No video

ካናዳ ውስጥ ዘመድ የሌለው ይሄንን እድል መጠቀም ይችላል ?

  Рет қаралды 134,007

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Пікірлер: 1 000
@MyJESU
@MyJESU 3 жыл бұрын
Thank you for the info appreciate leaving Toronto today I m on the way to the community to sponsor ❤️🇪🇹
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
ጎሽ ተባረክ 🙏
@millitube5011
@millitube5011 3 жыл бұрын
Pls🙏🙏
@mtikushow7604
@mtikushow7604 3 жыл бұрын
thanks bro
@sikosilo5559
@sikosilo5559 3 жыл бұрын
GTA ውስጥ የምትኖሩ እባካችሁ ብርን እኔ እከፍላለሁ
@sikosilo5559
@sikosilo5559 3 жыл бұрын
ይህ እድል ባላመለጠኝ ሳውዲ አነሽግሾኛል
@teferasorato2135
@teferasorato2135 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበሪካችሁ ጥሩ የበጎ ሥራ ነው እኔም ሰው የለኝም ብዬ ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይሰካል
@TadyNega
@TadyNega Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳን እንጅ
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ኪዲ የብዙ ቤት ጓዳ እና ችግር ተረድተሽ ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀትሽ በእውነት ልትመሰገኚ ይገባል። እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግንሻለሁ። 🙏
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@mukarammohamed-tl5mr
@mukarammohamed-tl5mr Жыл бұрын
ጡሩናሽ ጡሩ ሀሳቢናሽ ፈጣሪ ይጣብቅሽ እህቴ እኔ ዛመድ አዝመድም ዬላኝም ጊን መምጣት ፈሊጋላው ።ጊን እዴት አቅሙ ዬላኝም ምን መድራጊ አላቢኝ ቡዙ አላመ አላኝ ላሀጋሬ ዜጋና ላዳሀ ቤታሳቦቼ እባክሽ መድራጊ ያላቢኝ ናጋሪ ኒጋሪኝ
@MulugetaLamore
@MulugetaLamore Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@MulugetaLamore
@MulugetaLamore Жыл бұрын
ታበረኩ
@mahirahmed8703
@mahirahmed8703 3 жыл бұрын
ሀበሻ ፊርማ እንደሚፈረው ፈጣሪን ቢፈራ የት በደረስን ኢትዮጵያዊነት ስም ብቻ ነው ተግባር ሲታይ ባዶ አይደለም ካናዳ ከክፍለ ሀገር እንኳ ዘመድ መቀበል አንፈልግም ከኤርትራ እና ሱማሌ እንማር ሀበሻ በጣም ቀና ሰው ነህ ከምር የሰው ልጅ ንግግሩን ይመስላል 🙏
@mskrh640
@mskrh640 3 жыл бұрын
አባቱ! ይሄን መረጃ እያቀረቡልህ ያሉት አፍጋኒስታዊያን መሰሉህ እንዴ? የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው እኮ። ሀበሾች እርስ በርስ ለመረዳዳት ከማንኛውም ሰው በላይ ፈቃደኞች ናቸው። እጃቸውን የሚይዛቸው ስለ ጉዳዮ ጥርት ያለ መረጃ ስለማያገኙ ብቻ ነው።
@btwo9984
@btwo9984 3 жыл бұрын
እኔ ይሄን ፕሮገራም ከሰማው በዋላ ወድያው ሂጄ ነበር እዚ እንደሚያወሩት አደለም ስሄድ ፌብርዋሪ ላይ ነው ምናሳወቅሽ ብለው ሸኙኝ ይሄን እምናገረው ይሄን ፍላጎት ያለው ሰው እና ሰው የሌለው ሰው ሰው ለማግኘት አላስፈላጊ መሰዋትነት አትክፈሉ ብዬ ነው
@mahirahmed8703
@mahirahmed8703 3 жыл бұрын
@@mskrh640 አፍጋኒስትን ይሁን ማንኛውም ኢዥያ በጣም የሚገርም የመረዳዳት ባህል ነው ያላችው በቅርብም አውቃቸዋለሁ እኛ ግን በአፍ ብቻ እንጅ እውነታው ላይ የለንበትም ከሆነ ብዙ ሰወች በአረብ ሀገር የሚኖሩ የመክፈል አቅሙ ያላችው አሉ ኢትዮጵያዊነታችሁ አሳዩ ይሄ መልካም እድል ነው ነው 🙏
@mahirahmed8703
@mahirahmed8703 3 жыл бұрын
@@btwo9984 ትክክል ነሽ ብዙ ግዜ ሚዲያ ላይ የሚወራው እና ሀቁ አንድ አይደለም ያልሆነ ተስፍ እየሰጡ ግራ ያጋቡናል ስለጥረትሽ 🙏
@zboy8899
@zboy8899 3 жыл бұрын
hahaha
@beyenemekonnen5294
@beyenemekonnen5294 3 жыл бұрын
ይህ መልካም ተጀምሮ ነው እናመሰግናለን ቶሮንቶች። በተለይ በካናዳ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያዊ መሀበረሰብ መሪ ነን ባዮች እና ኢተዮጰያኖች የማንቂያ ደውል ነው የቀረበላችሁ ።ወጣቱ ሀበሻ መሀመድ እና ባልደረባዎቹ እንዲሁም ኪዲ በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን! !!
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@mhams9940
@mhams9940 2 жыл бұрын
ስልካቸው አሰራልኛም እባክችሁ
@anebechkifle5622
@anebechkifle5622 2 жыл бұрын
እባካችሁን እርዱኝ አዛ የምትኖሩ ወገኖችእናንተደጋጎችኢትዮጵያዉያንእህትእናወንድሞች ተባበሩኝአረብሃገርበስቃይዉስጥነዉ ያለሁትከዚህ አውጥታቹወደዛመጥቼየተሻለሂወት የተሻለስራ እንድሰራተባበሩኝ ስልእኔእህታቹእማፀናቹዋለሁብድራታቹንሰማይና ምድርን ከፈጠረከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ ስልእኔእህታቹእማፀናቹዋለሁስለቅንምላሻቹአመሰግናለሁ ተባረኩ
@user-cc1mr9sh2h
@user-cc1mr9sh2h 14 күн бұрын
ዋው በጠም ደስ የምል ፕሮግራም ነው ስልከቹን ለኩልኝ ፕልስ ከልብ እናመሰግናለን
@mekilet165
@mekilet165 3 жыл бұрын
ከምር ባልገባ እንኩዋን የገባው ያህል ነዉ የተሰማኝ ኪዲ መድኃናለው እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነት ሰዎችን ያብዛልን ምርጥ ኢትዮጵያዌ በሃረብ ሀገር ያላቺሁ ኢትዮጵያዌ ስለሀገራችን ሰላም ቆግምተን በፅምና በምህላ እንድናሳልፋት በመቤታቺን ስም ሀገራችን እናድናት ኢትዮጵያ እጆቻን ዎድ እግዛብሔር ተዘርጋለች
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 жыл бұрын
ቅንእነታችሁ ኢትዮጵያዊነቴን የበለጠ እንድወደዉ አደረገኝ ዘመናችሁ ይባረክ🙏
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 3 жыл бұрын
ሥምህ እራሱ ሐበሻ በመሆኑ ተመችቶኛል አንተም አቅራቢዋም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@samsongirmay6841
@samsongirmay6841 3 жыл бұрын
Your minde is not good pleas go two hospital you are fite name sheet kk
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@gech-graceofficial6446
@gech-graceofficial6446 2 жыл бұрын
Hello kido
@user-sf6jg6ck4g
@user-sf6jg6ck4g 2 жыл бұрын
ይህን ቻላን የተቀላቀልኩት በቅርብ ጊዜ ነው በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሽ አመት ኑሩልይ🙏🙏🙏 እኔም መሄድ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ቢርዳይ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@nomore8101
@nomore8101 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመስግናለን ረ ጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ አንቺ ቅን ልጅ👸👸👸👸👸👸👸❤❤❤❤👸🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 3 жыл бұрын
የምር እመብርሃን ትጠብቅሽ በጣም ቅን ነሽ ዕድሜ ይስጥሽ ጎበዝ ሌሎችም እንዲህ ባለው በጎ ተግባር ቢሰማሩ ጥሩ ነው ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ እህቴ
@danielbelete1311
@danielbelete1311 2 жыл бұрын
ኪዲዬ መልካም ሰው ነሽ ለወገኖችሽ ትልቅ መረጃ እየሰጠሽ ነው
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
አቤት መታደልሽ ። ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ መልካምነት ከሰማይ ከሆነውእግዚአብሄር ብቻ ስለሆነ ።
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘ ድንቅ ሸው በርችልን Kidiያችን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
Thank u teddye
@medinakedir7670
@medinakedir7670 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia ምንም ዘመድ የለንም ልትረአጂን ትችያለሽ
@medinakedir7670
@medinakedir7670 3 жыл бұрын
ያለሁት ሳውዲ ነው
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia selkeshen magegnet echelalew please 🙏
@afrahtube6761
@afrahtube6761 3 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ለምታደርሽን መረጃ🙏❤ እስኪ ሳኡዲ ላለነው ተባበሩን ባሁኑ ስአት በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነን ከዚህ ጭንቀት አላቁን
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 жыл бұрын
ልክ ነሸ አራቴ ነው ያዙኝ የዘንድሮ ለየት ያለ ነው።ሱቅ ሄደሸ የምትፈልጊው እንኳ መግዛት አልተቻለም
@HananMohamed-cn5td
@HananMohamed-cn5td Жыл бұрын
Hiii ebakshi ltregn ticyaleshi
@meseretmelikea9112
@meseretmelikea9112 2 жыл бұрын
ሀበሻ እና ኪዲ ስለ ሰጣችሁን ጊዜ እና መልካም ሀሳብ ተባረኩ ።
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 жыл бұрын
ኪዲዬ አንቺ መልካም ሰው ጥያቄኤን ሰላቀርብሸልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የሰውን ችግር የምትርጂ ነሸ የምሰራባቸው ሰዎች አንድም አልቀርኝም ሰጠ ይቅ ካናዳ ዘመድ አላቹ እሰፖንሰር ሚሆነኝ እያልኩኝ። እርድን ብንመጣም የሰው ሸክም አንሆንም እንሰራለን ኪዳዬ በጎ መሰራት ለራሰ ነው በጣም ነው ማመሰግነው።እናም ከቻልሸ በጎ ከሚሰሩት ጋር አገናኝን ከፈጣሪ ታገኙዋለሸ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥሸ በጣም ምርጥ ሰው ነሸ።
@bandzgaming7894
@bandzgaming7894 3 жыл бұрын
አንበሳ የን ቆንጆ በርቺ ወንድማችንም ሰለገለፃክ እናመሰግናለን
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@besufekad4264
@besufekad4264 2 жыл бұрын
በእውነት አንችንም፣ልጁንም፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይባርካችሁ፡በጣም በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ
@dawitamare4623
@dawitamare4623 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል ፠God Bless U.
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
በጣም ነው yamyakbresh ፈጣሪ rajim edima yestesh dagnatish ❤🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
አሜን ሳሪዬ 💕
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 2 жыл бұрын
ኪዱ የከናዳ መናሻ ቁጥሩን ንገረኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
@@dawitfentahun4501+1
@Azzistyle
@Azzistyle 3 жыл бұрын
እህቴ ባንቺ ቻናል ብዙ ነገር አውቂያለው ወደ ካናዳ ለመምጣት ቡዙ ሞክሪ ብሪንም ተበልቼ አቃለው በጣም ጠቃሚ ቁምነገር ያለው ሀሳብ ነው በርቺ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኪድ በርቺ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ፍቃዱ ቢሆንልኝ እፀልያለሁ ሀበሻ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@buzaabebe1246
@buzaabebe1246 2 жыл бұрын
Kidi በጣም መልካም ስራ እየስራሽ ስለሆነ አመስግናለሁ
@matewoaliaulu2665
@matewoaliaulu2665 Жыл бұрын
ፍጻሜሽን ያሳምረው ፈጣሪ
@solraya4001
@solraya4001 Жыл бұрын
ሰለ ሰጣችሁን ሃሳብና ትምህርት በጣም ከልብ እናመሰግናለን መልካምነት ለራሳችን ነው የዚህን ዕድል ተካፋይ እንድንሆን ተሰፍ አለ
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 3 жыл бұрын
..your pure heart is seen on each of your videos. GBU
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
መ ምጣትእፈልጋአለሁ
@MulugetaLamore
@MulugetaLamore Жыл бұрын
ስልካቸውን በምን መገኛት እንችለሌን
@abrahammeles2400
@abrahammeles2400 Жыл бұрын
ኪድ ሰላም ነሺ ውዴ በጣም ትልቅ እውቀት እየሰጠሺን ነው ጌታ ይባርክሺ ዘመንሺ ይባረክ ይሄ ቀላል ነገር እንዳይመሰልሺ በርቺ ቀጥይበት ።
@girmachewgide6705
@girmachewgide6705 3 жыл бұрын
ሰላም ኪድዬ በጣም መልካም ሰራ እየሰራሸ ነው ልትመሰገኚ ይገባል
@hassnutmume5533
@hassnutmume5533 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ተብራርቶልናል። አባክሽ ከካናዳ ኮሚኒቲ በኩል ሰብአዊነት የሚሰማው ሪስፖንሰር መሆን የሚችል ካለ አኔ ከ 2019" ጀምሮ በጅቡቲ ሪፉጂ ስለሆንኩ አስቡኝ። አላህ ይርዳቹህ ይርዳኝ አሜን
@belaysetfentie6637
@belaysetfentie6637 3 жыл бұрын
ለምን ኢትዮጵያዊ ሰው አይፈለግልንም እና እኛ ብሩን ልከንላቸው እስፐንሰር አይሆኑነም ማህበሩ ይህን መልካም ነገር ካሰማን ይህንንም ቢያግዙን ሀሪፍ ነበር ማለት ከብር መክፈል አነፃር ከሆነ ብየ ነው?? ኪድ አድርሽን እና ብር አሠባስበን በማህበር እንላክ መልስ እፈልጋለሁ እርዳታ ከሆነ መልካምነት ኢትዮጵያዊነት !!!!!!!!!?
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 жыл бұрын
ትክክል ቢቻልማ ወገን ለወገን ደራሸ ነው ፈጣሪ ሆዳቸውን ያራራልን
@mtikushow7604
@mtikushow7604 3 жыл бұрын
ewnet nw esu ynem teyake nw kidi mn tasbialeshi melse sechibeta
@ruqiyatamam6559
@ruqiyatamam6559 3 жыл бұрын
ሠላአም ጤና ይሥጥልኝ ሩቅይ ተማሞ አወል እባላለሑ ሣዑዲ አረብያ ነው የአለሑት እንዴአት ከናዳ መግባት እችላለሁ??
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ትክክል
@monthahassan7499
@monthahassan7499 2 жыл бұрын
@@ruqiyatamam6559 አሮጠሸ ነዋ!
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ብል የምመኘው ነገር ነበር ካናዳ ግን አላህ ስላላለ አልተሳካም አሁን ላይ ዱባይ ነኝ ቅን ልብ ያላችሁ ላሌድነው ብትፈርሙልን
@yeshiwork7730
@yeshiwork7730 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቅኑ ስውች 😍😍😍😍
@nebiulegesse3366
@nebiulegesse3366 2 жыл бұрын
ሰላም ኪዲ ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ እጅግ ድንቅ ስራ እየሰራሽ ነው ቀጥይበት። ነብዩ ለገሰ እባላለሁ ከተመረኩ 2 አመት ሆኖኛል ያለስራ ነው የተቀመጥኩት ካናዳ ውስጥ ዘመድ የለኝም ነገር ግን የተቸገረን ሰዎችን ለመርዳት የሚፈልጉ ሰዎች እንዳሉ ሰምቻለሁ እባክሽን የኔ እህት እነዚህን መልካም ስራ የሚሰሩ ሰዎች እንዲረዱኝ ስለረዳሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ ኪዱ።
@beehaftu6888
@beehaftu6888 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ kidiye
@dagnachewteferi5232
@dagnachewteferi5232 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በረች ለኛ እትዮጵዊያን ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረክ
@kidistkaltube16
@kidistkaltube16 3 жыл бұрын
ሰላም እህታችን እንዴት ነሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የትምህርት ደረጃና የቃንቋ ጉዳይስ እሱንም ብታቀርቢልን በጣም ደስ ይለናል እህት
@yosephhulumyfer2470
@yosephhulumyfer2470 3 жыл бұрын
በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ግን ኢትዮኘያ ላለነውስ እንች የምትሰሪው ለስደተኞች ብቻ ነወይ?
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
ኬዳየ. አላህ ።እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ
@positivetube1180
@positivetube1180 3 жыл бұрын
kidi thank you for u quesations ....all is improtant quesation
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 3 жыл бұрын
kidi በጣም መልካም ስራ እየሰራሽ ስለሆነ አመሰግናለው በጣም በርች ቀጥይበት በሰማይም በምድር ዋጋ የምያሰጥ ነው እነ ኤራሰን ካዎኩበት ግዘ ደምሬ ሳልም ነው የኖርኩት ወደ አመርካ እና እንደ እግዝአብሐር ፍቃድ ሆኖ አንድ ዎገነ ሬድቶኝ ብያዎጣኝ የማይረሳ ውለታ ነው እድመ ልክ ኪዲ ስለምትደገፍኝ አመሰግናለው የእግዝአብሐር ሰላም ካንች ጋር ይሁን ኤረጅም እድመ ከጠና ጋር ይስጥሽ
@Belenz2421
@Belenz2421 3 жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚያብሄር ይስጥሽ 🙏🥰 በጣም ጠቃሚ video ነው
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@abdumohammed5503
@abdumohammed5503 2 жыл бұрын
ወዉ ጀግና ወንዲምችን ሀበሻ አላህ ይጠብቅህ ኪዲ በእውነት በምሰሪው ስራ በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ
@zelalemtadesse6369
@zelalemtadesse6369 3 жыл бұрын
ቆንጆ ጥያቄና ጥሩ ትንታኔ እናመሰግናለን
@yeshiwork7730
@yeshiwork7730 Жыл бұрын
እግዝብሔር ይባር ካችሁ ጥሩ ነገር ነው የምትሰሩት ኪጆዬ እኔም መምጣት እፈል ግ ነበር ግን የራሴ የምለው ሰው የለኝም አሁን ያለሁ ዱባይ ነኝ እህ ቴ ስለናታችን ማርያም እያኩሸ እማፀንሻለው ❤❤❤❤❤❤
@kibi9721
@kibi9721 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው ። የኔ ቅሬታ ግን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ(Ethiopian Community)የህብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የተለያዬ ፕሮግራሞችን ለምን አይፈጥሩም ።Kid እንዳነሳሽው ይህ community ብዙ እንዳልሰራ ነው የሚሰማኝ
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@alazarnegash9633
@alazarnegash9633 Жыл бұрын
GOD bless you sister ! You have amazing kind heart! from Kampala
@alem662
@alem662 Жыл бұрын
እዝጋቢሄር ይባርካቹ የኔ ውዶች ለኔ ስ ማን ልወስደኝ ይችላል 😭😭😭😭😭😭
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ኪዲዬ የኔ መልካም እውነት የሰው ችግር የገባሸ አንቺ በቺ ነው በጣም እናመሰግናለን ሼር ላርግሸና ጓደኞቼ እንደምትተባበራችው ተሰፋ ሰጠሸኝ ቅዱሰ አማኑኤ የልቦናሸ መሻት ይፈፀምልሸ🙏ሰልክ ቁጥር ልሰጥሸ ኪዲዬ ተሰፋ አልቆርጥም🙏
@eyarusabebe9412
@eyarusabebe9412 2 жыл бұрын
የኔ ዋድ ተባረኪ የብዙ ጊዜ ጥያቄውችን ነው የምትማልሺው 🥰🥰
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 3 жыл бұрын
በአረብ ሐገር ለምከራተቱ እህት ወንድሞቻችን ብትቆሙልን መልካም ነው::
@sefanitayalew1023
@sefanitayalew1023 3 жыл бұрын
ሰው ኖሮኝ ከኢትዮጵያ ይቻላል ወይ
@sofiasumayaro8098
@sofiasumayaro8098 3 жыл бұрын
@@sefanitayalew1023 ከኢትዩ አይቻልም ከኬንያ ወይም ከሱደን ነው
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 3 жыл бұрын
@@sofiasumayaro8098 እኔ ኬንያ ነኝ
@sofiasumayaro8098
@sofiasumayaro8098 3 жыл бұрын
@@user-th8gl7kw8q ከኢትዩ ስለጠያቁት ነው የመልሱኩት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እዘ ዘመዶችሽ ከሉ እድልሽን ሞክርው መልካም እድል እመኝልሸለው።
@tdf7482
@tdf7482 2 жыл бұрын
ከድባይ ይቻላል
@demekudamtew1664
@demekudamtew1664 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በናታችሁ ዘመድ ሳይኖረኝ አትወስዱኝም የጤና ባለ ሙያ ነኝ። እርዳታችሁ አይለየን።
@tadutube2536
@tadutube2536 3 жыл бұрын
በ UNHCR አማካኝነት CANADa ስንመጣ የመጀመሪያ የሚሰጠን አገልግሎት ምንድነው ለምሳሌ1 ቤት 2 ህክምና3 የቋንቋ ትምህርት 4 የመሳሰሉትን ብታስረጂን ይጠቅመናል ብዙ ሰው ከካፕ ሊመለከት ይችላል
@user-cc1mr9sh2h
@user-cc1mr9sh2h 14 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ስልከቹን ለኩልኝ ፕልስ እኔ የፍራሁት ነገር ነበር ዋው
@brtelove4771
@brtelove4771 3 жыл бұрын
ኪድየ ስሞትልሽ መልካም ሰዎች ካሉ እርጅኝ ያረብ ሀገር ኑሮ መረረኝ ብለፋ ብለፋ ለውጥ የለ ሰለቸኝ በዛ ላይ ነፃነት የለ
@hiwetaddis7239
@hiwetaddis7239 2 жыл бұрын
Selam. Kidiyee pls erjejn endet new memtat betolo yemichelew
@meriweyentitgray2013
@meriweyentitgray2013 Жыл бұрын
አኔም ስልችት ብለኛል አህቴ ከኣረብ አገር መውጣት አፈልጋለው ግን ፖሮሶሱ አላውቀውም ስው
@TekalignErgicho
@TekalignErgicho 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ እዉነት መስሎን ተግበረችንን ፈተን
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 2 жыл бұрын
መልካም ዜና ነው በርቱ
@shewamekonen83
@shewamekonen83 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን ዱባይ ነኝ ያለሀት 12አመት እና እስቲ ፈጣሪ ይጨመርበት እና እሞክራለሁ
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 3 жыл бұрын
ኪዲ ሰላም ለአንቺ ይሁን እባክሽን ባሌ በፓለቲካ ምክንያት አገር ለቆ ኬንያ ካምፕ ውስጥ ከገባ አሁን 10 አመቱ ነው ማንም ዘመድ የለንም ልረዳን የምችል የሚትችይው ነገር ካለ እርጅኝ እሱ ማንዴት አለው እኔም ከእርሱ ጋር ተሞልቻለው እኔ አሁን ያለሁት እትዮጵያ ነው ኑሮ እጅጉ ከብዶኛል ስራዬ ሻይ እና ቡና እያፈሉ መሸጥ ነበረ አሁን ግን ከስሬ ስራውን አቁሜ ነው ያለውት በፈጠረሽ በምትችይው እርጅኝ ሁለታሽን ፈጣር ይከፍልሻል ሌሎቻቹም ወገኖቼ ከቻላችው እርዱኝ እየዋሸው አይደለም ፈጣር ምስክረ ነው እትዮ ላይ መኖር ከብዶኛል
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 2 жыл бұрын
ተመለስ በይው ኣሁን የሱ መንግስት ስለሆነ
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 жыл бұрын
@@ktabtegaru770 እባክሽን ዝም ማለት ስለማያስከፍል ዝም በይ
@hiwotleeyesuschanal7447
@hiwotleeyesuschanal7447 Жыл бұрын
ሃይይይ የማሆን ነገር ታስፋ ማረግ ሰዉ ሁሉ ወሰጅኝ የሚል ብቻ ነው 😢እኔም መሄድ ፈልጋለዉ ግን ከንቱ ምኞት ነው 😢
@sofiasumayaro8098
@sofiasumayaro8098 3 жыл бұрын
ፈጠር ይጠብቅሽ የኔ ቅን የውስጤን ጥያቄ ነው የጠያቅሽው ተመልሶልኛ አመሰግንሃለሁ የኔ ውብ በርች።
@tigestberhanu6679
@tigestberhanu6679 2 жыл бұрын
በታም ደስ የሚል መረዳት ነው ያገኘሁት በታም ተባረኩ
@jeerydehhie779
@jeerydehhie779 3 жыл бұрын
ኪዲዬ፡ቅን፡ልብ፡ያለሽ፡ሴት፡ነሽ፡ስወድሽ፣አብዝቼ፡ነው፡ቡሩክ፡ነሽ።
@tregeocell2688
@tregeocell2688 2 жыл бұрын
0
@mukarammohamed-tl5mr
@mukarammohamed-tl5mr Жыл бұрын
ብዙ እዳች ዳጋጎች እቲዮጺያላይ አሉ ጊን አቅም ዬላቻውም ያቅምሽን አድሪጊ አድ ቃን ራስሽኝ መሳይ ፊሬ ታፈራላሽ እህቴ ባሪች ፈጣሪ ካች ጋሪ ይሁን
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 жыл бұрын
ኪድዬ አረብ ሀገር ለምንኖረው 10 ሰዎች ገንዘብ አቅሙ ላላቸው እስፖንሰር ብትሆኚ የዘላለም ደስታ ነው የሚሆንሽ እህቴ ከስቃይ ብትገላግይን
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 3 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ተሰባስበን ገንዘቡን ሼር አርገን እስፖንሰር የሚሆነን ብናገኝ በጣም ጥሩ ነበር
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 жыл бұрын
ልክ ነው እሰፓንሰር ባገኘን
@workyeadane9219
@workyeadane9219 3 жыл бұрын
ከአርብ ሀገር ይቻላል ቢቻልስ ማን አለን ሰው የለም
@nomore8101
@nomore8101 3 жыл бұрын
የዘላለም ደስታ 😃😃😃😃
@mimialemu543
@mimialemu543 2 жыл бұрын
Wow 👌 I am watching ferst time. My name is mimi alemu. I am from Ethiopia in this time I am in georgia 🇬🇪 with 3 kids. It's to hard stay here 😪 please if you can help me?
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ቁምነገር ያለው ውይይት ነበር ወንድማችን ሓበሻ መሃመድ ፈጣሪ ያሰብከውን ነገር በሙሉ ያሣካልህ! እህታችን ኪዲዬ እናመሠግናለን የሚለው ቃል በእውነት በጣም-ያንሥብናል--ሥለምታደርጊያቸው ነገሮች በሙሉ እግዚአብሔር-ያክብርልን የኔ ልዕልት❤❤❤
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 🇨🇦in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@adiskorama454
@adiskorama454 3 жыл бұрын
በጠም ደስ የሚል ነው ጌታ ይበርካችሁ
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@emebetnegash-nn7mv
@emebetnegash-nn7mv Жыл бұрын
ኪድየ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@ashermesfin4407
@ashermesfin4407 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ሳይሽ ደስ ይለኛል
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 3 жыл бұрын
ኪዲ... በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው የብዙዎችን ተስፋ ነው ያለመለምሽው ፈጣሪ ይክፈልሽ ። በተረፈ ይሄ ብር አለኝ ለሚለው ሰው እዛ መፈረም ብቻ እሚጠበቅባቸውን ሰዎች ማገኛኘት ከትቻለ ነግሮች ይቀላሉ እንደውም በዚህ በኩል አንችም ለራስሽ እሚገባሽን የተወሰነ እየተቀበልሽ ብታገናኚ ምንም ሃጥያት የለውም አስቢበት
@netsiytub7243
@netsiytub7243 3 жыл бұрын
እባካቹ ቅን ልብ ያላቹ ያገሬ ልጆች እስፓንሰር አርጉኝ ከሳውዲ ኑሮ ገላግሉኝ
@user-sw4iy6ic4j
@user-sw4iy6ic4j 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ኪዲዬ እድሜ እነ ጤነ ይስጥሽ
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Moving to 🇨🇦 🇨🇦in 6 months and free kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@coffeart
@coffeart 3 жыл бұрын
የነሱን website ሊንኩን አስቀምጭልን
@biruktikebede5758
@biruktikebede5758 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን kidi በርቺ
@solasstadeyase3990
@solasstadeyase3990 3 жыл бұрын
ስፖንሰር ተደርገው ችግር የሚፈጥሩ ሰዎች አሉ ። ኃላፊነት መውሰድ እንኳን ለሌላው ዘመድ እንኳን መውሰድ በጣም ችግር ነው።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
እውነት ነው በሚቀጥለው ፕሮግራሜ ስለምሰራው ልምድ ወይም ገጠመኝ ካለህ በfb ኢንቦክስ ፃፍልኝ🙏
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
አዋ በጣም ከመጡ በኋላባመጣው ሰው ላይ ክስ የመሰረተ አለ እኔ የአጎቴ ልጅ ለጓደኛው እስፖንሰር ሆኖት አላምዶት ስራ ካስገባው በኋላ ልጁ ሳይከፍል መቀመጥ ፈለገ ደግሞ እኮ ወደ 5 ወር ሳይከፍል ተቀምጧል ከዛ እንደግዴታ አድርጎት አንድ አመት ድረስ ግዴታ አለብህ ብሎ ከሰሰው ወይ ሰው ይገርማል በመጨረሻ ይቅርታ ጠየቀው።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
አዋ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ። ከግንዛቤ ማነስ ነው። ለእዛ እኮ ነው ሲገባቸው ይቅርታ የሚጠይቁት ።
@astralwave5704
@astralwave5704 3 жыл бұрын
ምንድ ነው ችግሩ የሚፈጥሩት
@zablonprinting7030
@zablonprinting7030 3 жыл бұрын
ችግሩን ብቻ ካየን ይህ ቪዲዮ ከወሬ ያለፈ አይሆንም። we need to tell and show the positive side too
@dagnawwubetu6705
@dagnawwubetu6705 Жыл бұрын
kidi ብጣም እነውደሻለን ከውለጋ ተፈናቃይ ነብርን አና ውደ ካናዳ ለመምጣት unisf ይረዳን ነብረ ብታነጋግሪልን ይቅረታ ግን ዬዋሕነትሺን ሰላዬሑ ነው
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
16000$ betam bzu new eko
@merhawitreda2836
@merhawitreda2836 3 жыл бұрын
ኪዲ በታም ጥሩ ስራ ነው ኣምላክ ይባርክሽ
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 2 жыл бұрын
የተፈቀደላቸው 68 ሰወችን ከሆነ ቁጥሩን ካልተሳሳትኩ ቴድያ የድሉ በለቤት የሚሆኑት በእጣ ነው ?ወይስ ቀድሞ የተመዘገበ ነው?ከሆነ በምን ነው የሚታወቀው?ወይ ቁጥር ካልተሰጠ በምን ይታወቃል?የሀገራችንን አሰራር መቸም እዚህ ትደግሙታላችሁ ብየአስባለሁ ኪድየ እዚህ ላይ አጥብቀሽ ሰሪበት። ተባረኪ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
እሺ
@shibire7870
@shibire7870 Жыл бұрын
Kidiye hulem kenchi siri altefami eko ye America 🇺🇸 welcome coruse mache new mijemirew ezilayim sirelen tebark 🥰🥰❤
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 жыл бұрын
ተው ቅን ልብ ያላችሁ ለኔ እሚፈርምልኝ እባካችሁ
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
የአላህ ኪድየ የኔ ዉድ እህት እኔጃ ቃላት የለኝም ወላሂ በጣም እምፈልገዉ መረጃ ነዉ ብቻ አያቴ ባዳን ዘመድ ያድርግሺ እያል ትመርቀኝ ነበር ይሄን ምርቃን ግን አሁን ላይ ነዉ የተረዳሁትና ባዳን ዘመድ ያርግልሺ ኪድየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@weynajone1333
@weynajone1333 3 жыл бұрын
ስለመልካምነታችሁና ስለ ቅን ልባችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@user-rb3sy9ux7e
@user-rb3sy9ux7e Жыл бұрын
18:33
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 2 жыл бұрын
እግዛቢሔር ይባርክሽ ለወገን የሚያሥብ ሰው ደስ ነው የሚል
@tamrathailu7184
@tamrathailu7184 Жыл бұрын
እንደትመሂድይቻላል
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 жыл бұрын
ሠላም ኪዱዬ
@AlmituWatumo
@AlmituWatumo 15 күн бұрын
ደስ ስል በእናታችሁ እኔ ከናዳ ማምጣት በጣምነው ምጎገው ግን ሰው የሌም እርዱኝ እኔን በስደት አገር በግብጽ ለይ ነው ለለውት ምዝገባውን ፋልገለው
@zemenmedia3824
@zemenmedia3824 3 жыл бұрын
I live in USA , I have prof of Income so can I be sponsor for anyone who wants go Canada? Thanks
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
no አቶ ሀበሻ እንደተናገረው ይሄንን እድል መጠቀም የሚችለው በቶሮንቶና አካባቢው ያለ ነዋሪ ነው ። ስለቅንነትህ ተባረክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 3 жыл бұрын
USA እንዴት ነው ? የስራ መንፈስ ያለው ሰው 24 ሰአት መስራት ይችላል ? በ5 አመት ሰርቶ በቂ ብር ይዞ ወደ ሀገር ቤት መመለስ ይችላል ወይ ? እንደዛ ካልሆነ አሜሪካ ቢሆንም ስደት መሆኑ ስለማይቀር እድሜ ልክ እዛ መኖር.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidistkaltube16
@kidistkaltube16 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@hananabera2850
@hananabera2850 3 жыл бұрын
Can u help me plsss
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 жыл бұрын
ምናለ ቶሮንቶ ውሰጥ ብትሆን ለቅን አሳቢነትህ እናመሰግናለን ቶሮንቶ ያሉት ልባቸው ያራራልን። እዳንተ ያለውን ያብዛልን
@mike2mikeiedemisse341
@mike2mikeiedemisse341 3 жыл бұрын
America Hager edaze enate nager kaile informe aregilen thanks any sister betam enamsgenilene
@FJ.Y
@FJ.Y 3 жыл бұрын
I have 10 members of my family in Toronto alone, and I am financially very able (!), but still non of them seem to want to help (and I am not a pressuring type haha).
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
👍
@FJ.Y
@FJ.Y 3 жыл бұрын
@@mesymolla6460 Ene Saudi Arabia new yemnorew wendme :) Ahun yeCanada tmehrt visa lemagnet process lay negn. "ከኔጋር በኔ የስደቸኝ ወረቀት"? Men maleth new "የስደቸኝ stel? Yesdetegna wereket alh? Lemdnew sew yemiyasflgh?
@mesymolla6460
@mesymolla6460 3 жыл бұрын
ሀገር ውሰጥ ካለህ በሌላሰው አሳይለም መሄድ ትችላለህ ማለት ነው ስደትላይ ከሆንክ ላንተ አይመለከትም
@maretalegesu
@maretalegesu Жыл бұрын
አረ kidi tebaberigne sew felegilegn
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እሄት አንተም ተባረክ ወንድም
@Kidstasrat-sb9vy
@Kidstasrat-sb9vy Ай бұрын
ብዙ ሞክርኩ እስቲ እረጂኝ
@funny-videos8
@funny-videos8 3 жыл бұрын
ሰላም ቅድስት ግን ስፖንሰር ለመሆን ምን ምን ያስፈልገናል ዝርዝሩን ጠይቂልን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
ተናገረ እኮ ሶፊ
@afrahtube6761
@afrahtube6761 3 жыл бұрын
@sofi Teshom እስቲ ስፖንሰር ሁኚኝ የሚያዘውን ብር እኔ እልክልሻለሁ 🥺 ከአላህ ታገኝዋለሽ 🙏 አሁን ሳውዲ አረቢያ ነው ያለሁት እንደሚታወቀው ባሁኑ ስአት በጣም ስቃይ ላይ ነን እባክሽ 🥺🙏
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ eski wesajiny
@netsiytub7243
@netsiytub7243 3 жыл бұрын
ሶፊዬ ተባበሪኝ እስኪ
@tamu9683
@tamu9683 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ መልካም አሳቢ ነው 🙏
@negasitesfamichael5680
@negasitesfamichael5680 3 жыл бұрын
Selam selam selam lehulachuw adres nfelg alew🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹
@netsiytub7243
@netsiytub7243 3 жыл бұрын
እስፓንሰር ማረግ ትችላለክ
@BarrihunTilahun
@BarrihunTilahun 3 ай бұрын
ይሄ ትልቅ እገዛ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-ci4nv5tu5n
@user-ci4nv5tu5n Жыл бұрын
በማርያም ባለቤቴን ብቻ ዉሰዱልኝ እኔም ከአረብ ሀገር ስቃይ ልገላገለል እሱ በቅርቡ ተመርቆ ስለ ጨረሰ ነዉ እሱ ከሄደ ለኔም ያልፍልኛል ብዬ ተስፋ አለኝ እሱ ያለዉ ሀገር ነዉ እኔ ያለሁት ዱባይ በመዳም ቤት እየተዋደድን ኑሮ ለያየን😓 በናታቹ እድሉ ካለ ስልኬ ዜሮ ዜሮ ዘጠኝ ሰባት አንድ ዜሮ አምስት ዜሮ ስልሳ ስድስት ሀያስምንት አርባ ሰባት ሰጠኝ ዋትሳፔ ነዉ
@user-gx2cz6mu7i
@user-gx2cz6mu7i 2 ай бұрын
ክድዬ ልጀ አ እበባ ዩንቨርስቲ የሁለተኛ ዓሜት ተማሪ ሆኖ ትቶ ወደ ቻይና እገር ሄዶለእምስት ዓመት ሶፍት ወር እንጅነርግ ተምሮ ጨርሶ ቤት ውስጥ ሰባት ወር ተቀምጦ የእግዝአብር ልጅ ኪዲ በልጀ ነገር ሀሳብ ይዞኝ ተቸግርያለሁ እግዝአብሄር ይባርክሽ ሥራሽ ለሰው ልጆች ህይወት መልካም መንገድ እያሳየሽ ነው ስለዝህ ስለልጀ ምን ባደርግ ይሻለኛል ኪዲ ጨንቆኛል ይእግዝአብሄር ማድረግ ያለብኝን ነገር ካለ ምከርኝ ኪዲ ጨንቆኛል
@AbdrOff-x5k
@AbdrOff-x5k Ай бұрын
በጣም ላመሰግንሽ እወዳለው ኪዲ ወደ ካናዳ መሄድ ውስጤ ነው እና በሰሞኑ ካንድ ደንበኛዬ ጋር ስለ ከሐገር መውጣት እያወራን እይሀው እኔ ልላክሕ 700 000 ሺ ብር ክፈል አለኝ አንቺ እንደዚ ብር ከፍሎ በደላላ ሚባል የለም ስትይ ባነንኩ አመሰግናለው
@fetifekir18
@fetifekir18 3 жыл бұрын
Enshaa Allaaha andee kan yesklhe
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣምእናመሰግናለን
@tesfayeworkineh720
@tesfayeworkineh720 2 жыл бұрын
Kidi /kidist/ egizabher zemenshin yibarkew betam tiru sira new miserew
@alganeshmohammed2998
@alganeshmohammed2998 3 жыл бұрын
በመጀመርያ እሄንን ልታዘጋጂ ማሰብሽን ቅን ልቦና እንዳለሽ ነው የተረዳሁት ከእግዚአብሔር ነውና ክፍያ እግዚአብሔር ያሰብሽን ሁሉ ያርግልሽ እኔ እምጠይቀው ከአገር ለመውጣት አስባለው ግን እድሉን እንዴት መጠቀም እንደምችል ብትረጂኝ
@getachewketsela9343
@getachewketsela9343 Жыл бұрын
ሀይ፡ኪድ፡ሰላም፡ላንችና፡አብሮሽ፡ለምያገለግሉ፡እኔ፡ከሱዳን፡ካርቱም፡ነው፡እንዳላችውት፡ከሆነ፡በትክክል፡ዘመድም፡ሆነ፡ጓደኛ፡በካናዳ፡የለንም፡እኔና፡ባለቤቴ፡ከሁለት፡ልጆቼ፡ጋር፡አለን፡በቤተክርስቲያንም፡ሆነ፡በድርጅት፡ተባበሩን፡ሱዳን፡ትልቅ፡ችግር፡አለብን፡ጌታ፡አብዚቶ፡ይባርካችው።
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,6 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 78 МЛН
ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ማግኘት ……
24:01
kidi Ethiopia
Рет қаралды 51 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН