Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ |etv

  Рет қаралды 49,373

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አቢቹ ዘመንህ ይባረክ ።ሀገሬ እንድል አረከኝ ገና ብዙ ታሳየናለህ ባንተ ተስፋ አልቆርጥም።እግዚአብሔር ይጠብቅህ በክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ።
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
ዶ/ ክ አብይ አንተ ትልቅ ስው ነህ ሀገራችንን አከበርካት ህዝቡን አከበርከው ድሞም ሀገራችን ኢትዮጵያ ለአንድ እናት ለአንድ እንጅራ እናት መሆን እደሊለባት በተግባር ስርተህ አሳየህን ዘመንህ የተባረከ ይሁን አንተ ያፈራች ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር።
@endalechkafushe8905
@endalechkafushe8905 5 жыл бұрын
May God bless our Ethiopia , it's so fantastic 👌
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 4 жыл бұрын
እድሜና ከስጠን አገራችን ታድጋለች ታብባለች ከዶር አብይ ጋር አረ ተውት ይስራበት ይህን እንኮን ማየታችን ምን ያህል ደስ ይላል በሁለት አመት ከግማሽ ስንት ስራ ተስራ ሌላው ሽብርተኝነት እያስፋፋ ስንት ወገን አለቀ አረ ለሐገራችን እንቁም ከመጣብን መቅስፍት እድ ይጠብቀን።
@ayelenegero9435
@ayelenegero9435 5 жыл бұрын
This is our history …we should learn from it and move forward! i really appreciate dr abiy ahimed for his brilliant idea! May God Bless ETHIOPIA !!!
@sophihaile4091
@sophihaile4091 5 жыл бұрын
አብያችን እግዚአብሄር አምላክህ በብዙ ይጨምርልህ .ለንጉስ ሰለሞን ጥበብም እደስጠው ላንተም ይሄን በቤሄር የትከፋፈለ ህዝባችንን 1 የምታደርግበት የምትመራበት ጥበብን ማስተዋል ይስጥህ .ስራህን በሚጠሉ ሩህሩህ እና አስትዋይ የውዲታ የኢትዮጵያ ልጅ መሆንክን በሚጠሉና ስራህን ለማበላሽት ለሚራራጡት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ስጣቸው .አንተም አብረውህ የሚስሩት ወገኖቻችን በከፍታ ላይ ታዩ.በናንተ ላይ እግዚአብሔር ከፍ ብሎ ይታይ .እግዚአብሄር ይጠብቅህ .ወድሜችን ጠ / ሚኒስቴርራችንበጣም አኮራከን!!!
@ethiopiadubai2143
@ethiopiadubai2143 5 жыл бұрын
አሳቤን የልቤን ተናገርሽልኝ በትክክል
@fissehaayele526
@fissehaayele526 4 жыл бұрын
ሀገር ታደሰች በሀገር ልጆች የእንድነት የፍቅር የብልጽግና በድረክ ብሩህ ተሰፋ የታየበት ዘመን::
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Amazing and fantastic jobs Dr abey u done with in short period off time. God bless u my beloved and brilliant leader. Good job Abbchu. Unity Park is #1 all the time. Thanks.
@sophihaile4091
@sophihaile4091 5 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው .የአድነት ፓርክ በእይናችን ያሳየን ይመስገን.የእግዚአብሄር ፈቃድ ሲሆም ውስጡ በእግራችን እንሄድበታለን.
@هلانورتثو
@هلانورتثو 5 жыл бұрын
አንድነት ፓርክን የፊታችን እሁድ እጎበኛለዉ በሰላም አገሬ ልግባና
@daroogurumoo8352
@daroogurumoo8352 5 жыл бұрын
True is true pm have done amazing job just thank you!
@ddffdddff8569
@ddffdddff8569 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን አገሬ አደጊ በልጽጊ ለልጆችሽ ፍቅርን አንደነት ፍተህን እደገትን መልካም ነገር ሁሉ ያብዘን ለዘላለም ኑርልን እምየ ዞርን መግቢያችን
@AN-oo5hg
@AN-oo5hg 5 жыл бұрын
It’s very beautiful Unity Park. Soon, I will visit it and thanks guys for your dedications👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇳💪💪💪🌳🌳🌳🌳🌲🌲🌲🌲🏔🏔🏔
@bety2338
@bety2338 5 жыл бұрын
This is an amazing park! Thank you PM Dr. Abey. You made it happen within a very short time. So it's possible. Hope I'll visit it soon.
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 5 жыл бұрын
My beautiful country Ethiopia 🇪🇹 💪 I love you morrrrreeee
@ሀበሻዊቅብጥብጥ
@ሀበሻዊቅብጥብጥ 5 жыл бұрын
አብያችን ሽ አመት ንገስልን
@sinafikishdesalegn3625
@sinafikishdesalegn3625 5 жыл бұрын
አገሬ የካሳ ጊዜ አየመጣልሺ ነዉ አንኩዋን ደስ አለን !
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 5 жыл бұрын
እግዛቤሔር ለሀገሬ ያብቃኚ እጎበኘዋለው
@genetm.19
@genetm.19 5 жыл бұрын
Never seen like this it’s amazing tnx our PM proud of you
@azebteshome278
@azebteshome278 3 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ አንተንም እግዚአብሔር ያድምቅህ ድመቅ ሞገስን ይስጥህ እንወድሃለን በርታ
@mesaygebrehiwot5098
@mesaygebrehiwot5098 4 жыл бұрын
Looks lovely, Can't wait to see it.
@mariamsaab4088
@mariamsaab4088 5 жыл бұрын
Thank you
@girmacewgedekorke5888
@girmacewgedekorke5888 4 жыл бұрын
የአንዱ ሰዉ ጭንቅላት ይህን ያህል ከሰራ አንድ አስር አገሩን የሚወድ ቢኖር ኢትዮጵያ የት በደረሰች
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@diborab7820
@diborab7820 5 жыл бұрын
Wow So beautiful!!! I will visit u one day
@mariamsaab4088
@mariamsaab4088 5 жыл бұрын
wooooow💚❤💛💙👍👍👍
@razanhanbali7602
@razanhanbali7602 5 жыл бұрын
Thankyougod
@teddybedane858
@teddybedane858 5 жыл бұрын
Thank you “”we are seeing in person””
@የእየሱስልጅነኝ
@የእየሱስልጅነኝ 5 жыл бұрын
Wowww👌👌👌
@omarbekele3865
@omarbekele3865 5 жыл бұрын
Wow it so beautiful
@korebmount1203
@korebmount1203 5 жыл бұрын
ምን ይባላል ምንም ቃላት የለም እግዚያብሄርን ለማድነቅ የዚህ ሁሉ እድል ማለት እንደገና እንደዚህ እንድንሆን ይህን እንድናይ የዝላለም አምላክ አደረሰን ይዛሬ ከ3አመት ህውሀት የአንዲት ምስኪን እናት ጅ ተገድሎ በፌደራል እያለቀሰች ስትመጣ የልጅሽ እሬሳ ላይ ተቀመጭበት ተብላ ላተኩስባት እያነጣጠረ ህዝብ ይጮህ ነበር ያሁሉ የጨለማ የግፍ የበደል ዘመን ንጉሱ ከላይ ቆጠረልን እሱ .. በድብቅ...እሳድጎ... እራሱ ልክ እንደስጦታ .. በደል እና የደሀ ህዝብ ለቅሶ ዛሬ ተረት በሚመስል ቅስፈት በተናቀው ... ወታደራቸው ... ተላላኪያቸው የህዝብን እንባ የሚያብስ ምስኪ ተሰጠን ተመስገንን እንተን የሰጠን የሰማይ አምላክ ይክበር ሲጨልምብን የመጣህ .. ብትንትናችን ሊወጣ ሲል የደረስክ ተስፋ ሲጨልም የደረስክ በመቀጠልም ያለእረፍት ወግ ማእረግ ክብርን ሁለት አመት ባልሞላ ግዜውስጥ አሳየሀን ለዘርህ የሚተርፍ ዘር እየዘራህ ነው እኔ ግን ኢትዬጵያዊ ብቻ መሆንህን .. እጠራጠራለሁ የስራ ባህርይህን ሳየው የግዜ አጠቃቀምህን ስከታተለው መልክህ ብቻ እንጅ ምግባርህ አይመስለንም ... እኛ እኮ ማማት እንጅ መጋፈጥ የማንወድ .. መፎከር እንጅ መስራት ማሳየት የማይህንልን... ተባብሮ መጥላት እንጅ .. ተባብረን ማስታረቅ የቸገረን .. ክርስትና ስሙ :እና ክሩ ላይ ማተክር እንጅ ተግባሩ እና ስራውን የማንፈልግ :አንተ ታድያ ከየትኛው መሀፀን ነው ይተገኘሀው መጥላት አታውቅ ምክር እና ምክር ብቻ ብቻ :ትበዛብናለህ ... ለእኛ .. የዘለአለም አምላክ ያክብርህ እንዳከብርከን ዘርህ ዘመንህ ስራህ ነገርህን: ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ :ዶክተር አብይ ተባረክ
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 5 жыл бұрын
Pride of Africa
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Wow siyamir 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 5 жыл бұрын
Wooow Ethiopia lezalam tinure
@kassusure2800
@kassusure2800 5 жыл бұрын
Abiy zemenih hulu yetebareke yhun fetari ayleyih .....yhonal bilen yemanasibewin hono asayehen
@Edometh10
@Edometh10 4 жыл бұрын
Ende naw enjy tegbar malet ? Menn areku lagere yasenal. Hulachenem enwekebet Ethiopiaye enate zoro megbeyaye nesh 💚💛❤ lezelalem abebey
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
ሲያምር
@AloysiusdeWit-xk8oz
@AloysiusdeWit-xk8oz 4 жыл бұрын
It’s a computer animation ?!
@lubabayemim6256
@lubabayemim6256 3 жыл бұрын
አዲሥ አበባን ብቻ ሣይሆን ሌሎች ከተሞችንም አሣምር
@yohannesgeday2564
@yohannesgeday2564 5 жыл бұрын
ከዚህ መኖር ጀምሬ ውጣ ብባል አልወጣም ብል እውነት አለኝ ከቀበሮ ጉድጓድ ወጥችቼ እዚህ ለኔ ምድራዊ መንግሥተ ሰማያት ነው ከዚህ ቦታ ብወጣ ወጥቼ የምኖረው ኑሮ ምድራዊ ሲኦል ይሆንብኛ . Ok 👍
@derartutola2579
@derartutola2579 4 жыл бұрын
ዋው ከዚህም ልብሉጥ እድጉ
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
ፓርኩስ ያምራል ።ግን እነንደው የኑሮ ውድነት ጠፋቶ ሰላም ሰፋኖ ለማየት ያብቃን
@habibaalam5768
@habibaalam5768 5 жыл бұрын
ቨራቮ ሽ አመት ንገስ
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 5 жыл бұрын
This is computer generated . Why dont you show real images?
@yenenehmulatu2967
@yenenehmulatu2967 3 жыл бұрын
Wow
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 5 жыл бұрын
💚💛❤💝💚💛❤
@mhtube4067
@mhtube4067 5 жыл бұрын
እውን ሁኖ የምናየው አሏህ ያዲርገን
@hayatm898
@hayatm898 4 жыл бұрын
እደ ይሄ እውን እኮ ሁናል
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 5 жыл бұрын
Ethiopia Governed Africa Governed since 19th, 18th, 17th, 16th, 15th, 14th, 13th, 12th, 10th, 9th, 8th, 7th etc...Century
@ambessashield9360
@ambessashield9360 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@ethioman1241
@ethioman1241 5 жыл бұрын
exotic yehonu ende dolfin yemeslu ye water animals bynoru ena be yemengedu meqzmcha bynor yeblete parkun modern ena sabi yadergewal
@maranatatube4525
@maranatatube4525 5 жыл бұрын
Eto..yte new yemigegwe? Eseti botawen ngerugi yemtaweku?
@elieelfallah555
@elieelfallah555 5 жыл бұрын
4 kilo betemengist gibe wusx naw
@maranatatube4525
@maranatatube4525 5 жыл бұрын
@@elieelfallah555 Amsgenalhu!
@elieelfallah555
@elieelfallah555 5 жыл бұрын
Minim malet ayidelem yene konjo
@hiwotteshome1309
@hiwotteshome1309 4 жыл бұрын
Manem sew h Gebeto megobegnet yechelal e/er kefeked wed hagera semeta ayewalew
@elieelfallah555
@elieelfallah555 4 жыл бұрын
@@hiwotteshome1309 yasebishiw yesakalish yene konjo enem k1 wer buhala wedager gebalaw e/r fikad kehon yemagobignat hasab alegn
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 5 жыл бұрын
Egzihabir Ethiopia yebark Meriwochen btebeb BMasetwale yebark hezbun memerate endichelu Lehezebocham selam yehun erasachenene masegezat endenchechel tega yebzalen Mekefafelen wediya telen ANDE ETHIOPIA mayet yehunelen LEYUNETACHEN Wbetache ANDENETACHEN Tenkariachen Beretatache Newman HAGERACHEN FEKERE SELAME YEKERTA KALE LEHULACHENM TEBEKALECE
@wolaytasodo4758
@wolaytasodo4758 5 жыл бұрын
የሀይለስላሴ ሙዚየምን ለማየት ተጫኑ ሊንኩን kzbin.info/www/bejne/rXmUaHmYZ9etms0
@aminuyayu4085
@aminuyayu4085 5 жыл бұрын
Hi selam
@ethiopiadubai2143
@ethiopiadubai2143 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ አንተን የሜወቅስ የሜጠላ በትክክል የ666ተካት ብቻነው ሰው የኦነግ አገርወዳለው ያለ አይማኖት አለኝ ያለ እንደሰው ተፈጥሩ እንደሰው ያደገ ያቅበታል
@jemaldestaw5366
@jemaldestaw5366 2 жыл бұрын
Yamrale
@lubabatube6818
@lubabatube6818 5 жыл бұрын
ሙሰሊም አህት ወንድሞች ዉጡ ከዚህ በጭራሽ ላይክ ሽረ አዳታደረጉ የእኛ መሰጃዳችን በአንድ ለሊት አራትመሰጂድ ተቃጥሎ ምንም አላሉ. እኛ መደሰቻችን ፓረክ ሳይሆን መሰጂዳችን ነዉ የኢትዮጵያን ክርስቲያኖች. ከዳኒኤ ክብረት ጀምሮ አና አሡን እምትመሰሉ ደደሞች ኢሻ አላህ. የሰራችሁን ታገኛላችሁ
@nazeermusa2296
@nazeermusa2296 5 жыл бұрын
Enya yeteqaxelo betekirisitan ayidele yenate bicha nowu ende ene yeqaxeli alalikumi gini yeteqaxelo mesekidi bicha ayidelemi 30 belayi betekirisitan teqaxele bizu sewu ende begi tarede mino yazunyi liqequnyi alachu siniti kayinati betekirisitan wesixi taredu
@mojojomaa8214
@mojojomaa8214 5 жыл бұрын
Samem'janaten'yaiaew'masalag'eko'etyopeya'lazalilam'tenur'maretu'r'naw'ways'mentaf'nawsa
@زينالدينالحبشي
@زينالدينالحبشي 5 жыл бұрын
ለሚድነው የአብይ ቅሪፅ ዬለም
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 4 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ መሪ መንግስታት ናቸው አብይ ደግሞ አሁን ስልጣን ላይ ነው 💖🇪🇹
@eliasetesfaye182
@eliasetesfaye182 4 жыл бұрын
ye kalkedan hegar Ethiopia ba abye
@benana2574
@benana2574 5 жыл бұрын
የደቡብ እልፍኝ ምናምን የሚባል ነገር የለም ደቡብ ክልል ሚባል ነገር የለም ሁሉም የራሱን ክልል መመስረት ይፈልጋል የክልልነት ጥያቄ ለአንዱ ተፈቅዶ ለሌሎቹ የሚከለከልበት ምንም አይነት አግባብ የለም ጥያቄዎም ህገመንግስታዊ ነው
@genagena8548
@genagena8548 5 жыл бұрын
ዘፀዓት ለኢትዮጵያ I heard ye debube hizeb had the majority vote in Parliament but now that u all become Kilil Oromia will have that majority vote. That’s why Jewar is making sure debube is dismantled.
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 5 жыл бұрын
እራስህ ሁለት ግዜ አስብ ወንድም አለም በጀዋር ሜንጫ ማሳበብ አይገባም::
@benana2574
@benana2574 5 жыл бұрын
@@genagena8548 yeah but you know what Sidamos are already get their regional state from debub (south) they took all the benefit with which made by all tribes so therefore the other tribes of southern part of Ethiopia each one of them need to have their own regional states
@genagena8548
@genagena8548 5 жыл бұрын
ዘፀዓት ለኢትዮጵያ wow that’s sad
@benana2574
@benana2574 5 жыл бұрын
@@genagena8548 yeah brother that's how it is , personally I don't want Ethiopia to be divide as kilil but as long as some tribes have right to be kilil why not for others?Ethiopia need to be our mama for all of us not stepmother for some of us.. respect diversity
@kerayub2681
@kerayub2681 5 жыл бұрын
Abiy yesiraw park medemses alebet. Oromo Aferarso indegena wib adrigo yiserawal.
@almazaa6272
@almazaa6272 5 жыл бұрын
👎👎👎😜
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Nobel Lecture: Abiy Ahmed Ali, Nobel Peace Prize 2019
22:46
Nobel Prize
Рет қаралды 1,2 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН