Рет қаралды 3,576

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Күн бұрын
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ KZbin (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
@genettesfay8780
@genettesfay8780 20 сағат бұрын
How can we support this people they need help we need to help them
@genettesfay8780
@genettesfay8780 20 сағат бұрын
Thank you my brother is doing a good job for bringing them
@riselioness5044
@riselioness5044 Күн бұрын
ይህንን ማን አሰበው ። እግዚአብሄር ዘመን አመጣልን አብረን እንድናከብር ። ዋው ። ❤❤❤❤ በርቱ ይሄ መቀጠል አለበት ። እየሱስ የተወለደው “ለሰው ሁሉ ደስታ አና የምስራች ነው። የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ ተባረክ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 23 сағат бұрын
እነዚህን ድንቅ ሰዎች በጣም በደስታ ነው የሰማኋቸው። ውብ ነው! ውብ ነው! ተበረኩ በርቱ ፅኑ
@AssieWolde
@AssieWolde 20 сағат бұрын
የኪያ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ ተባረክ። እናንተ የተሃድሶ ጀግኖችም ተባረኩ። ገና የሚወጡና የሚያወጡ አሉ። መልካም የጌታ ልደት በዐል መታሰቢያ ይሁንላችሁ።
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 20 сағат бұрын
Zemenachu ybareki ❤❤❤❤❤❤❤
@anchinalu3250
@anchinalu3250 Күн бұрын
እልልልልል!!!!❤ በጣም ታምራላችሁ .ባንድ ላይ ተቀምጣችሁ. እውነቱን ሰትጨዋወቱ.. ጌታ ሲከበር!
@riselioness5044
@riselioness5044 Күн бұрын
አሜን ። በጣም ደስ ይላል
@YirgalemAddis
@YirgalemAddis Күн бұрын
እግዚአብሄር ያብዛቹ ፣ ዘመናችሁ ይባረክ
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 21 сағат бұрын
አሜን አምላክ እንኳን አደረሰን!!!ከልብ እግዚኣብሔርን አመሰግናለሁ!!! ይህን ለማየት ነበር እምጓጓው። በሉ ግፉበት እርስበርሳችሁ እየተቀባበላችሁ ቤተክርሰቲያናችንን ትከልዋት።
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 22 сағат бұрын
ስታምሩ!እናንተ የለውጥ ሐዋርያቶቻችን ናችሁ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አብይዬ You also Amaizing!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@henokhaset3510
@henokhaset3510 23 сағат бұрын
ጌታ በነገር ሁሉ ይክበር
@tw7895
@tw7895 23 сағат бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተሐድሶ ጊዜን እየሠጠ ነው። ጌታ ኢየሱስ ይክበር። ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@marsilas-3199
@marsilas-3199 23 сағат бұрын
እናንተ የወንጌል አርበኞች ጌታ ይባርካችሁ:: የሃይማኖት እስራትን በጣጥሳችሁ የወን ጌልን ስራ ስለምትስሩ, ኃይሉን እና ፀጋውን ካለው ላይ ጨማምሮ ይባርካችሁ:: እ ንኩአንም አድረሳቹ:: በጣም ነው የምንወዳችሁ በጌታ ወንድሞቻችን ናችሁ እና :: አቅራቢው ተባረክ::
@GDM82879
@GDM82879 23 сағат бұрын
የወንጌል አርበኞች❤❤❤❤❤
@astergebreab6550
@astergebreab6550 23 сағат бұрын
እንኳን ለ ጌታችን ለ ❤መድሐኒታችን የልደት ቀን አደረሳችሁ።
@anchinalu3250
@anchinalu3250 Күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ እልልልልልል!❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 23 сағат бұрын
የተወደድ ድንቅ ወንድሞች ሁሌ ሳያችሁ እንበረታለን ጌታ አጠራሪ ድንቅ ነው ሁሌ ብርቱዋች እገረማለሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelshiferaw-ju9nj
@rahelshiferaw-ju9nj 23 сағат бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 Күн бұрын
Eebbifama❤🎉
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 23 сағат бұрын
የወንጌል አርበኞችና አባቶች በዚህ መልኩ ሰለ አየሗችሁ እጅግ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ መልካም የጌታችን የመድሐኒታችን በአል ለሁላችን ይሁንልን ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕
@GenetTegen
@GenetTegen 21 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይብዛላችሁ የአባቴ ልጆች ተባረኩልኝ
@Belaymeseret-r2b
@Belaymeseret-r2b Күн бұрын
ጌታ ይጠብቃቹ ያሥቀጥላቹ እናተን የሠለሠጠን ጌታ ይባረክ አግዘያቤኤር በዘመናት መሀል ሠው አለው እንወደቸዋለን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 23 сағат бұрын
ተሀድሶ በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በወንጌል አማኛች ላይ በብዙ ያስፈልጋል በተረፈ በርቱ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቤቱ ይመለስ ዝማሬው ላይ ቃሉ ላይ ይመለስልን በየትኛው ቤተክርስቲያን የቤቱ ባለቤት እርሱ ነውና።
@MelatTekabu
@MelatTekabu 20 сағат бұрын
ኦሮቶዶክስ ታድሳ አታዎቅም አትታደስም! የራስህን 63 ሀይማኖት አዲስ
@chichi2468
@chichi2468 Күн бұрын
God Bless you more and more through Jesus!
@zerihunarado9827
@zerihunarado9827 23 сағат бұрын
እነ የኦሮሞ ብሔርተኛ ካድረ ነኝ ግን የዘህ አይነት አሰተዋይ አባቶች ና እዉነቸኛ አማኞች የነገ ተሰፈችን ናቸዉ ተባረኩ በርቱ ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነዉ !!
@elgracemengistu8273
@elgracemengistu8273 21 сағат бұрын
ኢየሱስ ብሔረተኛ ካድሬ ነኝ አላለም
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc Күн бұрын
አባቶች እንወዳች ሀለን መላየ አብይ ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokhaset3510
@henokhaset3510 23 сағат бұрын
ጌታ በፀጋው ያብዛችሁጀ
@Emanu2018
@Emanu2018 23 сағат бұрын
Tbarku
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 20 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች እውነት ተነጋገሩ እግዚአብሔርም ሰማቸው🙏 ተባረኩልን ወገኖች ❤🙏
@BelenAsefa
@BelenAsefa 20 сағат бұрын
የኛ በረከቶች እየሱስን ያሰተዋወቃችሁን አና ያጨባበጣችሁን ያባቴ ብሩካን የማይሰለቸውን እየሱስን በናንተ አንደበት መስማት ምንያህል እድለኝነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kibretlemma
@kibretlemma Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ መከናወንም ይስጣችሁ
@BirhanuMamo-hh4oe
@BirhanuMamo-hh4oe Күн бұрын
ተባረኩ
@mulukenmarkos962
@mulukenmarkos962 21 сағат бұрын
Amazing!!!!
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 22 сағат бұрын
Tebarku enkuqn adresen le getachen Beal❤
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 20 сағат бұрын
መሪጌታ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏
@aliderejehailu2112
@aliderejehailu2112 20 сағат бұрын
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ !! የወንጌላውያን አባቶችንም ትንሽ አካተህ ቢሆን ደግሞ🎉🎉🎉❤
@yohannesalazar2241
@yohannesalazar2241 Күн бұрын
God bless you all
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 23 сағат бұрын
Amen amen 🙏 thank you lord almighty Christ for dying for me, my sin. ❤❤. Wondemoche tebareku, bettam tameralachehu, yegeta lejoch beand laie. Enkuan aderesen.
@denekealembo840
@denekealembo840 20 сағат бұрын
ጌታ ይባርካቹ እንዲ በእብረት ስትቀመጡ እና ስትወያዩ ያምርባቸዎል በርቱ ታድሶዎች እነዛ እንዲ በእብረት አይታዩም በመያየት ያፍርራሉ
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 20 сағат бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 20 сағат бұрын
ትልቅ ነገር ነዉ የተደረገዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 20 сағат бұрын
GOD bless you more and more ✝️🕎🛐 GLORY TO GOD ❤❤
@BrukGetaneh
@BrukGetaneh 21 сағат бұрын
ፐፐፐፐ ዐቢይ ተሳክቶልሀል። ምርጦቹን እንዴት ነው ያሰባሰብከው? እዚያኛው ቢሆን የጎሪጥ መተያየት፣ በቅኔ መዋጋት ነበር። ብርሃን ያገኛቸው ቅዱሳን አባቶች። መልካም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዐል።
@AderneyAkalu
@AderneyAkalu 20 сағат бұрын
Des tilalachhu, andlay honen getan ensebkalen❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
እጅግ በጣም የማዝነው የሚያስፈራኝ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱስ በ1: አምላክ የሚያምኑ ክርስትያኖችን በጥላቻ በስድብ ማዋረድ የጋኔን ነው!
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc Күн бұрын
ጦቃር
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Күн бұрын
Min malet new .wed geta ney or na​@@HsmdAhtc
@gracejesus6881
@gracejesus6881 22 сағат бұрын
😂😂😂
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 23 сағат бұрын
Be andinet silauehuwach betam des bilognal sifelg neber indhi aynet geze
@MeshSeven
@MeshSeven 23 сағат бұрын
❤❤❤
@HabtomMosa
@HabtomMosa 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BiniyamGirma-ek6ns
@BiniyamGirma-ek6ns 19 сағат бұрын
ተ ባ ረ ኩ ❤
@Ashenafi-ek7hu
@Ashenafi-ek7hu Күн бұрын
Kiya real sebaki
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 20 сағат бұрын
ሃሌሉሉያ። ተባረኩ መምህር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምርጫቹ ስለሆነ ታድላችኋል እሱ ሙሉ ነው ምንም አይጎልባችሁም።
@EleniGosaye
@EleniGosaye Күн бұрын
Ohhhhh kibir le geta yihun sayachihu des bilognal
@godislove1396
@godislove1396 22 сағат бұрын
ከሣቴ ብርሀን ተሀድሶ ቤተክርስቲያናቸው አዲስአበባ ውስጥ የት ጋር ነው ?
@shitayegalore1620
@shitayegalore1620 19 сағат бұрын
የወንጌል እውነትን ለመግለጽና ለማስረዳት ስለተንቀሳቀሳችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ(መንፈስ ቅዱስ) ምሪቱንና ምከሩን ያበዛላችሁ ዘንድ ጸሎቴ ነው;;
@AderneyAkalu
@AderneyAkalu 20 сағат бұрын
Enem zare getan tekebyalehu, ene moche geta bene lay hiyaw hono lezelalem yinoral!!!
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። አሁን ይሄን ንግግር እግዚአብሔር ይወደዋል!?
@AyaTariku
@AyaTariku 20 сағат бұрын
የቱን ንግግር ? ለምሳሌ ብለህ አንዱን ጥቅስ!
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 21 сағат бұрын
ተባረኩ ዋናው ጥያቄችሁ እኮ የሕይወት ጉዳይ ነው። ሕይወት ማለት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አሱ መንገሥ ፣ መክበር ፣ መመለክ የሚገባው እሱ ብቻ ነው ብለችሁ ምስሎኝ የወጣችሁት ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትና መንገድ ነው እሱ የዓለም ሁሉ መድኃኒት ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ሰው አምኖ ሲድን ፣ ሲከተል አምልኮ ጣኦታት ሁሉ ፣ ስካር እግዚአብሔር የማይከብርበት አስረሽ ምችው ጭፈራ ፣ ዳንኪራ ሁሉ ይቀራል። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አምልኮዋ ስግደቷ ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ ብቻ መሆን አለበት የሠራቸው ፬፬ ጦኦቶቿን ለታሪክ ለሙዝየም ሰጥታ አምልኮዋ እግዚአብሔር አብ ፣ እግዚአብሔር ወልድ ፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ነው የሚጠበቅባት። ተባረኩ።
@Habeshaupdate1
@Habeshaupdate1 20 сағат бұрын
የሰይጣን ስብስቦች አንድ ያደረጋቹሁ እውነተኛዋን ሀይማኖት በመቃወም ነው ጊዜ ይፈርዳል የእናት ጡት ነካሾች ሁሉ😢
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 21 сағат бұрын
❤❤❤❤
@BirukTamerat-hr6kf
@BirukTamerat-hr6kf 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:56:21