KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"መስጊዱን አፍርሰህ ቤቷን ስራላት!!" አሉት ፡ ክፍል 1 | Comedian Eshetu with Ustaz
54:58
'እስር ቤት በዱአ ባለስልጣን ገድላችኋል ተብለን እንደገና ተከሰናል' ኡስታዝ አቡበከር | Seifu on EBS
17:50
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
ኡስታዝ አቡበከር ታሪክ ሰራ! ቄሱን ከአስር ቤት አስፈታቸው! | ሀገር ጉድ ያስባለው ተግባር | ustaz abubeker ahmed | Ethiopia
Рет қаралды 101,843
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 7 М.
J entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 331
@EnuyeAgegnegu
Ай бұрын
እንደ ኡስታዝ አቡበክር ያሉ መልካም ሰወችን ያብዛልን ለኡስታዝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@yeshihabte5474
2 ай бұрын
መምህር ገንዘቡ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብህ ነው እጅግ በጣም ትልቅ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@gashawmolla9949
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡስታዝ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ
@AbebawTsega
2 ай бұрын
የኔ ምርጥ አባት ያለምንም መስፈርት ነው የምወድህ አንተ የሰው ልክ ነህ እግዚአብሔር እረጅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን ።
@FatuamFatumahabib
2 ай бұрын
ኡስታዝ አብኪ የኢትዮ መሪ ቢሆን ሙስሊም ክርስቲያን በሰላም በፍቅር ይኖር ነበረ ያረብ የአላህ ለኢትዮ ህዝብ ድረስልን🎉🎉
@MuLU-my3hg
2 ай бұрын
ማሪያምን አወ💓💓💓💓💓💓
@ZenebZeneb-y9z
Ай бұрын
Sew eko fikere new mengisitu new egzihabihre tiru mengste yadelen
@EndaleTadesse-aa6km
21 күн бұрын
@@FatuamFatumahabib አዎ መልካም ነው
@seadayimam8488
21 күн бұрын
ትክክል
@AbiyAhemdundected
Ай бұрын
ኡስታዝ አቡከር እኮ ትልቅ ስው እግዚአብሔር ሩጅም እድሜ ይስጠው
@Jebrilshow
2 ай бұрын
እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰
@Selamkassa-iv7vj
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰዉ😢❤❤🎉🙏ያባቱቻችን በረከት ይስጥክ እድሜ ጤናይስጥክ🙏
@hayattesema4388
Ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን እስላምቆ ቅኑን መገዲ ሥለሚሄዲ አልሀምዱሊላህ እደረሱላችን ተምሳሌት አላሁ አክበር ነብያችንም በመሥጂዲ ውሥት ስለዲን ሢመካከሩ የፆለት ሥአታችሁን በማለት ከመሥግዲ የሚፀልዩበት ይሠጡ ነበር ይላሉ ኡሥታዞች ከክፍት መልካምነት እጂግ ሥለሚጠቅም።
@LubabahMohammed
2 ай бұрын
ኡስታዝ አቡበኬ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SUSUbintSADIK
Ай бұрын
🌺ምርጥ አባት🌺ምርጥ መሪ🌺ምርጥ ባለቤት🌺ምርጥ ጓደኛ🌺ምርጥ መካሪ🌺 ምርጥ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም❤🎉🎉
@Jebrilshow
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰
@nesihasirmolo-e2s
24 күн бұрын
ሶለለሁ አለይሂ ወሰላም
@ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ
18 күн бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TttDd-q1s
25 күн бұрын
እውነት እግዚአብሔር ከዚህበላይስጥህ ተባረክ መልካምነት ለራስነውና ልሎችንም እንዲህ ቅን ያርግልን
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት አባታችን እግዚአብሄር ያክብረው ፈጣሪ ይስጥልን እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ አብዛልን ፈጣሪ ያቀይክ እግዚአብሔር ሰላሜ አንድነትን ፍቅር እንስጠን ሙስሊም ክርስትያን እህትና ወንድማሞችንን አይለየን❤❤
@Jebrilshow
2 ай бұрын
አሚሚን🤲
@NTTSUHWALE
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👏👏👏💓 እግዚአብሔር ይስጥህ የምንወደው ኡስታዝ
@MmN-ir4rw
Ай бұрын
እናት አለም ደሴ ያፈራችህ የኔ ልበቀና ኡስታዝ ❤አላህ❤ የጠብቅክ ከነመላዉ በተሰብክ ያረብ
@ZafuZafu-kp8qf
2 ай бұрын
ኡስታዝ በክብር ላይ ክብር ይስጥህ፣እናመሰግናለን።
@段朋宾-z3n
14 күн бұрын
አላህይጠብቅህ
@BelewHaileselassie
Ай бұрын
ሁላችንም የአዳምልጆችነን ሙስሊም ክርስቲያን መደጋገፍ አለብን
@مريم-ك8ج8ح
Ай бұрын
በምን ቃል ልግለጥህ ኡስታዜ አለም ላይ ያሉ ቃላቶች ቢደረደሩ ወላሂ ለኔ ኡስታዞቸን አይገልጥልኚም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tajetaje9957
Ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅሕ ኡስታዝ እናመሰግናለን🤲🤲🤲🤲🤲
@DestaGelaye-tk1qt
25 күн бұрын
በእውነቱ ንፁሕ ሰው ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው ተወዳጅ
@nesihasirmolo-e2s
24 күн бұрын
ኡስተዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅ ትክክኛ ረሱለችን ሶለለሁ አለይሂ ወሰላም የመከሩንም እንዲህ ነው ክርስቲያን ወገኖቻቹህ ተርበው ከያቹሁ አቡሉወቻው ተከበከቡወቻው ብለውነል ❤❤❤❤❤
@AlamYlima
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ አባቴ ትልቅነት ለሪስ ነው በሰማይም ትልቅ ቦታ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ZenebuBedru
15 күн бұрын
ድንቅ የኢትዮጰያ ልጅ 💚💛❤
@HawaEndris-up3fm
2 ай бұрын
ኡስታዝ አብቦክር በጣም እወደዋለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@FedilaFf
24 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሲልም ላረግን አላህ ውዝታዜ አላህ እድሜአቹን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bekelutesfaye7264
14 күн бұрын
ኡዝታዝ አቡኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@genetbitew2088
2 ай бұрын
የወሎ ሙስሊም ይለያሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የወሎ ሙስሊሞች፡፡
@mohammedaman7931
2 ай бұрын
ዘረኛ
@genetbitew2088
2 ай бұрын
@@mohammedaman7931 kiki
@عبداللهمحمد-ر4ذ
22 күн бұрын
ዘረኝነትን ምን አመጣው አኡዙቢላ
@yamtube8790
Ай бұрын
ደግነት ለሰዎች እና ለሰዎች የተሰጠ የፍቅር የሰላም የእውነት የህይወት ምንጭ ነው በዘር በሃይማኖት ከፍሎ ሰውን አያጠቃም እሚኖረውእና እሚያኖረውም እርሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FRwt-jp4nw
18 күн бұрын
Mash all mash all mash all mash all mash all Das yemel temerteno rajem edmena xena yesxacho kefu yareqelachu yenya wude ustazachin ❤❤❤❤❤❤❤
@Nandohassen
15 күн бұрын
አላህ ይባርክህ በጣም ጥሩ ስረ ነው ❤❤❤❤❤
@HaleemaHaleema-sw3jz
2 ай бұрын
ማሻአላሕ,የኛ,አለይታ,ወላሔ,ሙሥሊሙች,በመሖናችን,አልሐምዱሊላ🎉🎉
@Rhma-p6l
Ай бұрын
ኡስታዝአቡበከር አላህ ባለህበትሰላም ያድርግልን
@GalaxyA24-ds9wm
24 күн бұрын
አምላክ ይባርክህ ❤🙏🙏🙏
@FatiaMaki
26 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@FafiFafi-n8q
26 күн бұрын
ኡስታዘችን አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉
@ጎዶልያስ-567
2 ай бұрын
እግዜአብሔር ያክብርልን ኡዝታስ
@MariamMary-n4d
Ай бұрын
እድሜናጤናይስጥሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abeni
2 ай бұрын
🎋ሸይኽ ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : "አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአኼራም ከሳሪ ይሆናል !! ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው። 🎋 🌸መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ🌸
@zeyne-u4s
2 ай бұрын
ትክክል
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
2 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
2 ай бұрын
ሀስቡናላህ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
2 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
2 ай бұрын
እስልምና ከሌላ ጋር ተስማምታችሁ አትኑሩ አይልም እኮ
@jemalulhabeshi
Ай бұрын
የሀይማኖት መሪወች ለህዝብ ሲደርሱ ነው እንደዚህ የሚያምረው እንጅ የሌሎችን መርገጥ ያራስን ከፍ ማድረግ አይሆንም። ኡስታዝ አቡበክር መልካም ሰው ነው ለሰው የሚተርፍ ሰውነትን ያስቀደመ ትልቅ ሰው እናመሰግናለን። ዶክተር ወዳጀነህም ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር ያለው ሰው ነው እናመሰግናለን
@سعادهسعاده-غ2ه
Ай бұрын
ሳህ ወዲም ጀማል
@FtimaMohammed
2 ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን መሻ አላህ አቡኬ አላህ ይጠብቅህ
@Jebrilshow
2 ай бұрын
አሚሚን🤲
@HudaDegefe-xd5wo
17 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን ማሽ አላህ አላሁ ሙባረክ
@HafizaKedir-f5o
25 күн бұрын
መሸአለ,ኢሲተዚ,አቦቦኪሪ
@SofiaMohmmed-c3r
Ай бұрын
ኡስታዛችን ውዱ አብኪ አላህ በጤና ያኑርልን ያአላህ❤❤❤❤
@sortii-t6t
Ай бұрын
Wl wr wb ❤❤❤
@MadananM-z7o
21 күн бұрын
ኡስታዛች እድሜ ይስጥልን
@reydmemdmemdkeml7620
Күн бұрын
የእምነት፣አባቶች፣ከኡስታዝ፣ተማሩ፣የሰውን፣እምነት፣እናክብር፣የተግባር፣ሰው፣እንሁን፣
@SaraBarKot
2 ай бұрын
ተባረክ ሁሌ ቅን ነህ ጀግና ነህ ወገንህን የምትረዳ
@GdfHbv
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👬🙏🙏🙏🙏🙏👬🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fathimamuhammad7496
27 күн бұрын
የኢስላምጀ ግና
@መኪነኝ
2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ እረጂምእድሜ ይለግስህ በክሪ
@SISOMud
9 күн бұрын
Masha Allah❤❤❤❤
@arsima4903
Ай бұрын
እውነት በጣም የምወደው ኡስታስ ነውየሚያስተምረው ትምህርት በጣም እወድለታለው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
@selamselina7983
2 ай бұрын
የኔ ምርጥ የእዉነት በጣም ከምወዳቸዉ ኡስታዝ አንድ እሱ ነዉ እሱን መዉደድና ይኔ ተማሪ እይለዉ ይፈታ ብዬ የጮኩት እራሱ የእዉነት ተግባርክ እንኳን ሳይገባኝ ነበር የምወድክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@temesgenminas
Ай бұрын
Keep up the wonderful work. Best wishes to you and your loved ones.
@sadiyahassen318
2 ай бұрын
ኡስታዝ አቡበከር ጀግና
@نبنبنفنلني
25 күн бұрын
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZewduAsmamaw-s8w
20 күн бұрын
አቡኬ ማሻላይህን ጥሩስራህን አላህ ይደድልህ
@ShshHehd-c6i
2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ የኛ ስስታችን
@Lulutube-r1i
2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@HermelaTilahun-qn6wd
Ай бұрын
እውነት ወንድማችን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቅነው ኡስታዝን እግዝአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቻው
@HananHano-yb3pv
2 ай бұрын
የአረብአገር ሙስሊሞች እስኪ ከዚህ ኡስታዝ ተማሩ😢😢😢እናተ ሁሌ ጥላቻ የምሰብኩት ከማን ተምራችሁነው
@FufhfTGGHG
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤
@አማራውይቷ
Ай бұрын
ኧረ እንዲህ የሀገራችን ፍቅር ይመለስ መተሳሰብ መዋደድ አንድነቻችን ይመለስልን ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነውና እግዛአብሔር ፍቅሩን እንደክረምት ዝናብ ያዝንብልን ሀገራችንን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@HawaLove-hp7zj
Ай бұрын
የኔ ምምህር የኔ ልበ ቀና❤❤❤
@aenameretu-jl5zu
2 ай бұрын
ደግነት ለራስ ነዉ እግዝያብሄር ይስጠዉ
@EsubKonjo
Ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@Sad-cu1ji
23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አቡክ ኡኡኡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜህ ያሪዚመዉ አቡክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mameali8718
Ай бұрын
ምርጥ ያገሬ አስተማሪ ኡስታዝ አላህ ይጠብቂህ
@HayelomGebrekidan-g9i
Ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ በጣም ነው የምንወድህ የኔ አባት ❤❤❤❤
@Ruki-m7h
Ай бұрын
ወሎ የደጋጎች ሀገር የሰፈሬ ድምቀት እኮነህ ኩስታዜ አላህ ይጠብቅልን
@Ruki-m7h
Ай бұрын
ኢስላም ሰላም ነው የምንለው በምክንያት ነው አላህ ያቆይልን ኡስታዛችን
@KhaledKhaled-p4c
Ай бұрын
ustas.egezabahr.amelk.yakebreh.tebark.endant.ayent.sewochen.yabezalen.❤❤❤❤
@MaahiiHassen
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሺ አመት ያኑርህ ክፍ አይካህ
@MkMh-ks4bb
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን ኢንሻ አላህ ውሁሉም እልፍ በነፃነት እንኖራለን።
@robie5210
Ай бұрын
ምናለ ሁሉም ሙስሊም እንደ ኡዝታስ አቡበከር ቢሆን.
@Aleka-bi4jq
Ай бұрын
ራጅሜ እድሜ ኡስታዘችን❤❤❤❤❤❤❤
@FdfgDdddf
Ай бұрын
ኡሥታዝ ለኛ ለኦርቶዶክሦች ብዙ ነገር አድርጎልናል ውሎልናን
@meskiyadeta9426
Ай бұрын
በጣም የማከብረው ኢስታዝ ብኖር ኡስታዝ አቡበከር
@Zinet-wi9lt
Ай бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ❤❤❤❤❤❤!!!!!
@MohamedJohar32
Ай бұрын
እነሙስሊምነኝግንኦርቶዶክሶችንበጣምነውየምዮዳቸው ኡስታዛችንኩራታንመረዳዳትብርቅሆነቢንፈጣሪፍቅሪንመተሳሰብንስጠንአሚን😢😢
@FgHi-bx2gl
Ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ😢
@mamyshatube4090
Ай бұрын
ዋአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱበሀናላህ የኛ ጀግና ኡሰታዝ አቡኪ አላህ ይጨምርልክ ጋይሰ ደምሩኝ እንዘያየር👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FathimaFathi-p3g
Ай бұрын
የወለየሰቶንፐታቀዋለህ አላህይጠብቅህ ኡሰታዜ
@RosaSirag
Ай бұрын
ኡስታዞቼ በናንተ በኢስላም ወንድሞቼ በጣም እኮራባችሁዋለሁ ለአላህ ብዬም በጣም እወዳቹሁዋለሁ አላህ ይጠብቅልኝ
@ferejamuhammad71
Ай бұрын
አሏህ ያቆይልን ኡስታዛችን አቡኪ
@Lubaba-x3d
Ай бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስታዜ
@maraim-h3r
Ай бұрын
አላህ ያህፊዝክ ኡስታዜ አቡኬ❤❤
@f2660
Ай бұрын
ዉዱ ኡስታዛች አላህ ይጠብቅህ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥክ
@EthiopiaN-z7t
2 ай бұрын
በእዉነት ፈጣሪ ልጆችህንና ቤተሰብህንና ስራህን ይባርክልህ
@BlineBline-q6p
Ай бұрын
Wow❤❤❤❤tebarekuuuu
@DghOp-z2p
Ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡስታዝ
@keneazenebech7845
Ай бұрын
Salallahu Aleyhi Wasallam
@najatalsaqaff8854
Ай бұрын
Mashallah Ustazachin Allah yitebikih yareb
@Jgi-j3y
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DgVg-i8x
Ай бұрын
ማሽ አላህ ኡስታዝ አቡ በከር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@DarartuuDegguu
Ай бұрын
Enazini iyalen ❤❤❤❤
@Shamela-k1i
22 күн бұрын
እኔ እራሱ እንዴት እንደምወደው አላህ ይጠብቀው
@CellCelll-f8i
15 күн бұрын
አላህ ይጨምርህ
@zeharatube2
2 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ ይላል ኡስታዛችን አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ❤❤
54:58
"መስጊዱን አፍርሰህ ቤቷን ስራላት!!" አሉት ፡ ክፍል 1 | Comedian Eshetu with Ustaz
Donkey Tube
Рет қаралды 705 М.
17:50
'እስር ቤት በዱአ ባለስልጣን ገድላችኋል ተብለን እንደገና ተከሰናል' ኡስታዝ አቡበከር | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 104 М.
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
10:47
አነጋጋሪው የአቡነ ናትናኤል የአረብኛ ጸሎት ላይ ኡስታዝ አቡበከር ምላሽ ሰጠ!- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 92 М.
28:37
ለ 11 አመት የተፈተነ ፍቅር ፡ ከልጅነት እስካሁን አፈቅረዋለው || ጋቢ ሾው || EP 24 #gabishow
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 121 М.
10:20
ቄሱ የታቦቱን ጉድ ዘረገፉት | #ዶንኪቲውብ ታቦት
Ikhlas tube 2
Рет қаралды 62 М.
57:29
የአቡኪ ሚስት እና እህቱ ስለ ህመሙ በቪዲዮ እውነቱን ተናገሩ! ኡስታዝ አቡበከር ምን አለ?! ስለ አቡኪ የተሰራ አዲስ ሙሉ ዘጋቢ ፊልም‼ #ነጃህ_ሚዲያ 4k
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 413 М.
38:12
ሰዎች የማይናገር የማይራመድ የማይመለከት ልጅ ለምን ታሳድጊያለሽ ይሉኛል.| የእዝነት ፈተና ወ/ሮ ዘቢባ አህመድ | ምርኩዝ24 "የታጠፉ ገፆች" | ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 410 М.
15:09
🛑 ገነትን ሳጣት የገሃነም አለቃ ጋር ሄድኩ! | የኔ መንገድ || Yen mengd | seifu on ebs | ebs tv| Hayuti |Ethiopia |ሰይፉ
Hatib Tube-1
Рет қаралды 27 М.
17:37
በላጭዋ ተስፋ ሰጪ አንቀፅ || ሼኽ ዓብዱልኢላህ አል-ሱመይሪ || ሙሃደራ በአማርኛ ትርጉም || @ameen_tube
Ameen Tube
Рет қаралды 55 М.
35:02
በክርስትናም በመቶዎች ያገቡ አሉ - ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | ክፍል1
The Betty Show
Рет қаралды 185 М.
20:55
የሱብሂ ሰጋጁና የሽይጣን ታሪክ || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 131 М.
17:44
እሳትእናጭድ ነን⁉️||ክፍል3#4ለ4ውይይት ሸህኤሊያስ vs ዶ/ር አቡበከር ||aqida elyas vs omerkocha||አላህ የት ነው ያለው||አቂዳ||አህባሽ
Faruq media
Рет қаралды 16 М.
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН