን አሰረር የምታቅ ከሆነ ስርልኝ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ wooooow ስራሽ አንደኛ ነው👍👍👍
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ሰላም ፅጉዬ በራሽ ምርት የእርድ ሳሙና ለደረቅ ፊት ለወዛም ፊት ለይተሽ በንፅህና በቤትሽ ሰርተሽ በጣም ንፁህ ሳሙና በቤታችን ሰርተን እንድንጠቀም ድንቅ ስራሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍👌🥰
@mazy-meida
@mazy-meida Жыл бұрын
ሰለም ኡኳን ዳህና ማጠሽ ፅጉዬ ወውው አስገረሚ ያችሎታ ታሰጥኦ አለሽ እጅሽ ይባረክ እኛገርማ ፍሬሹን ከያት እናገኛለን ብለሽ ነው አርፍ ጠቀሚ ቪድዮናው ያገረሽን እናማሰግናለን ቀጥይበት
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ጽጉዬ ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው ካአንቺ ብዙ ተምረናል
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ዛሬ በያላችሁበት የዓለም ሰላም አይለያችሁ በጣም ደስ የሚል አሠራር ነበር በርችልን
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
ሰላም ፀግዩ እንኮን ደና መጣሸ እኔ ቆንጆ ቆንጆዉ ሳሙና ነዉ ምትሰሪዉ የአእርድ ሳሙና ምርጥ ነዉ
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
ዋዉ ሲያሚር ቅርፀ እራሱ
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 Жыл бұрын
Thanks for sharing amazing video and entered work 💯💯💯💯
@madetube
@madetube Жыл бұрын
ሰሙናዉ አሪፊ ነዉ ዋዉ ምርጥ አሰራሪ እኛም እንሞክራሌን አማሰጊናለዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ ዉዴ እንኩዋን ደህና መጣሽ የማድያት ማጥፌያ ልዩ የሆነ መድኃኔት ነዉ ወይ እርድ ሳሙናም ሆነ ማለት ነዉ ሙያሽን እጅ በጣም አደንቃለሁ የምር ጀግናዬ ዋዉ በጣም አሪፍ ፍሬሽ ሳሙና ነዉ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን 👍👌❤👍👌🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም ፀግዬ በጣም አሪፍ ነዉ ያቀለጥሽዉ ሳሙና ምን አይንት ነዉ ማንኝዉንም ሳሙና መጠቀም እንችላለን ወይ ፀግዬ በጣም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ ላይክ ሼር በርቺልኝ እናመሰግናለን 👌👌👍👍👍❤️🙏
@saronatkidane1853
@saronatkidane1853 Жыл бұрын
Keep up the good job well done 👏👏👏👏💕
@melkamfamily
@melkamfamily Жыл бұрын
ዋው ይገርማል በእውነት በጣም እናመሰግናለን ቤዝ ሳሙናውንና ቅርፅ ማውጫው ከየት ነው ሚገኘው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
Amazon 🙏
@najattube
@najattube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ውዴ እኔም ሰርቼ እሞክረዋለሁ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
ሞያሽ ከትህትናሽ ገር ልዩ ነዉ እኔ ፊቴ በሙሉ ተበላሽቷል እናም ይሄንን አሰራር መሞከር ፈልጌ ነበረ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ምን አይነት ሳሙና ነው የተጠቀምሺዉ እሱን ከየት ነው የማገኘዉ በቤት ዉስጥ መስረት ከተቻለስ እንደት ነው የሚሰራዉ ሌላዉ ጥያቄየ ደሞ የግድ በግራም መመዘን አለብን?? በግምት ብናረገዉ ችግር ይሆረዉ ይሆን ሌላዉ አልኮል ያልሺ መሰለኝ የግድ አልኮል መቸም አለብን ማለት ነው መቸም ኮመንቴን አይተሽ እንደምትመልሺልኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 Жыл бұрын
ምን አይነት ሳሙና ነው የተጠቀምሽው የልብስ ሳሙና ነወይ አምሰግናለሉ በርች::
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube Жыл бұрын
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ ስላምለዚህቤትስላምብለናልሁላችሁንምውድ ችይክላይእስክትችስላም ለሀገሬፍቅርለውገኒ አሚንንን
@tigabuAndmimiwa7
@tigabuAndmimiwa7 Жыл бұрын
ፀግዬ ዉድ እናተ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ አባቶች ሰላማችሁ ለክርስቶስ ይብዛልኝ ከይቅርታ ጋር ጎራ በይ ቤታችን👏🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
በርቺ 🙏🙏
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፅግሸይ ዝፈትውርኪ ዝርክብረኪ እግዚኣብሔር ይሓልውኪ
@lenapaunescu
@lenapaunescu Жыл бұрын
bravo 😘😘😘😘👌👌👌
@memhrigebrekidan4
@memhrigebrekidan4 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፅግዬ በቴሌግራም ልናገኝሽ እንችላለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ፈልገሽ ነበር?
@MeronSemere
@MeronSemere Жыл бұрын
Volevo anche io questo sapone però il mio faccia troppo grasso me le fai anche per me e poi me le mandi per favore 😅
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
Ok provero 😘
@GenetArega-hw1xu
@GenetArega-hw1xu 5 ай бұрын
የምትረጪው ምንድነው ፅጌ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አልኮል
@maryatmeh5746
@maryatmeh5746 7 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ እጥር ምጥን አድርገሽ አሳይን ዉዴ አይገባም
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 ай бұрын
አልገባኝም ውዴ?
Homemade cucumber soap🥒 A cooling recipe
15:08
tellervo
Рет қаралды 1,3 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 26 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,5 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 26 МЛН