በሰዎችና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የቀጠለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 178,737

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@FatehaAli1
@FatehaAli1 14 күн бұрын
የህፃናት ደም ነዉ የሰዉ ልጅ ያለሀጥያቱ ሲቀጣ አላህ ደሞ ይበቀልለታል አላህ ልቦና ይስጠን
@mare7241
@mare7241 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 13 күн бұрын
❤❤ኢንሻአላህ
@ekramabebe1319
@ekramabebe1319 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RedewanHusen
@RedewanHusen 11 күн бұрын
Masahala❤ alya wakibarii
@زومرامحمد
@زومرامحمد 11 күн бұрын
አላሁመ አሚን
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 14 күн бұрын
ሱብሀንአላህ: አላህ ያመጣውን ማንም አይመልሰውም
@ZeynubedeeiAbdo
@ZeynubedeeiAbdo 14 күн бұрын
የሀያሎቹ ሀያል(አላህ ሱቡሀን አላህ)
@selamademsung5995
@selamademsung5995 12 күн бұрын
ሁሉ ከንቱ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምቶ መኖር ነው ❤
@JamillaJamilla-bc9hu
@JamillaJamilla-bc9hu 12 күн бұрын
አላሁ አክበር ገና ብዙ እናያለን ኢንሻ አላህ ሀይል የአላህ ብቻ ነው
@samusamu0516samusamu
@samusamu0516samusamu 14 күн бұрын
አላህ ይጨምርላቸዉ
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 14 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞች በፊሉስጢን አንድአመት አልቅሰናል ንፁሀንን አይካ እንጅ እሰይ ይጨምርብሽ አምሽክ ያረገው ጨርሶ🤲🤲
@aschedi
@aschedi 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊሙ ከወለጋ ሲፈናቀል ሲገደል ዝም ጭጭ ብለሽ በማታውቂው አገር ፍልስጤም እኝኝ ትያለሽ አስመሳይ! አሜሪካን ፈጣሪ ይባርካት
@زهرايمام
@زهرايمام 14 күн бұрын
​@@aschediእኛሙስሊሞች እንደ አንድ ሰውነትነን አንዱ ሲታመም ሁሉም ይታመማል የተለየቢሆንም ህመሙ ትክክልናት ለአንድአመት አልቀሰናል ጋዛዎያንም በፈረጆቺ በጭካኔ ተጨፍጭፈዋል ለነዚያ በገዛሀገራቸውነፃነታቸውን ላጡ እንኳንሙስሊሞቺ ማንኛውምሰው ያዝናል ወለጋላይ በተፈፀመውም ያሳዝናል ሀገራችን ለኔብቻበሚል አረመኒዎች የተሞላቺ ሁና ትልቋን ኢትዮጲያን አሳነሷት ሰላም ለሀገራቺን
@Islamvote
@Islamvote 14 күн бұрын
ሁሉም ይመለከተኛል ሙስሊም የትም ሲነካ ያመኛል :: ​@@aschedi
@belayshebo3149
@belayshebo3149 14 күн бұрын
​@@زهرايمامምኞትሽ የሰዝናል እነቴ እነሱ ነገ መልሰዉ ወርቅ አርገዉ ይሰረሉ አንች ለረስሽ አርፈሽ የአረቦቹንሽንት ቤት እጠብዉ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 14 күн бұрын
አላህ አላህ አትበይ የመሀመድን ተረት ይዘሽ ዋናወቹ የአለም አሸባሪዎች ማን ሆኑና ነው ። እነሱ የተሳፈጡት የእየሱስን ስም በመሳደባቸው ነው እንደዚህ የሆኑት ከፈለግሽ እሳቱ ከመነሳቱ ከ2 ቀን በፊት እንዴት በእግዚአብሔር እንዳላገጡ ማየት ትችያለሽ
@LogohaikMediaሎጎሀይቅሚድያ
@LogohaikMediaሎጎሀይቅሚድያ 14 күн бұрын
ሱበሀን አሏህ ጌታየ ጥራት ይገባህ
@GetachewAdise
@GetachewAdise 14 күн бұрын
ማሻአላህ!!!!አላህ የአሜሪካን መቸርሻ ያሳየኝ
@shilameda8878
@shilameda8878 14 күн бұрын
በጣም ትንሽ ነው ገና ብዙ ያያሉ በተለያዪሐገራት ሰላማዊ ንፁሐን ደም ገና ይጮሃል አሏሕ ታላቁ ጌታ ነው
@yabets6121
@yabets6121 11 күн бұрын
አይባልም አንተ/ቺ እንደስራክ ምድር ላይ ምትቀጣ ቢሆን ክፍያህ/ሽ ምን ይሆን ነበር
@shilameda8878
@shilameda8878 11 күн бұрын
@yabets6121 ይች ትንሿ ናት ገና ዋናው እና ከባዱ ሰማይ ቤት አለ አደል የምድሩ ነው ያሳሰበሽ
@MominaIbrahim-f9r
@MominaIbrahim-f9r 14 күн бұрын
የፍልስጤም እባ የት ይፍስስ ገና ከምድረገፅ ያጠፋታል ሀያሉ አላህ መጥፋቱ ጉዳቱ ባመዝንም ኢሻአላህ ትወድማለች ለዱኒ ምድር ህሊወሊ
@اسيا2134
@اسيا2134 14 күн бұрын
ሰላም ለሰውልጅበሙሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢
@كلناالغذة
@كلناالغذة 13 күн бұрын
ባረከላ ለሁማ አላሁም ዚድ ወባሪክ ✌️✌️✌️✌️
@anshamohammed-i5b
@anshamohammed-i5b 11 күн бұрын
አላህዬ tanks ይህን ያሳኸን
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 14 күн бұрын
አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቼዉ ሀያሉን ፈጣሪ ረስተዉ ሀያልነን ሲሉ አነደዳቼዉ ምን ይሳነዋል
@aschedi
@aschedi 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊሙ ከወለጋ ሲፈናቀል ሲገደል ዝም ጭጭ ብለሽ በማታውቂው አገር ፍልስጤም እኝኝ ትያለሽ አስመሳይ! አሜሪካን ፈጣሪ ይባርካት
@almazreta9110
@almazreta9110 14 күн бұрын
አንቺኑ እራስሽን ከምድረ ገፅ ያጥፍሽ አስመሳይ ቆሻሻ ነሽ
@USA2005
@USA2005 14 күн бұрын
Anchi wosh,lamagh, fara, middle east bushit. Ekakame tabage.
@NahomGizaw-r3z
@NahomGizaw-r3z 14 күн бұрын
ፈጣራ አሜሪካን ይባርክ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 14 күн бұрын
የጭንቅላት ድሀ ነሽ ።ወገኖችሽም አብረው ይጠፋሉ እኮ ይህን አታስቢም።ምስኪን ዲያስፓራ ብር ሲዘረጋልሽ እጅሽን አሹለሽ ትቀበያለሽ።ቀባጣሪ ፍልስጤም ትላለች።ያገርሽን መጀመርያ እወቂ።
@geremewgghiorgis7426
@geremewgghiorgis7426 14 күн бұрын
አይችሉንም የሚሉ ሁሉም መሪዎች ይማሩበት። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል። እግዚአብሔርን የሚፈሩ ከዘመኑ መዓት ያመልጣሉ።
@اسيا2134
@اسيا2134 14 күн бұрын
የፍልስፄም ህፃናቶች እደዚህነው የነደዱት😢😢በጦርነት ለእስራኤል እየደገፈች አሜሪካ ተብየ እኔሀያልነኝ እያለች ስትደነፋ ግን በሰማይ የሁሉም ሀያል አለ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 14 күн бұрын
Enesum...bechilu.isrslin.....lechersu...neber...yejachewn...new...yagegnut....hitsan....shemagla...sayilu...yechalutin....chefchifew.....yekerutin....agtew....del....le..isral....le..fetare...hizb
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 11 күн бұрын
በትክክልል
@alhamDino
@alhamDino 9 күн бұрын
ያረብ ከነዚ ሰደድ እሳት ንፁሀን አበጥረህ አውጣ እነዛ ግፈኞች ለአመፀኞች ሀያል ነን ባዩች የጃቸው ስጣቸው የፍልጤን የሸሂዶች ደም ያፈሰሰው አላህ በተራቸው የእሳት ንፋስ አፈሰሰባቸው ያ ረቢ ያአዚዝ ያ ጀባር ማጥፈያ ውሀቸው ጋዝ ቤዝል አድርግባቸው
@HhHhh-j4l
@HhHhh-j4l 14 күн бұрын
አላሁ አክበር❤
@BarhahaftomHagos
@BarhahaftomHagos 14 күн бұрын
ፈጣሪ ለኣለማችን ሰላም ዩሁን
@chfchc8756
@chfchc8756 14 күн бұрын
ኢንሻአላህ ይቀጥላል ያረብ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 14 күн бұрын
ይጨምርላት አሜሪካ ይቺ ትንሽ ቅጣት ናት የአለም ካንሰር
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 14 күн бұрын
የእግዜኣብሔር ቁጣ ነው ፊሊስጤም ሊባኖስ በእጅ አዙር የሚሰሩት.የህዝብ እልቂት ነው
@زهرايمام
@زهرايمام 14 күн бұрын
ትክክል😢 ደግ ከክሪስታኖች ሃቀኛ አለ አጋጥሞኝ አያቅም
@USA2005
@USA2005 14 күн бұрын
​@@زهرايمامwhat happened in Ethiopia, earthquake, This is natural disaster, nothing connected with God.
