Michael Belayneh - ጠይም - Teyim | Track 3 (Official Lyrics Video)

  Рет қаралды 2,550,048

Michael Belayneh

Michael Belayneh

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@meron-lf9ju
@meron-lf9ju 5 ай бұрын
በመጨረሻም ጠይሞች ፍትህ አገኘን ውበት ቀይ መሆን ብቻ ለሚመስላቸው መልስ ሰተህልናል እናመሰግናለን
@kassahunalemayehu4682
@kassahunalemayehu4682 5 ай бұрын
እኔ ቀይ ነኝ። ጠይም ነው ፈልጌ ያገባሁት።
@rahelgebra4395
@rahelgebra4395 5 ай бұрын
​@@kassahunalemayehu4682😂😂😂😂
@meba5102
@meba5102 5 ай бұрын
le key ytzfene zefen gn ale ende🤔
@meron-lf9ju
@meron-lf9ju 5 ай бұрын
@@meba5102 yaw zefenu lay key bayebalem bezefenochachew clipoch lay keyay sewochen siyamogagesu naw mitayew beza lay tseyemenet lewend sihon naw des yemilew naw mibalew erasu
@YemaneZegeye
@YemaneZegeye 5 ай бұрын
Endezi kefetoshe nber enda enane ayezoshe
@user-nj3rb1su4m
@user-nj3rb1su4m 5 ай бұрын
በመጨረሻም... ጆሯችን ፍትህ አገኘ 🙏
@AbrehamKassaye-kz5vf
@AbrehamKassaye-kz5vf 5 ай бұрын
Kiberileng🙏
@woredeture8553
@woredeture8553 5 ай бұрын
በትክክል 😂
@betelhemseifu3737
@betelhemseifu3737 5 ай бұрын
😂😂
@LeuolLali
@LeuolLali 5 ай бұрын
😂😂😂
@Coffeeቡና
@Coffeeቡና 5 ай бұрын
😂
@benzalex3333
@benzalex3333 5 ай бұрын
ልክ የአስቴርን ዘፈን ስትሰሚ ልብሽ ላይ ሚሰማሽ አይነት ሚያስጨንቅ ስሜት ግን ደስ የሚል የሚያስናፍቅ በትዝታ በጣም ወደኋላ ወስዶሽ ደጉን ግዜ አሁን እንደሆነ ያህል ሚከስትልሽ በተስፋ የወደፊቱን በፍቅር ምስል እየከሰተ የቅፅበትን ሳቅ በጥርሶችሽ መሀል ሳታስቢው ሚከስት ድንቅ ስራ
@FikrAklesia
@FikrAklesia 5 ай бұрын
የ ጥሩ አድማጭ ና ሙዚቃ አዋቂ comment❤❤❤
@SelamMelkamu-ze3cq
@SelamMelkamu-ze3cq 5 ай бұрын
Betam❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bereket-un4xx
@Bereket-un4xx 5 ай бұрын
Agelaletse🫡
@BinaBranu
@BinaBranu 5 ай бұрын
Stamru❤❤❤
@sasi849
@sasi849 5 ай бұрын
I love this
@Afro-sport94
@Afro-sport94 5 ай бұрын
የሚያሳዝነው አሁን በሜካፕ ምክንያት ፈጣሪ የሰጣቸውን ውብ ጠይም መልክ አጥፍተውታል። ጠይም እንደ ዋልያ ብርቅዬ ውበት የመሆን ስጋት ወድቆበታል። ማን ይሆን መንጣት ውበት ነው ያላችሁ? 😊
@WoynshetKenaw
@WoynshetKenaw 5 ай бұрын
አለን አለን አትፍሩ
@NardosTenagne
@NardosTenagne 5 ай бұрын
ኧረ ይሀው አለሁ ጠይሟ ሃበሻዊት
@Mercy1916
@Mercy1916 5 ай бұрын
እለን😂😂😂😂😂😂😂
@habteshale7308
@habteshale7308 5 ай бұрын
Alew wed
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
🤷🏾‍♀️
@seblesolomon5453
@seblesolomon5453 5 ай бұрын
የኔ ጠይምን ሳስብ ረዥም ጠይም ሴት ቤቷን የምትወድ (ቀሚስ ለባሽ ) ሲመጣ በር ከፍታ አቅፋ የምትቀበለው የሚጨዋወቱ ዉሎውን ሚነግራት ከዛ መኪና እየነዳች በሳቅ በጫወታ እየሔዱ አንድ እቃ መሸጫ ውስጥ ገብታ እቃ ገዝታ ስትወጣ ከዛ ተለቅ ወዳለ ወደ ድሮ ቤት ስትገባ ጠየም ያሉ እናት እቃውን ሲቀበሉ ጠይም እናት ጠይም ሚስት (ክሊፑን ) አሠብኩት
@kkmbia2393
@kkmbia2393 5 ай бұрын
ትችያለሽ cheers for ጠይም
@seblesolomon5453
@seblesolomon5453 5 ай бұрын
@@kkmbia2393 ክሊፑን በተለየ ሀሳም በቀረፅኩት
@seblesolomon5453
@seblesolomon5453 5 ай бұрын
@@kkmbia2393 አመሠግናለሁ
@soozans9522
@soozans9522 5 ай бұрын
Ewnet new
@HawiFaris-v9q
@HawiFaris-v9q 5 ай бұрын
ክሊፑን የሀብታም አረከው
@hermi1216
@hermi1216 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️ሳልሰማው አውቀዋለው ጉብዝናክን😩❤️❤️
@birukmesfin9895
@birukmesfin9895 5 ай бұрын
Minm tiyake yelewm
@_AloS
@_AloS 5 ай бұрын
@munat1148
@munat1148 5 ай бұрын
አሁን ላይ ፍቅረኛ የለኝም ግን የሆነ ሰዉ በጋበዘኝ ብየ ተመኘሁ
@lozatube4488
@lozatube4488 5 ай бұрын
Tegabezilege Ye teyem
@alimahussein1993
@alimahussein1993 5 ай бұрын
Lanche
@kiddestbereket2037
@kiddestbereket2037 5 ай бұрын
You don't have to wait for someone to invite you. Invite yourself.
@lozatube4488
@lozatube4488 5 ай бұрын
@@kiddestbereket2037 really 🐥
@teddy6326
@teddy6326 5 ай бұрын
Min Cheger lew Ena gabezkoshe email adrglege
@Hawassabellema
@Hawassabellema 5 ай бұрын
ጠይሞች ይገባናል ❤❤❤ እናመሰግናለን ሚኪ 🙏🙏🙏
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 4 ай бұрын
Yegebanal miku
@Gediabudanigedi
@Gediabudanigedi 2 күн бұрын
እውነት ነው ይገባናል ፍቅረኛዬ ነው ይህን ሙዚቃ የጋቡዘኝ😊
@Hawassabellema
@Hawassabellema 5 ай бұрын
የኔ ጠይም ውበት የኔ ጠይም ዓለም የኔ ጠይም ዕጣ የኔ ጠይም ቀለም ጣፍጭ ጣፍጭ ጣፍጭ ❤
@tsigetube2430
@tsigetube2430 4 ай бұрын
ድምፅ 100% ግጥም100% ዜማ100% ችሎታ 100% በቃ ትችላለህ አብርውህ ለሰሩት ከካሜራ ጀርባ ያላችሁም ክብር ይገባችሆል 👍👌🎉🎉
@Ashenafi_Tibebu
@Ashenafi_Tibebu 4 ай бұрын
ማለቁን ግን 0% ስጭልኝ Tsi ማለቅ አልነበረበትም ነበር !!
@abelharar476
@abelharar476 4 ай бұрын
የምን ካሜራ ነው😂😂😂😂😂
@Daniel-w5h5n
@Daniel-w5h5n 4 ай бұрын
Absolutely ❤
@yadlii9341
@yadlii9341 5 ай бұрын
ጠይሞች የታለንንንን😘😘😘
@StC-g3o
@StC-g3o 4 ай бұрын
አለን😂😂😂
@TmsgenSisay
@TmsgenSisay 10 күн бұрын
M yeti edaleshi alawokimi edeti liyasamashi echilalw alichalikumi abushi nagni ka sidati
@lelisadagaga4079
@lelisadagaga4079 5 ай бұрын
ምን ያህል ባምንሽ ነዉ ምያህል ብወድሽ ሆዴ ባዳ እሲኪቀር ሁሉን የምነግርሽ ናፋቆት ኩርፊያ ንዴት ተስፋ እርቅ ደስታ ሰዉ ታረጊኛለሽ ከስር የተፈታ የኔ ጠይም ዉበት የኔ ጠይም ዓለም የኔ ጠይም ዕጣ የኔ ጠይም ቀለም
@WelelaTemesgen
@WelelaTemesgen 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sinaahmed6084
@sinaahmed6084 4 ай бұрын
@meazadesta5173
@meazadesta5173 5 ай бұрын
Just wow finally we ጠይሞች we got Justice thank you ሚኪ
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 5 ай бұрын
የምን Justice ድሮም እኮ ለናንተ ነው ሚዘፈነው 😒
@WisdomUnlocked-2u
@WisdomUnlocked-2u 4 ай бұрын
Finally 🤭
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 ай бұрын
Miki im Eritrea i have been listening to Your songs for over 20 years, im so happy That you put out New music i have missed it a lot, ich wünsche dir viel Erfolg mit allem ❤
@liyaalemu312
@liyaalemu312 5 ай бұрын
ለምንድን ነው አንዴ ብቻ like ማረግ የሚቻለው😢 ብዙ ጊዜ ይኸው ❤❤❤❤❤❤
@hiwotgebreselase5968
@hiwotgebreselase5968 5 ай бұрын
ለደራሲ አሌክስ አብርሀም አድርሱልኝ 😊ስለ ጠይምነታችን የተናገረልን እሱ ነበር የኔ ጠይምምምምም እናመሠግናለን ሚኪዬ❤❤
@tesfastat5133
@tesfastat5133 5 ай бұрын
ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% ምን ቃል ይገልፅልኛል በሳል ሙዚቃ ለጆሮ ተስማሚ ሚኪ ምርጥዬ❤
@EsubalewDerese21
@EsubalewDerese21 17 күн бұрын
ሚካኤል የምር ይችላል
@E127El
@E127El 5 ай бұрын
ጠይም ብዙ ሊዘፈለት የሚገባ ርእስ ነው:: ኢትዮጵያ ራሷ እኮ ጠይም ናት:: እንደ ሃር የለሰለሰ ሙዚቃ!
@Nandohassen
@Nandohassen Ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ከባድ ዘፈን አላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JujuAdem
@JujuAdem 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ደሞ ፍቅር ልይዘኝ ነው ይሄ ዘፈን በተጋበዝኩ ቁጥር ያንተ ትውልድ በመሆኔ ግን እኮራለው የምርጦች ምርጥ
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 5 ай бұрын
😂😂😂😂😊
@milan8639
@milan8639 4 ай бұрын
OMG I listen this one almost 50 times within 2 days! Am in love with this song ❤❤❤
@samueltekalign4919
@samueltekalign4919 5 ай бұрын
2016 በኢትዮጵያ የሚዚቃ ታሪክ ብዙ የምንወዳቸው ሥራዎችን ያየንበት ዘመን ነው። ማሳረጊያዉን ደግሞ ሚኳችን እጅግ ያማረ አደረገልን። እናመሰግናለን!
@ZeharaZehara-l4o
@ZeharaZehara-l4o 11 күн бұрын
ከዲምፅምም ዲምፅ ከግጥምም ግጥም አደኛ 🎉🎉🎉🎉😍😍😍
@HaneTasfa
@HaneTasfa 4 ай бұрын
ውበት ቅላት አይደለም ሁኖም አያውቅም የሀገራችን አርቲስቶች ስለ ጠይም እንጂ ዘፍነው አያውቁም ሚኪ ያንተ ይለያል የባለቤትህ የዘፈንከው ቢሆንም ጠይም ውበት ነው ሁሌም የማይሰለች ዘላለም የማይረሳ በልብየሚቆይ እናመሠግናለን😢
@Tigist-w7d
@Tigist-w7d 5 ай бұрын
ሚኮ ስለ ችሎታህ ላደንቅ ምናምን አይደለም ❤ እንኳን በነበር አላወኩህ እንኳን የአንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩ 😊
@EndrisAbdu-r4w
@EndrisAbdu-r4w 5 ай бұрын
አንድ ቃል ልናገር በሄድኩበት ሁሉ ይሄንን አልበም ብቻ ልስማዉ ጊልዶ የስራህን ይስጥህ ጆሮዬን ታምሜ በየት በኩል ላጣጥም ሚኪየ ደጋግመህ ስራልን ትለያለህ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 ай бұрын
ኤሌያስ መልካ የዘላለም የሙዚቃ ጣእም
@TsionAbere-yp3hu
@TsionAbere-yp3hu 4 ай бұрын
በስተመጨረሻ ተዘፈነልን እናመሰግናለን 🙏🙏 እስኪ ጠይሞች የኔ ጠይም ዕጣ እንበል አብረነዉ
@aabbeebbeeaweeluu9594
@aabbeebbeeaweeluu9594 2 ай бұрын
ቃል የለኝም እኔ አልቻልኩም
@yitezzewdu8680
@yitezzewdu8680 5 ай бұрын
እንደ ዕርሱ ጠይም የሆነ ምርጥ ዜማ፣ ግሩም ሙዚቃ!
@Mimicho3
@Mimicho3 2 ай бұрын
ለእናቴ ነው አይደል የዘፈንክልኝ! ( ለልቤም ለነፍሴም ገነት ለሆነችው ለእናቴ ) የኔ ጥቁር አዝሙድ ❤
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve 4 ай бұрын
የሚካኤል በላይነህ ዘፈን ከፍተኛ የፍቅር ማግኔታዊ ሀይል አለው።
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 Ай бұрын
My number 1 You and your father names tells All!
@HeneeHile
@HeneeHile 4 ай бұрын
በጣም ደብሮን መግቢያ መዉጫ ጠፍቶን አዲስ ድምፅ አዲስ ሀሴት በዉስጣችን ናፍቀን ተርበን ተጠምተን በድንገት ተገኝተህ በ ምእናቡ አለም አሻገርከን ልዩ ስሜት ተስፋ ደስታ ተሰማን ከልብ እናመሰግናለን ሚኪ 🙏🙏
@Alemye777
@Alemye777 Ай бұрын
Great music 🎶 and musician 👏
@edenlegese1987
@edenlegese1987 5 ай бұрын
ጠይም መሆኔን ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤
@NetsanetMulusew
@NetsanetMulusew 4 ай бұрын
Me to sis
@KalkidanKalina-x6f
@KalkidanKalina-x6f 2 ай бұрын
Yes❤❤
@TilahunHailu
@TilahunHailu 17 күн бұрын
ገጣሚውን ሳላደንቅ አላልፍም ዘፋኙ መቸም ግልጽ ነው ምርጥ
@mdigitalbooks
@mdigitalbooks 5 ай бұрын
የፍቅር ስሜትን የምታስተላልፍበት መንገድ የማይታመን ነው። ሚኪያችን ክበርልን🙏❤️👌
@abelbirhane7379
@abelbirhane7379 Ай бұрын
Beka esua nesh gen yelechm
@GetahunTefera-p5w
@GetahunTefera-p5w 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን ቆርቆሮ በበዛበት ጊዜ እንዲህ ያለ ዘፈን ረቂቅ ነው ወደኋላ ይመልሳል በትዝታ ቅንብሩም ግሩም ነው
@Kalkidann35
@Kalkidann35 4 ай бұрын
thank u egziyabher ystln nefs yalew music seman🙏🙏
@YutttFhff
@YutttFhff 4 ай бұрын
ከማዲንጎ አፈወርቅ ቀጥሎ በጣም የምወዳቸው ሙዚቀኞች ሚካኤል በላይነህ እና ቬሮኒካ አዳነ ማስተዋል እያዬ ናቸው🎉❤❤
@YidiiyaFenet
@YidiiyaFenet 3 ай бұрын
Lemlems
@kokebtarekegn8704
@kokebtarekegn8704 5 ай бұрын
ምን ያህል ባምንሽ ነዉ ምያህል ብወድሽ ሆዴ ባዳ እስኪቀር ሁሉን የምነግርሽ ናፍቆት ኩራፊያ ንዴት ተስፋ እርቅ ደስታ ሰዉ ታደርጊኛለሽ ከስር የተፈታ የኔ ጠይም ዉበት የኔ ጠይም ዓለም የኔ ጠይም ዕጣ የኔ ጠይም ቀለም❤❤❤❤❤
@use-k6m
@use-k6m 5 ай бұрын
ሚካዬል በጠም ነዉ ዘፈኖችህን አደምጣላህ ልቤን ሰላም ይሳመኛል 😊😊
@FerehiwetBereket
@FerehiwetBereket 4 ай бұрын
Yene fkr gabzogni tewat mata mesmawu❤🥺 bisemut mayselchut Thank you 🙏
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
ገና ሳላዳምጠው ደስ የሚለኝ ነገርስ እንደው የስራህን ይስጥህ❤❤❤😂😂
@betsegawsintayehu2409
@betsegawsintayehu2409 4 ай бұрын
የኔ ጠይም ውበት የኔ ጠይም ዓለም የኔ ጠይም ዕጣ የኔ ጠይም ቀለም የኔ ጠይሟ ε∞α…❤❤❤ እወድሻለሁ!!
@hamereyeshi7645
@hamereyeshi7645 5 ай бұрын
ጠይም ነኝ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 5 ай бұрын
You’re absolutely genius and a great artist please keep up an excellent works 🙏♥️
@haylemariamkibru7961
@haylemariamkibru7961 4 ай бұрын
ufffff my number 1 ደሞ ጠይም ላፈቅር ነው❤❤❤❤❤❤
@KalkidanKalina-x6f
@KalkidanKalina-x6f 2 ай бұрын
ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የሚመጥን ዘፈን ነው እንዴት እንደወደድኩት ሚኪዬ እናመሰግናለን ዉዴ ❤❤❤🎉🎉😊
@TigestBek
@TigestBek 5 ай бұрын
ጠይሞች የት ናችሁ?❤❤❤❤
@Mercy1916
@Mercy1916 5 ай бұрын
Alennnn😂😂😂
@edenlegese1987
@edenlegese1987 5 ай бұрын
Alen wdua
@TigestBek
@TigestBek 5 ай бұрын
Nuriny
@TigestBek
@TigestBek 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@TigestBek
@TigestBek 5 ай бұрын
​@@Mercy1916❤❤❤
@fitsumteshome2472
@fitsumteshome2472 4 ай бұрын
አመሰግናለው ሚካኤል እኔ ጠይም ቆንጅዬ ልጅ አለችኝ ለሷ መርጬላት እንዴት ደስ እንዳላት መግለፅ አልችልም በጣም በጣም አመሰግናለው ሚካኤል
@DereDedeb
@DereDedeb 4 ай бұрын
❤😊 የድምፅህ ቅላፄ እጅግ ለጆሮ ይጣፍጣል ግን ምን ዋጋ አለው ለአለም ደስታ ብቻ የታጀበ ሆነ እኔ ለእግዚአብሔር ክብር እንድትዘምር ነው ድምፅህን ምቀናው በጣም ጣዕም አለው ለእግዚአብሔር ቢሆንማ እንዴት ደስ ባለኝ❤
@alemzewdabebe2825
@alemzewdabebe2825 4 ай бұрын
true
@EldanaGetachew-k5h
@EldanaGetachew-k5h 2 ай бұрын
Awo betam❤
@hanisahussen2638
@hanisahussen2638 5 ай бұрын
ለኛ ለጠይሞች ስለዘፈንክልን እናመሰግናለን 👍👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@YoniYoni-m1g
@YoniYoni-m1g 20 күн бұрын
Wawwwwwww yasbilal
@davebisrat3827
@davebisrat3827 4 ай бұрын
6 months ago I went back to Ethiopia after seven years. So I asked my older brother who is your favourite singer and he told me that michael Belayneh ❤ since then I’ve been listening to his songs so all I’m trying to say I’m glad I’ve known you now thanks to my brother. Masterpiece album 😇
@ChakaTrefe
@ChakaTrefe 3 ай бұрын
በህልሜ ያየዋት ሴት ጠይም ነበረች 😊 የሚኪን ጠይም እሚለውን ሙዚቃ ስሰማ ደግሜ በእልሜ ባያት አስኝኝ 😊❤😊
@BirukMuche-nv2fv
@BirukMuche-nv2fv 4 ай бұрын
እውነት ነው ጆሯችን መፍትሄ አገኘ ምድረ ቆርቆሮ ድምጽ ምንም ትርጉም በሌለው ግጥም ራሳቸውን ብቻ እያዝናኑ አሰቃዩን እኮ ምንም የሚጣል ነገር የሌለው ምርጥ አልበም
@Mahlet-m3v
@Mahlet-m3v 5 ай бұрын
I'm in luv with this song Teymoch🤌💖
@sisaywubie
@sisaywubie 4 ай бұрын
የዚህ ሰውየ ሙዚቃ ግን የሆነ ለየት ያለ ጥዑም ለዛ አለው።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ምርጥ በመጨረሻም ጆሮአችን ፍትህ አገኘ❤❤❤❤❤❤
@Step-uphomes
@Step-uphomes 5 ай бұрын
የኔ ጠይም ገና ዛሬ ለአንች የሚሆን ሙዚቃ ተዘፈነልሽ.....ሚኪ ስለፍቅር አንተ ዝፈን
@sarasara-cy5tl
@sarasara-cy5tl 3 ай бұрын
😅
@KalkidanKalina-x6f
@KalkidanKalina-x6f 2 ай бұрын
Yes❤
@Step-uphomes
@Step-uphomes 2 ай бұрын
@KalkidanKalina-x6f 😘
@aapdo-qu1tm
@aapdo-qu1tm 4 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ ከወጣበት ቀን ጀምሪ ቢንስ በቀን 5 ጊዜ ገብቸ አደምጠው አለሁ ለጆሮ ልስልስ ያለ ደስ ዬሚል ሙዚቃ ነው❤🎉
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 4 ай бұрын
ፍቅርን መኖር የሚችሉ ሰዎች ያስቀኑኛል አስመሳይ ይበዛል
@itesfatesfahune6053
@itesfatesfahune6053 5 ай бұрын
የኔ ጠይም ውበት የኔ ጠይም ዓለም የኔ ጠይም እጣን የኔ ጠይም ቀለም፣😊
@meronambachew3696
@meronambachew3696 5 ай бұрын
ጠይሞች ኑ እስቲ❤
@abrehammisganaw1891
@abrehammisganaw1891 4 ай бұрын
የሆነ ሚነዝር ነገር ሚሰማኝ ነገር አለ ይሄን ዘፈን ስሰማ❤❤
@AshenafiMisaye
@AshenafiMisaye 4 ай бұрын
ሶስቱንም አልበም አዳምጫለው ምንም እንከን አይወጣላቸውም እና ደሞ ያንተ ቀንደኛ አድናቂ ነኝ በጣም ነው ምወድህ ልክ እንደ አባቴ በሙዚቃ አድማጮች ስም አመሰግናለሁ!!!!🙏
@milkesatesfaye672
@milkesatesfaye672 4 ай бұрын
Thankyou miky for sharing this amazing album ❤❤❤ I appreciate you Your music is my favorite 1 every Ware Thanks miky ❤❤❤❤
@jositube1479
@jositube1479 5 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቀኛ ሚካኤል
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 ай бұрын
😮😮😮 ይህድምፅ ናፍቆን ነበርኮ ደረስክልን በስቱ ዝባዝንኬ ተጨናንቀን ነበር ሚኪ እኔ በግሌ ድሮም ዘንድሮም አድናቂህ ነኝ የድምፅህ ለዛ ውበት እርጋታ ዋውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👌👌👌😍😍😍💚💚100% ብዙ ትሰራለህ በርታልን እድሜ ፅጋውን ያድልህ
@koket208
@koket208 5 ай бұрын
Behiwete 1gize antem ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉የኔ ምርጥ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ጠይም እጣ ቀለም የኔ ቀለም
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 5 ай бұрын
ሙዚቃ ከሙዚቀኛው ሲገናኝ የነፍስ ምግብ እንዲህ ይሆናል!!! ጠይም….አንደኛ ምርጫዬ
@semirayimam4094
@semirayimam4094 11 күн бұрын
ሚኪዬ አንደኛ ነህ እኮ አቮ አንተ ብቻ ዝፈንበት
@jorgbehailu9491
@jorgbehailu9491 5 ай бұрын
ፍቅር ተመልሷል❤
@TeshomeEnsma
@TeshomeEnsma 3 ай бұрын
ወደ ውስጥ ትንፊሽ የመሳብ ያህል ነው ❤️🙏
@chocolateflavor459
@chocolateflavor459 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን.. ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ❤️❤️
@bethlhemabebe7395
@bethlhemabebe7395 5 ай бұрын
ኡፍፍ ስሰማው...ልቤን በቃ ❤️❤️❤️❤️❤️ አላቅም ብቻ 😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EmnEyob
@EmnEyob 5 ай бұрын
ሚኪ ከሆነ ድካም ፍፁም እረፍት ሲያገኙና ደስ በሚል ነፋሻማ ስፍራ ተቀምጦ መልካም አየር እየሳቡ ነብስን በሀሴት የመሙላት አለም ከተኸኛልና አክብሮቴ ይድረስህ
@amendereje7669
@amendereje7669 5 ай бұрын
Hulu sele fkir bisebki'yet bederesn❤❤❤❤
@kidanekassahun4823
@kidanekassahun4823 5 ай бұрын
ሁሌም ስለፍቅር ብቻ❤❤❤ አንድ ቃል 👌👌👌 አንድ ቃልን ለመግለፅ አንድ ቃል አጠረን 👏👏👏
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 4 ай бұрын
Michael Belayneh you really have an angel voice 😇and Gitmu 🥹 is the iceing on the cake! 👏🎉
@Amenhayil
@Amenhayil 4 ай бұрын
እንኳን ጠይም ሆንኩ🎉 ደስ ሲል😊
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 4 ай бұрын
አቤትትትትትትት ስራኦችክ ስወዳቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የዘመኑ ሳይኦን የያኔ የደጉ ዘመን ዘፈን ነው ሚመስለው❤❤❤❤❤ጆሮአችንም ታደሰ
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 5 ай бұрын
ያንተን ዘፈን ሰሰማ ሚሚ መንግሻን እያታለሁ ነፍሳን በገነት ያኑራት ሳትኖር ያለፈች አንተ ላደረከው ሁሉ ብድሩን አምላክ ይክፈልህ ጤናሕን ይስጥሕ የልፋትሕን እንድታገኝ ይርዳሕ ባጣም ልብ የሚነካ ዘፈን ነው ተባርክ።
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 4 ай бұрын
ምኑ ናት
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 4 ай бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ምርጥ አልበም ነው የሰራህልን እናመሰግናለን ሚኪየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemiShewangezaw
@YemiShewangezaw 5 ай бұрын
የኔ ጠይም ውበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TseguMan-b7t
@TseguMan-b7t 2 ай бұрын
የ90ዎቹን ማብቂያ ጊዜያችንን አስውቦልናል
@MastewalAderaw-j2l
@MastewalAderaw-j2l 5 ай бұрын
ለራሴ 🥰
@SadamAbebe-o9y
@SadamAbebe-o9y 5 ай бұрын
ሚካኤል በላይነህ ... ትለያለህ ❤
@neba1034
@neba1034 5 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥
@TinsaeG
@TinsaeG 5 ай бұрын
Subscriber weyis like?
@tensaeb.negussu5557
@tensaeb.negussu5557 5 ай бұрын
24 ደርሰሃል አባቴ በርታ
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 5 ай бұрын
ምንአባህ ያረግልሀል ለማኝ
@EnkutatashEnku
@EnkutatashEnku 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ኡፈፈፈፈፈ ሚኪዬ ለኔ አንደኛ ነህ ድምፅ ግጥም ከ ዜማ ጋር ሲተካከል 😮😮😮 ነው የፈቅር ሰው ነህ ❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
እኛ ጠይሞች እዚ 💝ድረስ ተደርሶልናል 💝👌
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 5 ай бұрын
😂😂👍👍
@Mike.d.kassa7
@Mike.d.kassa7 4 ай бұрын
you already identify as black as your name indicates so you are not teyim🤪
@HewanGeto
@HewanGeto 5 ай бұрын
ልክ እንደከዚህ በፊቱ አንደኛ ነው ሚኪዬ❤❤❤
@your-americandoc6577
@your-americandoc6577 5 ай бұрын
Lula Gezu should be the one in this music video ❤
@hajitibe2640
@hajitibe2640 5 ай бұрын
Amazing as always
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 5 ай бұрын
ስሙኝእማ ፍቅርኛየ አደለም ግን እደምወደዉ ሁሌም እነግረዋለሁ ማለቴ እሱም ይወደኛል በግልፅ ነግሮኝ አያቅም ግን በትንሺ በትልቁ እንጣላለን አናድርም ደግሞ እንታረቃለን እና አሁን ግን የሆነች ልጅ እደወደደችዉ እና እሱ ደግሞ እደማይፈልጋት ነግሮኝ ነበር እኔ ምን እደምለዉ ለማወቅ ፈልጎ ነዉ መሰለኝ እና ልጅ ፀይም ቆንጅዬ ነዉ አሁን አናወራም ሳምነት አለፈን በምን እደዘጋኝ አላወኩም እና ይህን ዘፈን ልጋብዘዉ ወይስ ይቅርብኝ እልህ ይዞኝ እኔም ለምን እደዘጋኝ አልጠየኩትም ግን በየሳአቱ ስለ እሱ ነዉ የማስበዉ 😢😢
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
ጋብዥው ፍቅር ከሄደ ሄደ ነው,ሚኪ ተጨንቆ የዘፈነውን ደሞ ለመጋበዝ❤
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 5 ай бұрын
አይ😢❤ አይዞን እኔም ጠይም ወንዳወንድ ወድጄ ነበር ዘፈኑን እንደሰማሁት ትዝ አለኝ ግን ሁለታችንም እንዋደድ አለን ሁለታችንም እልኸኞች ነን ......የራሱ ጉዳይ 😢😅😅
@amane2716
@amane2716 5 ай бұрын
no body knows zefenu lenanete yehonal
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 5 ай бұрын
@@amane2716 Ya😊
@Miskab1-i8q
@Miskab1-i8q 4 ай бұрын
This magic name make me to feel what love is. She is ቀይ gn🙈 ሀለት ዓመት ሙሉ ሳይነግሩ ዝም ብሎ ማፍቀር። ንገሪው እንዳይቆጭሽ፡ መጠበቅ ትርፉ መቃጠል ነው
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Michael Belayneh - እንዴት - Endet | Track 4  (Official Lyrics Video)
4:12
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Algitar - Abenet Girma (Offical Video)
5:13
Habesha Social
Рет қаралды 5 МЛН
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 4,2 МЛН