V40 የስደተኛ ማመልከቻ “ኬዝ” - What is “Case” in the Canadian Refugee Application

  Рет қаралды 19,310

Syn Amanuel

Syn Amanuel

Күн бұрын

Selamta Immigration Services:
Website: www.selamtaimm...
Email: info@selamtaimmigration.com
Facebook: www.facebook.c...
Linkedin: / syn-%e1%88%b3%e1%8b%ad...
Intro Music
Music | Sappheiros - Lights
fanlink.to/QY3
------------------------------
Lights by Sappheiros / sappheirosmusic​
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: bit.ly/LightsS...
Music promoted by Audio Library • Lights - Sappheiros (N... ​
------------------------------

Пікірлер: 63
@biniamPoles-bp1we
@biniamPoles-bp1we 2 ай бұрын
መልካም እና የሚረዳን አሳብ ነው
@biniyamsefiwe9719
@biniyamsefiwe9719 2 жыл бұрын
እውነት እናመሰግናለን አንቺ በጣም አስተዋይ ነሽ በየ ቋንቋችን ተደራሽ ሰለምታረጌልን ከል እናመሰግናለን
@legesskhaledtufa4518
@legesskhaledtufa4518 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን እንድናስብበት ሰለረዳሽን እህትአለም
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 2 жыл бұрын
የሚገርም ምርጥ አገላለፅ ነው::እውቀት ከቅንነት ጋር ማግኘት ይከብዳል::እግዚያብሄር ይስጥሽ::
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ለምትሰጭው ማብራሪያ በጣም ፈልጌሽ ነበር
@zekaryasmengesha5977
@zekaryasmengesha5977 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሳይን ጥሩ ማብራርያ ነው የሰጠሽን
@amanielabraha2544
@amanielabraha2544 2 жыл бұрын
ተባረኪ ስለቲ ፅቡቅ ግብርኪ
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 2 жыл бұрын
Tank you
@yonasgezahegn3875
@yonasgezahegn3875 Жыл бұрын
You’re so kind Thank you so much!
@jesusislord6216
@jesusislord6216 2 жыл бұрын
እገዳዉ በጣም አሳስቦናል የኔ እህት
@onebulukotube-1329
@onebulukotube-1329 Жыл бұрын
የሚደንቅ ገለፃ ነው ምታደርጊው በርቺ ❤❤❤እናመሰግናለን
@leykunleykun
@leykunleykun Жыл бұрын
Selam lanchi yhun syn betam arif merja new
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
Thank you 🤔 helpful info !
@anwartube9832
@anwartube9832 Жыл бұрын
ምን ብዬ እንደምነጋር አለቀም ከቀለት በለይ ነሽ ሰላምዬ አለህ ሁሌም አይለይሽ
@godisgood3009
@godisgood3009 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን እህቴ፡ኣንቺ ኮ ጥሩ ሴት ነሽ
@hananhassen779
@hananhassen779 Жыл бұрын
እንዳንች አይነት እውነተኛ ሰዉ ያብዛልን
@hailekefyalew6754
@hailekefyalew6754 Жыл бұрын
ድንቅ አገላለፅ
@danielgariofficial3584
@danielgariofficial3584 2 жыл бұрын
Betam teqame mereja new thanks
@tigestyssebhatuh8358
@tigestyssebhatuh8358 2 жыл бұрын
Thanks clear information.please translite to tigrigna.
@HaileslasieGkrstos-hy9in
@HaileslasieGkrstos-hy9in Жыл бұрын
ትግራዋይ እየ እሞከዓ ብዙሑፀገም ዝበፀሐኒ ኣብ ልዕሊ ኣሚነይ ደቀይ ባዕለይን ሕጂ ግን ወፂአ ኣብ ኣዲሳበባ ምሰኤርትራውያን ኣዕርኽተይ ተፀጊዐ ይርከብ።ሳይን ሓፍተይ ኣብ ካናዳ ሰብየብለይን ክዕቆበሉ ዝኽእል ካምቢ ዘለዋ ሃገር ትህሉዶ? ናብትግራይ ክምለሰሉ ዘይክል በቲ ምስስድራይ ዝበፀሐኒ ስናእምራዊ ማህሰይትን ዝፈጥሮ ከባብያዊ ተፅዕኖን እዩ። በጃኺ ከምሓንቲ ትግርኛ ተዛራቢት ኣማኻሪትን ባዓልትሞያን ብምኳንኪ ሓበሬታኺ ለግስለይ? ኣብፀገምን ስክፍታን እየዘለኹ። ✞✞✞✞
@ephremmebratu556
@ephremmebratu556 Жыл бұрын
thank you very much. inspire
@sekickfast6479
@sekickfast6479 2 жыл бұрын
Thank you ❤️
@elkanastravelling7997
@elkanastravelling7997 Жыл бұрын
Amazing explanation
@kamo9882
@kamo9882 Жыл бұрын
Hi Syn. Please make a video on Biometrics.Thanks.
@LinaKonjo
@LinaKonjo 5 ай бұрын
Uwnat nawu
@Plaschem
@Plaschem 2 жыл бұрын
Airport lay asylum siteyeke yalewun process please
@YasminMohammedberhan-eq4br
@YasminMohammedberhan-eq4br 6 ай бұрын
So i have to meet her
@user-pg3ys8fw1j
@user-pg3ys8fw1j 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ በመጀመሪያ ላመሰግንሺ እወዳለው ከዚህ በፊት እርዲተሺኛል አሁንም እርዳታሺን እፈልጋለው 1 በ ሱማሌላንድ ለ 8 አመት አሳይለም ጠይቄ ነበር አሁን በ ሀገርቱ አሰቸጋሪ ሁኔታ ገጥሞኝ በ iom ወደ አ አ ከነቤተሰቤ ገብቻለው የምኖርው በ iom ትራንዚት ሴንተር ነው መሄጃ የለኝም በየ ነው ያቆዩኝ ማቆቆማያ ለማግኘት 2 unhcr መተው ነበር እናም ለ 1 ሰው 1050$ ማቆቆሚያ እሰጥሀለን ነው ያሉኝ የሴኩሪቲ ችግር አለብኝ ብላቸው ወደ ውጭ የመሄዲ እዲል ሊሰጡኝ የችላሉ ??
@user-ke9ln7vt6l
@user-ke9ln7vt6l Жыл бұрын
ሰለም ላንች ይሁን ኢትዮጰያ ወሰጥ ትክክለኛ ኤጄንሴ ብትነግሪን ለሰራ ምን ማሞላት አለብኝ
@YasminMohammedberhan-eq4br
@YasminMohammedberhan-eq4br 6 ай бұрын
My Husband have Christian Women in Kanada
@amanuelberhane338
@amanuelberhane338 2 жыл бұрын
Haftey natey hatiteki aimeleskleyn nay seb hadar mexamdti bealti bietey abu ala ab kndey iyu zselt plc kxbeyeki iye melsi
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
It depends Amanuel. Nab office natna dewilki hiteti bella +15877072989 File number tiray 2-3 werhi ywesid allo
@jesusislord6216
@jesusislord6216 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት! የካናዳ መንግሥት በአዱሱ ኮሮና ምክንያት መግባት እገዳ ካረጋቻቸዉ ሀገራት ዉስጥ ግብፅ አለችበት። ይህ እግዳ ስደተኛዉንም ያካትታል ወይ ? አመሰግናለሁ።
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
እገዳው ለስደተኛ አይመለከተውም ብለዋል። ግን እንደሁኔታው ሊቀየር ይችላል። ከታገዱት ኣገሮች ወደ ካናዳ ተመላሽ ዜጎች እና የካናዳ ነዋሪዎች በረራውን ስለሚያጨናንቁት፣ IOM ፍላይት በቀላሉ እንደማያገኝላችሁ ይገመታል።
@jesusislord6216
@jesusislord6216 2 жыл бұрын
Syn Amanuel ተባረኪ። አመሰግናለሁ
@surafelwoldesemayat7749
@surafelwoldesemayat7749 2 жыл бұрын
Selam Lanche yuhune ka Ethiopia enedate mamulate yechalale
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
ye sidetegna ke ager wist limola aychilm. Lelaw menged lemomeker gin: Please watch the following videos for basic information. kzbin.info/www/bejne/rGmynXqOrsyUp5Y ኤክስፕሬስ ኢንትሪ (ካናዳ) - Express Entry (Canada) Then based on the information you get from it; if you want me to assess your matter, you can submit the "assessment form" from our website. www.selamtaimmigration.com/assessmentform
@surafelwoldesemayat7749
@surafelwoldesemayat7749 2 жыл бұрын
Selam lanche yehune ka Ethiopia enedate mamulate yechalale
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
Please watch the following videos for basic information. kzbin.info/www/bejne/rGmynXqOrsyUp5Y ኤክስፕሬስ ኢንትሪ (ካናዳ) - Express Entry (Canada) Then based on the information you get from it; if you want me to assess your matter, you can submit the "assessment form" from our website. www.selamtaimmigration.com/assessmentform
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ሳየን መልሽልኝ ካየሽ እህቴ አስር ወር ሆኖኛል ቆየብኝ ምንም መልስ የለም 2022 ምን አዲስ ነገር አለ
@danielgariofficial3584
@danielgariofficial3584 2 жыл бұрын
Case eyetenqesaqese ende hone endet laq yechelalewu
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 2 жыл бұрын
Selam lanchi yhun syn hulu sselam new min addiis negr al be 2022
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Жыл бұрын
የ3 አመት የትምህርት የካናዳ ቪዛ ኖሮኝ 👉አሳይለም ገና እንደመጣው ጠይቄ አሳይለሜ ተቀባይነት ባያገኝ ዲፖርት እደረጋለው ወይ? ሌላም ደግሞ በተማሪ ቪዛ ለሶስት አመት ስራ መስራት አልችልም እንዴ?
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g 6 ай бұрын
የግድ መማር አለብህ ለመስራት ነገር ግን ኬዝህ አሳማኝ ከሆነ ተቀባይነት ታገኛለህ
@birhaneniguse1068
@birhaneniguse1068 6 ай бұрын
👑🙏🙏🌍✅✅🇨🇦
@yenemengistu9278
@yenemengistu9278 2 жыл бұрын
ስላም እንደምነሽ ያንችን ፕሮግራም እክፕታተላለሁ ብዙ በገር እንድናውቅ ርድቶናል እፕመስግንሻለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ላንች እንደምትመልሽልብም እርግጠኛ ነኝ file # ለማግኘት ቢበዛ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል በጋብቻ ሲሆን ምን ያህል እንጠብቅ አሁን ላይ 6ወር አድርገናል ከዚህ በህዋላስ እስክፕመቼ ለቆይ ይችላል ካልሆነስ አይነግሩንም እባክሽ ሳይ ላስቸግርሽ አመስግናለሁ
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
በጋብቻ ከሆነ 3 ወር ኣከባቢ ነው፣ ኣንዳንዴ ደግሞ ከዛ በላይ ይፈጃል። የጎደለ ነገር ካለው ፋይል ናምበር ሳይሰጡ በፖስታ ይመልሱታል እንደዛ ከሆነ እስከ 10 ወር ሊፈጅ ይችላል
@yenemengistu9278
@yenemengistu9278 2 жыл бұрын
@@syn-selamta በጣም አመስግናለሁ በእውነት ይሄንን ነው ማወቅ የፍለኩት እኔ አሁን 6ወር አደርኩ ቁጥር ሳይስጡኝ እና ከዚህ በላይ የጎደለ ጠይቀውኝ በፖስታ ልከንላቸዋል ግን ምንም የለም ለዛ ነው በጣም አመስግንሻለሁ ተባርኪልኝ ሳይ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቼ እህቴ ጥያቄ ነበረኝ email እንዴት ላግኝው ኤሜልሸን plz
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
email: info@selamtaimmigration.com Phone: +1 587 707 2989 Syn Amanuel
@tedlagichamo2576
@tedlagichamo2576 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሳይን ስለምትሰጪን Information በጣም እናመሰግናለን በ2022 በስደተኛ ጉዳይ ምን አድስ ነገር ይኖራል? ፕሮሰስ ለቆየባቸው ፕሮሰሱን ይጀምሩ ይሆን?
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
በተስፋ እንጠብቃለን
@getahun3497
@getahun3497 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሳይን።ለመረጃሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። 1 ጥያቄ ነበረኝ 5A ለይ ላለው ጥያቄ አዎ ብዬ ነበር የመለስኩት ምክንያቱም ከ 5ቱ እስፖንሰሮቼ አንደኛው ብቁ ባለመሆኑ ፋይሌ refused ተብሎ ስነበር። ግን አጠራጠረኝ አዎ ማለት ነበረብኝ???
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
አልተሳሳትኽም
@getahun3497
@getahun3497 2 жыл бұрын
@@syn-selamta አመሰግናለሁኝ። የ1 ወንድሜ ደሞ እስፖንሰሮች በቂ ብር ባለማስያዛቸው የእሱም refused ተደርጎ ግን 5A ለይ ውድቅ ሆኖ አያውቅም ተብሎ ተሞላ ምን ማደረግ ይቻላል???
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ የኬዙ ባለቤት ሚስቱ ወይም ባለቤቷ የተሰደዱበት ሀገር ካሉ ስለነሱ schedule A እና schedule 2 ላይ መፃፍ አለበት? እባክሽ መረጃ እህቴ
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 2 жыл бұрын
ለምሳሌ እኔ Uganda እሷ Ethiopia bethon
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ከሆነች እና ያለችው ኢትዮጵያ ከሆነ schedule 2 ያሉ ኣብዛኖቹ ጥያቄዎጭ ያለችው በኣገርዋ ነው N/A እያልክ መሙላት ትችላለህ ...
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 2 жыл бұрын
@@syn-selamta አመሰግናለሁ በጣም እንደ አዲስ ዌብ ሳይት ጋ የሚወስደው ጊዜ ለቋል የካናዳ መንግስት? 3 አመት
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Este...ye a...ehta....ken..Jordan...sedtgna...kap...wed...kanada...esposer...atahu...erjigni.8...amet...honegni...
@MuhammedYASin-ii3wv
@MuhammedYASin-ii3wv Жыл бұрын
መሄድ ፈልጌነው
@MuhammedYASin-ii3wv
@MuhammedYASin-ii3wv Жыл бұрын
@MuhammedYASin-ii3wv
@MuhammedYASin-ii3wv Жыл бұрын
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 212 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН