ሴት ልጅ አስደናቂ፣ ተወዳጅ ሴት የምትሆንባቸው ጥበቦች። ፣Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 10,336

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@sasusasu8723
@sasusasu8723 5 ай бұрын
ሁሉንም ከመስማት ማቆም አልቻልኩም በጥበብ ባንተ የሚመክረን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እራሴንም አይቸበታለው ። ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእርስወ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@admeseratabebe2904
@admeseratabebe2904 3 жыл бұрын
አሜን
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ኣሜንንን (3)🤲🤲🤲💒✝️🍃🌿🙏🙏🙏
@etsegenetsisay9713
@etsegenetsisay9713 3 жыл бұрын
የእውነት ግሩም ትምህርት ሁሌም የምትለቃቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ
@ሸዊትራያዩቲዩብ
@ሸዊትራያዩቲዩብ 3 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን አእምሮችን እግዛአብሄር ይክፈትልን ለኛ ለሰሚዎችም አሜን (፫)🙏🙏🙏😍😍😍
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ትክክል ነው መምህር ይህን ግን ብዙ ሰው ልብም አይለውም
@MdHhaa-d1r
@MdHhaa-d1r 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔማ በዚች በሶስት ቀን ውስጥ ስጨነቅበት የነበር ችግሬ ተ ተፈታ እማምላክ የናተንም ጨቀት ትጣልልኝ ደሞም ለማድረግ እግዚ አብሄር ይፍቀድልኝ አመሰግናለሁ አባቴ በናተ ትምህርት ህይወቴ ተለዉጦል ለመናገር ቃላት የለኝም
@seblem9352
@seblem9352 3 жыл бұрын
እንዴት ልቡ የሚሰቡር እና በጣም የሚነካ ትምርት ነው እግዚቡሔር ማሰተዋልና ለሁላችን ያድለን ልቤ ተሰበረ ቀሲስ ዘመንህን ይባረክ
@rahel7771
@rahel7771 3 ай бұрын
እሚገርም ምክር ነው!!! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ሕይወት የስመዐልና
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 3 жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ደጎን አያቴን አስታወሰኝ ፣አሁንም አለች እቤት ለስራ ለመጣዉ ሁሉ ቆርሳ የምታበላ፣ተምራ አይደለም ግን እግዚአብሄር ባርኮት ነዉ!
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 6 ай бұрын
I am not orthodox. I am protestant but I like it listening thank you.🙏💕
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አስተምሮኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን፫ በጣም ግሩም ድንቅ እፁብ ትምህርት ነው። አባቴ የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
ኣቦይ ቀሺ የኣስተዉሎት ጥግ እያየንበት ነዉና መድሃኒኣለም ፀጋዉን ይጨምርሎ።
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ኣሜንንን (3) 🤲🤲🤲💒✝️💝🍃🌿🍃ቃለ ህይወት ያሰማሊን 🙏🙏🙏 መምህሬ ))) ግን ኣርስቱ ና ትምህርቱን የተለያየ ነው ርእሱ ትምርቱን ኣይገሊፅም ልበል? ከይቅርታ🙏ለድፍረቴ እታረማለሁ🙏
@freweynitsegaye8330
@freweynitsegaye8330 3 жыл бұрын
ወንድም እናመሰግናለን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን ማስተዋልን ይስጠን ለኛም
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋልን ያድለን
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 6 ай бұрын
ቃለሂትያሰማልን፣አባታችን
@ወለተሳሙኤል
@ወለተሳሙኤል 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እዉነት ነዉ
@zahra...9789
@zahra...9789 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት አስፈላጊነው ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ 3 жыл бұрын
በአንተላይ አድሮ የመከረን አልፋና ኦሜጋ አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜዋትን ያርዝምልን ከነቤተሰቦት እድሜና ጤና ይስጠልን አሜን ኮሜን መፃፍ አልወድም ግን ቡዞ ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ ብዙ ትምህርትም ወስጄበታለሁ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የዘርወት ይባረክ አባቴ
@haymanotmolla6304
@haymanotmolla6304 3 жыл бұрын
ቃል ህወት ያስማልን
@Nataniemneng
@Nataniemneng 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@masturate2006
@masturate2006 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhi hewti yasmlni mamrchni nurlnya zelmaaa amsgnlewa kalbi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@masaret6014
@masaret6014 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@brtuknwldmskl3110
@brtuknwldmskl3110 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abyoutabyout9409
@abyoutabyout9409 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቀሲስ እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AaaBbb-ep9ks
@AaaBbb-ep9ks 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መመህራችን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@mery-w4l
@mery-w4l 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@workechaka8358
@workechaka8358 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@ሐኒሐኒ
@ሐኒሐኒ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@banchiyekdusgebrillj4371
@banchiyekdusgebrillj4371 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@mesiyemariyamlij3305
@mesiyemariyamlij3305 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ነገር ግን ሌላ ርዕሰ ላይ የሰማሁትን በድጋሚ ሌላ ዕርሰ ነው የሰጠህው አይገናኝም በስተት መሆን አለበት
@aln9184
@aln9184 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህርየ እደት ላግኘወት ግን መምህራ ፈልጌወት ነበር
@nebunice8607
@nebunice8607 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln ena mn endehonku ychenkegnal ena please tselyulgn egzabher kenaga endihon🙏🙏🙏
@kduskdus3580
@kduskdus3580 3 жыл бұрын
Yihan Timrt bizu sew yayewal gin lemidnew Like 👍 yematadergut orthodoxawiyan
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገሩት ሁሌ ደሃው ላይ ነው ሁሉም የምበረታው
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ትክክል ።
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ
@saraassefa9561
@saraassefa9561 3 жыл бұрын
min enelalen silahulum neger menfes kidus yetabareke yihun!!! zemenih yibarek!!
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
አሜን ቃሉ ብርሃን ነው
@ethooiethooia2555
@ethooiethooia2555 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemale abatachen eresone yeweledech masene yetebarekech nech
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 3 жыл бұрын
Wow tebarek
@salem734
@salem734 3 жыл бұрын
ሙሉጌታ ተስፋየ ይባላል የተወለደው ወልደያ ነው በነገራችን ላይ እኔም የወልደያ ልጅ ነኝ እናም ወደ ታሪኩ ሰመለስ (አያ ሙሌ) ሙሉጌታ ተስፋዬ ባለ ቅኔ ደራሲ ገጣሚ,,,ብቻ በአርቱ አለም እሱን የሚመስለው የለም ይባልለታል ሰወችን በጣም ይረዳል ግን እሱ ደሀ ነው ከለታት አንድ ቀን አንድ ሚስኪን አባት ጧት ላይ እንጨት ተሸክሞ ለመሸጥ ሲያዞር ያየዋል እናም አይቶ አለፈው ማታ ላይ እዚያው አካባቢ እያዞረ የሚገዛው አቶ አገኘው እስካሁን ነልተሸጠልህም ይለዋል አረ የለም አለው ከዛም አያ ሙሌ ለመሆኑ ስንት ነው ይለዋል ሁለት ብር አለው አያ ሙሌም አምስት ብር ሰጠውና በሉ ይጣሉትና ይሂዱ አለው ::አያ ሙሌ ተአምር የሚመስል የህይወት ታሪክ ያለው ሰው ነው ሰርች አድርጋችሁ ስለ እርሱ ብታቁ ደስ ይለኛል
@nardosisgold397
@nardosisgold397 Жыл бұрын
Yesetoti tsega eskemecgershawu enditekemu fetari yirdawot fetari yistiln
@mootiioromoo8766
@mootiioromoo8766 3 жыл бұрын
የትምህርቱ አርዕስት እና ትምህርቱ ግን የተጣጣመ ወይም አብሮ የሚሄድ አይደለም?
@nanichonegn2056
@nanichonegn2056 3 жыл бұрын
ከእርሱ ይልቅ ትምእርቱ ነው ሚጠቅመን
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 3 жыл бұрын
@@nanichonegn2056 Gn eresun ayetesh setigebi emitetebikiw neger ale.
@mootiioromoo8766
@mootiioromoo8766 3 жыл бұрын
@@samrawittsehay1610 ewnet new yenam hasab eko esu new engi tmhrtuma betam ytekmal
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 3 жыл бұрын
@@mootiioromoo8766 emigermew ende alemawi you tuberoch tamignineten Yasatali, yime mestekakel alebet ke Abatoch emitebek ayedelem
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 жыл бұрын
Ewnt nw betam tru meker nw kesis
@As-si7bp
@As-si7bp 3 жыл бұрын
Qali hiwot yasemalin mamirachin
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 3 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣህ ቀሲስዬ ቅን አገልጋይ በትምህርትህ ተለውጫለሁ
@ayniyegirmaa4941
@ayniyegirmaa4941 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@نزننزنن
@نزننزنن 3 жыл бұрын
ዋትሳፕ ቁጥርህን ተባበረኝ መምህር ፈልግሃለው
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 3 жыл бұрын
Mekere Felegey nebre Edete Ageneyotaleu? Please
@BahjaBitphone-e3t
@BahjaBitphone-e3t 11 ай бұрын
Tebareki
@salamsalam2007
@salamsalam2007 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜኖ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
ለትምህርቱ አድስ ነኝ እስኪ ምከሩኝ ትዳሬ አደጋ ውስጥ ነው ትዳር ከያስኩ ገና ወራት እንኳን በደንብ አልሞላሁም እኔ መልካም ሚስት ለመሆን እጥራለሁ ቤለቤቴ ግን ምንም ለኔ ቦታ የለውም ምን ላድርግ እስኪ ምከሩኝ ምክር መልካም ነው
@nebunice8607
@nebunice8607 3 жыл бұрын
Metseley new mn ybalal egzabher sigebabet new ayzoshe egzabher yrdashe
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ኣምላክሽን ኣማክርይ ለእመቤቴ ንገርያት ተሳይ ያንች ከሆነ የትም ኣይሄድም። ካሊሆነ ደሞ እግዚአብሔር ላች ያለው እንዳስቀመጠሊሽ ኣትርሽ ሁሉም በእዱ።
@ተዋህዶ-ቐ8የ
@ተዋህዶ-ቐ8የ 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አይዞሽ በፀሎትሽ ሁሌም አስብው አመብርሃን ታግዝሽ በትግስት ቀስ እያልሽ ምከሪው
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን አህታችን ፀልይ በትግስት ጠብቂው አንድ ቀን ይገበዋል ተቻኩለሽ ትዳርሽን እንዳትፈቸ እህቴ ለሁላችንም ትግስት ይስጠን ለሁላችን
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
@@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ ኣሜንንን🤲 (3)🤲 ይስጠን 🙏
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
አይነ ልቦችን ያብራልን
@ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ
@ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@janakhreiss493
@janakhreiss493 3 жыл бұрын
Amennnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@nameusername5023
@nameusername5023 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ልባም ሴትነትን ከሱነማዊቷ። አስገራሚ ሴት እንዴት መሆን ይቻላል?
20:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 14 М.
እግዚአብሔር አፍሮ ከቤቱ መጥፋት
17:05
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 133
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 16 МЛН
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,6 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
ሃሳባችን ሲፈተን እንዲህ እናድርግ Kesis Ashenafi G.mariam.
17:29
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 2,7 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ሴት ልጅ እንድትፈቀር የሚያደርጉ ጠቃሚ ነጥቦች። Kesis Ashenafi
14:14
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 18 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 142 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 186 М.
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 16 МЛН