Veronica Adane - Kedemenaw - ቬሮኒካ አዳነ - ከደመናዉ (Official Music Video)

  Рет қаралды 200,151

Veronica Adane

Veronica Adane

Күн бұрын

Music video by Veronica Adane performing Kedemenaw - ቬሮኒካ አዳነ - ከደመናዉ (Official Music Video).

Пікірлер: 809
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 3 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@mrdacusthenavigator4989
@mrdacusthenavigator4989 3 күн бұрын
Amen
@KenenisaBekele-t4s
@KenenisaBekele-t4s 2 күн бұрын
Ameen
@itagu92Bekele
@itagu92Bekele 2 күн бұрын
amen
@mikiminag5859
@mikiminag5859 2 күн бұрын
አሜን
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
@wondehap3799
@wondehap3799 2 күн бұрын
nice ❤😢 ግን የወንዶች እድር ቅሬታ አቅርበናል አሞናል
@ErkiyaErkiya
@ErkiyaErkiya 2 күн бұрын
😂😂😂
@amhiara
@amhiara 2 күн бұрын
😂😂😂ታቁ ስንሄድ እንጅ ስንኖር አቶዱንም ሌባ ሁላ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 күн бұрын
@@ErkiyaErkiya ohh 😮 Lol still she like ABesha Man 👨 don’t worry 😉 Lol 😝
@AshenafiKasahun-y7s
@AshenafiKasahun-y7s 2 күн бұрын
😂😂😂
@ethiopian7722
@ethiopian7722 2 күн бұрын
ቸግሮናል ቸግሮናል😂😂
@woldemuluken
@woldemuluken 2 күн бұрын
እያየናት በራሷ ከፍ ያለች ሴት enodeshalen ❤❤
@neba1034
@neba1034 2 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@elshadaytesfaye6998
@elshadaytesfaye6998 2 күн бұрын
አንቺ ቆንጆ ጎንደሬ ቶሎ ቶሎ ክሊፕ ስሪ ምከንያቱም ያምርብሻል ትችያለሽ
@DANIELGO429
@DANIELGO429 2 күн бұрын
የታላችሁ የ Veronica አድናቂዎች Belike ❤❤❤❤❤❤
@LyuNguse
@LyuNguse 2 күн бұрын
ሶሪ የሀበሻ ወንዶች እውነትም ፈዛችኋል😂😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
ዝማር ብላ እንጂ 😒😒ንጽቱ የ ስንዴ ግብሱን የመስለ ስንት ሽበላ እያለን ዱቄታም አመጣችብን 😳😳
@ETBeMore
@ETBeMore 2 күн бұрын
What's going on with the Ferenji & the cowgirl situation 🤔 If the song is about የሰው ሀገር ሰው ወድጄ: ምናምን maybe. ድሮ ኢትዮጵያ አሜሪካን ሳናቅ እኛም የ country music fan ነበርን: እንባችን እስኪመጣ: so I don't blame you, but was not expecting this
@selenasuau2613
@selenasuau2613 Күн бұрын
Exactly......she didn't understand black people start country song and rodeo culture start.....the key is in her countrym.....she lost the story and her real culture
@KidistTefera-cd8is
@KidistTefera-cd8is 2 күн бұрын
Habesha Men❌🚩🚩🚩 ካፈቀሩ አይቀር እንዲ ነው. ድንበር መሻገሩ ይልመድባቹ እህቶቼ. ፍቅር ያለው እነሱ ጋ ነው.
@tilahung3043
@tilahung3043 2 күн бұрын
ይመችሽ ሂጂ ወይኔ ወይኔ ብለሽ ትመለሻለሽ 😂😂
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
ዱቄታሙን አንች 😒ውስጄው
@dr.abiyent9094
@dr.abiyent9094 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ እና ዜማ 👏👏👏
@alemzewdwagnew
@alemzewdwagnew 2 күн бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ🙏🙏🙏
@DanielHabtu-lw7cd
@DanielHabtu-lw7cd 7 сағат бұрын
Ehen yezefen comment lay new mtlew ere eyafern
@Yesubichewa
@Yesubichewa 2 күн бұрын
ቀስ በቀስ እንቁላል በእግር ሀባሽች ቻሉት 😂
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 2 күн бұрын
🫣🫣🤭🤭🤣🤣
@WawaTube2017
@WawaTube2017 2 күн бұрын
2030 ዓ፣ም ላይም እንድታዳምጡት ፈጣሪ ያድርሳችሁ🎉🎉🎉
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Күн бұрын
💞💕💞አሜን 🙏 ላተም
@ToringoDabalee
@ToringoDabalee Күн бұрын
የምር በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው እኔ በቀን ስንት የመሰላቸው የማዳምጡ በጣም ደስ ይላል።❤❤❤🎉🎉
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 күн бұрын
ያባቷ ልጅ ♥️❤❤የልጁ ውበት ሌላ ታሪክ ከሀገሬው አይን ያውጣህ 🤭
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 күн бұрын
😅😂😅
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
😳ምኑ ነw😳ከ አይን ሚአውጣው እኔ የታለ ብዮ እየፍለኩት ክሊፖ አለቀ የስንዴ ግብሱን የመስለ ንጽቱ እንኩዋን 🤣በ ቡዳ ሊበላ
@Wellserved251
@Wellserved251 5 сағат бұрын
​@@ኢትዮጵያየእኝናት እናቱ ልትሞቺ ነው እንዴ፡ በቃ ሁሉም አንቺ ምቶጂውን እኮ ሊዎድ አይችልም
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 сағат бұрын
@@Wellserved251 😂😂አረ አረጋጋው ልጁ አይ
@zizitino6797
@zizitino6797 2 күн бұрын
ምን የአበሻ ወንድ ትላልችሁ መቀላቀልን ተማሩ አንድ ነገር አትርሱ ሙዚቃችንን እያስተዋወቀች ነው ቡና በወተት ማን ይጠላል ሞክሩት ሁሌ አንድ ነገር ላይ ችክ አትበሉ ቬሮኒካ ሁሉም ነገር ያምርባታል ትችላለች ቅናት መጥፎ በሽታ ነው አትቅኑ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
😒😳አንፈልግም እኛ ምንፍልግው ቢአናድደንም የእኝ አበሽ ነው 😒💪🏿💪🏿💪🏿እንዴ እኔ የእኝውችን በ ማንም አልቀይራቸውም 😍😍😍
@lemlemg542
@lemlemg542 Күн бұрын
የምን ወተት ነው እንደ ልጅ : ጥቁር ቡና ነው እንጅ ቆፍጠን ያለውን 😂😂
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 2 күн бұрын
አሁን ገና የአዳም ዘረ በሙሉ ኮታ ገባን
@nipi3235
@nipi3235 3 күн бұрын
የኔ ጎበዝ 🤗 አንጫጪዉ ይሄን ሀበሻ
@century9852
@century9852 2 күн бұрын
የሃበሻ ወንዶች ተበላችሁ...ያምራል ክሊፑ
@EmuemuEmu-b6n
@EmuemuEmu-b6n 2 күн бұрын
የታላችሁ የቬሮኒካ አፍቃሪዎች ውሀ በላችሁ በለው በለው ሰሞኑ የእብድ መጠን ይጨምራል አሪፍ ሙዚቃ ነው ፎንቃየ አዳምጥልኝ ጋብዠሀለሁ
@zelalemameya4686
@zelalemameya4686 Күн бұрын
እወድሽ ነበር አንቺ ግን Local አይመችሽም😥
@Godblsu
@Godblsu Күн бұрын
የሀበሻ ወንድ ጠፍቶ ነው? ብዙ ነገርሽ ከ ጂጂ ጋር እየተመሳሰለብኝ ነው። ቀጣይ ሰለባ አንቺ እንዳትሆኚ ተጠንቀቂ ።
@AbisuKasu
@AbisuKasu 2 күн бұрын
ትለያለሽ ቬሮዬ በጣም ነውማደንቅሽ ምወድሽ❤❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 2 күн бұрын
የሰዉ ደስታ የማስደስተዉ 5k አስገቡኝ 🙏❤❤❤❤እህታቹ ነኝ 😍😍
@eyobderese5021
@eyobderese5021 2 күн бұрын
enem des endilegn 5k birr asgebilign wendmsh negn
@Dagiman-t9w
@Dagiman-t9w 2 күн бұрын
የ ሀበሻ ወንዶች ተደፍረናል ተንቀናል ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 57 минут бұрын
ERe betam.. lenegeru echi wedele arogit enkuwanm kerechebachehu
@HelenZeray-d5x
@HelenZeray-d5x 2 күн бұрын
𝑊𝑜𝑤𝑤 𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚 𝑑𝑒𝑠 𝑦𝑒𝑚𝑖𝑙 𝑠𝑒𝑟𝑎 𝑞𝑒𝑡𝑖𝑦𝑏𝑒𝑡 𝑒𝑛𝑤𝑒𝑑𝑠ℎ𝑎𝑙𝑒𝑛 𝑣𝑒𝑟𝑜𝑛𝑖𝑐𝑎 𝑘𝑒🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 𝑒𝑛𝑤𝑑𝑎𝑐ℎ𝑢 𝑎𝑙𝑒𝑛 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selenasuau2613
@selenasuau2613 Күн бұрын
I think the real cow boys r blacks and why you look like American west cow girls being who u r and showing ur real rodeo culture make you proud if you know the real story cow boy and rodeo
@benyama9818
@benyama9818 Күн бұрын
ቬሮኒካ አሁን ገና ጥሬ አር አራሽ :: አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት...
@SEP2922
@SEP2922 Күн бұрын
🤣🤣🤣
@899-r9n
@899-r9n Күн бұрын
አቤት ቅነት😅😅😅
@user-sol321
@user-sol321 Күн бұрын
ፈረንጅ ብርቄ ሀበሻ ያናድደኛል ቱ
@derejegashaw724
@derejegashaw724 2 күн бұрын
ክሊፑን የሃበሻ ወንድ ባለመስራቱ ቅሬታ ቢኖረንም አሪፍ ስራ ነው❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 күн бұрын
ክሊፓ አብሮ የሰራ ሁሉ የሚጋባ የሚመስላችሁ ነገርስ😅የእኔ ጀሪካን በርችልኝ❤
@aspireinspiredeeds
@aspireinspiredeeds 2 күн бұрын
arif sira new.....⭕♦ 'ጎኔ ደር' ግን በጣም ክሊፕ ያስፈልገዋል ♦⭕
@bbgl5736
@bbgl5736 Күн бұрын
የሀበሻ ወንዶች እኛን ከነጭ ጋ ስያዩን ይነስራቸዋል ተበላሽ ቬሮንካ በቃ ጠመዱሽ አለቀልሽ 😅ምን ያንቀዠቅዥሻል ?ባንቺ ቤት ኢንተርናሽናል ዘፋኝ መሆንሽ ነው?ስሚ ጥበብ ከሀገር ስትወጣ አያምርባትም ለጂጅም አልሆነም ተመለሺ
@KasahunDessie
@KasahunDessie 2 күн бұрын
ፈርንጁ ያግባሽ ደስ ይላል
@kinkinds
@kinkinds 2 күн бұрын
where's habesha mens ? በቃ የ ሀበሻ ወንድ ናቅሽ ... እኛ እያለን አድናቂወችሽ ነጫጭባ ሞዴል አድረግሽ ? እኛ ላንች እንደዚህ ነን የሀበሻ የወንዶች ጉዳይ ይየው ጉዳዩን ሀገር ከመሽጥ አይተናነስም ትታሰር
@sineworktadesse5834
@sineworktadesse5834 2 күн бұрын
የዘፈኑ ሃሳብና ክሊፑ አልተጣጣመም። 4/10
@sineworktadesse5834
@sineworktadesse5834 Күн бұрын
የሙዚቃውን ሃሳብ እራሷ አልተረዳችም
@DagimTadele-fb7kb
@DagimTadele-fb7kb 2 күн бұрын
ማር እኛም አበሻ ወንዶች እንደ ማንመችሽ አውቀናል ተረድተናል
@shimelistesfaye135
@shimelistesfaye135 2 күн бұрын
ያልጠበኩት video በ audio ይሻለን ነበር 🤔🤔🤔🤔🤔
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 күн бұрын
ይህን እድል ያበሻ ወንዶች ብሰጭ ያምር ነበር
@AmedAfash
@AmedAfash 2 күн бұрын
Ewnetiye anchi sichachew ena eski eniy
@amytk6095
@amytk6095 2 күн бұрын
😂😂😂 ብዙ ክሊፕ ሰርተዋል ይበቃቸዋል
@GrmaMo
@GrmaMo 2 күн бұрын
ዘፈኑ ደስ ይላል ፍቅሬ ግን እኛ ድንኳን ጥለን እየተላቀስን ነው😢
@Eshet-አይታለፍ
@Eshet-አይታለፍ 2 күн бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ለምንድነው እንዲህ የምንገበገብልሽ😢
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 2 күн бұрын
የኔ ልዩ የኔ ቆንጃ ሰወድሺኮ አንተ ጎንደሬ የሚለው በክሌብ ሥሪዉ እንጠብቅሻለን❤🎉🎉🎉
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 2 күн бұрын
በመጨረሻም... ጆሯችን ፍትህ አገኘ 🙏
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 күн бұрын
What a disappointment 🤦‍♀️ this was such a highly anticipated music video for the sweet dreamy song 🥰🥰🥰 deserved better visualization(both in cinematography & color selection) not just the focus on country genra... the only beautiful sight here is the graceful horses 🐎🐎🐎 & the good-looking Model 😍😍😍
@Elroe-wm5xv
@Elroe-wm5xv Күн бұрын
What is a better visualization for you milady? I mean this music is released at the start of fall and the color theme has that vibe. What were you expecting? What’s missing in the cinematography? I feel like we Ethiopians don’t like to try out new things! It still has that dreamy vibe with its fall colors.
@borowalkacharicouple4304
@borowalkacharicouple4304 14 сағат бұрын
Can anyone share the lyrics of this song
@samsoncherinet
@samsoncherinet Күн бұрын
ይህ ገላም አፈር ይሆናል one Day.
@BettyDegu-z1l
@BettyDegu-z1l 16 сағат бұрын
Congratulations Veronica I wish all z best🎉
@shemsuabdu1855
@shemsuabdu1855 2 күн бұрын
የሀበሻ ወንድ በጦርነት አልቆብሽ ነዉ ቬሮኒካ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 күн бұрын
😅😂😅😂😅
@astuyayohans9968
@astuyayohans9968 Күн бұрын
አንቺ ዝፈኚ አንቺ ክሊፕ ስሪ ቪ❤❤❤
@YaleletYenealem-v1f
@YaleletYenealem-v1f 2 күн бұрын
ሀበሻውን ፈረስ ጎታች አደረግሽው ያስተዛዝባል ይሄማ
@blessings2335
@blessings2335 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AmedAfash
@AmedAfash 2 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 күн бұрын
😅😅😅😂😅😂😅😂
@betelehamfekede54
@betelehamfekede54 2 күн бұрын
Besak motku😂😂😂😂😂😂
@martinapkl8920
@martinapkl8920 2 күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤ምርጥ ስራ የምወድሽ ❤❤
@WerknehAschalew
@WerknehAschalew 2 күн бұрын
ቁቡ ግን 666😅ነው አይ የሃበሻ ሴቶች እግዞ😊
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 күн бұрын
Country music 🎶 beautiful 🤩 ☝️
@yawkalfentaw5701
@yawkalfentaw5701 Күн бұрын
yhen nechachiba wedeza beylin sint yehabesha shebela molto fanooooooooooooooooooo
@bk2023-
@bk2023- 2 күн бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ አትሸውዱ ጥሩ ክሊፕ ስሩ
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 2 күн бұрын
ጎበዝ ተበላን!!! ቲክቶኩን ትተን ድንበራችንን እናስከብር!!! ቬሮኒካ በርቺ!!
@samueltibebe
@samueltibebe 2 күн бұрын
I was not ur fan ver, sorry, but the one who get obsessed of this cow boy culture. Soooo I love ur clip the way u direct the frames absolutlly loved it but not the way color graded ,hopfully this song will make me ur fan
@جواهراحمد-ث2ل
@جواهراحمد-ث2ل 2 күн бұрын
ما هذا القرف التي تره عيني 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@EyasuAbraham-js5vl
@EyasuAbraham-js5vl Күн бұрын
Igna ye Ethiopia wandoch tenikenal debronal
@YeabsiraFikadu-fw6lj
@YeabsiraFikadu-fw6lj Күн бұрын
ሀበሻ ጠፍቶ ነው 😢😢
@AyalewTariku
@AyalewTariku 2 күн бұрын
We love you for a reason,ዋ veriye unique💚💛❤🤍🤍🤍
@KhAlid-v2w
@KhAlid-v2w 2 күн бұрын
Veronica betam new mewedesh mert sera
@KhAlid-v2w
@KhAlid-v2w 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@setegnaddis1575
@setegnaddis1575 Күн бұрын
አሞናል ተደፍረናል
@mokinggobew
@mokinggobew 2 күн бұрын
አብሻ ወንድ ጠፍቶ ነው
@sisayderbe-jl1fs
@sisayderbe-jl1fs 2 күн бұрын
veronica snt wbhebesha wend molto kezih nechachiba ga tseriyaleshi kanchi yha aytebekm
@DanelamareDani1216
@DanelamareDani1216 2 күн бұрын
በጣም ነው ምትመችኝ ግን ዜጋ ለክሊፕ ማነኝ ነው ምትይው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
😒😒ምነው የ ኢትዮጵያዊ ሽበላ እያለን ነጫጭባ ያመጣሽብን 😳😳ሲአስጠላ ፍረሱ ይሽላል ልጁ ሲንዴውን ይመስላል 😳አምላክ ይህንስ አይስጥሽ 🤲🏿
@AmedAfash
@AmedAfash 2 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 yagebachiw asmeselachihut eko, bihonm mebtua new atinchachu
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
@@AmedAfash 😂የ አበሽን ኮሜንት ከቻለች ትሞክር 😂በምንት ትፍታለች 😒
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 2 күн бұрын
ነጫጭባ ያልሻት😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
@@tamirahmed3513 እሱን አዎ
@adisumolla652
@adisumolla652 Күн бұрын
ሙዚቃውን የማይመጥን ክሊፕ 😥
@Dagiman-t9w
@Dagiman-t9w 2 күн бұрын
እራሷን የወጣች
@HeluHelu-f2v
@HeluHelu-f2v 2 күн бұрын
ትለያለሽ ❤❤❤
@hamedyaworku7955
@hamedyaworku7955 2 күн бұрын
መጠርያዬ ላይ ቪድዬ ይሰራ። በተለይ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች። ስንቱንቻልው። ለገዘብ ብለን ሱቱ ታመን እባችን። እደዝናብ እየፈሰስ መጠረያዬ። ለፍቅር ሳይሆን። ለኛ ለመዳም ቅመሞችነው የተዘፈነው እደኔ😢
@hamedyaworku7955
@hamedyaworku7955 2 күн бұрын
አንተን ብዬ። ስንቱን ቻልኩት😢
@መሪኮከብትዩብ
@መሪኮከብትዩብ 6 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን በራሽ ጨረቃ ነሽ ደሰ ትይኛለሽ ወድሻለሑ
@lazerentertainment1416
@lazerentertainment1416 17 сағат бұрын
ወይ በቀላሉ መቅለል። ጎዳና ተዳዳሪ ነጭ መጫወቻ ያርገን ? ለማንኛውም ለኮሊደር ልማት እንፈልገዋለን
@CapiMan-o7o
@CapiMan-o7o 21 сағат бұрын
ቨሮኒካ ኪሊፑላይ ያለወን ብታገቢ እኔ በጣም ደሰይለኛል ከአበሻ ወንድ አሰር አጅ ይሻልሻል
@HelenSolomon-pf5ro
@HelenSolomon-pf5ro 12 сағат бұрын
Welcome to Dallas
@AfeworkLake
@AfeworkLake 2 күн бұрын
በህግ አንዳፋጂን ፈረንጁ ምንድነው
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube 2 күн бұрын
Disgusting color grading 🤮🤮
@ashruka
@ashruka 2 күн бұрын
የሀበሻ ወንድ ጠፍቶ ነው እንዴ ቬራ የምትሉ እዚህ ሰብሰብ በሉ👌🏾😃
@emaema2459
@emaema2459 2 күн бұрын
አይዙችህ😂😂😂
@tsegabelay1375
@tsegabelay1375 2 күн бұрын
habsha wendma alfbte eko man yjajalal
@AmedAfash
@AmedAfash 2 күн бұрын
Hager tefto new lela bota yemitnorew ashruka yemitlu eski sebseb belu 😅
@MebratuGebreselassie
@MebratuGebreselassie 2 күн бұрын
Finally🤬Wend tefto new ezi
@BenU_843
@BenU_843 2 күн бұрын
😂😂😂this is funny in one way
@yebitube2443
@yebitube2443 2 күн бұрын
አፈቅርሻለሁ ከ ነጭ ጋ መስራትሽ እኔን አያስቆመኝም 🥺🥺
@JUDE-s8l
@JUDE-s8l 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 2 күн бұрын
ተስፋ እንዳትቆርጥ በህይወት እስካለክ
@almiyene
@almiyene 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂👌👌👌
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 күн бұрын
😂😂አይዞን ያንተ ትኦናለች ዞራ ተስፍ 💪🏿💪🏿
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 күн бұрын
Rip ሀበሻ ወንድ😂 ቬሮ ቢያንሴ 🔥🔥🔥🔥 no words 🙌 ዳይሬክቲንግ ፕሮዲውሰር ለራስሽ ያለሽ ክብር ሁሌም እንዳከብርሽ ያደርገኛል ❤
@mulugetafikru
@mulugetafikru 6 сағат бұрын
በእናትሽ ተገፍተሽ ስኬት ጀግና #####111111 ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 2 күн бұрын
እሽፊ ስት ቆጆ በሞላበት ነጭ
@sofitube4557
@sofitube4557 2 күн бұрын
You seem a real Texan. We love you from Houston
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 2 күн бұрын
የክሊፕ ቀረፃዉ ሌላ Level ላይ ደርሶል wow 😮 🎼🎼
@SamuelAbayneh-y8u
@SamuelAbayneh-y8u 2 күн бұрын
አትጠገብ ብዬሻለሁ❤🎉🎉❤❤
@AdisuMengesha
@AdisuMengesha 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 59 минут бұрын
YE hageresh gebere nekesh new ye ferej yaderegeshew.. maferiya arogit
@mallsilleshi
@mallsilleshi 2 күн бұрын
Nakupend❤❤❤❤
@nannyee7998
@nannyee7998 3 күн бұрын
Era enate Mnm ngr endy xabka alwekim tolo by please 🙏
@TheBeast-xo6rv
@TheBeast-xo6rv 2 күн бұрын
በቃ የራሳችን ባህል የለንም እንዴ በጣም የሚገርም ነው የሰው ኮፒ ማድረግ እንደኣላዋቂነት ነው የማየው ክብርንም ዝቅ ያደርጋል
@Aba-yv9nw
@Aba-yv9nw 2 күн бұрын
ቬሮዬ 🥰🥰🥰 ስወድሽ መልካም በዓል ቀሽት
@peaceworld6311
@peaceworld6311 2 күн бұрын
Dawit tsige ina Veronica ብጣመሩ ምን ይመስላቹሃል they are my favorites ❤️
@GiltsuaNegn
@GiltsuaNegn 2 күн бұрын
ሚስት አለው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 күн бұрын
እስኪ ማርያምን በይ አለው ማናት በናትሽ በማርያም ​@@GiltsuaNegn
@meronmammo6124
@meronmammo6124 56 минут бұрын
Sel Hager meweded eyezefenesh.. Ferej clip yaserash ye zemenu WEDELU FARA BELENESHAL
@HanaGetu-m3i
@HanaGetu-m3i 2 күн бұрын
Ngst Veronica ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NunuK-o3w
@NunuK-o3w Күн бұрын
የልጁ ዉበት ይለያል ከምር 1 ኛ ልጂ ነዉ ከታዩ አይቀር wowu you are hensem
@yedidyazerihun
@yedidyazerihun 17 сағат бұрын
ምን እላለሁ በቃ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababa780
@ababa780 2 күн бұрын
ድንቅ እና ብርቅ❤
@Spookybubba
@Spookybubba 2 күн бұрын
This is so cringe wow
@KhAlid-v2w
@KhAlid-v2w 2 күн бұрын
Veronica betam new mewedwsh mert sera❤❤❤❤❤❤
@KhAlid-v2w
@KhAlid-v2w Күн бұрын
❤❤❤❤
@MarkonBini
@MarkonBini 2 күн бұрын
ቬሮኒካን ያላቹ እስኪ እንያቹ 👍
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,9 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
MrBeast
Рет қаралды 49 МЛН
Veronica Adane - ካንተ ሌላ - Kante Lela (New Ethiopian Music 2024)
3:55
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН