ነዋቂዱል ኢስላም ክፍል (11) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

  Рет қаралды 1,280

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Күн бұрын

#sadat_kemal#al_elmu_nur#የዲን_መድረክ

Пікірлер: 75
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ማሻአላህ አል ኢልምዬ ኡስታዝ ጀዘክአላህ ከይር ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ጥሩ ትምህርት ነው ሰላም ላገራችን ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ መሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ ኢንሻ አላህ ያረብ
@salamedmimicho3098
@salamedmimicho3098 Жыл бұрын
salam yadawadadacuna yatakabaracuna yasalam betasaboch alacu alani faxari yamasgani basalam wada agaracin yamalasani🥰🥰🥰
@Niema12
@Niema12 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረብናሰላም በናተላይይሁን ማሻ አላህ ቨደዮሽ አሰትማሪነው። አላህ በሰማነው እምንጠቀም ይረገን ጀዛከላኸይረን
@zoobair_45
@zoobair_45 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን። በሰማነዉ የምንጠቀምያርገን ያረብ አላህ ልባችንንን ይክፈትልን🤲🤲🤲
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰለላ አለይሒ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ኡስታዙና አንተም ባስተማርከው እኛም በተማርነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@hayattubey7020
@hayattubey7020 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣሽ ውድየ ስለመጣሽ ሰላየሁሽ በጣምደስብሎኛል በጣምሀሪፍ ጊዜ ነበረን በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያርገን ያረብ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
@emusumyatube
@emusumyatube Жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅወት በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@yyyyy1398
@yyyyy1398 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጠቃሚትምህርትነው በርቺልኝ በሰማነው ተጠቃሚያረገን ያረብ በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በሠማን የምንጠቀም በተግባር የምናሣይ ያድርገን ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ
@SofiaButajira
@SofiaButajira Жыл бұрын
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለህዝባችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን።
@aeshatube553
@aeshatube553 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ዉዴ ጃዛኪ አሏሁ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም አሏህ ያርገንአሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹
@linatube3912
@linatube3912 Жыл бұрын
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu jezaki Allah heyern Allah akedachn yesmerwe
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb Жыл бұрын
🌷👍👍👍👍
@toybaseid
@toybaseid Жыл бұрын
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አል ኢልም ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርን እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ ፍቅርን አንድነትን መቻቻልን ያምጣልን_
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ጥሩ ትምህርት ነው ሰላም ላገራችን ኢቶጲያ ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡
@ኑራብንትባባY-h8u
@ኑራብንትባባY-h8u Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@ደቡብፍቅርዩቱብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሪፍ ትምህርት ነውማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ🌹🌹🌹🌹 ማሻ አላህፍትህ ፍትህ ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታጂ ጀዛኩም አላህ ኸይርን. አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam Жыл бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ዱአ እናድርግ እግራችን ሰላም እድ ትሁን መሻአላ መልካም ቀን ለሁላችሁም ምርጡን ውጤት ፍቅር ያብዛልን በጣም ደስ እሚለው ቆይታ ጥሩ ትምህርት ነው
@umkalid25
@umkalid25 Жыл бұрын
ዋሊመኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን አሮፍ ቆይታ ነበር ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 🌹🥰
@emusumeyatube
@emusumeyatube Жыл бұрын
"አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላምነው ሰላምጤና ላቺዬሁንአለህ ይችን ብቻ ሱራ አውርዶ ሌላ ሱራዎችን ባያወርድ በቂ ነው በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያ አህለል ሙዕሚኒን፡፡
@emutube345
@emutube345 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ ይስጣቸዉ ማሻአላህ ሀያቲ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ጀዛካላህ ኸይረን 👍👍👍👍
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁሌም ለሰወች የሚጠቅምና አስተማሪ የሆነ ርዕስ በማቅረብ ጥሩ ፕሮግራሞችን እናቅርብ በአንድነት በፍቅር አብረን ጠንክረን እንስራለን በርችልኝ የኔ ውድ
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው አላህ በሰማነውየሚንጠቀም ያድርገን
@hawamedia655
@hawamedia655 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሉንም ነገር አላህ የከለከለውን ብንከለክል አላህ የፈቀደውም ብንተገብር የት በደረስን ያረብ በትክክለኛው መንገድ ምራኝ።
@fafetube8315
@fafetube8315 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አላህ በሰማነው ባየነው የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም አላህ ያድርግልን በርቺልኝ
@susufamilytube6647
@susufamilytube6647 Жыл бұрын
Asliamualykum wrahematulihey wabarakatu ጀዛኪያላህ ኸይረን ውደ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን እናመሰግናለን
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልሽ ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያደርግው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@elsatube808
@elsatube808 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ስራወች እንጠብቃለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤️
@ALHID0921
@ALHID0921 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺ
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 Жыл бұрын
አሰለሙአለደኩም ወራህመቱለደ ወባረከቱ ማሻአላህ አል በጣም ደስ ቆይታ ነበረ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት ወደፊት አሉላ👍👍👍✅ ሳምንቱ ከመጠቀም ያርገን ጀዛከላ
@ዋርዳY
@ዋርዳY Жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏿
@ferdose
@ferdose Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሰምተዉ ከተገበሩት ያድርገን ያረብ አላህ ጀዛቹህን ይክፈላቹህ ኡሰታዞቻችን
@muna2056
@muna2056 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ ውስታዞች አላህ ይጠብቃቹ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሄራችን ከሚያበላሹት ነገሮች አላህ ይጠብቀን በሸሪያው ህግ ምንከተል ያድርገን በሰማናቸው የምንጠቀም ያድርገን
@emumalike279
@emumalike279 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላ ማሻአላህ
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንካን ሰላም ቆየሺልኝ ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሽ አላህ አሪፍ አሰተማሪ ነው ያቀረብሺን ጀዛክ አላህ ኽይር👍👍🌺🌺
@mestofanuru
@mestofanuru Жыл бұрын
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሺ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻአላህ_
@zedtube291
@zedtube291 Жыл бұрын
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን እኮን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በስር ለሚሰቃዩም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. Жыл бұрын
አሰላም አለይኩ ምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ መጨረሻችነን አሳምረው ጥሩ ቆይታነበረን በስደት ያለነው አላህ ለሀገራችን ያብቃን ዪያረብ
@HSM052
@HSM052 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ ዉዴ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ 🌹🌹🌹
@emumalik8690
@emumalik8690 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷
@awel895
@awel895 Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍
@SofiaButajira
@SofiaButajira Жыл бұрын
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሀቢበቲ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን ። የጌታውን የአሏህ ውሳኔ የተቀበለ በውብ ቀደር ደሞ አሏህ ያስደስተዋል ። አሏህ በውብ ቀድር ያስደስተን 💎🌹💎🌹💎🌹💎
@hayatTube946
@hayatTube946 Жыл бұрын
አለሃ በሰሙት ያድርጋን ማለት ነው በጣም ምወደቻዉ ኡስታዝ ነቻው
@fafislifetube
@fafislifetube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አል ኢልም ኑር እንኳን ደህና መጣሺ እህቴ ክበሪልን አላህ በሰልማነው ተጠቃሚ ያድርገን ሰላም ይስጠን💚💛❤
@Seada.Alitube
@Seada.Alitube Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበርካ ቱህ አህለን እንኳንደህና መጣችሁ ሰላም አንድንት ያምጣል መተሳሰብ መርዳዳት መተዛዘን አላይህ ይወፍቅን ከይር ስራ የምን ሰራ ያርግን ለሰወች የምናዝን የምናከብር ያርገን በሰላምለሀገራችን ያብቃን
@ferdosetube9776
@ferdosetube9776 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
@hayatTube946
@hayatTube946 Жыл бұрын
አሰለም ወሌከም ወራህማቱለህ ወበራከቱ እህታችን እኳን ደናማጣሽ ሁለቹም በናለቹበት አለ ሰለሙን ያብዘልኝ 🥰🥰🥰ማሸአለህ
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji Жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ ወድሜየ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን🌹🌹🌹
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከዘር ከህይማኖት የፀዳ መሆን አለቤት መዋደድን መታሳሰብን አብዝቸ ለዚህ ቤት ተመኚሁ 🌷🌷
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህ መቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላህወሰታዞቻችን ይጠብቅልን ለኛ ለምታደረጉልንወለታቹ አላህይከፈላቹ እኛምሰምተን የምንጠ ቀምበት ያድረገንያረብ አህላቃችንስነምግባራ ችን አሳምረልን
@hayattube2313
@hayattube2313 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንሰላም መጣሽ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ጀዛኩምአሏህ ኽይርን ውድ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሠላምለሀገራችን ጦርነትን ዘረኝነትን አጥፍቶ አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መዋደድን ያምጣልንኢ/ያ ለዘላለምትኑር💚💛❤
@hddu1900
@hddu1900 Жыл бұрын
o9o
@tube3966
@tube3966 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላም ለሞላው ለአገሪ ልጅች አልህ ይህ ሰላም የተፋበትን ግዜ አጥፍቶ ሰላሙን ያምጣል አገራችንም ሰላ እድመጣልተን ዱአ እናርግ አስከፊ ግዜ ነው ያለነው ሠላሙ መቶልን እኛም ስደተኛች አገራችን ገብተን ተረጋግተን እድንኖር አላህ ይገዘን
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር
@rukiyatube
@rukiyatube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኹም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለህዝቦች የሰላም ነፋስ ይንፈስላቸው የወጣንበትን አላህ ያሳካልን ለቤተሰቦቻችን እድሜ ይስጥለን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብ
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እናመሰግን አለን ውደ🌹🌹🌹🌹🌾🌾
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን መታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
@hagratube3090
@hagratube3090 Жыл бұрын
🖋ብዙ ነገር ልትፈራ ትችላለህ፤ ተሰፋ ልትቆርጥ ስትል ግን ፈጣሪን አስብ፤ ፈጣሪ ማለት በሱ ላይ አምፀህ በሩን የዘጋህ ጊዜ የምትተነፍሰውን አየር በበሩ ስር የሚያስገባልህ ነው፤ ለፍርሀትህ አሳልፎ የሚሰጥህ ይመስልሀል? እንዳይመስልህ ወዳጄ! የእምነት ህይወት ተመኘንላችሁ🙏
@hyat2y334
@hyat2y334 Жыл бұрын
አሰለም ወሌኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱ🥰🥰🥰🥰
@Emu-tube
@Emu-tube Жыл бұрын
#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ አይከፈልበትም ከክፋት ምን አለ ምን አተረፍን ከስቃይና መከራ በስተቀር ስለዚህ አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹
@امماهر-س7ه
@امماهر-س7ه Жыл бұрын
ቁረአን አቅሬት እህት
@omureyan
@omureyan Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት ገናብዙነገርእንጠብቃለን ካንቺውድ በተማረነው በሰማነው ተጠቃሚያረገን አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን ያረብ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ሀያቲ
@ALHID0921
@ALHID0921 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺበሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን!! --- የኢማሙ አሕመድ ልጅ ሷሊህ (ረሂመሁመላህ) አባቴ እንዲህ ብሎ ነገረኝ አለ:- «መዕመር ኢብን ሱለይማን ከሙራድ ኢብኑ ሰልማን፣ ሙራድ ኢብን ሰልማን ከመይሙን ኢብኑ ሚህራን ይዞ እንዲህ በማለት ነግሮናል:- በሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን፣ ① በባለ ስልጣን ጉዳይ አትግባ፣ አላህን እንዲታዘዝ አዘዋለሁ (አመላክተዋለሁ) ብለህ ቢሆን እንኳን አትግባ። ② በባእድ (አጅነቢይ) በሆነች ሴት ላይ አትግባ!! የአላህን ቃል አስተምራታለሁ ብለህ እንኳን አትግባ። ③ ለስሜት ተካታይ (ሙብተዲዕ) ጆሮህን አትስጥ፣ ልብህን በምን እንደሚያንጠለጥለው አታውቅምና።» ሳሊህ ኢብኑ ኢማሙ አሕመድ ስለ አባቱ ከፃፈው ታሪክ ውስጥ። ✍🏻ኢብን ሽፋ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
@mideya
@mideya Жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደትናችሁ ለክርስቲያን ወገኖቸም ሰላም ብያለሁ. ሰላም ላገራችን አዲነት ፍቅር ይለግሰን ዘረኝነትን ያጥፍልን ያረብ
@rihanatube-7
@rihanatube-7 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ዉድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን አገራችንን ሠላም ያድረግልን ወተን በሠላም የምንገባበት ያድረግልን
@toybawollo5541
@toybawollo5541 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ቤቴሰብ እህተረ ወድሞቼ እዴት ናችሁ ከክፉነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሼሪአውን ጠብቀን የምንኖር ያድርገን አሜን
@wardatube3623
@wardatube3623 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@YYY-bv2ld
@YYY-bv2ld Жыл бұрын
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185} ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
@እኔምፋኖነኝ-ፈ5ረ
@እኔምፋኖነኝ-ፈ5ረ Жыл бұрын
Aslamu aleykum wrahmetuluhi where Katherine selam selam wdi yehagere Loch selamachu ybzalgn beyalachubet
@niematubey5355
@niematubey5355 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረብናሰላም በናተላይይሁን ማሻ አላህ ቨደዮሽ አሰትማሪነው። አላህ በሰማነው እምንጠቀም ይረገን ጀዛከላኸይረን
@awelborena
@awelborena Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 31 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 68 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 15 МЛН
عجیب‌ ترین تفسیر چند‌ لایه‌ای قرآن!
1:10:03
علی‌ اکبر رائفی پور
Рет қаралды 2,2 М.
ፈታዋ ክፍል(96) በኡስጣዝ አህመድ ሸይኽ አደም
30:35
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 4,4 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 31 МЛН