አል ኡሰለ_ሰላሳ ክፈፍል (16) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

  Рет қаралды 1,202

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@nurabentbaba
@nurabentbaba 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@ferdose
@ferdose 2 жыл бұрын
አአሰላሙ አለይከም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ተባረክ አረህማን በጣም ምርጥ ትምህርትነዉ ጀዛከላ ኽር
@Amewollo
@Amewollo 2 жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰለሰም ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ሰለሰማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ በያላችሁበት መሰሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነወረ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ የምን ተገብር ያርገነረ ኢንሻ አላህ
@rewdatube581
@rewdatube581 2 жыл бұрын
አሰላምአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአላህላምና ፍቅር ያብዛላቹ ሀራችንም ሰላሙ ያምጣልን አሪፍቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቃልን🌹👌
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስ ነው
@hayattube2313
@hayattube2313 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንሰላም መጣሽ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ ትምህርትነው ውድ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሠላምለሀገራችን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መዋደድን ያምጣልንኢ/ያ ለዘላለምትኑር💚💛❤
@EmuSadam
@EmuSadam 2 жыл бұрын
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይድረስ ልብ ይነካል
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 2 жыл бұрын
Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah baxami arifii koytaa nabrani inmsgnlani qatbati wada fitii bazii malku 🌹🌹🌹
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ጠንክሩ ከዚህም በላይ የምንጠቀም ያድርገን በሠማነው ጀዛከላህ ኸይረን
@zuzutube123
@zuzutube123 2 жыл бұрын
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻአላህ አላህ ሠምተን ተጠቃሜያድርገን
@Fatuma
@Fatuma 2 жыл бұрын
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ኡሰታዝ ጀዛ እላህ ኸይር አላህ ጤና ይደሜ ይሰጥህ በጣም ጥሩ ፈታዋ ነበር የኔ ወድ ቅጥይበት
@hawamedia655
@hawamedia655 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በሰማነው ተጠቅምሚ ያድርገን ደስ የሚል ትምህርት ነው።
@Niema12
@Niema12 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረበናሰላም በናተላይ ይሁን በሰደት የላቹሁ ሀሰባቹ ትስክቶ አላህ በሰላም የዛገባቱሁ ሰላም ፍቅር እንደነት መትሳሰብ የሞላባት ሀገረችን ሰላም የረገልኝ በሰማነው እምንጠቀምይረገን የረብ አሪፍቆያታነበር እናመሰግናለን
@tititube9079
@tititube9079 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ቀልባችንን ይመልስልን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነቱ ያብዛልን ያረብ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን
@omureyan
@omureyan 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም አሰተማሪ የሆነቆይታነበር እኛም በሰማነው ተጠቃምያረገን አላህ መጨረሻችን አላህ ያሳምረልን ያረብ በሌላቨዶእንገናኝ ውድ
@mestofanuru
@mestofanuru 2 жыл бұрын
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ __#ኡኽቲ__#ደስ__ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን_
@umuekramtube
@umuekramtube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላህ ማሻ አላህ አለህ ያግራልን በመንገዱም ያስናን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብ
@fafislifetube
@fafislifetube 2 жыл бұрын
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ ማሻ አላህየነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ፍቅርን እዝነትን አንድነትን አላህ ይወቀን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብ
@toybaseid
@toybaseid 2 жыл бұрын
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አንድነትን መቻቻልን ፍቅርን ያምጣልን ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛኪ አላህ ኸይርን በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን_
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ ማሻአላል አል ኢልሙ ኑርዬ
@umkalid25
@umkalid25 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሻአላህ ዋው አሪፍ ቆይታ ነብር መሻአላህበሰደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲኑ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ የአላህ
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውአል ኢልሙዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁሌም ለሰወች የሚጠቅምና አስተማሪ የሆነ ርዕስ በማቅረብ ጥሩ ፕሮግራሞችን እናቅርብ በአንድነት በፍቅር አብረን ጠንክረን እንስራለን በርችልኝ የኔ ውድ
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንካን ሰላም ቆየሺልኝ ባለችበት ሰላም ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የሀገራችን ሰላም አላህ ይመልስልን የኔ ውድ እህቴ ማሽ አላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን
@zoobair_45
@zoobair_45 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በያላችሁበት ያለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀኝ ያረብ ወቶ ከመቅረት አላህ በራህመቱ ይጠብቀን ያርብ አንድ እንሆን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን በሰማነዉየምንጠቀምያርገን
@sofiatube3943
@sofiatube3943 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ እህቴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በሸማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጥይበት ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን
@muna2056
@muna2056 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ አላህ ከሀቀኛች ያድርገን ያረቢ ውስታዝ አላህ ይጠብቃቹ በጣም ደስ የሚል ሀዲስ ነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን መስማት ብቻ አደለም የሰማነው ተግባር ላይ ምናውለው ያድርገን
@SofiaButajira
@SofiaButajira 2 жыл бұрын
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳለን እህቴ ማሻ አላህሱብሃን አላህ ወለህምዱሊላህ"' ወላኢላሃ ኢላ አላህ ወላሁ አክበር ===➧ከአላህ በላይ ወዳጅ ፣ ከቁረአን በላይ ጓደኛ ፣ ከሞት በላይ መካሪ የለም!!
@Emu-tube
@Emu-tube 2 жыл бұрын
#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አል ኢሊሙ ኑረ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 2 жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ መሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@Zd-wolloutub
@Zd-wolloutub 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እህቴ ማሻአላህ ማሻአላህ ምርጥ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ቀጥይበት በያለንበት ሰላማችን ይብዛ በሰላም ላገራችን ያብቃን ያስተምራል👍👍
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ⇨ሁሉም ነገር ይጠፋል መልካም የሆኑ ልቦች ይቀራሉ። የልብ ንጽሕና ደደብነት አይደለም! 💚 አላህ የሚወዳቸውን ሰዎች በልባቸው ነውና ሚለየው እንጠይቀዋለን ………⇩ አላህ ሆይ ልባችንን አፅዳልን……💞 የልብ ጉዳይ አሳሳቢ ነው
@ftube923
@ftube923 2 жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት አብዚቸ ለሀገሪ ተመኚሁወድ የአገሪ ልጇቺ በአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላማቺብ ብዚት ብዚት ይበልልኚ ማሸአላህ ጥሩ እረእስ ነበር ቆይታ ነበር በርቺ አላህ ይጨምርለሺ
@jemurade
@jemurade 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀቂቃ ምርጥ የሆነው ተመርታቸው የሸይኽ አህመድ አደም ከልብ ነው የሚገባው ማለቴ በሰኪና ወይም ቀስበለው ሲያስተመሩ ከልብ ነው ሰረጦ የሚገባው አላህ ይጠብቃቸው ጀዛክላሁ ኸይረን
@zedtube291
@zedtube291 2 жыл бұрын
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን ጀዛኪ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚበያርገን በስር ለሚሰቃዩወገኖወቻችን አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ
@fafetube8315
@fafetube8315 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ማሻአላህ ባየነው በሰማኑው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ በርቺልኝ ውዴዋ
@aeshatube553
@aeshatube553 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ዉዴ ጀዛኪሏሁ ከይር በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ዉድ የሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችዉ ስዴት በቃ ይበለን ሰላም ለሀገራችን
@tube3966
@tube3966 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም እራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ማሻ አላሆ ማሻ አላህ እህት ጀዛክ ላኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ማሺ አላህ በሠማነው የምነጠቀም ያድርገን ያረብ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
@Abukifashin
@Abukifashin 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አል ኢልሙ ጀዛከላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
#አንዳንዴ ጥሩ ድርጊቶች የዕድሜ ልክ ውብ ትዝታዎች ሆነው ሲቀሩ በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ድርጊቶች የዕድሜ ልክ ፀፀት ሆነው ይቀራሉ!! "ምንም ነገር ከማድረጋችን በፊት እናስተውል ለማለት ነው"✍️
@toybawollo5541
@toybawollo5541 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ቤቴሰቦች እዴት ናችሁ በሰው ሀገር ያላችሁም በሀገራችን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ደስ የሚል ትምህርትም ቆይታም ነው ማሻአላህ
@Heyre6
@Heyre6 2 жыл бұрын
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን አልኑር እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም የሀገሬ ልጆች በሀገርም በስደትም በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹህ
@mideya
@mideya 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደትናችሁ ለክርስቲያን ወገኖቸም ሰላም ብያለሁ. ሰላም ላገራችን አዲነት ፍቅር ይለግሰን ዘረኝነትን ያጥፍልን ያረብ. አላህ ይዘንልን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ. ማሻአላ
@susufamilytube6647
@susufamilytube6647 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውደ መሠሻአላህ ተባረካላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገንን ያረብ እናመሰግናለን ውደ
@hayatTube946
@hayatTube946 2 жыл бұрын
አሰለም ወሌኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱ ዉድ ቤታ ሰብ እድት ነቹ ሁለቹም በያለቹበት ሰለማቹ ይብዘልኝ ሀጋራችን አለህ ሰለም የድርግልን ለታጨነቁትም አለህ ይድራስለቻው ማሸአለህ ምርጥ ቆይታ ነበር 🌹🌹🌹
@moonaayoutube
@moonaayoutube 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ን ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣቹ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ከይር ጥሩ ቆይታ ነበር
@awelborena
@awelborena 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሙእሚን ህይወቱ በሶብር፣ በሽኩርና በዱአ የታጠረ ሊሆን ይገባል።መልካም ነገር ሲገጥመን አላህን ማመስገን መጥፎ ነገር ሲደርስብን መሶበርና መታገስ ጉዳያችን ሙሉ ለሙሉ ወደ አላህ ማስጠጋትና ዱአ ማብዛት።
@linatube3912
@linatube3912 2 жыл бұрын
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu jezaki Allah westaze
@mobarek-media
@mobarek-media 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ የኔውዶች፣ አላህበያለንበት፣ይጠብቆን፣ያረብ ሀገሬችን ሰላም፣ቤትሰቦቻችን፣ሰላም፣ያድርግልን፣ ያረብ ለሀገሬችን ሰላም፣ ያምጣለን፣ ያረብ ለህዘቦቻችን ፣ፍቅርን፣ መተዛዘን ፣ያረብ 🙏🙏🇪🇹
@mdrk0921
@mdrk0921 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺበሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን!! --- የኢማሙ አሕመድ ልጅ ሷሊህ (ረሂመሁመላህ) አባቴ እንዲህ ብሎ ነገረኝ አለ:- «መዕመር ኢብን ሱለይማን ከሙራድ ኢብኑ ሰልማን፣ ሙራድ ኢብን ሰልማን ከመይሙን ኢብኑ ሚህራን ይዞ እንዲህ በማለት ነግሮናል:- በሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን፣ ① በባለ ስልጣን ጉዳይ አትግባ፣ አላህን እንዲታዘዝ አዘዋለሁ (አመላክተዋለሁ) ብለህ ቢሆን እንኳን አትግባ። ② በባእድ (አጅነቢይ) በሆነች ሴት ላይ አትግባ!! የአላህን ቃል አስተምራታለሁ ብለህ እንኳን አትግባ። ③ ለስሜት ተካታይ (ሙብተዲዕ) ጆሮህን አትስጥ፣ ልብህን በምን እንደሚያንጠለጥለው አታውቅምና።» ሳሊህ ኢብኑ ኢማሙ አሕመድ ስለ አባቱ ከፃፈው ታሪክ ውስጥ። ✍🏻ኢብን ሽፋ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመተ ወበረካቱ በላይክክ
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገንየሀገሬ ልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹህ ፕሩፍይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኢስላማዊ ትምህርቶች ጥያቄ እና መልስ አሉኝ
@mobarek-media
@mobarek-media 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ የኔውዶች፣ አላህበያለንበት፣ይጠብቆን፣ያረብ ሀገሬችን ሰላም፣ቤትሰቦቻችን፣ሰላም፣ያድርግልን፣ ያረብ ለሀገሬችን ሰላም፣ ያምጣለን፣ ያረብ ለህዘቦቻችን ፣ፍቅርን፣ መተዛዘን ፣ያረብ 🙏🙏🇪🇹
ከወንጀል ለመራቅ// ክፍል1 ኡስታዝ አብዱል ጀሊል ሙሀጂር
7:27
Al Mehdi Terbiya Center አል መህዲ ተርቢያ ማዕከል
Рет қаралды 2,7 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ነዋቂዱል ኢስላም ክፍል (11) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
29:36
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 1,3 М.
دعاء الصباح
14:26
Saleh Al Sheikh - Topic
Рет қаралды 90 М.
ፈታዋ ክፍል (75) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
44:34
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 3,7 М.
የተደረገባችሁን ድግምት ይፈታል
7:03
መርጌታ ሀዋዝ ከፍተኛ የባህል ሀኪም
Рет қаралды 2,5 М.