Vegan banana pound cake recipe / የሙዝ ኬክ አሰራር / ኬክ ያለ እንቁላል ያለ ወተት አሰራር /Ethiopian food

  Рет қаралды 102,858

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

ያለ እንቁላል፣ያለ ወተት፣ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ኬክ/ የኬክ አሰራር / የሙዝ ኬክ አሰራር / How to make vegan Cake / Very moist banana cake recipe / How to make egg less banana cake / How to cook Ethiopian food
Ingredients:-
3 ሙዝ(3 bananas)
1 1/2 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት(1 1/2 cup all purpose flour)
1/4 ኩባያ ዘይት(1/4 cup oil)
1/2 ኩባያ ስካር(1/2 cup sugar)
1/4 ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ(1/4 cup orang juice)
1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ(1tsp vanilla)
1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ(1 tsp baking soda)
1/2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር(1/2 tsp baking powder)
baking time :-@ 350° 35-45 minutes
Music:- MBB-BEACH • MBB - Beach (Vlog No C...
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Enat Ethiopian food, Bahlie Tube

Пікірлер: 82
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ስለጊዜአችሁ ከልብ አመሰግናለው። በያለንበት የእግዚአብሄር ጥበቃና ሰላም ይብዛልን!
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ላንችም ማር
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
አሜን !
@tntntntn3450
@tntntntn3450 4 жыл бұрын
እናቴ እንድ ጥያቄ መልሽልኝ valnia ባናደረግ ኬክ ለሌም አስፈላጊ ነው ብለን ምንስራበት ላይ ባናግኝ አልያም ፓውደሩን ብንጠቀም ችግር አልው ይበላሻል የግድ መጠቀም አለብን ምክንያቱም አይገኝም በቅርብ ሀገራችን በትርፍ በረች በዙ ተምራለሁ ጎበዝ ነሽ አመስግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
@@tntntntn3450 vanilla ካላገኘሽ እንዲሁ መስራት ትችያለሽ ችግር የለውም። አመሰግናለው
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
አሪፍ ቁርስ ነው ያበላሺኝ አመሰግናለው
@AchoosKitchen
@AchoosKitchen 5 жыл бұрын
Very soft banana cake 😋👌 Thanks for sharing, big like dear 👍👍
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 10 ай бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል❤❤❤
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ልስላሴው አሪፍ ነዉ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እሞክረዋለዉ ልስላሴዉ ሁሉ ነገር ያምራል እናመሰግናለን እህቴ የኔ ባለሙያ
@አርሴማደጓእናቴአርሴማ
@አርሴማደጓእናቴአርሴማ 3 ай бұрын
ዋው ማክሬዋለሁ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ😘በዛ ላይ ልስላሴው ግሩም ነው 🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@floop10
@floop10 Жыл бұрын
ሞከርኩት በጣም ቆንጆ ነዉ ❤እናመሰግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ያስጎመጃል 😍 እናመሰግናለን ቆንጆ 🙏
@selfwatube
@selfwatube 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አብሶ ለፆም ወቅት እናመሰግናለን
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 7 ай бұрын
እቁላል እኮ አለው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
​@@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ እንቁላል የለውም🤗❤
@solomondagne8526
@solomondagne8526 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን 👉👍👍👍👍👍👍👍ስወድሽ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው ትግስትዬ 😍😍
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን❤👌
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 5 жыл бұрын
wow betam arife new amesegenalew
@PassionateHomemaker
@PassionateHomemaker 5 жыл бұрын
Banana cake looks delicious and yummy
@semhartekilay4260
@semhartekilay4260 5 жыл бұрын
Wudd ehitachin ketibet ♥️💕❤️
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 8 ай бұрын
Wow
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👌
@mekonnenzewdu1257
@mekonnenzewdu1257 4 жыл бұрын
Thank you so much for showing us how to make it
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርች ውድ
@soulfoodqueennet
@soulfoodqueennet 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing 👍
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
👌😋 Delicious Thankyou
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 5 жыл бұрын
Nice 👍
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጎበዝ በርቺ ቤኪንግ ሶዳው ግን ለምን አስፈለገ ? ለማንኛውም ነገ ይሞከራል ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
የበለጠ ንፍት እንዲል ያረግልናል። አመሰግናለው
@masreshaawegechewtadesse7904
@masreshaawegechewtadesse7904 5 жыл бұрын
ያምራል እህታችን እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@fadumaofficialschannel661
@fadumaofficialschannel661 5 жыл бұрын
Delicious 👍❤
@LathasRecipeWorld
@LathasRecipeWorld 5 жыл бұрын
Very soft and moist cake
@FeerSerabez
@FeerSerabez Ай бұрын
🎉
@preetyskitchen2003
@preetyskitchen2003 4 жыл бұрын
Very Nice
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you
@hanatades204
@hanatades204 3 жыл бұрын
wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@melesumola3789
@melesumola3789 9 ай бұрын
Woow
@jeweriyayasin7789
@jeweriyayasin7789 3 ай бұрын
ውዴ የለ ብርቱከን አይሆንም ወይ ዬለኝም ቡርቱከን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
ይሆናል ውዴ 🤗❤❤
@水口忠正
@水口忠正 5 жыл бұрын
Vegan moist banana pound cake recipe / ጣፋጭ እና ቀላል የሙዝ ኬክ አሰራር / የሙዝ ፓውንድ ኬክ አሰራር /Ethiopian food/Looks delicious. The recipe repertoire is wide, thank you in the future.
@milatdagenw4852
@milatdagenw4852 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርክልን መድህኒአለም ክርስቶስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🙏
@Snegnwloyewa
@Snegnwloyewa Жыл бұрын
Piking soda yelegnm gdeta.newu sister ??
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Baking soda kelelesh baking powder becha tetekeme yene ehet🤗❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 5 жыл бұрын
Yum Yum I love vegan pound cake
@FirewoiniGebre
@FirewoiniGebre 3 ай бұрын
ቤኪንግ ሶዳ ግዴታ ነው በፔኪንግ ፓውደር ብቻ አይሆንም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
ይሆናል🤗❤
@kalekidantemesgen7569
@kalekidantemesgen7569 Жыл бұрын
የብርቱካን ጭማቂ ባይኖረው ችግር አለው???
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ችግር የለውም ወተት መጠቀም ከፈለግሽም ትችያለሽ🤗❤
@hanndessalegn1467
@hanndessalegn1467 4 жыл бұрын
Thank you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
You're very welcome! Thanks for watching🤗
@yordanostekletsadik2233
@yordanostekletsadik2233 3 жыл бұрын
Ene serchew elayu ena siru beslo wustu gin lit new le mendinew?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Kemawetatesh befet eko be bela weyem be toothpick wega adergesh check madereg alebesh netsuh hono keweta westum beslewal malet new belaw lay weyem toothpicku lay let kalew 5 weyem 10 dekeka chemeresh tabeseyewalesh. Amesegenalew
@EndrisYimam-x1e
@EndrisYimam-x1e 6 ай бұрын
ቤኪንግ ሶዳ ከሌለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
በቤኪንግ ፓውደር ብቻ ስሪው ቤኪንግ ሶዳ ከሌለ🤗❤
@EndrisYimam-x1e
@EndrisYimam-x1e 6 ай бұрын
@@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት የብርቱካን ጭማቂ ባይገባበትስ ምን ይሆናል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
የብርቱካን ጭማቂውን በሌላ መተካት ትችያለሽ
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ለምሳሌ በምን ይተካ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
በወተት ብትተኪው ጥሩ ነው ካልሆነም በውሀ
@kimiyanuri8905
@kimiyanuri8905 4 жыл бұрын
የ ብርትኳን ጭማቂ ባይገባስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
የብርትካን ጭማቂውን ማስቀረት ትችያለሽ ግን በጣም እንዳይወፍር በሱ ፋንታ ሌላ ፈሳሽ አድርጊበት ለምሳሌ ወተት ወይም ውሀ ወይም ሌላ አይነት ጁስ። አመሰግናለው
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 жыл бұрын
ልሰራዉ ፈልጌ ነበር ግን braking soda የለኝም ችግር አለዉ እማ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አርገሽ ስሪው
@rahwatesfaye1841
@rahwatesfaye1841 Жыл бұрын
Kubaya malet yetu new melekiyaw lemelekat endiyamech
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Yemelekeya kubaya new gen yaleshen kubaya metekem techeyalesh hulunem beand kubaya kelekashew🤗
@rahwatesfaye1841
@rahwatesfaye1841 Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen Amesegnalehu
@JemalAhmed-w3u
@JemalAhmed-w3u 6 ай бұрын
በጁስ መፍጨ ቢፈጭስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
ሙዙንና ፈሳሾቹን በጁስ መፍጫ ፈጭተሽ ከዛ ድቄቱን መደባለቅ ትችያለሽ🤗❤
@salam5113
@salam5113 5 жыл бұрын
ግን ድምፅ ቢኖረው ጥሩ ነበረ ምን ምን እንደምታሰግቢ አልገባኝም ሙዝ ስኮር ዜት ሌላው ምንድነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ድምጽ እኮ አለው የኔ እህት። የተጠቀምኩዋቸውን በሙሉ ዲስክሪፕሽን ቦክሱ ጋር ጽፌዋለው።አመሰግናለው
@privatemimiprivatemimi9098
@privatemimiprivatemimi9098 4 жыл бұрын
Txs
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
You're very welcome!
@kidistgetachew6293
@kidistgetachew6293 4 жыл бұрын
ሶዳ ባይገባስ? ስላጣሁ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አድርገሽ ስሪው የኔ እህት። አመሰግናለው
የሙዝ ኬክ አሰራር banana 🍌 cake 🍰
14:18
Habiba Habiba
Рет қаралды 14 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Suji less oil breakfast | Protein rich healthy recipes
4:03
Recipes for Foodies
Рет қаралды 8
No milk, no eggs, no butter! Easy vegan soft cake (fasting dessert)
4:44
የፆም የሙዝ ዳቦ Ethiopian food how to make the best banana bread
6:44
Banana Cake Recipe | How To Make Banana Cake
4:03
Spicy Foodz
Рет қаралды 7 МЛН
ጣፋጭ የሙዝ ኬክ ||Ethiopian food|| Delicious Banana Cake
10:42
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 25 М.
How to make moist Banana Cake/  Banana Cake Recipe
5:55
Jen Cooking
Рет қаралды 1,5 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН