ኡስታዝ አቡበክር አህመድ በደሴ ከተማ ተገኝቶ ያደረገውን ሙሉ ዳእዋ በHD ጥራት ይመልከቱ

  Рет қаралды 87,375

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@haleemaidrees7550
@haleemaidrees7550 5 жыл бұрын
አሠላማሊኩም. ወረህመቱላሂ. ወበረካትሁ. እስታዝ. አላህ. ይጠብቅህ. ጀዛህን. አላህ. ይክፈልህ. ባለህበት. ሠላምህ. ይብዛ
@seaditube3092
@seaditube3092 2 жыл бұрын
ኡሥታዛችን አላህ ደርጃክን ከፍ ያድርግልን ያርብ አላህ በሰማነውየምንጠቀም ያድርገን ውድየኢሥላምልጆች።
@fafitube3261
@fafitube3261 4 жыл бұрын
የኢስላም ሚድያዎች በርቱልን አላህ ይጠብቃቹ
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@sigoritabelig9771
@sigoritabelig9771 5 жыл бұрын
አቡኪ አላህ ይጨምርልህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ
@hayatyusuf6207
@hayatyusuf6207 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ያይናችን ማረፊያ የቀልባችን አረጋጊ
@ዝምታወርቅነው-ጨ7ከ
@ዝምታወርቅነው-ጨ7ከ 5 жыл бұрын
አበኬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውይ አርብገንዳ መስጅድና ሸዋ በር ያሳለፍኳቸውን መቸም አርሳቸው I misse you deissy
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 5 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ውስታዜ ሁላቹምውስታዞቻችን አላህበራመቱ ይጠብቃቹ በርቱ ተደራጁ አድሁኑ አገራችን ሰላምያርግልን
@neima8641
@neima8641 4 жыл бұрын
ሁሰታዝ አቡ በክል አላህ ይጠብቅህ እኛም አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ
@marymmohmd7672
@marymmohmd7672 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ ውቀት ላይ እውቀት ኢማንክ ላይ ኢማን አላህ ይወፍቅክ ያረብብብብብ
@seaditube3092
@seaditube3092 2 жыл бұрын
አቡበከርአህመድ ጀዛከላህኸይርን😪
@halimahussentube7533
@halimahussentube7533 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበከር ስለአንተ ቃላት የለኝም ወላሂ ጀግና አዋቂ ብልሃተኛ የድን ጠበቃ ለኡማው ተቆርቋሪ ብዙ ነገር ነህ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥህ ያረብ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ 5 жыл бұрын
💚
@mr.roudidefault7718
@mr.roudidefault7718 5 жыл бұрын
ፈጣሪ አቢዚቶ ይባሪኪህ ያንተ ኒግጊር ለሁላችን ትምህርት ነው
@Fafi.user-hv7yw7sb4n
@Fafi.user-hv7yw7sb4n 5 жыл бұрын
ጀዛኩላህኸ ይርን ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅሁ ኢሻአላህ ሁላችንም ሠምተን ተጠቃሚ ያረገን ያርበ ኢሻአላህ
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 5 жыл бұрын
Ko
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 5 жыл бұрын
👍🤲🤲🤲🤲🤲👌
@እማማየሰላምሽናፈቀኝ
@እማማየሰላምሽናፈቀኝ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አለታችን ለኛም ሂድያ ይስጠን
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 5 жыл бұрын
አቡኬ አሚሬ አላህ ባለክበት ይጠብቅክ የኛ ጀግና አንደበተ ርህቱ
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih Ustaze Abubaker Ahmed
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዘቶ ይባረክህአላህየሰጨምርልህ ኡሰታዝ
@yallahbaryayersulenafac2833
@yallahbaryayersulenafac2833 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ምን ነው ሁሉም ኡማ እንዳንተ የነቃ በሆነ አላህ አጋዥ ይወፍቅህ በርታ 👍👍👍👍👍
@ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
@ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይችይ ሚስኪን አገሬ አሊሞች አላት
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ 5 жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@YVivo-gm7lu
@YVivo-gm7lu Жыл бұрын
ኡሰታዝነ አላህይጠብቅህ😍😍😍😍
@ባቲነኝከለሁበት
@ባቲነኝከለሁበት 5 жыл бұрын
አብኬ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ እኛም ስምተን የምንጠቀም ያድርገን የአዝሀሩል ሀበሻን ክብር እና ዝና የምጠብቅ የእስላም አርበኞች ያድርገን አላህ በራህመቱ ያወዳን አንድ ያድርገን
@ኡምሀያትየሀራዋ
@ኡምሀያትየሀራዋ 5 жыл бұрын
ማሻአሏ ማሻአሏ ማሻአሏ አሏህይጨምርልህ
@ሳምሪየመተሃራዋ
@ሳምሪየመተሃራዋ 5 жыл бұрын
አቡኬ ዉስጤ ነህ እርሜና ጤና ይጨምርልህ
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 жыл бұрын
ኡስታዝ።ጀዛከላህ።ኽይረን
@rtrytertry6470
@rtrytertry6470 5 жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይር እድሜነ ጤነ ኡሱተዘችን
@አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ
@አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ህይርን ኡስታዝ ባልህበት አላህ ሱበሀና ወተአላህ ይጠብቅህ እዲሜና ጤና ይወፍቅህ ያርብ እኛም በስማነው ተጠቃሚ ያርገን
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@ራቢየወሎዋa
@ራቢየወሎዋa 5 жыл бұрын
አቡኬ የኛጀግና ርጂምእድሜ ከጤናጋ አላህ ከክፍነገርሁሉ ይጠብቅህ
@asadasas7475
@asadasas7475 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያረብ አላህን የሚፈራልብ ይስጠን ምላሳችንም የአላህን ዚክር የምታበዛ ያድርገን
@meryabdullah7747
@meryabdullah7747 5 жыл бұрын
አላህይጠብቅህኡስታዝ
@asiaa5944
@asiaa5944 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር♥
@ኑርኦፊሻሊትዩብ
@ኑርኦፊሻሊትዩብ 5 жыл бұрын
ማሻአለህ
@azizamuhammed4943
@azizamuhammed4943 5 жыл бұрын
አቡኪውድኡስታዛችን ውድየሃገሬሰውአላህይጠብቅህ
@rahmalol418
@rahmalol418 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዝአብኪ
@kamelahm618
@kamelahm618 5 жыл бұрын
ጀዘከለህከይረን ኡስታዝ
@mohmediilikethisvideohassa4005
@mohmediilikethisvideohassa4005 5 жыл бұрын
እኔእኮ፡ደስእሚለኝ፡ነገር ቢኖር፡ሲስተምር እሚሰጣቸው፡ምሳሌወችን፡እንደውሀ፡ነውእሚገቡኝ፡ውይ፡እረጅም፡እድሜ፡ተመኝሁ፡ ከነሙሉጤና፡ያረብ፡ኸይር፡ሁሉ፡ላንተ፡ይሁን፡
@hawanurye2223
@hawanurye2223 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ውድ ኡስታዛዝን ሁሌም እንወድሀለን ምናለ ሁሉም ሰፍ አድርጎ ቢያስብ
@mukurbeyan521
@mukurbeyan521 5 жыл бұрын
mashallah behulum ketemoch endezih aynet program bizegaj ledinu betam arif new .....
@asiaa5944
@asiaa5944 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አሁን ባለው ስአት እናተም ሁናቹህ ሌሉች ኡስታዙች ኡለሙች ዳኢኡች ባአላህ በከተማ ብቻ ያሉትን አታስተምሩ በገጠር ሂዱና አስተምራቸው በሽረክ ወደኩፍር እየሂዱብን ነው ያሁላ የሚሆነው የስልምና ምንነትና ማንነት ሳያወቁ በመቅረታቸው ነው በዘይይና በዱቂት እያታለሉ ወደኩፍር እየሂዱብን ነው አሉ የተባሉትም በሽረክ ላይ ናቸው እባካቹህ ነጃህ ሚዲያ የሚሰሩትን ወድሙቻችን እገዙአቸው ጀዛው ካአላህ ነው በከተማ ብቻ ፍይዳ የለውም በተረፈ አላህ ሁላቹህንም ይጠብቃቹህ በትክክለኛው ከሚሰሩት አላህ ያረገን
@amalalzaabi452
@amalalzaabi452 5 жыл бұрын
ማሻላህ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን የኢስላም ብርቅዬዎችችችችችችችች
@ኡኽትኡመርነኝቢንትበሽር
@ኡኽትኡመርነኝቢንትበሽር 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አቡኬ ሀቂቃ አንተ ለእኛ ልዩ ተምሳሌት ነህ አላህ ይጠብቅልን ከሚሉት ሁሉ ነፃ ነህ ደርስህን እኮ ስወደው በምክኒያት ነው
@اتتييههيهي
@اتتييههيهي 5 жыл бұрын
አቦኪ አላህ ይጠብቅህ ጀዛ ኪላህ
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 5 жыл бұрын
ኡስታዝዬ አለህ ይጠብቅ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yoseftesfalem1197
@yoseftesfalem1197 5 жыл бұрын
Waw ,betam yasdestal temhertu. Ena habeshoch ande nachew . Islam demo ezi habesha bota manem kefu yaregu neger yelem feqar yenor kena gar lezelalem .ertrawi wendem. Let's construct our habesha again with having one eco and اتني دولا بي اريتريا و اسوبيا .GBU best islam leteraturer .
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን 5 жыл бұрын
ኡሰታዜ አላህ ያቆይልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ እዱኒያ አሂራህን አላህ ያሳምርልህ
@حسبياللهونعمالوكيل-س1س
@حسبياللهونعمالوكيل-س1س 5 жыл бұрын
👍👍👍👌🌹🌹
@AminaahmedHusen
@AminaahmedHusen 7 ай бұрын
እድሚህ እና ጤና
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ማሸአላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@tube-iy6bs
@tube-iy6bs 5 жыл бұрын
አቡኪ ስወድህ አሏህ ይጠብቅህ
@remilashamso7042
@remilashamso7042 5 жыл бұрын
ዉዝታዜ ሀላህይጠብቅህ ያተንክፉአያሰማኝ
@zinetmohamed888
@zinetmohamed888 5 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዞች አላህይጠብቃችሁ
@ابوعلى-ض3ز1ز
@ابوعلى-ض3ز1ز 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህአባቴ
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emaneman8623
@emaneman8623 5 жыл бұрын
አላህ በድናችንላይ ጠንካራ ያድርገን
@ዜድነኝየአላህባረይየረሱል
@ዜድነኝየአላህባረይየረሱል 5 жыл бұрын
አሚንንኝን
@ዜድነኝየአላህባረይየረሱል
@ዜድነኝየአላህባረይየረሱል 5 жыл бұрын
አሚንንን
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀዩነኝስደተኛዋተስፋአለኝ
@ሀዩነኝስደተኛዋተስፋአለኝ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር
@chfggf2201
@chfggf2201 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡኬ አላህ ይጨምርልህ አምሳያህን ያብዛልን
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 5 жыл бұрын
ምን ያማረ ሙሀደራ ኡስታዜ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ በሰማነው ተጠቃሚ አሏህ ያርገን
@101riya
@101riya 5 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይርአቢኪ
@weloyewa4948
@weloyewa4948 5 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@abuzikranuradis4006
@abuzikranuradis4006 5 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ከሀሲዶችና ከምቀኞች እና እኔ አውቃለሁ ከሚሉት አላህ ይጠብቅህ
@nejatsisay830
@nejatsisay830 5 жыл бұрын
Mash allha ustazachen allha yetibekh jizakallha
@የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ
@የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ 5 жыл бұрын
rabia ጀዛኩምላህ ህይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅሁ
@omere.a2776
@omere.a2776 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አለሀምዱሊላህ ኡሥታዝ ደሥየሚልነው
@miranbnitislam7956
@miranbnitislam7956 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዚ አላህ ይጠብቅልን
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 5 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም ኡስታዝና
@amaamm2069
@amaamm2069 4 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አንደበተ ጣፍጭ አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ኡስታዝ ማሊሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወላሂ ግራ ስለገባኝ ነው እረ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች እረ ድምፅ እስቲ እናተ ሁኗቸው ሰው በሰው ለይ ጭካኒ ወላሂ ሙቀት እና ብርድ ተፈራረቀባቸው ኡስታዝ እረ ፍትህ ለእስረኞች በዚህ ለይ ይህን ኮሜት መፅፍ የለብኝም ነበር ነገር ግን ብሁሉም ሚዲያ ይታላለፍላቸው በጤንነታቸው ለሀገር ይብቁ ቢታመሙ ለሀገር ሸክም ነው የሚሆኑ ወላሂ ኡስታዝ እረ እባችንም ደረቀ. አታ ወላሂ ለእነሱ በማሰብም እኛም በሽተኛ ሆን እረ ፍትህ ለስረኛች ላአላህ ብላችሁ ኡስታዝ አፉበሉኝ ግራገብቶኝነው ስዉ ወንጀል ሳይ ስራ በእስር መሰቃየት ወላሂ ያሳዝናሉ ወላሂ አንዳንድ ግዜ ሲደውሉ እራበኝ ብርዱ እሆዴ ገባ ሲሉ እኔስ ወላሂ ሂወት አስጠላኝ
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 5 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርአብኪእዳተያሉትንወድሞቻአላህያድርግልን
@muntehaahmed8736
@muntehaahmed8736 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ውንድሜ ኡስታዜ
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@ኑኑነኝሀያዕለሴትልጅውበቷ
@ኑኑነኝሀያዕለሴትልጅውበቷ 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ አቡኪ አላህ ይጠብቅ የኔ ባለውለታዬ ነህ ያረብ ከጠት ይጠብቅህ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር አብኬ አላህ ይጠብቅህ
@zahrazh1117
@zahrazh1117 5 жыл бұрын
አሚን
@seaditube57
@seaditube57 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡኪ
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 жыл бұрын
ياسلام بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ أبوكي الله يحفظك ويطول عمرك صحيح
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 5 жыл бұрын
ስወድክ ኡስታዝ አቡኬ ውድድድድድድ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 Жыл бұрын
ሱበንአላህ
@bedrjemal8085
@bedrjemal8085 5 жыл бұрын
አላህ የጥብቃህ ኡስታዝ የኔኝ ውድ
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 5 жыл бұрын
ያርብ እርዝቂነኢልምነፍእ የእላህ እርዱእርጉልኝ ቁርእንንእጥብቀንእዲንዝ
@hudas9367
@hudas9367 5 жыл бұрын
አቡኪ።አላህየጠብቅህእዲሜህን።ከፋያረግልን።በረታልን።የኛጀግና
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና 5 жыл бұрын
የድምፅ ጥራት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ
@ruadd9581
@ruadd9581 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡኪ ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ
@sabya6604
@sabya6604 5 жыл бұрын
ጥሩ አጋጣሚ ነው ብዙ አዳማጭ አለህ ተውሂድን ብታስተምር የሽርክን ከባድ ወጀል ብታስተምር ብዙ ሰው ከወጀል ታወጣ ነበር የሠው ታሪክ የሱሀባ ታሪክ ነገርካቸው ይበቃል አንድ ሰው ሽርክ ውስጥ ሆኖ ምን ደግ ጥሩ ቢሰራ ዋጋ የለውም መድረኩ የናተ ነበር ተጠቀውበት አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን ሀቅን እምንናገር መጀመሪያ የሽርክን ቆሻሻነት ለህዝብ አስተምሩ
@nasserahmed2175
@nasserahmed2175 5 жыл бұрын
እሱን የቻለውን እያስተማረ ነው ለምን አንቺ አታስተምሪም طيبا Sabya
@ወአልሲ
@ወአልሲ 5 жыл бұрын
ሁሉም በሂደት ነው ወዳጀ አሁንም በል ጠንክር ወደፊት ተራመድ አንተ የኔ ሥሥትአቡበክር አህመድ ያቢጥል ቢያነሣህ ያቢያብጠለጥልህ አመታት አለፈ ከጀመረ ፍሬህ ደግሞ ከአላህ ዘንድ ይመር መቀመጫህ
@አላህ.ይጨምርልህ.ውሥታዜ20
@አላህ.ይጨምርልህ.ውሥታዜ20 5 жыл бұрын
ውሥታዜ።አላህይጠብቅህ።የኔጀግናኑርልኝ
@الماسديسالو
@الماسديسالو 5 жыл бұрын
አቡኪይ. አላህጠብቅህ. ኢስላማችን. ይነስርልን.
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 5 жыл бұрын
አላህ ሀያትህን ያርዝምልን አላህ ይጠብቅክ
@لاالهالاالله-س3ر
@لاالهالاالله-س3ر 5 жыл бұрын
አቡኬጀግናአላህይጠብቃቹህ
@KH-jt3um
@KH-jt3um 5 жыл бұрын
جزاك الله خيرا حبيبي ❤️
@samerasayed9799
@samerasayed9799 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ዳእዋ ከልብ ሰርፆ ይገባል
@bsbbddfgf3174
@bsbbddfgf3174 5 жыл бұрын
ጀዘክ ላህ ኡሥተዙነ አለህ ኢዴሜይሥጥህ
@fakiworkusalman9518
@fakiworkusalman9518 5 жыл бұрын
ኡስታ ዜ አላህ ይጠብቅህ
@nasirybuntjnasra9938
@nasirybuntjnasra9938 5 жыл бұрын
ኡስትዝ ችን አለህ ይጠበቃል ን አበበክረ
@ينويتسويو
@ينويتسويو 5 жыл бұрын
ማሻአላ ኡስታዝ. አኣህ ይጠብቅህ
@ademinaacademyEt
@ademinaacademyEt 5 жыл бұрын
Subscribe & like & share
@ያአላህባሪያ-ሸ7ደ
@ያአላህባሪያ-ሸ7ደ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ
@mdahmad6265
@mdahmad6265 4 жыл бұрын
ማሻአላህእሙርይሥጥህ
@elhammohammed7323
@elhammohammed7323 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ይሥጥህ ወላሂ ላላህ ሥል ከልቤ እወድህ አለሁ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 5 жыл бұрын
ኡስታዝየ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብብ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኸይር ወአህሰነል ጄዛ አላህ ያህፍዘክ ኡስታዙና
@rowdhasambakh7198
@rowdhasambakh7198 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህይጠብቅህ
@نورأحمد-ك9ظ1ب
@نورأحمد-ك9ظ1ب 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡዝታዝ
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 5 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህህህህ
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 5 жыл бұрын
እስልምና ከአሁን በፊትም አሁንም ለመጪውም ትውልድ እሚያሳፍር እምነት ሳይሆን የሚያኮራነው አቡኪ ጀዛክ አላህ የሁሉም አደበት እዳተ አነጋገሩ ቢጣፍጥ እዴት ከፍ ባልን አላህ እድሜህን ረዘም ጤናህን ሰቶህ አላህ ከይርነገር ያሰማን ያሳየን ኢን ሻ አላህ
@romafeshy1655
@romafeshy1655 5 жыл бұрын
Westazallh yetbikh
@wses9617
@wses9617 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እዴሜና ጤና ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን የኛ ኩሩ አላህ ይጠብቅህ
@hawanurye2223
@hawanurye2223 5 жыл бұрын
ዳእዋህ ሁሉ ልብ ያረጥባል ያአሏህህ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
አረብ ገንዳ መስጅ ዛሬ ደምቃ አምሽታለች|| ኡስታዝ አቡ በክር አህመድ
19:40
ኢየሱስ ማን ነው Dr Gemechis Desta YHBC Tube
46:14
YHBC Tube
Рет қаралды 19 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН