No video

ኡስታዝ አቡበክር አህመድ # ፋና_ቀለማት_ልዩ_በዓል_ፕሮግራም

  Рет қаралды 34,721

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ኡስታዝ አቡበክር አህመድ # ፋና_ቀለማት_ልዩ_በዓል_ፕሮግራም

Пікірлер: 156
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ_
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
ተወዳጁ ኡስታዝ አቡኪ እና ጋዜጠኞች ኢድ ሙባረክ
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 жыл бұрын
እነሡኮ የነሡ መፅሀፍ ሥለጨርቃ እደሚያወራ አያቁም መሠል ብዙወቹ በጨረቃ ሊተቹን ይሞክራሉ አቡኪ ጀግናችን ኑርልን አላህ ይጠውል ኡምርክ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 2 ай бұрын
Masha Allah Tabarakallah ustaz❤
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
አልሀምድለላህ ኢስላም ሙሉነው ስንል በምክንያት ነው እንደካፈራች በመሰለኝና በአፈታረክ ኢስላም አይመራም ኡስታዜ እንወድሀለን ኢስላም ሰላም
@user-gs2nn3my5l
@user-gs2nn3my5l 4 жыл бұрын
ፋናዎች ደስ ስትሉ እናመሰግናለን 😘😘😘
@dariomohammed969
@dariomohammed969 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅ ኡስታዝ እንኳ አብሮ አደረሰን
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዜ ኑርልን
@hayatmuhhamad4854
@hayatmuhhamad4854 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህይጠብቅልን እርጅም እድሜናጤይስጥህ
@user-gd8zc3ev8b
@user-gd8zc3ev8b 4 жыл бұрын
በትክክል ነው የገለፅከው እናመሠግናለን አቡኪ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ስወድህ እኮ ካፉ ማር ነው እኮ ጠብ የሚለው👍🥰😍
@poulooumar6121
@poulooumar6121 4 жыл бұрын
☝🏻🤲🏻
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 жыл бұрын
Masha Allah walykum selam wrahmtullahi wbrkathu masha Allah
@jgjng640
@jgjng640 4 жыл бұрын
ماشا الله
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
ፋና። እናመሰግናለን እንግዳ አክባሪ ናችሁ
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
ዋው ጋዜጠኞች እደእናተ ያብዛልን
@lulu39
@lulu39 4 жыл бұрын
ፋናዎች እናመሰግናለን❤
@kaderdamala9675
@kaderdamala9675 4 жыл бұрын
መሸአለህ ደስ ይለል ገዜጠኖች አቀራራበቸው ጥያቄያቸው አስፈለጊ ደስ ያምል ጥያቄ ነው ለዝ ነው ያሙስልም አማትበል ገዜጠኖች ሙስልም ስሆን ምጠይቀውን ያቀል
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ተጤናጋር እመኝልሀለሁ ኡስታዜ
@rahmatube5144
@rahmatube5144 4 жыл бұрын
مشالله تبارك الله ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@aamriahmariah1283
@aamriahmariah1283 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ ያረብ
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዜ አላህ እረጅም እደሜ ይሥጥህ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን አተ የኢሥላም ጀግናናናና
@imannaser7225
@imannaser7225 4 жыл бұрын
Mashallah
@grandnuujiradhuusabbonaake2150
@grandnuujiradhuusabbonaake2150 4 жыл бұрын
mashaallh abuke edemena tena ysithi
@keritrea9400
@keritrea9400 4 жыл бұрын
Love ❤️👑
@ahmedlada3721
@ahmedlada3721 4 жыл бұрын
አቡኪ ቢትንትኑን አውጥጠክ ነውኮ ምታሥረዳው አላህ ረጅም እድሜ ይሥጥክ
@rodhamuhammed7844
@rodhamuhammed7844 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍👍
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ደስ ይላል አቀራረባችሁ ሀቢቢ ኡስታዜ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ሀቢቢ አቡኪ
@abduldelil2582
@abduldelil2582 4 жыл бұрын
ውስታዝዬ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@tegadures9980
@tegadures9980 4 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 жыл бұрын
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ብጥርጥር አርገህ ስታስረዳ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያጋር ይስጥልኝ እንኳን አብሮ አደረሰን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ረዲአላሁ አንሁ ጀሚአ
@yehadralijkehdja9930
@yehadralijkehdja9930 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡኬ አላህ እድሜህን ያርዝምልንን ጋዜጠኞችም ማሻአላህ አላህ ያቆያቹ ለኡመት ሙሀመድ ጥሩ ሰርተው ከሚያልፉ አላህ ያድርጋቹ
@yehadralijkehdja9930
@yehadralijkehdja9930 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜያችንን ያርዝምልንን
@zdse8848
@zdse8848 3 жыл бұрын
@ritaf804
@ritaf804 4 жыл бұрын
Love this guy ,happy holiday to our Muslim friends.
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ካፍሮች እኮ መፅሐፈቸውን አየናቡም እኛ በጨረቃ አቆጠጣር የምንቆጥራው ቁርኣናችን በዘዛን መሰረት ነው። እነሱ ሁለ ነገረቸው ሰው ሰረሽ ስለሆና አየቁትም በተዘዙትም አይሰሩም ሰውን ነው የምከተሉት።
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
ልክ ነሸ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
ሳህህህህ እነሱ በራሳቸው ዛቢያነው የሚሄድት
@fatmam2158
@fatmam2158 4 жыл бұрын
ትክክል ማማዬ
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@alamabrare5871
@alamabrare5871 4 жыл бұрын
ፋና ዎች ስወዳቹ ፋና ውስጤ ነው
@kamelahm618
@kamelahm618 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ
@AaAa-bn4iz
@AaAa-bn4iz 4 жыл бұрын
Masha allhhh
@user-bh1dd5xr9r
@user-bh1dd5xr9r 4 жыл бұрын
ኡስታዝ የኛ ጀግና
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 4 жыл бұрын
አቡኪዋ ሰላምህን ያብዛልን ውድ አሚራችን
@jujuyeibro8204
@jujuyeibro8204 4 жыл бұрын
ሁስታዝ. አላእድሜና ጤናይስጥልን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
@user-du9vb3ph8q
@user-du9vb3ph8q 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና
@yademaadisse5500
@yademaadisse5500 4 жыл бұрын
Masha allah ustaz the way you explain is so amazing
@user-cm5zj5we5n
@user-cm5zj5we5n 4 жыл бұрын
ሰይድ ኪያር ከጋዜጠኞች ሁሉ የምወደው ጋዜጠኛ
@lemlemmohammed4805
@lemlemmohammed4805 4 жыл бұрын
I'm proud of you my cousin👏👏
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 4 жыл бұрын
ማሸ አለህ
@fatimahm7388
@fatimahm7388 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤
@heythayt6204
@heythayt6204 4 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ኑርልን እንወድሀለን
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ሽኩረን ፋናወች ጋዜጠኛዋ ማርነች
@apptuble1610
@apptuble1610 4 жыл бұрын
መሽአላህ
@zedwelega
@zedwelega 4 жыл бұрын
Ustaz Abuki wuste nw ❤ Eid mubarek
@rodhamuhammed7844
@rodhamuhammed7844 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Zamzam-rt9pi
@Zamzam-rt9pi 4 жыл бұрын
As wr wb ኡስታዝአላህ ሀያት አፍያስቶክ ለቤተስቦችህም ለሙስልሙኡማአላህያቆይልን ያረብ
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 4 жыл бұрын
አለሀምድውሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም ጀዛከረላ ኽይር ውድው ኡስታዛችን አቡኪ አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ረዘም ያለ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥልን ፋናውች እናመሰግናለን
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዜ አቡኪዬ
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ማሻአላህ
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 4 жыл бұрын
Masheallah
@user-jh3if7zm5x
@user-jh3if7zm5x 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
አላህ አፊያ ሀያት ይሰጥህ ያረብ ☝🙏
@jemal1123
@jemal1123 4 жыл бұрын
አህለን ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ ካፍሮች እኮ በጣም እምገርሙት የራሳቸው መፅሃፍ ኣያነቡ ወይ አዳምጡ አለህ ልባቸውሸፈነው
@user-wl2xs8ig9f
@user-wl2xs8ig9f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tube5279
@tube5279 4 жыл бұрын
habibi ustze yane jeginaa
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@jjja306
@jjja306 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 4 жыл бұрын
enkwan abero adrsen eusetaz abubeker allah hyer serachenen yewdedln
@yehadralijkehdja9930
@yehadralijkehdja9930 4 жыл бұрын
በእስልምና ካላንደር አቆጣጠር 12 ወራቶች አሉ ከእነዚህ ወራቶች አቆጣጠር ረመዳን የሚባለው ወር አንዱ ነው በየወራቶች መጀመርያ ጨረቃ ብቅ ትላለች በየ 15ቀን ትሞላና ትጠልቃለች ከደገና ብቅ ትላለች ከደገና የወሩ ማብቃ ቀናቶች ላይ ትሞላና ትጠልቃለች!ወላሁ አላም የሌላ እምነት ተከታዮች ወገኖቻችን አሁን ግልጽ የሆነላቹ ሙሰለኝ
@abdelaredwan4221
@abdelaredwan4221 4 жыл бұрын
Yamral!!!
@abduldelil2582
@abduldelil2582 4 жыл бұрын
ውስታዝ አቡክዬ Eid mubarak
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
ማሻኡላህ በነገራችላይ. ጋዜጠኞቹ. ክርስታን መስሎኝ. እዳት እደዚአቀረቡ ቢዬ ክክክክ ማሻአላህ በርቱልን
@zaharahuesan7979
@zaharahuesan7979 4 жыл бұрын
አረ ወንዶ ሙስሊምነው
@user-gq6do7wj6o
@user-gq6do7wj6o 4 жыл бұрын
حبب አቡኪ
@rahmatube5144
@rahmatube5144 4 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹مرحبا بك ياخي
@kedirnegkewlo6750
@kedirnegkewlo6750 4 жыл бұрын
ጋዜዘኞቹበጣምነውየተመቹኝበጣምቀምነገርያለውንነገርነውያቀረቡለት
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 4 жыл бұрын
አህለን
@user-or8vu4tt7v
@user-or8vu4tt7v 4 жыл бұрын
አሪፍ ነገር በርቱ
@cheeseboyjague8377
@cheeseboyjague8377 4 жыл бұрын
ማሽ ኣለ
@zenab8853
@zenab8853 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mohdfarismohdfaris8526
@mohdfarismohdfaris8526 4 жыл бұрын
Weyyyy Alhi ytbklni ustwazhni
@alamabrare5871
@alamabrare5871 4 жыл бұрын
አሰላ ማለይኩም አብ ማሻላህ
@gmbghg1467
@gmbghg1467 4 жыл бұрын
ሶፊ በርቺ
@osamatube2697
@osamatube2697 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ቦክርን የምቶዱ ሰብስክራይብkzbin.info/www/bejne/qKDHh6uMbbeZl9E አድርጉኝ
@harikazintube6849
@harikazintube6849 4 жыл бұрын
Ye eid setota setug eske Subscrayb ❤️👍
@alfeyasane5393
@alfeyasane5393 4 жыл бұрын
@soniyasoniya7599
@soniyasoniya7599 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰❤❤🍓🍇🍓👍👍💪💪
@tayiba5497
@tayiba5497 4 жыл бұрын
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው ታስሮ ስፈታ ነው የምታውቀው ። ወይ ወያኔ ስንቱን ሰለብሪት(Celebrity) አደረግሽ?።
@nejatmohammed7906
@nejatmohammed7906 4 жыл бұрын
ድሮም እናውቅዋለን
@fatumashifw913
@fatumashifw913 4 жыл бұрын
eunkean abuie4o adiersean
@shukryaz7318
@shukryaz7318 3 жыл бұрын
ሙስሊም ናቸዉ ጋዜጠኞች ??
@nuracademy4163
@nuracademy4163 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aXuVoICqq6uXosU ይከታተሉት ይወዱታል
@semirshemsu3819
@semirshemsu3819 4 жыл бұрын
ሌባባ ኡስታዝ
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
ምን አልሽ
@yesruyou6822
@yesruyou6822 4 жыл бұрын
፣🕋🕌👍እስተግፊሪላህ።ሚንክ።ምንአይነት።ሰውነሽ።ማሰባሽንሽጠሻል።ሰው።አይገልጥሽም።አስተሳሰብሽን።አስተካክሊ።የኡስታዝን።አላህ።ያቆህ።ለአላህብየ።በጣምነውእመወድህ።አላህመሰሎችህን።ያብዛን
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 4 жыл бұрын
በለጌ ያልተቀጣሽ
@bpower7974
@bpower7974 4 жыл бұрын
Kkkk😷😷😷
@user-hb1bc8wx5g
@user-hb1bc8wx5g 4 жыл бұрын
ክክክክ
@hadiethio-
@hadiethio- 3 жыл бұрын
@@user-rv8vz6hk7j ዱቄት አትያትም
@user-tn9ho8of9v
@user-tn9ho8of9v 4 жыл бұрын
አዳኮ እኛ የቀን መቆጠሪያ እንጂ በሶ እኮ ፆም አንጀምርም አንፈታም ወጣች አልወጣች እያልን አንጠብቅም
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
ለምን ብላችሁ ያነኑ የፈረደበትን ሚዚያና እሁድ ጠብቃችሁ ፈስኩ
@lissankifle9530
@lissankifle9530 4 жыл бұрын
min asfelege yihe nebsu?
@kaderdamala9675
@kaderdamala9675 4 жыл бұрын
ማሰብ ከቸልሽ ለምድነው ጨራቀ ምጠብቁት ብለሽ አስቢ
@yehadralijkehdja9930
@yehadralijkehdja9930 4 жыл бұрын
በእስልምና ካላንደር አቆጣጠር 12 ወራቶች አሉ ከነሱ ወራት ውስጥ ረመዳን የሚባል ወር አለ
@user-tn9ho8of9v
@user-tn9ho8of9v 4 жыл бұрын
ያኒ ጨረቃይቱ አይደለም እደ የምታመልኩት አይዳ
@habibur744
@habibur744 4 жыл бұрын
አተ አለህ አይደል አገትህ ላይ ሰው ሰራሽ መስቀል አጠልጥለህ ይዘህ የምዞር😆
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
እኛስ የተፈጥሮ ህግጋ ጨረቃቃ ጋነነው እምንወዳደረው እናተም አላችሁ የጓሮህን እንጨ እምተመልክ
@user-tn9ho8of9v
@user-tn9ho8of9v 4 жыл бұрын
@@habibur744 እርግጥነው ሰው የሰራው መስቀልነው የምናደርገው ግን እርሶም ሰማያው የሆነች የቀደመች ውድናት እደናተ ጥቁር ድጋ አናመልክም ምሀመድን አናመልክም አረብ አናመልክም ግን እኮ ወቅቱ ደርሶ ጨረቃይቱ ባወጣም ቁጭብላችሁ ነው የምቀሩት ማለትነው ተፈላሳፊወች ግን ሀይማኖት ኖቱን ተፈላስፊችሁ ከዚህ ደርሳችሆል
@user-tn9ho8of9v
@user-tn9ho8of9v 4 жыл бұрын
እጨት የምትሉት ሁላችነም ያዳንበት መስቀላችነው እርግጥ እንወዳለን መስቀላችንን ግን እደናተ ጥቁር ድጋ አንናመልክም ግን አበሻ መቸም ቀይነን አትሉም ጥቁርናችሁ አላህ ደግሞ ጥቁር ድጋ እጂ ጥቁር ሰው አይወድም ያማችሆል ማለት ከገዛ መፀሀፊችሁነው እድሁ የሚለው ሳሂል አል ቡሀሪ ምእራፈ 1 ቁጥር 11-664 ዶማወች
@habibur744
@habibur744 4 жыл бұрын
@@user-tn9ho8of9v አተ አሁን የዘረዘርካቸውን ሁሉ እኛ እናመልካለን አላልንም ካልን መረጃ አምጣ እምናመልከው አንድ አላህን ብቻ ነው አተስ ?
@zdse8848
@zdse8848 3 жыл бұрын
👍👍👍
@fatimamohd7844
@fatimamohd7844 4 жыл бұрын
Mashallah
@sidealiside284
@sidealiside284 4 жыл бұрын
አህለን
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 36 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 676 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
ኦቪድ ግሩፕ
Fana Television
Рет қаралды 74
The Destruction of Madinah and The Greater Israel | Ustadh Wahaj Tarin
51:59
OnePath Network
Рет қаралды 1,4 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 676 М.