KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴😭#እባካችሁ#ተጠንቀቁ#አረቦችን #ያስደነገጠው የኛው ጉድ ግን ለምን ጉድ ስሙ ይች #ቅሌታም አዋረደችን#abtube #ethiopiantiktok#viralvideo
10:00
🔴😱#አሁንስ#በዛ#ኧረ ምን ይሻላል#ሸቃሎችየ#መዳም#ቤት#የምሰሩ ይሄን#ጉድ#ስሙ #ኡፍ ግን እስከመቸ#abtube #ethiopiantiktok #viralvideo
9:24
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
🔴😭
Рет қаралды 8,983
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 45 М.
Meymuna Tube መይሙና
Күн бұрын
Пікірлер: 99
@HabtamuAsfaw-d7j
6 күн бұрын
በሥደት ያላችሁ ብርን እድሜያችንን ልጅነታችንን ኧረ ሥንቱ ጨርሰናል እኔም 4 አመት የሠራሁትን ወንድሜ አጥፍቶ ጠብቆኛል እናቴ ተይይ ለወንድምሽ አትላኪ ሥትለኝ አልሠማምም ብየ ሥልክ ሥልክ ቦሀላ ሥሠማ ባዶ ሆኔ ተረዳሁ በሥደት ምን ልሁን በቃ ድጋሜ ዱባይ ተሠደድኩ 3 አመት ሠራሁ ከዚያን መጣሁ ትዳር ያዝኩኝ ትዳሩም ሣይሆን ቀረ ተለያየሁ ሌላ አገባሁ አሁን ያሁሉ ፈተና አልፌ አሁን የ 9 ወር ነፍሰጡር ነኝ ተመሥገን አብሶ የሴት ልጅ ፈተና አብሶ በሥደት ያለነው ኡኡኡፍፍፍ ያማል ብቻ😢😢😢😢😢
@Zuzususu7x
6 күн бұрын
ቤተሰብሽ ይቅርታ ጠይቂ ባልሽ ደሞ ህጋው ከሆንሽ ላአንድ ሳምንት ገብተሽ መብትሽ ጠይቅው ወይም የሱም ያንቺም እንዳይሆን በልጅሽ ስም አርጊው እንቢ ካለሽ ጋዝ ገዝተሽ በክብሪት አጋይው እራስ ማጥፍት መፍትሆ አይደለም ጀግና ሁኝ
@FatmaAhmed-l9x
6 күн бұрын
ሣህ ጀግናሁኒ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ngatudesaleng2222
6 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ለልጆች ኑሪልኝ እግዚአብሔር የተሻለዉን ይሰጥሻል ከባድ ነው ግን ጠንካራ ሆኜ አይዞሽ 😢
@OmorHavasi
5 күн бұрын
ወላሂ አላህ እሚፈራ ሰው እሱ በሰራቺ ቤት አያገባም ነበር የዱኒያ ደስታ ደስታ መስሎታል አላህ የስራውን ይሰጠዋል እህታቺንም አላህ የተሻለውን ይስጣት ቤተሰቦቺሺንም አውፍ አስቢይ አንቺም ተረጋጊ ጤና ከሆንሺ ሰርተሺ ታገኝዋለሺ አላህ ያረጋጋሺ እህቴቺ አላህ ከድሀለው ነገር ያጠብቀን
@AhmedRwili-gt2cf
6 күн бұрын
ምንም ጠፍታ የለባትም ምክኒቱም ሁላችንም እደሧሁነንዉ የመጣነዉ በፍቅርነዉ የወጣቸዉ አብሺሪ አይዙሺ ቤቴሺን ትካፍያለሸ ጣካራሁኝ ብርሺን ያዥ
@AlfiyaSs-y4c
5 күн бұрын
አላህ በሰላም እህቶቻችን አገራችን በሰላም ያስገባን
@RabiaOumer-i7i
6 күн бұрын
አልፈታምካለ ፀጥብላድምፃንአጥፍታ ትስራ ለቤተሰብትላክቤትከሰሩላት ከዛሀገረስገባ ለኒካዉ ሸሪዓፍርድቤት አለበያት
@Hayat-vz9en
4 күн бұрын
አሰላማሊኩም ብር አተስጠዉ ለልጇ ትቁምለት ሸሪአ ፍርደቤት ትክሰሰዉ ምንም አያሥጨንቅም አደዉም ቤቷንም ትቀበላለች አብሽር
@EkrmEthio-e3k
5 сағат бұрын
በጣምትክክክልአብሸረየኔውድ❤❤❤❤❤
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
13 сағат бұрын
አላህንየሚፈራየለም ገዘብሺንያዞ ገደልይገባ ባል አፈረያስበላዉወላሂ😢😢😢😢አሳዘነቺኚ አላህያበረታሺሰዉየለም
@RehimaWool-cz9uf
5 күн бұрын
እድትሞትለት ፈልጎ ነው ያላጥናናት የበደሉሸን ሰወች አላማ ላይ ሖነሸ አሣይው
@መሂ
6 күн бұрын
የሰዝናል😢😢😢አላህ ብርታቱን ሀይሉን ይስጠት ፍፍ አይዞን😢😢😢😢😢😢
@FatmaAhmed-l9x
6 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@YhtFht
4 сағат бұрын
አላህሠላምሽንይመልስልሽእህቴአብሽሪዱኒያእንዲህናትቤተሠቦችሽንይቅርታጠይቃሁሉምበቀኑይስተካከላልበስደትያላችሁእህቶቸአላህይጠብቀንበሠላምለሀገራችንያብቃንያረብ
@LubabagoogleAhmied
6 күн бұрын
ሡባ ሀንአሏህ አሏህይጠብቀን ወንዶች መጅኑን ሁነዋል አልሙኔም ቤተሠቦች እሚሉት መስ ማት አለብን ያጄማ አሏህ ጥሩ ትዳርይግጣማችሁ የአሏህ 💦💦 ያረህማን ያከሪም ያጄባር እህቴዋ አላህይገዝሽ ጥርግይበል
@RabiaOumer-i7i
6 күн бұрын
ፍችዉና ጀግንነትሽንአሳይዉ በያት እኔእንደዛነዉያደረኩት
@Rahma-ls5ji
6 күн бұрын
አብሽሪ ሁሉምለህይሩነዉ ሲወዱት ለጠላ፡ሳምኑትለከዳሰዉ ከጅንከጅ ይክዳዉብድሩ ይድረሰዉ አትጨነቂ ካሁንቡሀላ ትምርትይሆንሻል ዉዴ፡መጨረሻ ቤትሽን አታጥፊ❤❤❤
@Almbm-h4h
6 күн бұрын
አደራህን አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SamiraSamir-v7p
6 күн бұрын
ለምንለወንድብለሽእራስሽንተአጠፊአለሽ,አላህከሱየተሻለዉንይሰጥሻል,አሁንአንችተቀይረሽአሳይዉ,🎉🎉🎉
@kamelakamela1932
6 күн бұрын
እኔኮበምክናየትነው ባል እምጣላው
@ethiopinatube9357
6 күн бұрын
😀😀👍👍
@ZeburaAli-db7wk
6 күн бұрын
እኔምየልጄአባትልማለስእያለእቢአልኩት5አመትሆነውመለመንከያዘእኔ4አመትሆነኝዱባይከገባሁቦታበሥሜገዛሁአሁንዴሞቤትልገዛአሰቢያለሁዱአአረጉልኝእማእዲሣካልኝሀባይቢለወዲልጂማንይፈራልሠረቶማሣየትእጂእኔናእሱእኳልጂነታችነውያጣላንእዴሜምሲጠብቅአሪፈነውለካ
@ZeuinebZeuineb
6 күн бұрын
እንዳው ከመጥፎ ወንድ ይጠብቀን መቸሥ ምን ይባላል
@Halima-y6m
6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወደሽ,አይደለም,እልፍ,ሲሉት,እልፍ,አለ,ለምንድህነው,እራህስሽን,ታጠፊያለሽ,ከሱ,በላይ,የተሻለውን,ይሰጥሻል,እህቴ,ጠንክሪልኝ,ለልጅህሽ,ኑሁሪልኝ,እባክሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WenishetGetachew
6 күн бұрын
ያልፋል የኔውድ ጠንካራ ሁኝ
@meazatefera-dz4hk
6 күн бұрын
ልቤ ልብ ገዝቶል እንኳን ባል ቤተሰብንም ቢሆን በልኩነው መያዝ ብሩ የቀረባችው ግዜ ይዘጉሻል ብሬን ነግሼው እሞታለሁ ከሌለሽ የለሽም
@zehara5
6 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍ የኔ እህት 😢😢
@عايشها-ك8ع
5 күн бұрын
እኳን.አራትመቶሽ.ቤቱን.አልከፍልምካለ.አድጅው.እደበተሰብ.የሚሆንነገር.የለም.ግን.ስሜታችንን.እየተከተልን.የቁምሙት.ነውየሞቱት.የስራቸውን.ይስጣቸው
@kedirmohammed-r6c
6 күн бұрын
የኔውድ እኛ ሤቶች ሥንወድ አይንም ጆሮም የለንም ቤተሠብችሽን ይቅርታ በይና ከዛ እንኩዋን 400 ሽብር ቀርቶ በትዳርላይ ትዳር መመሥረቱ ራሡ ያሥከሥሠዋል ምንም አትጨናነቂ ሣይወድ በግዱ ይፈታሻል አልፈታም ካለሽ ወደህግ አቅርቢው እሡ ብር አገኛለሁ ሢል በትዳሬ ላይ ትዳር መሥርቶብኛል ብለሽ ክሰሽው ያኔ እሡ ሣይሆን ብር የሚጠይቅሽ አችራሡ አገባ ከተባለ ቀን ጀምሮ ውስጤ በብስጭት ጤነኛ አደለም ብለሽ የህሊና ካሣ ተቀበይው የምን እራሥ ማጥፋት ታሥቢያለሽ
@RehimaWool-cz9uf
5 күн бұрын
እራስሸን እዳታጠፊ እዳትፈች አገረሸ ገብተሸ ቤትሸን ተካፈይ ተካፍለሸ ወደሌላ አገር ትንሸ ሰርተሸ ታገኝው አለሸ ድጋይ ይብላ ወንድምሸ የራስሸ ሰለሆነይቅር ይልሻል
@KemilaHa
6 күн бұрын
እህቴአይዞሽአላህካንቺይሁንሲያምኑትእሚከዳንአላህያንሳልንከዱንያውምድር
@LuluFamily25
6 күн бұрын
እሱ አልፈታሽም ካላት በፍርድ ቤት ህግ ይፈታታል የምን 4መቶ ሺህ ብር ነው እግር ብላ ትበላውና ህይወቷን ተቀጥል።😢
@LubabagoogleAhmied
6 күн бұрын
ክክክክክክ ኧረወይኔ የኔውድእህት ባትወለዱአላልሽም
@ሰውዩቱብ-የ7ቸ
6 күн бұрын
😀😀
@ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
6 күн бұрын
እራስን ማጥፋት ከባድ ወንጀልነዉ እህቴ ተረጋጊ ዛሬላይ ሶብረሽ ነገ ከሱ የተሻልሽ ሁነሽ አሳይዉ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ ኒካሽን በሸሪአ ፍርድቤት ተፈች 1ብር እዳልኪለት ይህ ስግብግብ
@ethiopinatube9357
6 күн бұрын
እሰይ ጀግና ነው እንኳም አገባ ይች ከሀዴ ለወንድ ብላ ቤተሰቧን የካደች ማንም አያከብራት ክብረ ቢስ ሰው እንዴት ከወንድም ከእናት ባልን ያስቀድማል
@WasKan-d9v
6 күн бұрын
እስቲአትፍረዱ፣ማለቴልጅቱእድትረጋጋ፣ወዶቹምኮወደውአደልቤተሠብንትተንለነሡስንሆን፣ምንያርጉ፣ረሴቶቹንቁ፣እኔአመትሆነኝ፣የስመጣምጀምሬበሱየመላክምሆነ፣የማሠራትአላማየለኝም፣እርሜለወድሜ
@SaudiDsaudai
6 күн бұрын
ያረብ
@hayatAhmed-wr6bx
6 күн бұрын
ይገባታል ለወድ ቤተሰብ አይተውም
@EkramEdris-vq8ic
6 күн бұрын
መጀመሪያ ሀገርገብታ ትክሠሠውና ንብረቷን አሥመልሳ የራሧን ሂወት መኖር😊
@HanifaHanifa-s5q
6 күн бұрын
የትአይተሽ😢
@Toyba-j7l
6 күн бұрын
ብሩን እዳትልኪ ከፈለገ ኒካውን ይታነቅበት ሂውትሽን ቀጥይ ቤተሰብሽን ይቅረታ ጠይቂ
@RabiaOumer-i7i
6 күн бұрын
ወላሂ እህቴምእንደዚህ የ6አመትነዉየበለት አንድነዉታሪኩ አይፈታትምበስደትሁና ዉዴ
@zemzem-vn1hx
6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@Ekram-k5t
6 күн бұрын
ቤተሠቦቾን ይቅሪታ ትጠይቅ ቤተሠቦቾ ይርዶታል የምን እራሥ ማጥፍትነው ለቤተሠብ ለልጂሽ አታሥቢም ቤተሠብመቸም ቢሆን የኛንክፍ አይወዱም ልጀም ነገ እናቴ ብሎ ይመጣል እሱም ጥሪግ ይበል ገዘብም ሠሪተሽ ታገኝው አለሽ ሀሣብ ጭቀትሽን ማሥወገድነው ዱአሪጊ ወደ አላህ እራሥን ማጥፍት ቀላል አርጋችሁት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Makeya-t5t
6 күн бұрын
ይረዶታል ቤተሠቦቿ ይቅርታ ትጠይቃቸው እሱን ጥርግ አድርጋ ትዝጋው ልጆ ልጆ ነው ሲያድግ እናቴ ብሎ ይመጣል
@AlfiyaSs-y4c
5 күн бұрын
ለማንብለሺ እራሰሺንታጠፈያለሺ ጠካራሁነሺ
@صوفياحسين
6 күн бұрын
ወዲ የማላምነዉ በምክንያት ነዉ የምን ባል እኔ አልሀምዱሊላ አላገባሁም ባገባ ለራሱ ለራሴ ቤቴን ሰርቸ ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ወላሂ ለወዲ አዲት ብር አላሳየዉም ብር ከሆነ እዛዉ
@AAa-w6c
6 күн бұрын
ምን ትደጋግሚያለሽ ታዳ
@BateBuzu
6 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@HananDarwish2
6 күн бұрын
ክክክክ አኔ ስቅድማ ለናቴ 😊😏
@ethio125
6 күн бұрын
አሁንም አልረፈደም ገና ነው ብልጥ ከሆነች ሰርታ ብር ማጠራቀም ለአሱ ያለመላክ አልፈታሽም ካላት ከእሱ ጋር ሆኖ ቁጭ ብላ ወጪ አምጣ ትበለው ኑሮ ሲከብደው ይፈታታል ሲለያዩ በአስቀመጠችው ብር መንቀሳቀስ ትችላለች የኔ 7 አመት ብር አንድ ብር አልነበረኝም ማለቀሱን ትቼ መበርታት አለብኝ ብዬ ሰራሁ ብዙ ነገር ገዝቻለሁ ይቻላል ሞታ ማንን ልትጎዳ ሞተች ኖረች እሱ ምን አገባው ይኖራል ሴቶች አስተውሉ
@Asha-v6k
6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@MilonBd-h7p
6 күн бұрын
😢😢😢😢
@ZemzeMohammed
6 күн бұрын
ወዶቹኮደዝዘዋልለዛነወ።
@ራህማየመርሳዋቀበጥ
6 күн бұрын
Yenye. Einat
@fatimahussein6507
6 күн бұрын
👌👌💕😊
@meazatefera-dz4hk
6 күн бұрын
ተው ሲባሉ ካልሰሙ ችግራችው ነው
@MisiMisi-yu3jj
6 күн бұрын
💔💔
@djhs4135
6 күн бұрын
አይፍታሽ ለሱምብርእዳልኪ አገርስገቢ በህግ ትፈቻለሽ ስር ብርያዥ በስ በልጠሽተገኝ
@ughvd9359
6 күн бұрын
😢😢
@SadaMohamad-b9g
6 күн бұрын
ወዶች እሜአቸው ይጠር
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
6 күн бұрын
አረ አንድብርም እዳትልክለት ሸሪአ ፍርድቤት ትፍተዉ
@uaesara8261
6 күн бұрын
እርእ ኮሜቶቾ ተርጋጋ በፌሰብክ አላገኛቸውም በኢሞ አላገኜቸውም በትዳር ውሰጥ የነበርች ጎዶሎአቸውን ለመሙላት መጣች ባል ከናትም ከአባትም በላይ ይወደዳን መጰሀፈ ቅድሰም ይናገራል አካልሸ ለሆነሰው አመንሽው ከዳሽ ምድር ትካደው ምንም ጥፈት አላጠፈሽ ሰለዚህ የተሻለ ይሰጥሻን ፈጣሪ እሱን ተይው አገር ግቢ ፌችው ንብርትሸን ክፈይ
@ماريماحسن
6 күн бұрын
ለማንብለሺ እራሰሺንታጠፊያለሺጠካራሁነሺ አሳይዉ እኮንአራትመቶ አዲሳቲም እዳትሰጪዉ ቤትሺንም ትካፈይአለሺየትአባቱ
@KadjaJeddah
6 күн бұрын
ቅይ አች ሙሚና ቁጥርሽን እማ ት ለኪልኝ😅😅😅ፍልጊሽነው❤
@Eman-f7l
6 күн бұрын
ያንቺም አገባ😮😮😂
@KadjaJeddah
6 күн бұрын
@Eman-f7l ፈረሁ👂
@Makeya-t5t
6 күн бұрын
ውይ ቤተሠብን ብንሳማ ምን አለ ቤተሠብ ምን ቢሆን አይዋሹንም እኮ
@KamilaManje
6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤
@safsisey
6 күн бұрын
ከ ባ ድ ነው ይ ህ ን እ ያ የ ን ለ ማ ግ ባ ት ከ በ ደ ኝ
@HaniMolla
6 күн бұрын
😢😢 አበረታቱኝ
@Rahma-ls5ji
6 күн бұрын
አብሽሪ
@EBBN-y1j
6 күн бұрын
አብሽሪሁላችንምባልአምነንነውየመጣነውግንካልሆንአትበሳጭነገሌላቀንነውእህት
@MariamandAsiyaመሪያምእናአሲ
6 күн бұрын
መልሺ
@ራህማየመርሳዋቀበጥ
6 күн бұрын
Wedoc gin. Min. Honew new bir gar. Imotu new
@rukiyap6949
6 күн бұрын
አልተማረችም፣መሀይምናትእንዴ፣ መረጃእንደሚጠቅም፣አታውቅም ታውቃለች? ኒካደግሞ፣እንኳን፣ብርመካስ፣እሱራሱእዳአለበት
@tgay5642
6 күн бұрын
ደግ አረገሽ ለወንድ ብለሽ እቤተሰብ መካድ አይይይይ እራሷን ምታጠፋ ካፊር ነች እዴ በካፊሮችም እኮ
@Hawaii-mi2co
6 күн бұрын
የሰው ሀይማኖት መንካት ምን አስፈለገ እንከባባር ገለቴ
@weletearegaytadesse4444
6 күн бұрын
ሀይማኖታችንን አትንኩ ።ባሌጌዎች አፍችሁን የምትከፍቱት በትንሽ በትልቁ እኛ ላይ ነው ክርስቶስን መከተል ካፊር ካስባለ እንቀጥልበታለን ስለ ስሙ እንሰደባለን ሁልግዜ።ይሔ የእናንተ የሀይማኖት ትዛዝ ነው የወንዶች እድር የሆነ ሀይማኖት😂
@Rahma-ls5ji
6 күн бұрын
ይህኮሀይማኖት አያስነካም ሁሉም ስሜታዉይ ስንሆን እምንሆነዉን አናቀዉም አላህይጠብቀን
@HhA-o3d7q
6 күн бұрын
ቤተሰቦቻን ይቅረታ ትጠይቅ እሱደሞ 4ይፈቀዳል የሚል እቃቃ ጨዋታ መሰለው ጅል እያሰለቀሰ አሁን ወደፎትሸ አሰቢ ያለፈው አለፈ የማይጠቅም አይጠቅምም :::
@safsisey
6 күн бұрын
እ ድ ሜ ያ ች ን ጉ ል በ ታ ች ን እ ረ ስ ቱ ን ስ ደ ት
@SeadaSeada-i1h
6 күн бұрын
ደግ አደረጋት ሸለመጥማጥ ሁላ😅😊
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
6 күн бұрын
ኧረ አታስቂኝ😂😂😂😂😂
@ethiopinatube9357
6 күн бұрын
😀
@Rahma-ls5ji
6 күн бұрын
አይባልም አላህይጠብቀን
@FCv-d2z
6 күн бұрын
አይስደትአይኑይጥፋ
@EBBN-y1j
6 күн бұрын
ለምንአይኑይጥፍሁሉንምየለወጠውስደትነውእህት
@ToybaT-i9s
6 күн бұрын
ሥደት ዱንያችንም ድናችንም ተጠቅመንበታል አልሀምዱልላ ዟሊሞችን ወንዶች አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ
@uaesara8261
6 күн бұрын
እርእ ኮሜቶቾ ተርጋጋ በፌሰብክ አላገኛቸውም በኢሞ አላገኜቸውም በትዳር ውሰጥ የነበርች ጎዶሎአቸውን ለመሙላት መጣች ባል ከናትም ከአባትም በላይ ይወደዳን መጰሀፈ ቅድሰም ይናገራል አካልሸ ለሆነሰው አመንሽው ከዳሽ ምድር ትካደው ምንም ጥፈት አላጠፈሽ ሰለዚህ የተሻለ ይሰጥሻን ፈጣሪ እሱን ተይው አገር ግቢ ፌችው ንብርትሸን ክፈይ
@HbsBs-z3r
6 күн бұрын
ሴትያለወድወንደምያለሴትእዲኖረሥላልተፈቀደነውጂእዳልሺውባይወለዱ
@Marim-v8l
6 күн бұрын
😢😢😢😢
@fatimahussein6507
6 күн бұрын
👌👌💕😊
@uaesara8261
6 күн бұрын
እርእ ኮሜቶቾ ተርጋጋ በፌሰብክ አላገኛቸውም በኢሞ አላገኜቸውም በትዳር ውሰጥ የነበርች ጎዶሎአቸውን ለመሙላት መጣች ባል ከናትም ከአባትም በላይ ይወደዳን መጰሀፈ ቅድሰም ይናገራል አካልሸ ለሆነሰው አመንሽው ከዳሽ ምድር ትካደው ምንም ጥፈት አላጠፈሽ ሰለዚህ የተሻለ ይሰጥሻን ፈጣሪ እሱን ተይው አገር ግቢ ፌችው ንብርትሸን ክፈይ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
6 күн бұрын
መወድድ ችግር። የለዉም የቤተሰብ ምክር አለመሥማቷ ዋጋ አሥከፈለት
10:00
🔴😭#እባካችሁ#ተጠንቀቁ#አረቦችን #ያስደነገጠው የኛው ጉድ ግን ለምን ጉድ ስሙ ይች #ቅሌታም አዋረደችን#abtube #ethiopiantiktok#viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 16 М.
9:24
🔴😱#አሁንስ#በዛ#ኧረ ምን ይሻላል#ሸቃሎችየ#መዳም#ቤት#የምሰሩ ይሄን#ጉድ#ስሙ #ኡፍ ግን እስከመቸ#abtube #ethiopiantiktok #viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 3,1 М.
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
20:46
🔴 የዉበት እስረኞች የሚለዉን ፊልም ያያቹ ካላቹ - እህታችን እዲህ እያለቀሰች ያለችዉ ለምን እደሆነ ትረዳላቹ |~ ሀቢባ የምትለዉ ጠፉት @ሀበሻrec
ሀበሻ 🔴 REC
Рет қаралды 116 М.
9:44
🔴😭#ዱባይ#ስለሞተችው#ልጅ#ጓደኘቿ#እውነታውን ተናገሩ#አስክሬኗ #ከዱባይ#ጎንደር ገባ አየ#እናት እድሏ#ethiopiantiktok #ስደት #አረብሀገር #ሳውዲ
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 6 М.
19:58
# ጠፍቶ የሚስሩ #ሁሉ የደበቁትን #ሚስጥር እኔ አፍረጥኩ#ይሄን እየስማሽ #ለመጥፋት ከውስንሽ ጤነኛ #አይደለሽም አይደላቹም
ቲ ሐበሻዊት Tube
Рет қаралды 8 М.
33:50
ሐረግ ( ክፍል 47)
ለዛ
Рет қаралды 247 М.
40:32
ለማመን የሚከብድ ነገር ገጠመነ።ማየት የትሳናቸው የ 15 አመት ልጅ ጉድ የገዛ እህታቸው ....
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 161 М.
12:57
Ethiopia-ሰበር| የዶ/ር አምባቸው ገ'ዳ'ዮ'ች ታወቁ | Ambachew Mekonen | Asaminew Tsige | Fano | Amhara | AbiyAhmed
ethio best
Рет қаралды 9 М.
17:36
🔴ላይቭ ላይ የተፈጠረውን ጉድ ተመልከቱ ያሳዝናል
fehad ENTERTAINMENT
Рет қаралды 43 М.
1:01:45
አስገራሚ ታሪክ 🤔🤐ቀለበት ሲያድርጎልኝ የተነሳነውን ፎቶፌስቡክ ላይ ስለጥፈው ብዙ 🙄ሴቶች በቁንጅናው ብዙ የማረከው ጉብል #habesha #tiktokers
ሀቢባ ሀቢባ Habiba
Рет қаралды 35 М.
48:51
የማዳም ልጅ ደፈረኝ እና ወለድኩ ትለናተች የዛሬ ባለታሪካችን#habesha #seifuonebs
ሀቢባ ሀቢባ Habiba
Рет қаралды 65 М.
11:23
🔴😭#ኡፍ ግን#ለምን#እባካችሁ #እህቶቸ እንደዚህ ካለ ነገር #ተጠንቀቁ#አላህ እንደዚህ ካለ ጉድ ይጠብቀን#ስደት #ሳውዲ#ዱባይ#tiktok#viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 5 М.
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН