ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ከውኃ እስከ ውኃ || ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ || MinberTV ||

  Рет қаралды 169,948

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 465
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ከዉኃ እስከ ዉኃ እባካችሁ ሚንበሮች ከሚታቀርቡት ፕሮግራም ዉስጥ ለኡስታዝ ኻሊድ ስለ ቁርአን ትንታኔ እንዲያቀርብልን አመቻቹ የቁርአን ትንታኔ በኡስታዝ ኻሊድ ስቀርብ በጣም ይመስጣል በጣም ደስ ይላል እባካችሁ አስቡበት እናመሰግናለን በርቱ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ትክክል እህታችን
@zenabmohamd3588
@zenabmohamd3588 Жыл бұрын
Btkkel ehet jzak Allah hyer
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
በትክክል ሼርሼር እናርገው የበናት
@alamudinsiraj1945
@alamudinsiraj1945 Жыл бұрын
Ebakachu membroch asteyaytachnen semtachu yehon ngr argulen
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw Жыл бұрын
ሰህ
@Neom48
@Neom48 3 ай бұрын
﷽۞ ۞رَبَنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِن نَسِينَا أَوْأَخْطَأْنَا۞🤲🇪🇷
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ኢላሂ ከሰሞኑ አዲስ ሙሀደራ ከለቀቀ ብዬ ያልፈለኩበት ቦታ የለም ነበር😊ከረመዷን ብኃላ ዛሬ ስሰማው ገና አዲስ ሆነብኝ እኮ አላህ ይጠብቅህ ከኢልሙም ይጨምርልህ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
አዲሥ ነው
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@fmm4088
@fmm4088 Жыл бұрын
ሚንበር tv እና መሰሎቹ አላህ ያትፋልን የሽርክ ነሺዳ ክምችት ዲን አፍራሽ ሴቶና ወንድ አንድ ላይ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
@@fmm4088 ሙሥሊም እህት ወንድሞችሸን ትሠድቢ አለሺ መምከር እቻልሺ⁉️⁉️ልቦና ይሥጥሺ የትኛው ሀዲሥ ላይ ነው ረሡል //ሠሀቦች እረግማን//ሥድብ ያሥተማሩት አጂብ❗️❗️
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
@@fmm4088 እስኪ መጀመርያ ዕውቀትን እወቂ እንደው ምን ይሻላችኋል አሁን አንቺ ከነሱ በላይ አዋቂ ሆነሽ ነው ግርም ትሉኛላችሁ ኢስላም እንዳይስፋፋ የምታደናቅፉ ከትልቁ ዳዕዋ ትምርት ይልቅ ትንሽ አቃቂር የምታወጡ ትንሽ ሰዎች እናተን አላህ ያጥፋችሁ አቦ ሀያዕ የሚባል ነገር የሌላችሁ ከስድብ ውጭ ዕውቀት የሌላችሁ ባዶዎች
@abdusherif4140
@abdusherif4140 Жыл бұрын
ያአላህ መሳጭ ነው ወላሂ አላህ እድሜውን ያርዝምልኝ ያኡታዝዝዝዝዝ
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h 10 ай бұрын
የአላህ ዚድና ኢልመን ያረብ ኻሊድ ክብሮም ይለያል አንደበትህ ወላሂ❤
@nevergiveup3235
@nevergiveup3235 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ካሊዶ ይህን ውብና ድንቅ ችሎታ ለሰጠህ ታላቁ አላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው አላህ ልቦናችንን ቅን ያድርግልን የተፈጠርንለትን አላማ አውቀን በአግባቡ ሰርተን የምንጓዝ ያድርገን ያረብ
@user-xm9fo6dl4d
@user-xm9fo6dl4d Жыл бұрын
ማሻ አላህ ካሊዶ ይህን ውብና ድንቅ ችሎታ ለስጠህ ታላቁ ጥራትና ምስጋና ይገባው አላህ ልቦናችንን ቅን ያድርግልን
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 Жыл бұрын
أميييببن يارب
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@fufunegn2065
@fufunegn2065 Жыл бұрын
👍👆
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ፖለቲካ ውስጥ ጭቅጭቅ ውስጥ የማይገኝ የተሰጠውን አምላካዊ ጥሪ ብቻ የሚከድም ገራሚ ሰው።❤❤❤
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
አህለንንን ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅህ ወላሂ በጣም ነው የጠፈህው እንሻአላህ ኸይር ወላሂ ትምርህት ናፈቀኝ አረ አተጠፈ አላህ የቁርአንን ፍቅር ይወፈቀንን ያረብ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
አሏህ እድሜህን ያርዝመው ኡስታዝ ይችላል እኮ የማስተማር ብቃቱ ይደንቀኛል ልክ እንደ ፊልም እኮ ነው የሚያቀርበው
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
ኡስታዝ ኳልድ የልቤ ሰው አለህ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 Жыл бұрын
الله يحفظك ويزيدك علما👍👍👍💖💖💖💖💖💖🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@sofiabeautysalon1086
@sofiabeautysalon1086 7 күн бұрын
ما شاء الله تبارك الله الله يحفظك يا رب
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
ኡሰታዝ አላህ ይጨምርልህ።።ከተንቀሳቃሹ ኮምፕዩተር የዓለም አቀፍ ዳኢ ዎች መሐል ከነዶ፣ር፣ዛኪር መሐል ለወጣቱ ለሐገራችን አንዱ ኡሰታዝ ካሊድ ክብሮም ነው ።።
@fadumonuurfadumonuur7681
@fadumonuurfadumonuur7681 10 ай бұрын
Mashallah ustaaz😊😊
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
አቤት ውበት በስልምና መንሱር ጀማል ማሻአላህ ምርጥ ወንድሞች ጋ አላሁ አክበር👍👍👍💐💐
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አቺም ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ዘዋሪ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
@@b.6015 😘😘😘ተከተልሽኝ የኔ አዝግ እኮነሽ አቦ💐😂
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
@@user-tg9dd5gh3e 🤣🤣🤣🤣🤣 💞💞💞 ምን ላርገው
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አለሓምዱሊላህ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
በጣም ማሻአሏህ አሏሁ አክብር
@makiyabadru3894
@makiyabadru3894 Жыл бұрын
ኡስታዝ ኅሊድ ክብሮም ወየው ስወደው አሏህ ያቆይህ ማሻአሏህ. ሚንበሮች በርቱ አሏህ ያግዛችሁ
@hellohey9597
@hellohey9597 Жыл бұрын
ካሊድ በመጀመሪያ ማሻአላህ ሲቀጥል አላህን አመስግነው የንግግር ጥበብ ሰጦሃል
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ሱብህን አለህ ብስሙት ብስሙት ያመይስለች ቅስ ነው ማሽ አለህ ኡስተዝ ጠፍተሃል በስለም ነው አለህ ይጠብቅህ ♥♥♥♥
@fetiyabintbahre6881
@fetiyabintbahre6881 Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
@@fetiyabintbahre6881 ወአለይኩም ስለም
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንደማመር ቤተሠቡች
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
መሱር ጀማል ለካ ዳዋ ይከታተላል እኔ በሶሻል ሚድያ ሚያተኩር መስሎኝ ነበር አላሀ ሀፊዝ ያድርግህ መሱር ጀማል ማሻአላሀ ሰምተን ከተጠቀምነበት አላሀ ያድርገን
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አወ ማሻ አላህ
@seadaaalov7238
@seadaaalov7238 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ ገርሞኝ ደጋግሜ አየሁት ማሻአሏህ አሏህ ሁላችንንም በሰማነው ተጣቃሚ ያርገን
@gvghh2074
@gvghh2074 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እስልምናን መርጦ ለሰጠን ጌታችን ሚንበሮች ቀጣይነት ይኑረው ጀዛከላሁም ኸይር
@kerimaeshdtu2300
@kerimaeshdtu2300 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ውዱ ኡስታዛችን
@askedif322
@askedif322 Жыл бұрын
مشع الله تبرك الله جزاك الله خير
@LjiMame___7
@LjiMame___7 3 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ካሊድ አስተሞሮህ ግልፅ ነው በቀላሉ እንድንረዳዉ جزك الله
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
(1) ኡሰታድ ካሊድ በክብሮም በጣም እወድሃለው። አላህ ረጂም እድሜ፣ ኢማን፣ ፋህም ይጨምርልህ። ርዝቅህን ያብዛልህ። መልካም ትዳርና ሳሊህ ልጆች ይሰጥህ። ከኢንሰና ጂን ሃሲድ አላህ ይጠብቅህ። (2) በአሁኑ ጊዜ ጁንታው ከመንግሰት ጋር ድርድር ብያደርግም ሆነ ባያደርግም ለጦርነት ዝግጁ አንደሆነ ይታወቃል። ምክንያቱም ማእከላዊ መንግሰት ውሰጥ ቁልፍ ቦታ በመያዝ የራሱን ጦር ከነትጥቁ በማቆየት እንደ ቀድሞው ለጥቅም ያሰፈሰፉ ቡቹሎችን ከጎኑ በማሰለፍ ማንኛውንም ህገ ወጥ ጥቅሞቹን ያሰከብርበታል። ፕ/ማኒሰትር አብይ ሁሉንም የፖለቲካ፣ የልማት፣ የመከላከያ፣ የትምህርት፣ የግብርና፣ የሳይንሰና ቴክኖሎጂ መሰኮችን በተመለከተ በተዘጋጁ እቅዶች መሠረት በግንባር ቀደምነት ሰር ነቀል የአፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ የመፍትሄ እርምጃ በመውሰድ አሰደናቂ ውጤቶችን በማሰመዝገብ ላይ ይገኛል። የርሱ አካሄድ በተግባር የሚለካ፣ የሚመዘን፣ የሚታይ፣ የሚጨበጥ፣ የዘመነና በገሀድ የሚታይ ውጤት ነው። የሚተገብራቸው ተግባሮች ሁሉ የወቅቱን ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ በማዋል ነው።
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
ኡስታዝ ማሻአላህ ቀልዱም ትምርቱም እያዋዛህ ሰውን እንቅልፍ እንዳይወስደው እያነቃህ ስለምታስተምር ጀዛክ አላህ
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጀዛከ አላህ ኸይር በጣም ደስ እሚል መሳጪ ትምህርት ነዉ አላህ በሠማነዉ እምንጠቀም ያርገን አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልኝ መሠሎቻችሁን አላህ ያብዛልን
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын
አሚን
@munadxb3461
@munadxb3461 Жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah
@user-pw6ls6qz4d
@user-pw6ls6qz4d 3 ай бұрын
Mashallah mashallah mashallah 😊
@makyaha9777
@makyaha9777 Жыл бұрын
ጀዛክአሏሕኸይርየኛብርቅየኡሥታዝአላሕይጨምርልሕ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
ኡስታዜ ከብዙጊዜ በኋላ የአላህ
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እያዝናናህ እውቀትን አስተማርከን
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
ማሻአላህ ውስታዝ ኻሊድ ክብሩም #ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ #ወንድማችን መንሡር አቤት ውበት ዳእዋ ቦታ ሂደህ እንድህ ስትማር #አላህ በሰጠህ ፀጋ(ሀብት)በደንብ ትሰራበታለህ አላህ ይጨምርልህ #ሜንበሮች ጀዛኩም አላህ ኽይረን በርቱ
@ZebaraMisgan
@ZebaraMisgan 3 ай бұрын
ጀዛክ አሏ ኸይር ኡስታዝ
@user-ug8cn8xd2x
@user-ug8cn8xd2x Жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኸይረን😍😍
@hanatoum4994
@hanatoum4994 Жыл бұрын
Jazakualllah Karen
@user-qp5pl4te9h
@user-qp5pl4te9h 6 ай бұрын
ما شاء الله الله يحفظك
@usratube7082
@usratube7082 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይር ኡስታዝ ኧረ በአሏህ ደዕዋህ ይቀጥልልን በተለይ የሱራዎች ተደጋጋፊነት ፣ተፍሲር ይቀጥልልን ድምፃችን ይሰማ አሏህ ያመቻችልህ ዳግም ተፍሲር እደሚቀጥል በጉጉት እጠብቃለሁ
@pkmg5434
@pkmg5434 Жыл бұрын
በ ትክክል
@ahmedintub2356
@ahmedintub2356 Жыл бұрын
ዩስራ
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
ስብሀን፣አላህ
@user-hg1ld9xb8e
@user-hg1ld9xb8e 12 күн бұрын
Masha Allah estaz kalid
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ኤይ ወላ አላህ ይጠብቀን አላህ ቁርአንን ያግራልን
@Hayat-hy4df
@Hayat-hy4df 12 күн бұрын
ወላሒ ኡስታዝ ካሊዶ ነገሮችን የምታይበት የምታስረዳበት ነገር እጅግ ይገርመኛል የቃላት አጠቃቀምህ አይ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ስራወችህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ያረብ❤
@ibrahimmohamedali1695
@ibrahimmohamedali1695 Жыл бұрын
ماشأ الله تبارك الله) الله أكبر ♥️ الحمدلله على نعمة الأسلام ( وجعلنا من الماء كل شيئ حي)
@AishaMohammed-fp4lx
@AishaMohammed-fp4lx 5 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤
@RehmetShs
@RehmetShs 3 ай бұрын
አለህይጨምርልህ,ኡሥተዜ❤❤❤❤
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
የሙሳን አለይ ሰላም ታሪኩን በሂላፍ ይቱብ ጨርሺ ሰምቼዋለ አላሀ ሙሳን አለይ ሰላም በምድር ሲያናግረው አጂብ ገብታቹ እዩት ሂላፍ ይቱብ
@user-hg1ld9xb8e
@user-hg1ld9xb8e 12 күн бұрын
Allah edimhen yarzimew wolahi
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын
ኡስታዝ ካልድ ስዎደው💚
@nirakml9385
@nirakml9385 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጫምርልክ
@RahmaRahma-xy7ei
@RahmaRahma-xy7ei Жыл бұрын
Jeza ke allah ustaza
@rawdha4195
@rawdha4195 3 ай бұрын
እድሚና ጤና ይስጥህ ዉድ ኡስታዝ
@saidhas5928
@saidhas5928 Ай бұрын
Masha allah ytebkh kalido
@user-cf3wu6dc2v
@user-cf3wu6dc2v 2 ай бұрын
جزاك الله يا اخي خاليد 😊
@user-fx9lv5wn2w
@user-fx9lv5wn2w Жыл бұрын
አጂብነው ወለሂ መሸአለህ አለህ የኸፍዝክ ኡስተዝ
@jamile317
@jamile317 Жыл бұрын
مشا. الله. استاذ. خلادا
@umhafsa
@umhafsa 9 ай бұрын
የአላሂ ማሻአላህ ሽ አመት ኑርልን
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሚበሮች አላህ ይገዛችሁ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በርቱ👍❤
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
ማሻአሏሁ ሁላችሁንም ጀዛኩም አሏህ ህይር ጀዛ ወንድሜ መሡረ ሠዎች የሚገምቱብህ ቦታ ሣይሆን አሏህ የሚወድልህ ቦታ ሁነህ ሥላየሁህ በርታ በጪፉኑ የሚገምቱህ ሠዎች ምላሺ ይጡ በርታ ወንድሜ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatiyayoutubekader2324
@fatiyayoutubekader2324 Жыл бұрын
mashi ALLHA KALEDEYE
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Wealeykum selam werahematullah webarakatu ahelan Bek
@tajudinashuro4126
@tajudinashuro4126 Жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ 🌹መንሱሬም ማሻአላህ በፕሮግራሙ ዉስጥ አያሁህ 👍
@user-vi4dg3gr4d
@user-vi4dg3gr4d Жыл бұрын
ማሻእሏህ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል
@susukedirsusukedir1881
@susukedirsusukedir1881 Жыл бұрын
Masha Allah Allah ytebkeh wendmachin ustaz kalid Allah ychemreleh egnanm Allah semten tetekami yadrgen
@seidatube419
@seidatube419 Жыл бұрын
ማሻዓላህህህህህ አላህ ይጠብቃቹህ አትጥፋብን ኡስታዝ
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@user-le6yo7du1f
@user-le6yo7du1f Жыл бұрын
ኮመንተሮችአላህሂዳይስጣችመንሱርጀማልመንሱረጀማልየምትሉትፀፀፀፀፀየሰዉስህተትለምንትከታተላላችሁአሱነዉትምህርትየሰጠዉአይደለምከምንፃፍበፌቆምብለንማሰብ,ለማንኝዉምኡስታዛችንንንእረጂምእዲሜይስጥልን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና ስለምቴዋች እድለኛ ናችሁ እኮ
@hebe3258
@hebe3258 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@FatmaFatma-yt5zm
@FatmaFatma-yt5zm Жыл бұрын
امين يا رب امين امين 😭
@user-pi8iy2ph7h
@user-pi8iy2ph7h 10 ай бұрын
ኡስታዝ ካሊድ አላህ ይጠብቅህ ዳአዋህ ልብ ያረጥባል
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ማሻላ ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ ሁሌም እዲህ ጋብዝልን ናፍቀናል ከረመዳን በዃላ ድምፁን አልሰማንም አሁን እዳይቛረጥብን ፕሊስ
@user-rm8bh7zl5f
@user-rm8bh7zl5f Ай бұрын
ማሽ አላህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Жыл бұрын
Masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah 💞💞💞
@abdubirratu7609
@abdubirratu7609 Жыл бұрын
Rabbi umrii Dheeraa siif kennee Da'iwaa irra sihaa rursiisu Ustaaz keenya
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ማሻአላህ ውብ ዳአዋ ነበር ኡ/ኻሊድ ክብሩ በሚንበር ውስጥ ቆሚ ትምህት ቢሰጥ ሀሪፍ ነው ብየ አስባለሁ በአሁኑ ሰአት ፈገግ እያደረጉ ዳአዋ ካልተሰጠ አልባሌ ቦታ የሚያስቅ ፍለጋ በሚል የሚያደነዝዝ እየተመገበ ነው ህዝቡ
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዛችን ትናፋቅሀል
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r Жыл бұрын
Mashaallah betam eyaznanah mastemar tesetohel Allah yecgemreleh wendemachen!
@hadirahasen691
@hadirahasen691 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም እያዝናና ብዙ እውቀት የምሰጥ ነው። አላህ እንደሱ ያሉትን የዲን ብልጥ እና አራዳዎችን ያብዛልን።
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Жыл бұрын
ኡዝታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ🙏👆
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
አላህባለህበት ይጠብቅህ ማሺአላህ
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ትምህርት በጣም ልብዉሰጥ ነዉ የምገባዉ
@neimawolle6112
@neimawolle6112 Жыл бұрын
Mashallh ustaz allhe yeitbekh
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ኡታዝጀዛክአላህይር
@aaavvv1606
@aaavvv1606 Жыл бұрын
Maasha.Allah tabarakalah ❤❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👍💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅
@user-mt7wh6sv7s
@user-mt7wh6sv7s 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@tahawestb2581
@tahawestb2581 3 ай бұрын
Big respect Ustaz🙏🙏🙏
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር
@user-si8bu1rf3w
@user-si8bu1rf3w Жыл бұрын
ማሻአላህ ብሰማው ብሰማው ደጋግሜ አልጠግበው አልኩኝ
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
ወድ ወንድሜ ኻሊድ ከብሮም ጀዛካአላሁ ኸይር
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ማሻአላህ ያሰላም ውበት ከውቀት ጋር ሲለካ በኻሊዶ ይፍካ!
@sadiyaseid5927
@sadiyaseid5927 Жыл бұрын
ካሊዶ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ያተ ትምህርት ቀልብ ያረጥባል 🥰🥰
@hiwotselman8820
@hiwotselman8820 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኻሊድ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ።
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
የኔ ጀግና ኡስታዝ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
የሰላም አቤትትትትት ውባት በኢስላም ማሻ አላህ
@shamilaakmal439
@shamilaakmal439 Жыл бұрын
ኸገጰ። የ።
@IrirJef-pl6vw
@IrirJef-pl6vw 2 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🤲
@user-ri2yk7zw4s
@user-ri2yk7zw4s 11 ай бұрын
As wr wb masha'ala tabarakal
@nefisa17
@nefisa17 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተፍሲሩን አጣፍጠህ አቀረብክልን የምንሰማበትን ቀልብ አላህ ይስጠን
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 Жыл бұрын
No away! Ajib! Gerami tarik betarikawi sew!! Allah Yichemirilih Wondim Kalid.
@AsAs-uo2qz
@AsAs-uo2qz 28 күн бұрын
አላሕ ይጨምርልሕ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 Жыл бұрын
الله يحفظك يارب لله يطول عمرك
@user-cy3rj6ob8f
@user-cy3rj6ob8f Ай бұрын
امين يارب العالمين
@esahakabdulkadir2086
@esahakabdulkadir2086 Жыл бұрын
Masha Allah Allah bless you brother 💞
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
MashaAllah ustazuna kalid 👏👏👏👏👏
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ፈታ ብየ ነው ያየውት ደስ እያለኝ ወይ ኡስታዝ ኸሊድ ለካ ትቀልዳለህ😂😂😂 በጥበብ ሁሉንም መክረህልናል ለተረዳ
@mekiyakedir309
@mekiyakedir309 Жыл бұрын
Masha allah ustaz khalid allah rejim edmena tena yistik😘
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 42 МЛН
"ዚክረ ዳር" በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም  | khalid kibrom  1 | AfricaTV1
29:43
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 32 М.
ዶ/ር ሰምሃር ተክሌ #የፍቅር_ዉለታ #ጉረባ_7 #MMP
38:17
Milan Multimedia Production
Рет қаралды 44 М.
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 996 М.
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,8 МЛН