@hananhassen1869
@hananhassen1869 14 күн бұрын
Natural disaster happen in 2 ways one to test you one to punish you in the case of America I don't thinks it's to test but to punish them also they can contemplate ​@@USA2005
@habeshainformer-c8k
@habeshainformer-c8k 14 күн бұрын
ጀዠባ ​@@زهرايمام
@ወይዘሪትAmina
@ወይዘሪትAmina 14 күн бұрын
ሳህ😢
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 14 күн бұрын
የኛም ሐገር ሐሰተኛ የብያትና ጴንጤዎች ንስሀ ካልገቡ ይህ ኢትዮጵያ ይደገማል
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 14 күн бұрын
እሺሺሺ የኛ ፃድቅ !! መጀመሪያ የራስህን የሀጢያት እድፍ ባየህ!!
@AmeleworkWoldekidan-o1c
@AmeleworkWoldekidan-o1c 12 күн бұрын
አንተ ፃድቁ እንዳንተ አይነት ሰው ነው እሳት የሚያዘንብብን
@Fatema-fv5bw
@Fatema-fv5bw 11 күн бұрын
@@bereketaddisu3987 ሁልም ሰው ሀጢያት ቢኖርበትም ግልፅ ሰያወጣ ጌተው እስከተማፀን አለህ ማሀሪ ነው እነዚያ ነብይ ነን በዮች ደሞ በፈጠሪ ግልፅ ቅጥፈት ቀጠፉ ህዝብ አጣማሙ እንዳ ፊአውን ያስምጠቻው ፊርአውን እኔ ጌተ ነኝ ብሎ ረሱን ማደን አልቸለም
@Fatema-fv5bw
@Fatema-fv5bw 11 күн бұрын
@@AmeleworkWoldekidan-o1c አሁንም ከዚ ቡሀለ ነብይ ዬለም እነዘ ቃጠፊ ውለ ያንሰኤ ምልክቶች ነቻ ሰአቲቱ ስትቀርብ ሀሰተኘ ነብይ ይበዘል ሴት ልጅ ረቁተን ቴደለች ታብሎወል እያያን ነው
@AmeleworkWoldekidan-o1c
@AmeleworkWoldekidan-o1c 11 күн бұрын
@Fatema-fv5bw እሱን ከፈጣሪ ቅጣቱን ይቀበላል አንተ በሰው የምትፈርደው ማነህ
@wryr7651
@wryr7651 14 күн бұрын
አላህ መልስ ይሰጣል አሜሪካ ባላት የጦርጀት ባላት የጦርሀይል ባላት ንብረት ሁሉንም ማድረግ እንደምትችል የምታምን ናት ብሯን እየከፈለች ኢስላማዊ መንግስትን እንዲያጠፉላት እያዘዘች የምታስጨፈጭፍ እና የምትጨፈጭፍ ናት ደውለተል ኢስላም እንኳን ደስ አላችሁ አላህ እየተበቀለላችሁ ነው አላሁ አክበር
@KalidKalidjammal
@KalidKalidjammal 13 күн бұрын
አላሁ አክበር ባቂያ ባቂያ ባቂያ
@dailylovetubedlt3896
@dailylovetubedlt3896 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ምርጡ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
@JemalAdem-i6g
@JemalAdem-i6g 12 күн бұрын
ውይ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm 12 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢
@SadiksuSt
@SadiksuSt 12 күн бұрын
ታላቁ አሏህ ምንም አይሳነውም
@HeyatHusen
@HeyatHusen 12 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞች የምንገዛው አላህን ነው አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም ለሱም ቢጤም አምሳ አንድም የለው።
@abdusadd
@abdusadd 11 күн бұрын
Allamdulila galani keti
@rawdaali8287
@rawdaali8287 12 күн бұрын
የፍልስጤም ህዝብ ደም😢😢😢 ነው አላህ ያዋርዳቸው አይሁዶችን እና ካፊሮችን
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 13 күн бұрын
የአላህርግማንበአሜሪካላይይሁንየፊሊስጤሞችግፍገና
@Mesfinwond
@Mesfinwond 12 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ💚💛❤️
@አስቴር-ፀ4የ
@አስቴር-ፀ4የ 14 күн бұрын
እናንት እልህ እንኳን ያጥፍቺ አይልም ልቦና ይስጠን ነው የምባለው
@junisab6929
@junisab6929 13 күн бұрын
ዋው አለምነህ ዋሴ ያንተን አንደበቶች በብሄራዊ ቲቪ መስማት በጣም አስደሳች ነው ዜናው ይናፍቃል አለሜ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 14 күн бұрын
may Allah accept every dua of every oppressed person in Gaza and Palestine
@USA2005
@USA2005 14 күн бұрын
So what my negre, you are middle east bushit, shele lamagh komata. America is a great country. They rebuild soon.
@SimretEndale-l5f
@SimretEndale-l5f 14 күн бұрын
ወይ ጉድ እግዚሀብሄርን የተቃወመ መጨረሻው ይሄ ነው
@berasmetemamen1928
@berasmetemamen1928 12 күн бұрын
እውነት ነው
@hayatHayuosman34
@hayatHayuosman34 14 күн бұрын
ሱብሀንአላህ ሀያላን አገር ነን ላሉት አላህ ሀያልነቱን አሳየ
@FetyaHassen
@FetyaHassen 12 күн бұрын
አላሁአክበር
@ifatawi8112
@ifatawi8112 14 күн бұрын
ይውደም! አልሀምዱሊላህ ! አለምነህ አንተም ተጠንቀቅ አይሁድ ነህ!
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 14 күн бұрын
ቆሻሻ ሰው ነው አለምነህ ዋሴ
@temumihret436
@temumihret436 12 күн бұрын
Very very sorry
@DevDev-l7s
@DevDev-l7s 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@AbdulMohammed-m9v
@AbdulMohammed-m9v 13 күн бұрын
Yes. Thats good. 👍 👍 👌
@MuhammedHassen-i4e
@MuhammedHassen-i4e 13 күн бұрын
በሌላው ምትና ውድመት ይሳለቁ የነበሩ ህዝቦችን አሏህ ያውድማቸው !
@MuhabawSaleh
@MuhabawSaleh 14 күн бұрын
Alhamdulilah
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 13 күн бұрын
Subhan Allah 😢😢
@SamerSamer-o1s
@SamerSamer-o1s 14 күн бұрын
ሱበሀን አለህ
@KhadraAbdelhkim
@KhadraAbdelhkim 14 күн бұрын
ይገባዋል ክፍ ናቸው
@umabdellahumabdellah8705
@umabdellahumabdellah8705 14 күн бұрын
ደሞኮ ድርቀታቸው አሁንም ወደ አላህ ከመመለስ የሰው እጅ ነው ይላሉ ያረብ በዳዮችን ቅጣልን
@Andnet1157
@Andnet1157 14 күн бұрын
ጀግናው ቅዱስ ገብርኤል ገና ስለ ክርስቶስ ክብር ይበቃላቸዋል
@DilegabaAbdulbare-fh3db
@DilegabaAbdulbare-fh3db 12 күн бұрын
እንሻ አላህ ገነ አሜሪካ ምን አይታለች ይቃራል ገነ ትቃጣላላች እንሻ አላህ ❤❤
@الحمدالله-ق9ه8ظ
@الحمدالله-ق9ه8ظ 12 күн бұрын
አላህ አኩበር ላሁለውሏህ ቁወተ ኢላ ቢላ አላህ ሀያል ነው ከዚህም በላይ ያድዳት ቀጣይ እስራኢልን ያረብ
@KarlosBilloo
@KarlosBilloo 12 күн бұрын
Goosh
@CLoud-ph7nb
@CLoud-ph7nb 14 күн бұрын
Allah akber
@AbdiAhimedin
@AbdiAhimedin 14 күн бұрын
ፀልዩ
@Amdo.m
@Amdo.m 14 күн бұрын
የሰዉን አገር እያዩ የእራሳችሁ ንብረት ወዳም የእግዚአብሔር ቁጣ ነዉ አገረን ከአገረ ጋር እያባሉ እዚህ ያሉ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ካላላ ይሁንላችሁ😢
@MiraSubotic-k8c
@MiraSubotic-k8c 12 күн бұрын
SVE STO SMO I STO IMAMO SVE NAM JE DAO BOG,SVE JE POZAJMLJENO PRIVREMENO PROLAZNO.HVALITE GOSPODA JER JEDOBAR,JER JE DO VEKA MOST NJEGOVA,ALILUJA!I
@mdamad-f3u
@mdamad-f3u 12 күн бұрын
ማሻ አሏህ 2:26
@KalidKalidjammal
@KalidKalidjammal 13 күн бұрын
አላሁመ ዚድ አልሀምዱሊላህ አላህ ምላሽ ይሰጣል አንች የአላህ ና የአማኛች ጠይ የሆንሸ አገር የፊልስጤሙን በጥቂቱ ነው ያሳያችሁ አላህ ቀላልና ትንሽ በሆነው በማይታይ ወታደሩ እስቲ አሜሪካም ሆናችሁ ሎሎች እስቲ የምትኮሩበት እድገት ወታደር ዘመናው መሳሪያ ምናምን እስቲ የአላህን ወታደር መልሱት ይህ በትንሹ በጣም በትንሹ አኬራ ( የመጨረሻው አለም ገና አዛቡን አሊም ) ያካፊር ያሙጂርሚን ያ ቃቲልል አብሪያአ አላመ ጨምርላቸው ሚነል አዛብ ቅጣቱን ጨምርላቸው ጌታዬ ሆይ አንተ የሁሉ በላይ የሆንከው ወላይ ወላሂ ደስስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@Henok-o5v
@Henok-o5v 12 күн бұрын
ፈጣሪ ላይ አይዘበትበትም
@ibsaaliyi2418
@ibsaaliyi2418 12 күн бұрын
❤❤❤
@tariktruth2271
@tariktruth2271 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አይዘበትበትም አይቀለድበትም ፡አሜሪካማ ሳትቀጣ ገና መች ተጀመረ፡ ከቀናት በፊት ፡ ለእግዚአብሄር 0 ነበር የሰጡት አይደል።
@ahmedmohammed6821
@ahmedmohammed6821 12 күн бұрын
Alahuakber Alahuakber wolillahilhamd
@NiemetullahAwel-t4r
@NiemetullahAwel-t4r 12 күн бұрын
@um3201
@um3201 14 күн бұрын
Gena mech ehema tinishiye nat,inshalah bebzat yawudmachew.amennnn
@TeddyTaye-s8r
@TeddyTaye-s8r 14 күн бұрын
ፈጣሪ የረሳ አበሳው የበዛ ።ማለት አሜሪካ ነች
@eskindergetachew9738
@eskindergetachew9738 14 күн бұрын
Subahan allah
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 14 күн бұрын
አላሁ አክበር
@KalidKalidjammal
@KalidKalidjammal 13 күн бұрын
አላህ ጀለጀላሉሁ እንዲህ ብሏል : { وَيَقُولُونَ مَتَىٰ هَٰذَا الْوَعْدُ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ * لَوْ يَعْلَمُ الَّذِينَ كَفَرُوا حِينَ لَا يَكُفُّونَ عَن وُجُوهِهِمُ النَّارَ وَلَا عَن ظُهُورِهِمْ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ } {«ይህ ቀጠሮም መቼ ነው እውነተኞች ከኾናችሁ (አምጡት)» ይላሉ፡፡ እነዚያ የካዱት ከፊቶቻቸውና ከጀርባዎቻቸው ላይ እሳትን የማይከለክሉበትን እነሱም የማይረዳዱበትን ጊዜ ቢያውቁ ኖሮ (ይህንን አይሉም ነበር)፡፡ } በሌላ አያ ላይ ደግሞ : {فَأَصَابَهَا إِعْصَارٌ فِيهِ نَارٌ فَاحْتَرَقَتْ ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمُ الْآيَاتِ لَعَلَّكُمْ تَتَفَكَّرُونَ}
@RedwanKedir-y2c
@RedwanKedir-y2c 12 күн бұрын
ገና ነው ገና ነው የፍልስጤም ህፃናት ደም የሴቶች ደም የ ሽማግሌዎች አም የደካሞች ደም ገና ነው ገና ነው ጨምር የአላህ
@MahmudHussen-m8d
@MahmudHussen-m8d 12 күн бұрын
ሁሉ ነገር ለአላሕ ሠጥተነዋል
@AbduTasema
@AbduTasema 12 күн бұрын
ምንማለትነው
@mohammedshenasirmikore5889
@mohammedshenasirmikore5889 14 күн бұрын
ፈርሃ ፈጣሪ እንሁን በሴራ ተሞላን የሁሉ ባለቤትና ሀያል ፈጣሪን አማኝ እና አዋቂ ይበልጥ አመፅን መፅሃፈ ቅዱሳትን ተሸክመን አንብበን ስሜታችንን ተከታይ ስጋችንን አምላኪ ሆንን አሁን የንፁሃን የድኩማን ጩሀት ከላይ ተሰማ ፤ በዳዮችና ቆሞ ተመልካቾች ታረሙ ተመለሱ እያለን ነው ፈጣሪ ....የስልጣን ሁሉ ባለቤት ፤የሀይል ሁሉ ባልተቤት ፈጣሪ ....በ2ደቂቃ የአለምን ይዘት እና ቅርፅ መቀየር ለሱ ምንም ነውና ተፀፅተን ወደ ፈጣሪ እንመለስ።??????
@AbdrazakNegash-e1n
@AbdrazakNegash-e1n 14 күн бұрын
አላህ እንዳለ ይወቁት
@alemtshayekebede
@alemtshayekebede 12 күн бұрын
ደሃ ሲበደል ግፍ ሲበዛ እንዲህ ይቀጣል በቁጣው ፊት ማን ሊቆም ይችላል የአምላኮች አምላክ የጌቶቹ ጌታ የነገስታት ንጉስ የኃያላን ኃያል እሱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ መድኃኒዓለም ነው ብቻ ነው በምድርም በሰማይም ማንም የሰው ልጅ ኃያል አይደለም፡፡ የዓለም ነገስታት ይህንን አልተረዱም፡፡
@tolinaOfficial
@tolinaOfficial 14 күн бұрын
አሜሪካ የእግዚአብሔርን ሀይልን ማያት ግድ ብሏታል!
@فدوسابب
@فدوسابب 14 күн бұрын
ጌታየ ለካስ ለሀያልም ሀያል አው እሱም አተነህ ጄሊሉ ዴጋግ ባሮችህን አበጥርህ አውጣቸው አተ ጠብቃቸው የስቱን አገር አድዳችሁ ነበር የአላህ ውሳኔ በእርግጥም ቅርብ ነው ይዘገያል እጅ አይቀርም ጄሊል አይቸኩልም
@danayithabte4733
@danayithabte4733 14 күн бұрын
No words it’s so scary 😢😢😢😢😢getahoy era abredelen
@amiribrahim6920
@amiribrahim6920 14 күн бұрын
Alhamdulillaha yerabbe
@tayitutube891
@tayitutube891 14 күн бұрын
Maran kirstoos 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 13 күн бұрын
እየሱስ ወደ አብ የሚያደርሰው ብቸኛ መነገድ ነው።
@AliJoy-n2b
@AliJoy-n2b 13 күн бұрын
Gaza bel inji
@MuhabawSaleh
@MuhabawSaleh 14 күн бұрын
alhamdulilah
@Fatima-j8i1k
@Fatima-j8i1k 14 күн бұрын
እግዚአብሔር በምረቱ ያስባቸው
@traditionaltube809
@traditionaltube809 13 күн бұрын
ስትቆፍረው አታርቀው ስባል.......ካልሰማህ በራስህ መሆን የማትፈልገውን በሌላው ላይ አትፈፅም ነጌ ........! ይደርሳል ይሄው ነው፡፡ ማጥፈት የሚችለውም የጋዛ ህዝብና አላህ ብቻ ነው፡፡
@hamedkader4979
@hamedkader4979 14 күн бұрын
እሰይ
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 14 күн бұрын
ሰዎች በትአቢታቸው አስከ ምን ድረስ ነው የሚሄዱት ? የአኛ ወገኖች ካሉ መጽናናትን ይሰጣቸው ንብረታቸውም ይትረፍላቸው ። ነገር ግን ሌሎችን ይበላቸው ይህም ሲያንሳቸው ነው ። ፈጣሪ በክብሩ ጨርሶ አይደራድርም ንጉስ ሁን ሀብት ያለህ ሁን የተማርክ ሁን ድሃ ሰው ሁን ወይንም መላክታን ሁን ። ሎስ አንጀለስ ሆሊ ውድ ወይንም ( ቅዱስ አንጨት ) ውስጥ የተነሳው ሰድድ አሳት ምክንያቱ የሆሊውድ አክተሮችን አና አክተርስ ህያው አግዝአብሔርን ሲዳደቡ ስያንቆሹሹ ከነበረበት ስብስባ በሁዋላ የመጣ የፈጣሪ ጄስትፍኬሽን ትክክለኛ ፍርድ ነው ። ምን ላይ ሆነሽ አግዚብሔርን ታሚያለሽ አንዳሉ አበው ጥጋበኞችን ያስተነፈሰው ይህ አሳት ቀላል የማንቅያን ደወል አይደለም ፈጣሪን ለሚሳደቡ ። መጸሐፍ ቅዱስ ትቢአት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል ። ሰዎች ፈጣሪ ዝም በምህረት አና በቸርንቱ ሲያያቸው አና ሳይቀጣ ሲያልፋቸው ፈጣሪ ፍርድ የማይሰጥ አና ሕያው ያለሆነ ይመስላቸዋል ። አስኪ ከዚህ በፊት በፈጣሪ ላይ ሲያሾፉ ሲቀልዱ ሲሳደቡ አና አፋቸውን ከፍተው ሲያጉረ መርሙ የነበሩትን ሰዎችን አና ፍጥረታትን ከመቶ 1% ቱን አንመልከት 1) ሉስፌር ፣ ሉፍሰር ወይንም ወይንም ከሰማይ የወደቀው የድሮው አና የጥንቱ የመልአክታን አለቃ የነበረው ሱርፈል አና ክሩበል ጋር አብሮ የተቀባ መሪ ነበር ። ነገር ግን በትአቢቱ የአግዚአብሔርን ቦታ ፈልጎ መፈንቀለ አግዚአብሔር መንግስት ለማድረግ 1/3 የሰማይ መላአክታንን ለማሳመጽ ሲሞክር ፈጣሪ የመልአክት አለቃ ሉስፈርን ወደ ሰይጣን ከሉስፈር ጋር ያመጹትንም ወደ አርኩሳን መናፍስት አረግሞ ቀየራቸው አና ወደ ጥልቁ ተወረወሩ ። ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል የሉስፈርን ቦታ ተከቶ አየሰራ ነው ። የጠገብ አረኛ ምሳው አራቱ ይሆናል ይባል የለ ። 2) ፈርኦን ፈርኦን በግብጽ ምድር ላይ ይኖሩ የነበርቱን የአብርሃምን ዘር አስራኤላውያንን ለ 430 አመታት ያህል በባርነት ያሰቃያቸው ነበር ። ነገር ግን ፈጣሪ ከሰማይ በሙሴ በኩል አነርሱን ለማዳን ሲወርድ ፈርኦን በትአቢቱ የአስራአሌን ህዝቦችን ከባርነት አለቅም ሲል አግዚአብሔር ኤርትራ ባህር ውስጥ ከነስራዊቱ አና ከነፈረሱ አስመጠው ። 3) አስራኤላውያን ከፈርኦን ባርነትን በፈጣሪ ኃይል የዳኑ አስራኤላውያን በምድረ በዳ ላይ ሲጎዙ የነበሩ ግዜ ፈጣሪ ላይ አፋቸውን መክፈት ጀምረው ማጉረምረም ተያይዙ ፈጣሪም በምድረ በዳ ላይ ቅጥሩን ስያነሳ አባቦች አይወጡ ነድፈው ገደሉዋቸው ። 4) ናቡነከነደጾር ናቡነከነደጾር የባቢሎን ገዢ የነበረ ግዜ 127 ሀገሮችን ይገዛ ነበር ።ነገር ግን ከአለታት አንድ ቀን ታበየና በትልቅ ታወር ላይ ቁሞ ይህች የኔ ግዛት አይደለችንም ብሎ በትአቢት ተናገረ አግዚአብሔርም ናቡነከነደጾርን ትአቢትቱ አሰከ ሚተንፍስ ድረስ አና ለብዙዎች ትምህረት ይሆን ዘንድ ሳይገድለው በጫካ ውስጥ አውሬ አና ሰው አድርጎ ቀጣው ። 5) ንጉሡ ብልጣሶር ከአባቱ ከንጉሥ ናቡነከነደጾር ትአቢት አና ውድቀት መነሳት ያልተማረ ንጉሡ ብልጣሶር ለሺህ መኳንንቶቹ ትልቅ ግብዣ አደረገ፥ በሺሁም ፊት የወይን ጠጅ ይጠጣ ነበር። የዚያን ጊዜም በኢየሩሳሌም ከነበረው ከእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የመጡትን የወርቁን ዕቃዎች አመጡ፤ ንጉሡና መኳንንቶቹም ሚስቶቹና ቁባቶቹም ጠጡባቸው። የወይን ጠጅም እየጠጡ ከወርቅና ከብር ከናስና ከብረት ከእንጨትና ከድንጋይ የተሠሩትን አማልክት አመሰገኑ። በዚያም ሰዓት የሰው እጅ ጣቶች ወጥተው በንጉሡ ቤት በተለሰነው ግንብ ላይ በመቅረዙ አንጻር ጻፉ፤ ንጉሡም የሚጽፉትን ጣቶች አየ። በዚያም ሰዓት የሰው እጅ ጣቶች ወጥተው በንጉሡ ቤት በተለሰነው ግንብ ላይ በመቅረዙ አንጻር ጻፉ፤ ንጉሡም የሚጽፉትን ጣቶች አየ። የዚያን ጊዜም የንጉሡ ፊት ተለወጠበት፥ አሳቡም አስቸገረው፥ የወገቡም ጅማቶች ተፈቱ፥ ጕልበቶቹም ተብረከረኩ። የተጻፈውም ጽሕፈት። ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል። ነብዩ ዳንኤል ሲተሮጉመውም የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው። 6) የሐድሮስ ንጉሳዊ ቤተሰብ ሶስተኛው ንጉስ አግሪጳ ንጉስ አግሪጳ የአርሱ አባት ንጉስ ሀድሮስ ሁለተኛው የወሃ አጥማቅሚውን የዮሃንስን አንገት አስቆርጦ የጌታን ደቀ መዛሙርት ያቆብን ያስገደለ ንጉስ ነበር ይባስ ብሎም የአባት አባትም ንጉስ ሐድሮስ አንደኛው 10 ሺ ህጻናቶች ሕጻኑን ክርስቶስን አገኛለሁ ብሎ ያስጨፈጨፈ ንጉስ ነበር ፣ የነፈሰ ግዳይ ቤተሰብ ያላቸው የአግሪፓ ንጉስ ዘሮች ፈጣሪ በብዙ ምህረት አኑሯቸው ሳለ ነገር ግን ሶስተኛው ሄድሮስ በአንድ ቦታ ላይ ከተለያዩ ነገስታት ጋር ስብሰባ ላይ አያለ የትአቢት ንግግር አደረገ በዚህም የተቆጡ ህዝቦች ይህ የአግዚአብሔር ድምጽ ነው አሉ ። ከንጉስ ሄድሮስ አስር ጴጥሮስን ከአስር ቤት ያስፈታው በስብሰባው መካከልም የነበረው የአግዚአብሔር መልአክም ተገኝቶ ነበር በዚያን ግዜ ሶስተኛውን ሄድሮስን በጥፊ መታው አፈር ውስጥ ሳይገባ በትል ተበሎት ሞተ ። ምክንያቱም ሰው በትል የሚባለው አፈር ውስጥ ከገባ ከተወሰን ግዜ በሁዋላ ነው ።
@Iamthematrixrepentnowoknow
@Iamthematrixrepentnowoknow 14 күн бұрын
የሰው ልጆች ይሄን ያንሳቸዋል ገና ገና ይሄ ምንም አይደለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@HadiyaAhmed-v8g
@HadiyaAhmed-v8g 7 күн бұрын
ሀያልነን ብለው አልነበረም ሀያልስ የፈጠረን አላላላላላላላላህ ነው.
@meretechwolda-v1j
@meretechwolda-v1j 13 күн бұрын
Only Jesus is lord coming back
@ABDULHADEABDULKAFE-gp7fg
@ABDULHADEABDULKAFE-gp7fg 13 күн бұрын
አለም አቀፍ የኑጹሃን ደም ውጤት ነው ።
@CherinetBekele-k6d
@CherinetBekele-k6d 13 күн бұрын
እኛን መሀይም አድረገው ወደ ውጭ ሄደው ስዝናኑ የነበሩትን ኢትዩጸጲያውያኖችን ምን ይዉጣቸው? 2:43
@AbuanesAbdela
@AbuanesAbdela 14 күн бұрын
የፍልስጤም የሶርያ የኢራቅ ደም ጠብ አይልም አሜሪካ ገና የእጇን ታገኛለች አልሀምዱሊላህ
@yousufmohammed7585
@yousufmohammed7585 14 күн бұрын
From the river to the see free Palestine
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 14 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 13 күн бұрын
እየሱስ ብቻ ከሞት መዳኛ መንገድ ነው። እየሱስ ጌታ ነው።
@ZEthio-p5h
@ZEthio-p5h 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@meretechwolda-v1j
@meretechwolda-v1j 13 күн бұрын
@@ZEthio-p5h😤😤
@DilegabaAbdulbare-fh3db
@DilegabaAbdulbare-fh3db 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ኤሄ ደሞ ሌላ ቱኩሰት😅 ቱቱ ያታኛው መንገድ ከሰሜን ወደኋላ ያለው መንገድ ነው😂😂 ወይ ከነቴ ቤት ስቶጣ ያለው ታሰዝነሌክ ቱቱቱ😊
@EymenHusen
@EymenHusen 12 күн бұрын
Essey Essey😂😂😂
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 14 күн бұрын
የፍሊስጤም የንፁሀን ደም የፈሰሰው ከቲ አይቀርም አሏህ እየዋጋቸው ነው
@tigibiz9774
@tigibiz9774 14 күн бұрын
This fire can happen anywhere please put your judgmental opinion aside and if you can pray for them.
@hayathayu2936
@hayathayu2936 14 күн бұрын
የሰዉ ሂወት አልጠፍም ወይ?
@abualwanali2224
@abualwanali2224 14 күн бұрын
የአላህን መኖር ሲክዶ በቀላል አላህ መኖሩን አሳይቷቸዋል
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
High Alert! US B-52 Bomber Makes Emergency Takeoff at full speed
8:12
UPDATE MILITER
Рет қаралды 15 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН