Veronica Adane - ተናገር - Tenager (Official Music Video) - (New Ethiopian Music 2024)

  Рет қаралды 1,779,041

Veronica Adane

Veronica Adane

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 2 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@Abush31
@Abush31 2 ай бұрын
ያልታሰበ እንጀራ? .. no እንጀራ man
@Love-if4qj
@Love-if4qj 2 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ❤❤❤
@ራያራዩማ-ጠ4ኈ
@ራያራዩማ-ጠ4ኈ 2 ай бұрын
ኣሜን
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 2 ай бұрын
እረ አሜን
@tutubuza3356
@tutubuza3356 2 ай бұрын
አሜን
@Ahaztube
@Ahaztube 2 ай бұрын
በጣም እንወድሻለን። ቬሮኒካን የምትወዱ👍
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ 2 ай бұрын
መላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መጪው አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ የስኬት የአንድነት ይሁንላችሁ 🙏
@BlenasegedBlena
@BlenasegedBlena 2 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 2 ай бұрын
Amen
@samuelgebrejewergs8455
@samuelgebrejewergs8455 2 ай бұрын
bayhons mn ltameta nw
@surafelhunegnaw4378
@surafelhunegnaw4378 2 ай бұрын
ከዛሬ 100አመት ቡሃላ ይሄን ሙዚቃ የምትሰሙ እኔ እና የኔ ትውልድ ያኔ ካፈር በታች ነን ሂወታችሁ ከኛ የተሻለ እንዲሆን እንመኝላችሗለን ካለ ጦርነት ካለ ስደት ካለ ረሃብ በሰላም ትኖሩ ዘንድ ምኞታችን ነው በተረፈ ደግሞ ፀልዩልን በየ እምነታችሁ!!❤❤❤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 ай бұрын
አወ እንደኛ ልጅነታቸዉ በስደት አይለቅባቸዉ ጦርም የጦርም ወሬም ጆሮአቸዉ አይስሙ በቃ የእኛ እጣ ፈንታ አይድረስባቸዉ በተለይ በአረብ ሃገር እንዳለን ልጆች በእኛ ይብቃልን 😢
@Jesus_Saves_Believers
@Jesus_Saves_Believers 2 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡16
@ahme9759
@ahme9759 2 ай бұрын
በጣም ጥልቅና ልብን የሚነካ ኮመትነው ገጥሞኝም አላውቅም አዎን ከኛበተሻለ የምትኖርባት ሀገር እንድትሆን ተስፋአለኝ በኛ ይብቃ ስደት ብያለው እኔ ያየሁትን ተተኪው ትውልድ አሳሪፌለው ከቤተሰቤን ከባድ ዋጋ ከፎዬ እናም ሀገራችንን ከምንም ከማንም እዳታወዳደሩ ጠንካራ ህዝብ በተለይ ግብፅ ታሪካዎ ጠላታችን ናት በየዘመኑ ለኛ ጦርነት ትደግሳለች በዚን ሰአት ሀገር ተጨንቃለች ለአዲሱ ትውልድ ማስታወሻ ይሁንልኝ ስለሁሉም እግዛብሔርይመስገን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ እውድሻለው።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 ай бұрын
😢😢😢😢አይይይይ አስለቀስከኝ
@فيفيسعود
@فيفيسعود 2 ай бұрын
😢😢❤ወንድሜ ተባረክ ከወንድ ያልጠበኩት ኮሜንት አይይይይ ሞት አይቀርም እኔም ተስፋ አለኝ ብዙ መፃፍ እየፈለኩ አልቻልኩም ፈጣሪ ይርዳን ያረብ😢
@hodyehodye2127
@hodyehodye2127 2 ай бұрын
እስኪ ማነው እንደ እኔ ቬሮኒካን የሚወዳት 😍
@MeseretMaru-l3r
@MeseretMaru-l3r 2 ай бұрын
Me❤❤
@TosheEntertament
@TosheEntertament 2 ай бұрын
Me❤❤❤❤
@GzgHff
@GzgHff 2 ай бұрын
Ene esuanm anchinm new mewdew😂
@Jesus_Saves_Believers
@Jesus_Saves_Believers 2 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡16
@AdanaHabetamu
@AdanaHabetamu 2 ай бұрын
Veronica betam new mwodeshe maryamne mekdes ebalalehu labateshi erem ena Tena yesetewu eshi
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 2 ай бұрын
እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ ኣማርኛ ሙዚቃ እወዳለሁ ። አምላክ በመሀከላችን ሰላም ባመጣልን አንድ እንድንሆን ፀሎቴ ነዉ❤❤❤🎉🎉
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@anabiyaa651
@anabiyaa651 2 ай бұрын
We are one and the same people. We have the same fate. We hurt when Tigray is hurted and Tigray will hurt when Ethiopia is hurted. This is the reality. Our relation is far beyond governments, music, religion and culture
@MsgenaHaile
@MsgenaHaile 2 ай бұрын
I hope 🙏
@efratatube286
@efratatube286 2 ай бұрын
አሜን 😢❤ በእውነት እኔም ምኞቴም ጸሎቴም😢❤ አንድ ያድርገን ወገኖቼ ጸሎት ካደረግን እግዚአብሔር ይምረናል በደላችን ነው ይነን ያመጣብን
@Mነኝየመዳምታክሲ
@Mነኝየመዳምታክሲ 2 ай бұрын
አሜን
@dodobobo275
@dodobobo275 2 ай бұрын
ጋይስ ይሄንን የመሰለ አልበም ለቃልናለች እያ ደግሞ አሁን የሚለቀቀውን ሚዩዚክ ቪድዮ በደንብ አድርገን ላይክ ሼር እናድርግላት ምርጥ ዘፋይ ናት ቬሮኒካ❤❤❤ 👏👏👏
@Mahzelentertainment1
@Mahzelentertainment1 2 ай бұрын
ኣክሱም ነው ያለሁት ስለ ሰላም ብቻ ሚያስብ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ።ሰላም ለሁሉም ፍጡር።
@katrina5738
@katrina5738 2 ай бұрын
@Jesus_Saves_Believers
@Jesus_Saves_Believers 2 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡16
@Habeshabete
@Habeshabete 2 ай бұрын
አሜን😍
@BezaSweety-j6p
@BezaSweety-j6p 2 ай бұрын
አሜን ውዴ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 Ай бұрын
አሜን❤
@milena-im7em
@milena-im7em 2 ай бұрын
Veronicaye betam eko nw mwedsh mearey from 🇪🇷... huliem qen yeanchi zefen esemwalehu wudie
@martaAbiy-t9j
@martaAbiy-t9j 2 ай бұрын
ቀረፃው እንዴት አባቱ ነው ሚያምረው በርቺ ጀግናዋ ሴት
@bbgl5736
@bbgl5736 2 ай бұрын
ፋራ
@Rsweet2256
@Rsweet2256 2 ай бұрын
@@bbgl5736እንዴ ለምን ፋራ ኣልቺ video camera 📹 እኮ ነው ያለው....እውነት ነው ያምራል
@tilahung3043
@tilahung3043 2 ай бұрын
@@bbgl5736 የሰዎች የግል አስተያየት ላይ ጥልቅ እንደ እርጎ ዝምብ አይነፋም 😂😂
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
በጉጉት ላልቅ ነው ቬሩየ❤❤❤ እንደኔ የጓጓ በላይክ
@harryblu1375
@harryblu1375 2 ай бұрын
Yemn gugut
@FikereYeshaw
@FikereYeshaw 2 ай бұрын
My best ❤❤❤❤❤
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 ай бұрын
ማለት ምኑ ነው ሚያጓጓው 🤔
@user-AnnieLee21
@user-AnnieLee21 2 ай бұрын
ቬሮኒካ በጣም የሚገርመኝ ነገር ማህተብሽን አንዴም አታወልቂም ለሁላችንም ተምሳሌት ነሽ በቃ እውነትም በፈተና ውስጥ ያለፍሽ ግን ሁሌም እግዚአብሔር ከጎንሽ እንደነበር በድርጊትሽ የተናገርሽ ነሽ። እውነት እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅሽ። እግዚአብሔር ከሰው እና ከዝና አይን ያውጣሽ። እህትናት እልሻለሁ ከጀግኖችም ጀግና ነሽ። ❤❤❤❤❤😘😘😘
@sewalem44
@sewalem44 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከተባሉ አርቲስቶች አንች ለኔ አንደኛ ነሽ የኔ መልካም ሰው በርችልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ህዝቅኤል
@ህዝቅኤል 2 ай бұрын
😮
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 2 ай бұрын
ዛሬ ገና ነው እንዴ የአማርኛ ዘፈን የጀመርከው?
@su72973
@su72973 2 ай бұрын
​@@alemayehukunath7672እበት
@Meslale_media
@Meslale_media 2 ай бұрын
am from Jamaica 🇯🇲 i love Veronica and Ethiopian music 🎵 yarada lij like aregu
@BisratSolomon-ju3gm
@BisratSolomon-ju3gm 2 ай бұрын
😍😋
@amaharazion9686
@amaharazion9686 2 ай бұрын
Tirb segete 2017 hone eko
@kalkidan6147
@kalkidan6147 2 ай бұрын
😂😂
@MasrshaAbra
@MasrshaAbra 2 ай бұрын
Amedam​@@amaharazion9686
@MilenaAbrham
@MilenaAbrham 2 ай бұрын
what a great talent😮. ሚገርም አልበም የምር ይሄን የመሰለ አቅም ተደብቆ ነበር የምር ትትችያለሽ። ባልጠበቅነው መልኩ ነው የመጣሽው። ካንቺ ህይወት እንማራለን በጣም ደስ ሚል ስራ ግጥሙ ከኛ የወጣ እስኪመስለን ውስጣችንን የነካን ውስጣችን የገባ አልበም ነው። በርቺ ባገኝሽ ሁሉ ምኞቴ ነው ከማደንቃቸው ውስጥ ነሽ። ያሰብሽው ይሳካ። ከሁሉም በላይ ግን አባትሽን ጋሽ አዳነ'ን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ።
@user-AnnieLee21
@user-AnnieLee21 2 ай бұрын
ከማለማ ለሚለው ቪድዮ ስሪለት ❤❤❤❤ በጣም ምርጥ አልበም ነው እራሴን ብዙ ጊዜ ሳደምጠው ነው የማገኘው😅😂
@JS_Tube_2024
@JS_Tube_2024 2 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ለመስማት የጓጓችሁ👍👂🦻 ቬሪየ እንወድሻለን የኔ ጣፋጭ!!🤦‍♀🤦‍♀
@YalemworkBekele
@YalemworkBekele 2 ай бұрын
መልካም እና ጥሩ የሚባሉ ነገሮችን በሙሉ እመኝልሻለሁ ነፍ አመት ኑሪልን አክባሪሽ ነኝ
@zwdwaamar5685
@zwdwaamar5685 Ай бұрын
ዋው በረቺ ግን አጋጣሚው ቢገረም አሁላይ ያለሁበት ሁኔታነው ከህደት በሂወቴ የምፈራው ነገረነበረ ደረሰብኝ😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔💔
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 2 күн бұрын
ልጂ ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል ። በልጅነት ማጂክ ካርፐት ካስተማሩሽ መምህራኖች መካከል በጣም የምታከብሪው ስው። ስራዎችሽ እጅግ ድንቅ ናቸው። ሕይውትሽ ይለምልም። Happy for you, my daughter.
@Davidm127
@Davidm127 2 ай бұрын
ተናገር ይለያል ምክንያቱም አቤል ሙሉጌታ የነካው እና ልበ ሩሩዋ ቬሮኒካ የዘፈነች በምንም ተአምር ጥርጥር የለኝም ምርጥነቱን ለመመስከር አያስቸግረኝም ደግሞ ቬሮኒካ ለካስ አይናፉር ነገር ነሽ ደግሞም ጀግና እና የህይዎት ውጣ ውረድ ውስጥ የጠነከረሽ ትመስያለሽ ሁሌም አክባሪሽ ነኝ እስከዛሬ ዘሪቱ ከበደን ብቻ ነበር ከሴት የምወደው ዘፋኝ አሁን ግን ቬሮኒካም ተጨምረሻል በተለይ ልብሽንና ለህዝብ የለሽን ፍቅር አይቼ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ጀግናው ልበ ብርቱ ጋሻ አዳነ ተካ እራሱን ተክቷል ድንቋን ቬሮኒካ
@Aba-yv9nw
@Aba-yv9nw 2 ай бұрын
የክሊፑ 1ኛ ተመልካች ቬሮን ስወድሽ እኮ ❤ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤ አቤል ሙልጌታ ግጥምና ዜማ እናመሰግናለን 🖤🤍 ቅንብር አብርሃም ኪዳኔ እናመሰግናለን 🖤 🤍
@dctv8334
@dctv8334 2 ай бұрын
am frome 🇪🇷 my best ethiopian singer ever. Voronica ❤❤❤❤
@wondergamer2168
@wondergamer2168 2 ай бұрын
Yesss ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yodithintsa6687
@yodithintsa6687 Ай бұрын
❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@LinaAbdurhman
@LinaAbdurhman 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ለጆሮም ለልብም የሚስማማ ምርጥ ሙዚቃ ከነቀረፃው ዋው ብያለው ቬሮኒካ የኔ ውብ በርቺልን
@amanmandefro5307
@amanmandefro5307 2 ай бұрын
የሚገርም ቀረፃና ግሩም አጨዋወት አባትሽ እንዴት አድርጎ ቢመርቅሽ ነው የኔ ውድ 👍❤🙏
@ethiopianmelodies
@ethiopianmelodies 2 ай бұрын
ድንቅ ነው ብለናል...'ምን አይነት' ክሊፕ ነው!!👌❤🙏
@MeseretKinde-j8o
@MeseretKinde-j8o 2 ай бұрын
ይገርማል ለኔ ነው የተዘፈነው ድንገት ጥሎኝ ሄደ እንደዛ ሙቼ ስወደው አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እንባዬ ፈሰሰ 💔😢😢😢
@KiduEthioKidu
@KiduEthioKidu 2 ай бұрын
የኔ ዉድ እኔም ስንት ከባድ ጊዜያትን አብረን አሳልፈን በስደት እሱአለኝ ስል ሁሉንም እንዳልነበር አደረገው 🥺 በሄደበት ይቅናው 😥
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 ай бұрын
የኔ እናት ላንቺ ስለማይጠቅምሽ ፈጣሪ ከህይወትሽ ዞር አድርጎልሽ ነው እመኚኝ ለዚህ ነበር ለካ ትያለሽ ትንሽ ጠብቂ የተሻለ ይመጣል እመኚኝ እኔም ብዙ ዋጋ የከፈልኩት ልጅ ውስጤን አቁስሎት ሰብሮኝ ሄዶ በሚገባኝ ልክ የራሴ ሰው ሰጠኝ እመኚኝ የተሻለውን ይሰጥሻል ትእግስት ብቻ
@elsabethailu-mm8oh
@elsabethailu-mm8oh 2 ай бұрын
Cealfe new megeban yehedut enkuan hedu fetari awaki new egnia yalneekalhon selmnel new
@MeseretKinde-j8o
@MeseretKinde-j8o 2 ай бұрын
@@KiduEthioKidu በስደት መሆኑ ነው ሚከብደው ምክንያቱን ባቅ ደስ ይለኝ ነበር 😢💔
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 ай бұрын
Same here enem
@TedrodsTsegsy
@TedrodsTsegsy 2 ай бұрын
ቮሮኒካየ ድምፅሽ ይለያል ቀጥይበት በጣም እንወድሻለን❤❤❤
@ambayebelete1517
@ambayebelete1517 11 күн бұрын
Not only her songs' lyrics but also her clip videos incite some deep THOUGHTS. Veronica BEST
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
ምን ዓይነት ልብ የሚያቀልጥ ዘፈን ነው❤❤ ትችያለሽ !! ገና ሲጀምር ሙዚቃው ልቤ ድንግጥ ሲል እየሰማሁ ነው የኮመትኩት !!❤ በናታችሁ ዉደዱልኝ ..
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 ай бұрын
ኑጮችን ይሸታል
@MonetizeHive
@MonetizeHive 2 ай бұрын
በጣም እንወድሻለን። ቬሮኒካን የምትወዱ 😘
@Neche1234
@Neche1234 2 ай бұрын
Konjo Work Des Tiyalesh 🇪🇷🇪🇷
@selinatube1822
@selinatube1822 2 ай бұрын
ምጥር ዘፈን ምርጥ ክሊፕ wow👌 ያአመቱ ምርጥ👏❤️‍🔥
@GojjamLove
@GojjamLove 2 ай бұрын
ቃል የለኝም በሏል ግዛቸው ተሾመ አንቸን ለማድነቅ ቃል የለኝም ብቻ እወድሻለሁ ❤️❤️❤️🥀
@Finane-ef1zl
@Finane-ef1zl 2 ай бұрын
Am from eritrean very nice my best singer🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 voriye
@fitsummesfin3409
@fitsummesfin3409 2 ай бұрын
You are right. love it too
@yoobaman9846
@yoobaman9846 2 ай бұрын
Wejdflldshslahaslfjhljjsjdlggjfhdlhjgfslhldjjlfajdgjdlgkaljalfallafddahldajadafkadhaljdlksdlsjadjsfajaldhadljsalhladjsljhjldadkfjgljfajldgaklslhdasjlgdahjsgkdgjaldjjldkhdlajsakhldkgadllajagljadjfaslhdgsljsalsjslsjaslaggaljdajskadljgladjldsglagldfadjlagjsfljadjlljafalshegoeglgadlhaflfkfhl
@fifi1751
@fifi1751 2 ай бұрын
eritrea for ever❤❤❤❤
@amsalework1
@amsalework1 2 ай бұрын
Duketam...your Ethiopian
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 2 ай бұрын
She is Amhara Veronica MN agebah gala ​@@amsalework1
@yabkalmelak7715
@yabkalmelak7715 2 ай бұрын
ማነው አንደኔ ጎኔ ደር clip eskiseralet yechekole😢😅
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
MAnem
@Anna-Nyattu
@Anna-Nyattu 2 ай бұрын
Veroye ma love well come from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Adiam-k4e
@Adiam-k4e 2 ай бұрын
I'm from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 I love your music 🎶 🎵 ❤️
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 ай бұрын
ቬሮኒካ ቆንጆ ውስጥሽ እና ውጭሽ::I hope one day to see u visiting ur second country Eritrea 🇪🇷. ኣድናቅሽ ኤርትራዊ ከ ኖርወይ።እግዝኣብሄር ለዚህ የ 2 ድሃ ምስኪን የ ኤርትራና 🇪🇷ኢትዮ 🇪🇹ህዝቦች ሰላም ሰጥቶ:እናንተ እንደልባቹ ኣሰብ:ኣስመራ :ማሳዋ:እኛም ኣዲስ:ጎንደር:መቀሌ:ድሬ ያለ ድንበር:እንደልባችን እንዲንጎበኝና እንድንሰራ ያርግልን 🙏
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ለአንድነት መፍትሄው ፡ ዘረኞችና ከፋፋዮችን ከመካከላችን ማግለል ነው። 🤔
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 2 ай бұрын
አሜን የፍቅር ዘመን ይመጣል እነዚህ በዘር ጉንፋን የታመሙ ሰዎች ሲያለቁ !!!!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አሜን ያርግልን🙏🏾 ህዝቦች ላይ ችግር የለም ሁሌም እንዋደዳለን 🇪🇹❤️🇪🇷❤️
@EarthSky-h4w
@EarthSky-h4w 2 ай бұрын
congratulations my QUEEN👑👸 💫💫💫💝⚡💝⚡💝⚡💝
@kalkidanGetaye-rv3yq
@kalkidanGetaye-rv3yq 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ፡መልካም እድል 5,000,000 እንጠብቃለን
@zelalemkebede-g4b
@zelalemkebede-g4b 2 ай бұрын
Hear Me Veronika, I listened to the whole album for 11 days, what kind of talent, what kind of voice is different. 17, you are right, now is the time for others to learn from you. Thank you for everything you have done.❤❤❤❤❤❤❤
@fevenashenafi5919
@fevenashenafi5919 2 ай бұрын
I am your big fan since you were at Mekele University. Veru I wish to see you in person .Anyways KEEP SHINING GIRL
@alemgerma3095
@alemgerma3095 2 ай бұрын
Can't wait Veraye Good luck ❤❤❤
@Djwedajie
@Djwedajie 2 ай бұрын
Best Song... Best Performance... Best Acting.. Best chrography and Touchy I ❤it and we ❤ you V...IVA ✌🏾
@marianuru6365
@marianuru6365 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ ቆንጆ ስራ ነው ❤❤❤❤ ወይኔ እንዴት እንደምወድሽ ሳስቼ ነው ማይሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@Faris-w9w
@Faris-w9w 2 ай бұрын
ንግስቷ በጣም አሪፍ ስራ ነው ከዚህም የበለጠ ነገር የመስራቱ አቅም አለሽ በርቺልን 😘👌
@PacheAbdu
@PacheAbdu 27 күн бұрын
Porenika adene niwedihlen🎉🎉❤❤🇪🇷🇪🇷
@markonbini9187
@markonbini9187 2 ай бұрын
ተናገር 🎉🎉🎉🎉🎉 ትችያለሽ ቪዬ❤️❤️❤️💛
@amaharazion9686
@amaharazion9686 2 ай бұрын
My dream is Veronica and The Weeknd collaboration 😢❤❤
@BisratBA
@BisratBA 2 ай бұрын
አረ በአዳነ ሊቀቂልኝ እናታለም ለስንቱ ሰዉ ህይወት ተስፍ ሁነሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OptimalLivingVision
@OptimalLivingVision 20 күн бұрын
So far so good hardworking lady, I wish you all the best and keep up the good work. I really enjoy your music, You have got a real fun somebody from Manchester.
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ,አንችን የሰጠንን የምትወጅዉ አባትሸንና አንችን እድሜ ይሰጣችሁ,የሰራሸዉ የረገጥሸዉ የአንች የሆነዉ ሁሉ ይባረክ ቆንጆ ስራ በርች♥️😍😘🙏
@skySports-l3m
@skySports-l3m 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ያበዳ ነው 100% perfct job ver❤
@TSEDAL__MEDIA
@TSEDAL__MEDIA 2 ай бұрын
እስኪ ያባትና የልጇ ወዳጆች የት አላችሁ❤
@Woynitu157
@Woynitu157 2 ай бұрын
Veronica adane teka good luck
@megenagnasitotaw6502
@megenagnasitotaw6502 Ай бұрын
ካሏትሙዚቃዎች በጣም ደስየሚል ሙዚቃ ከተመቻችሁ 👍👍💃💃😍😘
@BezaWaqgari
@BezaWaqgari 2 ай бұрын
አንደኛ 🥰🥰👌👌በዚ ውብ ድምፅ ዘምረሽ ለማየት ያብቃኝ እወድሻለው አቦ 🥰
@abgospelmusic7748
@abgospelmusic7748 2 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰዓቱ ይፈጥን ነበር አይደል ዛሬ ለምንድን የማይሔደው 🤔
@ethiopia6733
@ethiopia6733 2 ай бұрын
የኔ ለፍቶ አዳሪ እየጠበቅንሽ ነው ሁሌም ይሳካልሽ❤😘❤
@selemawitdebrezion7952
@selemawitdebrezion7952 2 ай бұрын
Veriye I love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 ай бұрын
What a treatment for our ear! Thank you Vera, Thank you Abela and all the cru😍 💚💛❤
@Danielaragaw-ru7oh
@Danielaragaw-ru7oh 2 ай бұрын
Best of the best keep the good work my Dear sis ,even we are outside our cantry we are listening your music everytime and enjoy so mach ,,,you are my best artist ❤
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 2 ай бұрын
እንጠብቅሻለን !!!!
@amelkachtube942
@amelkachtube942 2 ай бұрын
ጠንከር ብስል ያለ ግጥም ስጧት ለዚች ዉብ ልጅ በናታችሁ ገጣሚያን! ❤❤❤
@amhara_1234.
@amhara_1234. 2 ай бұрын
Thinking the same thing
@GirumKassa-x5r
@GirumKassa-x5r 2 ай бұрын
ሣይደግሥ አይጣላምና ቬሮኒካን አግኝተናል ።
@VARIETYMEDIA2
@VARIETYMEDIA2 2 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን። letarik like share
@Readonly5964
@Readonly5964 2 ай бұрын
I’ve always said this..if you fall asleep while listening to music, you’re experiencing therapy! Veryeee your music, especially this one, አንደኛ በእውነት. it’s absolute(in my opinion). ልመርቅሽ ደግሞ God bless you and your family! Keep working and may God bless your efforts, Be grateful, And always remember, you’re in your prime, so make all your dreams happen and don’t get tired! Love from Texas."!
@KalBealu
@KalBealu 2 ай бұрын
Yene konjo yene jegna anchima andegn eko new chirashi kal yelegn yene enat berchi❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 ай бұрын
የተለመደ ዜማ ነው አንቺ ስለሆነ ይሠማል ያው ጊዜ ያረገደልሽ በመሆኑ ለማንኛውም በርቺ መልካም ሴት ነሽ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ይሄ ዜማ እና ክሊፕ ምን ይወጣለታል ?
@milanabood5582
@milanabood5582 2 ай бұрын
😂😂😂😂እና
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 2 ай бұрын
በጦር መሳሪያ አስገድዳው ያሸረገደላት የለም ጆሮ የሚደርስ ድምፅ ስላላት ነው !! የግል ፀብ ያለሽ ነው የምትመስሊው ምቀኛ
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 2 ай бұрын
የአንገትሽ መስቀል ደግሞ ዋው
@etalem3581
@etalem3581 2 ай бұрын
በሰመአም ያበደ ነው የምር ተባረኪ
@melakugedifew8521
@melakugedifew8521 2 ай бұрын
ቆነጆ ነው ነው እሚባልው 'ያበደ' የሚለው ልክ አይደለም፡፡
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx Ай бұрын
ያምራል። ጎበዝ ነሽ የሆነ አስተያየት ልስጥ ነበር ግን ሀሳቤን አስቀየርሽኝ ።ይመችሽ አልናገርም
@tizitaagedetolera6132
@tizitaagedetolera6132 2 ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ይሄን ስለሰራሽው😘 አንደኛ የወደድኩት ዘፈን😢
@lijbiruk1378
@lijbiruk1378 2 ай бұрын
Next degmo kante Lela yemilewun Video clip entebkalen eski yisera yemtilu ❤🙏
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ሊጅቢሩክ፲፫፻፸፰
@TIGISTGENETU-p4n
@TIGISTGENETU-p4n 2 ай бұрын
ማር ነገር ነሽ የኔ መልካም ሴት.................................
@SamrawitNigusalem
@SamrawitNigusalem 2 ай бұрын
Talent with discipline love u girl
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 2 ай бұрын
Consistent effort is the key to success, and we've seen that in you. Keep up the great work and continue to shine!
@BezawitTesfaye-bp3qd
@BezawitTesfaye-bp3qd 2 ай бұрын
Endet yemwedew track new meselesh ❤❤❤❤ ur clip demo luxurious😍😍😍
@wasihunAWEKE
@wasihunAWEKE 2 ай бұрын
ይሄን video አለም ሊያየው ይገባል
@Simutisimu
@Simutisimu 2 ай бұрын
እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ ❤️
@NaniFromi
@NaniFromi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ቃል የለኝም
@tewodrostegegne4397
@tewodrostegegne4397 2 ай бұрын
የጎንደር ዘፈንሽም ክሊብ ብትሰሪለት ድንቅ ነው ???። በርቺ ትችያለሽ 👈👈👈💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@lueldebase1653
@lueldebase1653 5 күн бұрын
I wish you the best in the future princesses Vironica.
@user-AnnieLee21
@user-AnnieLee21 2 ай бұрын
00:29 ገራሚ አስተያየት 👌perfect❤❤❤
@yetirngolij1795
@yetirngolij1795 2 ай бұрын
Zore yayehut negeris❤❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 # የቲርንጎሊጅ፲፯፻፺፭ ​@@yetirngolij1795
@abgospelmusic7748
@abgospelmusic7748 2 ай бұрын
ከሁላችሁም ቀድሜ ለመስማት play ብየዋላው v ቶሎ በይ እንጂ ❤❤❤
@LeulMiliete
@LeulMiliete 2 ай бұрын
RESPECT TO ABEL MULUGETA
@marakia.7991
@marakia.7991 2 ай бұрын
I love you Veronicaye❤ big fan of you since dorm time❤ I knew it one day you were going to be very famous and loved by majority ❤️
@BeliBeti
@BeliBeti 2 ай бұрын
ቬሮዬ በቃ ላንቺ ሁሌም የስኬት ማማን ነው የምመኝልሽ።
@KiduseTube-mg3wl
@KiduseTube-mg3wl 2 ай бұрын
አክስቴ ቆጆ ስራ ነው
@Musiclayricbyribka
@Musiclayricbyribka 2 ай бұрын
Endezi ye habtam hiwot egzabher hoy adrglgn 😊🤗
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ሙዚክላይሪክባይሪብካ
@abrhamamare773
@abrhamamare773 2 ай бұрын
Arrangement, Melody, Directing, your acting performance 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍... its so amazing. Keep it up!!!
@aizzabraham5279
@aizzabraham5279 2 ай бұрын
My favorite❤ Beautiful song and love your style ❤
@MulualemDesta-t4d
@MulualemDesta-t4d 2 ай бұрын
Jegnit❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሙሉአለምደስታ
@BezayitSamson
@BezayitSamson 2 ай бұрын
እስቲ እንደኔ ልቡ የረካ❤❤❤❤❤❤❤
@DamiseItana
@DamiseItana 2 ай бұрын
It s my story guys...😂😂
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 ай бұрын
Same going through a breakup 💔
@SelemonMelese-v4d
@SelemonMelese-v4d 2 ай бұрын
Gn anchi America adeleshim😂
@SirakHaile-c7v
@SirakHaile-c7v 4 күн бұрын
ኣይዞህ/አይዞሽ 😢
@TomasTsgaye
@TomasTsgaye Ай бұрын
ቬሮኒካ አዳነ ተመርቀሽ ያደግሽ ሁሉ ነገርሽ ይጣፍጥልሽ ተብለሽ ነው የተመረቅሺው👌❤️
@Nakibd
@Nakibd 2 ай бұрын
wechew good (ወቸው ጉድ ) lay tegreb yeml 👍
@he5896
@he5896 2 ай бұрын
ዘና ፈታ ያልሽ የአራዳ ልጅ😍
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН