Veronica Adane - ጎኔ ደር - Gone Der (New Ethiopian Music 2024)

  Рет қаралды 941,196

Veronica Adane

Veronica Adane

Күн бұрын

Music video by Veronica Adane performing ጎኔ ደር - Gone Der (New Ethiopian Music 2024).

Пікірлер: 2 600
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 15 күн бұрын
በስደት የ 6 አመቴን ዉጤት ቤት ገዛሁ እስኪ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ👍👍💪💪💪
@user-wi6wj3bl7z
@user-wi6wj3bl7z 15 күн бұрын
congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asfawdemise1779
@asfawdemise1779 15 күн бұрын
cogra sistu
@estibelasfaw1860
@estibelasfaw1860 15 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@sisaymihiret8445
@sisaymihiret8445 15 күн бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ
@Hani-jt4lb
@Hani-jt4lb 15 күн бұрын
Congra😘😘
@milu-tube18
@milu-tube18 15 күн бұрын
ክሊፕ ይሰራልን የምትሉ በጎኔ ደር በላይክ አሳዩን ✌ጎደሬዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ የኔ ቀብራራ ኩሩ ባለማህተብ💚💛❤
@ArmaniHALK-s2t
@ArmaniHALK-s2t 15 күн бұрын
አዎ ግድ ነው ከተለመደው ቪድዮ ለየት ያለ ያበደ ክሊፖ በጎንደር ሀገር እንጠብቃለን ከጀግኖቹ ሀገር እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adinagidey4360
@adinagidey4360 15 күн бұрын
❤❤❤❤አወ ይሰራልን
@SolomonSol-eg1bm
@SolomonSol-eg1bm 14 күн бұрын
make me model
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 14 күн бұрын
ይሰራአልን
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 14 күн бұрын
ይሰራልን ይለያል🥰
@afishow
@afishow 15 күн бұрын
ጎንደሬወች የት ናቹህ ምርጥ ስራ ተሰርቶልናል ላይክ 👍
@fatumaendris-x9f
@fatumaendris-x9f 14 күн бұрын
አንተ አልቃሻ አለህ እዴ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 14 күн бұрын
አለን❤❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 14 күн бұрын
​@fatumአትሳደቡaendris-x9f
@dejeniedargew
@dejeniedargew 9 күн бұрын
Alen alen
@meskeremayele4209
@meskeremayele4209 9 күн бұрын
❤❤❤
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 14 күн бұрын
ጎንደርንም ጎንደሬንም ስወዳችሁ ❤❤❤❤ እህታችሁ ከሸዋ 😍
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 14 күн бұрын
አንድነን የአፄወቹ ዘር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሸዋ ከጎንደር ብዙ ታሪካችን አንድነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Melaku-r7y
@Melaku-r7y 7 күн бұрын
❤❤
@_AloS
@_AloS 3 күн бұрын
🥰😍🥰🥰
@abenezermulu8553
@abenezermulu8553 14 күн бұрын
ለአባትሽ የተለየ ክብርና ፍቅር አለኝ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልሽ፣ ቬሮኒካ የአባቷ ዉጤት ናት፣ ንፁህ አድርጎ አሳድጎሻል፣ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ።
@Yonij.r
@Yonij.r 15 күн бұрын
ጎንደሬ የሆናቹ እስኪ❤
@amanet126
@amanet126 15 күн бұрын
ቀደምሽኝ😁
@aeeazz6909
@aeeazz6909 15 күн бұрын
ሁሉም አማራ ጎዴሬ ነው
@Wonda_G
@Wonda_G 15 күн бұрын
👍
@Wonda_G
@Wonda_G 15 күн бұрын
🤝
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 15 күн бұрын
አለን❤❤
@the_only_people
@the_only_people 15 күн бұрын
እኛም ጎንደሮች እንዎድሻለን ቬሮኒካ ፣ ጎንደር የመጭው የ ኢትዮጵያ ትንሣኤ አብሳሪ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@AnnoyedFireDragon-yj2mw
@AnnoyedFireDragon-yj2mw 8 күн бұрын
አማራ ሳትል ኢትዮጵያ ትላክ ጅል😂
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 15 күн бұрын
መታሰቢያነቱ በዱር በገደል ለሚዋደቁ ለቁርጥ ቀን ልጆች ለአማሓራ ፋኖ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@metsihetfikre
@metsihetfikre 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂meche nw ketema metgebut
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 14 күн бұрын
@@metsihetfikre የገባውን ጠላት ቀጥተን ስንጨርስ ።
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 8 күн бұрын
ጨርሳለሁ ብሎ መጨረስም እንዳለ ታውቃለ?
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 14 күн бұрын
ሙሺሪት ጎንደር አይዞሺ የዘላለም ክብር አለሺ !! ፋኖ ፋኖ የካሳ ትንፋሹ የዘላለም የሀገር ዘብ አድራሹ
@kalkidan745
@kalkidan745 13 күн бұрын
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-mp2vd4rm7l
@user-mp2vd4rm7l 15 күн бұрын
አንደኛ ሙዚክ፣፣ ጐንደሬን ምትወዱ ሁሉ ወዳችዋለው ከ ደቡብ ሲዳማ መቅደስ
@user-by7oi2dg8b
@user-by7oi2dg8b 15 күн бұрын
ክብር ላርቲስት አዳነ ተካ ይችን እቁ የመሰለችልጅ ስለሰጠኸን
@BisratAbera-d4c
@BisratAbera-d4c 14 күн бұрын
Betam
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 14 күн бұрын
በጣም❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 14 күн бұрын
ትክክል ይገባታል
@romiooo0193
@romiooo0193 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@zeritufetene
@zeritufetene 13 күн бұрын
Ewnete new erasan manenetan emetod abatan emetod negest edma ena tena lehulum temegnewelachew ❤❤❤ GONDERA bal betagebi ede egeziabeher fkad😊
@demlietesfaye2143
@demlietesfaye2143 15 күн бұрын
ክሊፕ ይሰራለት የምትሉ እእስኪ!!!"
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 15 күн бұрын
ለዛውም አዳነ ተካ እየተንጎባለለ ከእርጎዬ ቤተሰብ ጋር ነዋ ክሊፑ❤
@user-hm3gw2uo1c
@user-hm3gw2uo1c 15 күн бұрын
አወ
@user-hm3gw2uo1c
@user-hm3gw2uo1c 15 күн бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012 አወ
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 14 күн бұрын
አዉነን❤❤❤
@meazafekadu8404
@meazafekadu8404 15 күн бұрын
ለሀገሩ ሲል በየዱሩ ለሚወድቀዉ ለአማራ ሕዝብ ይሁን ይህ ዘፈን❤
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 8 күн бұрын
ለየትኛው ሃገሩ ሲል ነው የሚደፋው? የእርስ በርስ ጦርነት መሆኑን ረሳኸው እንዴ?
@Dorya-z1d
@Dorya-z1d 15 күн бұрын
ጎንደሮች የታላቹህ ያአገሬ ልጆች ውድድ❤❤❤❤
@AmareWalelig
@AmareWalelig 13 күн бұрын
የተወለድኩ ከጀግኖች ሀገር ጎንደር አባቴ💪። አንድ አማራ🥰🥰🥰🥰🥰
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 11 күн бұрын
Tkkl wendmie🎉 One amhara❤ One Ethiopia❤ ❤❤salute from,KE ASAMNEW AGER WOLLO, RAYA🎉 Ye welow jawisa mrie wodajo ❤raya abasber ebubububububu 🎉 "Gonder.. landit Ethiopia waltana mager" ARTIST TEDDY AFRO
@Simutisimu
@Simutisimu 15 күн бұрын
ልዕልቷ ጠንካራዋ የሴቶች ተምሳሌት ቪሮዬን የሚወዳት 👍
@Yojokatube
@Yojokatube 15 күн бұрын
ስለ ጎንደር ጀግንነት መመስከር ግድ ጎደር መወለድ የለብህም የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ይነግሳሉ ድል ቀብራራው ኩሩ ለአማራ ህዝብ እንወዳችሀለን እኛ ዘርማዎች ጉራጌ መደር 🙏🙏🙏🙏
@MeronBerhanu-un1db
@MeronBerhanu-un1db 14 күн бұрын
Enem werage benate demo amara tadeye eko
@fikerterefu4599
@fikerterefu4599 14 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏እኛም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤
@user-ox3ki1ci5e
@user-ox3ki1ci5e 14 күн бұрын
ሀቅ ነው❤❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 14 күн бұрын
እኛም እንወድሀለን ❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@samitube9152
@samitube9152 15 күн бұрын
ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ የአማራነት ተምሳሌት የኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሪ 🥰 ክብር በዱር በገደል ለኛ ነፃነት ለሚዋደቁት ጀግና የቁርጥ የአማራ ልጆች ሁሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wesoneamaha4804
@wesoneamaha4804 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 15 күн бұрын
መታሰቢያነቱ ለአማሓራ ልጅ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@marktube8907
@marktube8907 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@sitotawbabel
@sitotawbabel 8 күн бұрын
ጎንደሬነት ሙዚቃ ያምራል በቬሮኒካ እናመሰግናለን ስለተሠጠን ስጦታ!!
@solotub890
@solotub890 8 сағат бұрын
አልበሙን በጣም ወድጀዋለሁ ግን የጎንደሩን ጎኔ አደር ቁርስ ምሳ መክሰስ እራት አድርጌ ካልሰማሁት ያመኛል respect 🙏❤
@Aba-yv9nw
@Aba-yv9nw 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ እምዬ ጎንደር በቬሮኒካ ድምጽ 💚💛❤💚💛❤ ዘመዴ ጎንደሬው ቅርሴ ባላገሩ
@Gagareacion
@Gagareacion 15 күн бұрын
Big love and Big respect Veronica የት አላችሁ ጎንደሬዎች አለን በሉና🩸🫡
@Mebri-c5w
@Mebri-c5w 15 күн бұрын
Alen
@gechkassie5254
@gechkassie5254 15 күн бұрын
አለን ፋኖ ዘብ ጠባቂው
@Almemehs
@Almemehs 15 күн бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@lilibeza
@lilibeza 12 күн бұрын
That’s True
@HusiniyaMudin
@HusiniyaMudin 8 күн бұрын
ጎንደሬ አይድልሁም ገን አንዴት ❤️❤️❤️❤️ ጎንደሬ ዎች አንዴት 🥰🥰🥰🥰🥰ልቶን ነው
@Nonamebddhd_
@Nonamebddhd_ 14 күн бұрын
1 Amhara, love to all Gonderes and Amharas from Gurages Maninim Endatesemu
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 11 күн бұрын
Tkkl bro❤ One amhara ❤ One habesha❤ One semetic ❤(amhara, tgray, guragie, and Eritrean) One Ethiopia ❤. Bro We are One semetic ,love u guragie ppl from wollo ,raya abasber ebubububububu ❤neftegnaw 🎉
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 15 күн бұрын
አቤል ሙሉጌታ የሚባል ገጣሚና የዜማ ሊቅ የቬሮ ድምጽ ተጨምሮበት ጎንደር አማረባት ጎንደርርርርሰ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹(💪💪
@B2D3
@B2D3 15 күн бұрын
ግጥም እና ዜማው የአቤል የሙዚቃ ዳኛው ነው እንዴ?
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 14 күн бұрын
@@B2D3 አወ አቤል ሙሉጌታ ይባላል የፋና ላምሮት ሙዚቃ ውድድር ዳኛው የ90ዎቹ ተዎዳጅ ድምጻዊይ ገጣሚና ዜማ ደራሲ
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 15 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@m.bedane7442
@m.bedane7442 15 күн бұрын
Amen 🙏🏽 ላንተም 🙏🏽
@BlenZekarias-h5y
@BlenZekarias-h5y 15 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏
@user-hm3gw2uo1c
@user-hm3gw2uo1c 15 күн бұрын
አሜን
@KuwStr-z5n
@KuwStr-z5n 15 күн бұрын
Amen 🙏🏼
@LijArsenal
@LijArsenal 15 күн бұрын
አሜን ❤
@lezatube1
@lezatube1 15 күн бұрын
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ 👍👍👍👍
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m 15 күн бұрын
😂😂😂😂
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 15 күн бұрын
ሙዚቃ አይፈውስም ​@@user-mh8er6ip9m
@zengtube6984
@zengtube6984 13 күн бұрын
የህልሜ ከተማ እንስፍስፋ ጎንደር በስደት ሁሌም እማስታውስሽ ሰላምሽ ይብዛ እናትዋ ጎንደር!
@abelsintie9441
@abelsintie9441 13 күн бұрын
ቬሪዬ እጅግ ድንቅ ስራነው ዋው ብለናል እስኪ ጎንደሬዎች ሞቅ ሞቅ አርጎት❤የትናችሁ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 15 күн бұрын
ከሁለት መልከ ሸጋ ውብ ጀግና ዘሮች ከጎንደሬና ከወሎየ አምሓራ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ ቬሮኒየ የልጅ አዋቂ አስተዋይ በስራዎችሽ ሁሌም ታስደምሚናለሽ አድናቂሽ ነኝ ከሰቆጣ❤❤❤❤❤
@MarkonBini
@MarkonBini 15 күн бұрын
የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ 👍👍👍 ጎኔ ደር (ጎንደር) 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@markonbini9187
@markonbini9187 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AbebechSergawe
@AbebechSergawe 13 күн бұрын
ጎኔ ደር እና ጎንደር ልዩነቱ ምንድነው?
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 15 күн бұрын
ወዳጄ ኮስታራው ቀብራራው ጎንደሬ ቀልድ የለም ቀልድ የለም ባንተና ባገሬ የአባቱዋ ልጅ ❤❤❤🎉
@fikerterefu4599
@fikerterefu4599 14 күн бұрын
ቆንጆ ሥራ ጎንደርን የምገልት የመይሳው ልጆች የት ናችሁ አለን በሉኝ አማራወች በሙሉ ❤❤❤❤🙏
@user-ds3yz8th5h
@user-ds3yz8th5h 13 күн бұрын
አለን ❤❤❤❤❤
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 12 күн бұрын
Alen❤❤❤
@mohammedmersha4580
@mohammedmersha4580 10 күн бұрын
Alen Alen 100%
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 14 күн бұрын
ጎንደር የጀግኖች አገር ተባረኪ ቬሮኒካ ምርጥ ስራ ክሊፑን እንጠብቃለን❤❤❤
@user-ts5re1yv4q
@user-ts5re1yv4q 15 күн бұрын
አንተ ጎንደሬ ዘብ አደሩ ለብቻህ አርገኝ በሰፈሩ አንተ ጎንደሬ ልከኛው የኮራው ልቤ ያንተ ነው Veronica Adane👏🏾❤
@tilahung3043
@tilahung3043 15 күн бұрын
👏👏👏👏
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 15 күн бұрын
ቬሮኒካ አዳነ ተካ የጎንደሬው ልጅ ❤️ ጎንደር የሐገር ማገር የሐገር ዘብ 💚💛❤️
@zizitino6797
@zizitino6797 15 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ በመሆኔ እኮራለሁ ቬሪዬ ጥሩ ስራ ነው የሰራሸው በርቺ
@FunnyCorgi-kk1je
@FunnyCorgi-kk1je 13 күн бұрын
ጎንደር የሃገር ምሰሶ ዋልታና ማገር የጀግና የፋኖ መሰረት💪💪
@ethioamerica
@ethioamerica 14 күн бұрын
Am oromo ጎንደሮች ትመቹኛላችሁ የሀገር መከታወች
@abebadalga4291
@abebadalga4291 15 күн бұрын
ሳልሰማ ላይክ የማደርገው ነገርስ
@eladire1
@eladire1 15 күн бұрын
አ❤ማ❤ራ❤ ቀብራራው ጎንደሬ ቀልድ የለም በአንተና ሀገሬ
@wesoneamaha4804
@wesoneamaha4804 15 күн бұрын
እናታለም ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ❤ የኩሩወች ሀገር ❤❤ቬሪ ትችያለሽ❤
@mahiqueen44
@mahiqueen44 13 күн бұрын
ጎንደር የፍቅር ሀገር ጎንደርነቴ ኩራቴ ❤ 🥰 ቮርኒካ የኔ ውድ ይመችሽ
@enanyealemu-rg7lx
@enanyealemu-rg7lx 8 күн бұрын
የጎንደርን ማንነት ስለዘፈንሽ በአጼ ቴዎድሮስ ነፍስ ትመሰገኛለሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hab280
@hab280 15 күн бұрын
ጎንደሬ አግብቼ እዘፍንለታለሁ ❤❤❤😊
@ሰምእናወርቅ
@ሰምእናወርቅ 15 күн бұрын
"ዘመደ ጎንደሬው ጎንደሬው ዘመደ ዉድ ነህ ልበልህ ልበልህ መውደደ" ❤❤❤❤ እኔም አልኩ ከወሎ ራያ
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 11 күн бұрын
Eniem ke raya ,waja❤❤ Ye welow jawisa mrie wodajo ❤raya abasber ebubububububu 🎉
@Mastewalmulu-ur1dv
@Mastewalmulu-ur1dv 15 күн бұрын
የነብስ ሐሴት ብል ማጋነን አይሁንብኝ 😢😢😢ይህንን ደግ ህዝብ ነው እኮ ተፈጠሮም የጨከነችበት 😢😢😢😢😢ትኩረት ለጠለም 😢😢😢😢😢😢
@tiruedilengdawe8002
@tiruedilengdawe8002 12 күн бұрын
የኔ ጎንደር እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን የኔ ሰው አክባሪ እምየ ሀገሬ ❤❤❤
@thestar2137
@thestar2137 14 күн бұрын
ይሄ የጎንደር ዘፈን ቢሆንም ለኛ ነፃነት ለሚሞቱልን ለሁሉም የአማራ ፋኖዎች ይሁንልን ፋኖ ያሸንፋል ኦሮሙማ ይወድማል።
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 14 күн бұрын
ጥምባታም ሰገራ ጋላላላ አማር ክልል ላይ ይቀበራል ... ግማታም ጋላ ይገባል አይወጣምምም
@SammySamuel-hq3yl
@SammySamuel-hq3yl 14 күн бұрын
ውጣ ከዘረኝነት አቀጣር
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 14 күн бұрын
@@SammySamuel-hq3yl ቀላል ዘረኛ ነኝ ... ዝርዝርርርር ያልኩኝ ዘረኛ አማራ first ... ሶማሌ መጣ ግብጽ መጣ አያገባንም ... ጋላ ይዋጋ ... አባቶቻችን ለፍተው ክልልችሁ አይደለም ውጡ ነው የተባልነው ... ለምን ይቺ ጋለሞታ አገር ብትንትን አትልም አማራ ሲነካ ብቻ እንዋጋለን ሄው ነው ካባቶቻችን ስህተት ተምረናል
@Yohana02390
@Yohana02390 14 күн бұрын
@@SammySamuel-hq3yl We are Amhara, bro! Our motto is Amhara first! being a racist is the only way to survive these days! we don't follow and accept fake Ethiopians!
@ሔዋን
@ሔዋን 13 күн бұрын
አዎዘረኛ አማራነን።​@@SammySamuel-hq3yl
@maebelWonda
@maebelWonda 15 күн бұрын
የአመቱ የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቃ ዘመዴ ጎንደሬዋ ቬሮኒካ ❤❤
@Dageme1321
@Dageme1321 15 күн бұрын
በሚቀጥለው ዓመት በዚህ ዘፍን ኅንደር ላይ 🎉🎉❤❤
@masterweel3003
@masterweel3003 15 күн бұрын
ራሴን ወረረኝ ስሰማው😢
@DvhTyii
@DvhTyii 13 күн бұрын
አይዞን❤❤❤
@weynabadi9915
@weynabadi9915 10 күн бұрын
እኔም ወረረኝ❤
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 13 күн бұрын
ጎንደሮች የታደላችሁ ኡፍፍፍፍ❤❤❤
@fttg5315
@fttg5315 15 күн бұрын
በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ ነው !!! Great voice !
@ErmiasMelkamu
@ErmiasMelkamu 15 күн бұрын
ና አማራ ና አማራ 4 ኪሎ እደር !!! ፋኖ💪🏿💪🏿💪🏿🦅🦅🦅🦅
@GutuTech
@GutuTech 15 күн бұрын
Yemin 4 kilo hid ena gonder eder kebt! 🐴
@MarkonBini
@MarkonBini 15 күн бұрын
​@@GutuTech4 ኪሎ እኮ የሚኒሊክ ቤት ነው ጀዝባው 🤔
@desb8971
@desb8971 15 күн бұрын
Fesam
@desb8971
@desb8971 15 күн бұрын
Fesam
@ErmiasMelkamu
@ErmiasMelkamu 15 күн бұрын
@Getu ጋላው ውጣ የሰዎች ቤት ምን ትሰራለህ የጋማ እንስሳ
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 15 күн бұрын
ጎንደሬዎች የትላቹ ገባ ገባ በሉና ሹፉት ቬሮ ቅመም❤❤❤❤❤❤
@solomonteshome1270
@solomonteshome1270 15 күн бұрын
ሰውነቴን ወረሰኝ እድሜ ይስጥሽ እንደዚህ እውነቱን ለሀገሬ ሰው
@abtech9464
@abtech9464 12 күн бұрын
ግጥም 💯 ዜማ ❤❤ ድምፅ 🥰 Much love for Veronica 🎉❤
@messia8257
@messia8257 14 күн бұрын
እናትዋ ጎንደር ዛሬም ባንች ነገሰች ❤❤❤
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 15 күн бұрын
ደስ የሚል የጎንደር ሙዚቃ ነው ሠላሙን ለሀገራችን ይላክልን
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 15 күн бұрын
ጎንደሮች ታማኝነት ቅንነት ጭዋወች ጀግኖች እኔ ምሰከር ነኝ💪😍😍😍😍😍😍
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 14 күн бұрын
የጎንደር ነኝ አቤት ኩራቴ❤❤❤❤❤
@BireYg
@BireYg 14 күн бұрын
ጎኔ ደር ዋው...ጎን ደር ባለ ማሲቆው አዳነ ተካ ቬሮኒካን የህዝብ ልጅ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን እንወድሀለን ጭዋ የጭዋ ልጅ....
@NigistaAbere
@NigistaAbere 15 күн бұрын
አንደኛችን ጎንደሬ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራ ልቤ ሀሴት ተነግሳለች እሰኪ ጎንደሬዎች💚💛♥️
@MsgenaHaile
@MsgenaHaile 15 күн бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ❤❤❤❤🎉
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 15 күн бұрын
ሂድ እዚ ፖለቲካ😂
@sam_x777
@sam_x777 15 күн бұрын
ቁጭ ብዬ ባስብ ባስብ 🤔ምንም ቃላት ላገኝልሽ አልቻልኩም .... ብቻ ሙዚቃ ለማዳመጥ እንደዚህ exited ሆኜ አላቅም ብቻ እንደሁልጊዜው ምርጥ ነሽ 😘
@kalkal1691
@kalkal1691 11 күн бұрын
ጎንደሬው ግፉ ብዝብቷል ወገኖቻቼን ፍትህ ለጎንደር 💚💛❤😭😭😭😭
@MahletAbebe-mr2ry
@MahletAbebe-mr2ry 14 күн бұрын
ጎንደር ❤
@mofayeshu5023
@mofayeshu5023 15 күн бұрын
This music is dedicated to the cherished memories of Nahusenay and Kirubel, our HEROS💪. May their sprits be honored through these music, and their legacies live on in our hearts🙏. Thanks Vero
@selamwondimagegn3673
@selamwondimagegn3673 15 күн бұрын
❤❤❤❤ 💯💯💯
@SamriWule
@SamriWule 14 күн бұрын
😢😢😢 beayne wul milubgn lijoch…the music truly deserve them
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 15 күн бұрын
ጎንደሮች የት ናችሁ አለን በሉኝ
@aberadessie3791
@aberadessie3791 15 күн бұрын
ጎንደሬ አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ💚💛❤️
@samiosman4215
@samiosman4215 15 күн бұрын
ጎንደሬ ወሎ ጎጃም ብሎ ነገር የለም አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ 👊👊
@Yohana02390
@Yohana02390 14 күн бұрын
If you want to be Amhara, get out from the Ethiopian mask! Only Amhara!
@ይህይስbimrew113
@ይህይስbimrew113 13 күн бұрын
ጎንደሬው ነኝ በጣም ነው እምውድሽ።ጎንድር ጎንድር ጎንድር!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ETBeMore
@ETBeMore 13 күн бұрын
"ሰንደቅ እና ሀገር ህዝብ ነው ሀገሬ" 💚💛❤️ Gonderew
@Enukyy
@Enukyy 15 күн бұрын
የታላችሁ ጎንደሬዎች
@user-id1kt8pe7o
@user-id1kt8pe7o 15 күн бұрын
ወዳጄ ኮስታራው ቀብራራው ጎንደሬ ቀልድ የለም ቀልድ የለም ባንተ እና ባገሬ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@WEGAGIRAMEDIA
@WEGAGIRAMEDIA 15 күн бұрын
Gondar, the land of heroism, national pride, humanity, and amazing culture!
@mesfingm11
@mesfingm11 14 күн бұрын
❤ጎንደሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ የሰላምና ፍቅር የፍትህ ተምሳሌት ቨሮንካ አዳነ ሁሌም እንወድሻለን ❤
@user-pj5ud6le5w
@user-pj5ud6le5w 14 күн бұрын
የባሌ ሀገር ጎደርዬ❤
@YesufMusema
@YesufMusema 15 күн бұрын
እናትዋ ጎንደር thanks for this veri
@nohaminhabdoninhd3885
@nohaminhabdoninhd3885 15 күн бұрын
ለምንድነው ጎንደር ሲባል እንባዬ ሚመጣው የሆነ ውርር ያረገኝል😢😢
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 14 күн бұрын
እኔም❤፣ እትብት የሚባል ነገር አለ ለዛ ይሆን?
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 8 күн бұрын
ውርርር አድርጓችሁ የምታለቅሱ ከሆነ ታማቸዋል ማለት ነው
@AbitiYeEmuye
@AbitiYeEmuye 15 күн бұрын
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ... ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 14 күн бұрын
ስንት ጊዜ እንደሰማሁት
@rabiya2020
@rabiya2020 13 күн бұрын
ጎደሬዎች ሞቼ ነው የምወዳቸው እህታችሁ ከሸዋ❤❤❤❤
@dagishufunny
@dagishufunny 15 күн бұрын
እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤
@Robelkinde
@Robelkinde 15 күн бұрын
የህይወቴ ስኬት የእናቴን ደስታ ማየት❤❤
@YordanosYohannes-tf8nc
@YordanosYohannes-tf8nc 15 күн бұрын
amen
@AhnemAhmed-mr9uu
@AhnemAhmed-mr9uu 15 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤❤
@user-pp2mr1iu8s
@user-pp2mr1iu8s 14 күн бұрын
Amennnnn
@AbinatSeife
@AbinatSeife 15 күн бұрын
ጎንደር 💚💛❤️ ጀግና እኮ ነሸ ሁሉም አንደኛ ነዉ💪💪🧡
@melu-g
@melu-g 15 күн бұрын
አንተ ጎንደሬ ልከኛው የኮራው ልቤ ያንተ ነው ❤ የኛ ንግስት የአባቷ ልጅ 👑
@TemesgenYenealem-nd1vc
@TemesgenYenealem-nd1vc 14 күн бұрын
You have a special sound keep it up Veronica.Amhara Hero!!!
@user-wn3rh9vw9u
@user-wn3rh9vw9u 14 күн бұрын
ዋው ቬሮኒካ ጎንደሮች like eyaregachu
@alexmelesse3696
@alexmelesse3696 15 күн бұрын
Congratulations Veronica 💚💛❤️
@tanatvmultimedia
@tanatvmultimedia 15 күн бұрын
ክብር ይስጥልን የምትሉ በላይክ ግለጹላት የምትወዷ🎉ት
@abeldesyilal1893
@abeldesyilal1893 15 күн бұрын
ቀብራራው ጎንደሬ 🔥 Veronica keep it up 😍💯
@SamiGetenet
@SamiGetenet 11 күн бұрын
Veronica ewunet kal yelegnm betam new yewodedkut enkon des aleshi Enwudeshalen🥰
@bbirtukanGetãchew
@bbirtukanGetãchew 14 күн бұрын
የእኔ ሽቅርቅር የአባቷ ልጅ አስደመምሽኝ እኮ በልፋትሽ ደስተኛ እንድትሆኝ እመኛለሁ👸❤️
@yonihareg5656
@yonihareg5656 15 күн бұрын
ግንደሬ ነኝ ።ለይኩኝ
@semira5875
@semira5875 15 күн бұрын
ኑ ጎንደሮች❤ የኔዋ ጎንደር❤ ቬሮ ምርጧ❤
@MekdelawitTesfaye-ib7sl
@MekdelawitTesfaye-ib7sl 15 күн бұрын
Kal yelegnm endet endewodedkut ❤❤❤❤❤❤
@tekalignfikru
@tekalignfikru 15 күн бұрын
Are end minm Gilchw
@MekdelawitTesfaye-ib7sl
@MekdelawitTesfaye-ib7sl 15 күн бұрын
Le gonderew bale yihunlgn ❤❤😂😂​@@tekalignfikru
@KalkidanMulaw
@KalkidanMulaw 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@SoliyanaAdane
@SoliyanaAdane 15 күн бұрын
Me 2❤❤❤
@lilisemart4131
@lilisemart4131 14 күн бұрын
❤❤❤
@Gunamedianetwork
@Gunamedianetwork 14 күн бұрын
Keep going .....the most loved truck from the album .....for me....
@adinagidey4360
@adinagidey4360 15 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
@sentayehumeseret6250
@sentayehumeseret6250 15 күн бұрын
አቤል ሙሉጌታን እናመሰግናለን ቆንጆ ግጥም ዜማ።
Veronica Adane - መጠሪያዬ - Meteriyaye (New Ethiopan Music 2024)
4:39
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 122 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 16 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
Michael Belayneh - ጠይም - Teyim | Track 3  (Official Lyrics Video)
4:59
Michael Belayneh
Рет қаралды 1,2 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 122 МЛН