ቬሮኒካ አዳነ ብዙዎችን ያስደሰተ ከዚህ በዋላ መዝፈን አቁሜያለው የማለቷ ጉዳይ እና አብዮት እና ንግስት ከ አስቴር አወቀ ጋር ቀወጡት / aser tad

  Рет қаралды 83,036

ATR

12 күн бұрын

ቬሮኒካ አዳነ ብዙዎችን ያስደሰተ ከዚህ በዋላ መዝፈን አቁሜያለው የማለቷ ጉዳይ እና አብዮት እና ንግስት ከ አስቴር አወቀ ጋር ቀወጡት / aser tad
የ ማራማዊት አባተ እናትነት ብዙዎችን ያስመረረው የ ጥንዶቹ ድርጊት እና ወንድምና እህት ምን ነካቸው / aser tad
የ EBSTVዋ ዋንቲያ ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት አዳነች አበቤ ጭንቀት እና ቲክቶከሩ የደረሰበት ድብደባ ምክንያት / aser tad
በ ቴዲ አፍሮ CONCERT ላይ ተፈጠረ የተባላው አስደንጋጭ ድርጊት እና የቲክቶከሯ LIVE እብደት / aser tad
የ EBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አምባሳደር የመሆኗ ጉዳይ እና መላዕክቶችን TIKTOK LIVE አስገባለው ያለው ፓስተር ነኝ ባይ / aser tad
#mekdesdebesay #asertad #ebstv
አነጋጋሪው ጉድ ያስባለው ሰርግ በ አዲስ አበባ የ EBSTV ነፃነት ወርቅነህ እና የሳምንቱ የ tiktok ጉድ / aser tad
አሁኑኑ ማስቆም አለብን / aser tad
ቬሮኒካ አዳነ በ ልደቷ ቀን ለሴት አርቲስቶች ያስተላለፈችው መልህክት እና የ አዲሱ አልበሟ ጉዳይ / aser tad / EBS TV
#ቬሮኒካ #asertad #ebstv
🔴የሳምሶን እና ዳጊ እርቅ በፓስተር ቸሬ እና ብዙዎችን ያነጋገረዉ የEBSTVዋ ሉላ ገዙ ቪዲዮ | Dallol Entertainment
የቤተሰብ መገናኘት
//የቤተሰብ መገናኘት// የኤፍሬም ታሪክ ተቋጨ ... በመጨረሻም
በአደባባይ ምን ነካቸዉ / Aser Tad / EBSTV
🛑Skat Nati እና ኢትዮዽያ ድሪል...... 😨፣ TikTok Live ሌላ ታሪክ ገብቷል| Seifu on EBS Canada
🔴ከሜሪ ጋር በመጨረሻም ትልቅ ዉሳኔ ወሰንን - የሄሊኮፍተር ማረፊያ ያለዉ ቤት | Dallol Entertainment | EBSTV
🛑ጆን ዳንኤል አዲሱ ዘፈን ...... 😨፣ ትምህርት ቤት ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ | Seifu on EBS
የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#money#bank
Ethiopian KZbinrs 🤯 ONE CHIP CHALLENGE
መንታ አራስ ልጆች ወልዳ በአምስት ቀኗ አረፈችብኝ ... " ጀግናው አባት በአባቶች ቀን ዋዜማ //ቅዳሜን ከሰአት//
//ቤተሰብን ፍለጋ// "አትጨክኚብኝ ልጄ በእናት አይጨከንም … ባለሽበት ሀገር አለሁ በይኝ " /ቅዳሜን ከሰአት/
"120ኪሎ ስለነበርኩ ልብስ አጥቼ አንሶላ መልበስ ነው የቀረኝ ... አሁን በምግብ ቀንሻለሁ" //ስነ ምግብ// በቅዳሜን ከሰአት
ስጋ ሲበላ እንዲህ ካልሆነ ምኑን ተበላ... ድግስ እንዲህ ነው እንጂ //የኩሽና ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
//የቤተሰብ መገናኘት//"አባቴ መጀመሪያ ሲያቅፈኝ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም..." አባቱን ያገኘው ወጣት //በቅዳሜን ከሰአት//
"ጥበብ ውስጥ በልጅነቴ ነው የገባሁት ... ሁሉም እድሜ ላይ ያለ ታላቄ ነሽ ይለኛል" ተዋናይት አቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#ebs
#moneymaking #abrelohd #investing
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#twitter_handle
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,mezmur protestant,ethiopian movie 2024,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,,new amharic movies 2024 full movie,bemehal,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtube,eyoha media,ethio 360,donkey youtube,tiktok video,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,kuzi guni,tiktok ethiopia 2024,ethiopian music 2024

Пікірлер: 470
@user-nf6yh2kn1y
@user-nf6yh2kn1y 12 күн бұрын
እኔ እናት የለኝም በጣም ነው የሚከፋኝ እናቴን ሳጣ ተሰድኩኝ አናቴን ካጣሁ ቡሀላ ምንም ደስታ የለኝም እናት ያላችሁ እረጂም እድሜ ተመኝሁላችሁ 😢😢😢😢😢
@arsemaaa3415
@arsemaaa3415 12 күн бұрын
Ayzosh yenenet atkefi
@fjhcytd5460
@fjhcytd5460 12 күн бұрын
እኔም እናት የለኝም😢😢😢😢
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 12 күн бұрын
አይዞሽ yne enat fetari yatsnash enataxat bexam kebad new 😭😭
@girumegelete8460
@girumegelete8460 12 күн бұрын
Yene ehet eyesuse kenatme keabatem belaye nw ayechewalhu WD esu naye esu ymisetesh selam aleam endmisetesh aydlem esu yewdshal erefe nw ymityew
@user-sw7wd5fr9u
@user-sw7wd5fr9u 12 күн бұрын
Enem endachw negn ayzosh ema 🥺
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 12 күн бұрын
ስለእናት ምን ይባላል ብለህ ነዉ ቃል የለኝም የኢትዮጵያ እናቶች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosinaalemu5636
@sosinaalemu5636 12 күн бұрын
እናቴ በህይወት የለችም ግን ብዙ ጎዶሎየን ትሞላልኝ ነበር እናቴ ነብስሽን ገነት ያኑረው
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 12 күн бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ ብዙ አስቀይሜሻለሁ ይቅር በይኝ😢 በህልሜም በውኔም አስብሻለሁ ስልክ ደውዬ ካላነሳሽ የሞትሽ መስሎኝ ስጨነቅ እውላለሁ እሳሳልሻለሁ ብዙ መከራ ለኔ ስትይ አሳልፈሻል አመሰግናለሁ ነገሮችን አስተካክዬ ከጎንሽ ሆኜ አንቺን ለመጦር የቻልኩትን ሁሉ እየጣርኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ ብቻ ስላረግሽልኝ ሁሉ አመሰግንሻለሁ
@memememeMemeyesharg
@memememeMemeyesharg 12 күн бұрын
የኔ እናት ትለያለች አንበላጣ ከሰው በላይ አድርጋ አሳድጋኛለች አውን ከኔ አልፋ ልጄን እንደ እንቁላል ተንከባክባ እያሳደገችልኝ ነው 😢😢😢😢😢እኔም እስከዛሬ የበደልኳትን ሁሉ ልክሳት እየጣርኩ ነው ግን ተከፍሎ አያልቅም 😢😢😢
@user-yd8ze4cs8h
@user-yd8ze4cs8h 12 күн бұрын
የእናቴ ምትክ እቴትዬ በጣም ነው የምወድሽ እንደ አሴር ላይክ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ውድ እህት❤❤❤
@sitotaterefe-rg4qd
@sitotaterefe-rg4qd 12 күн бұрын
እናቴ ፈጣሪ ከሰጠኝ ስጦታዎች መካከል ልዩዬ ነሽ መተኪያ የሌለሽ ውድ ስጦታዬ ነሽ ስላንቺ ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏
@zena-beti
@zena-beti 11 күн бұрын
እናቴ ዓለሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች❤
@user-br4ez3me7z
@user-br4ez3me7z 12 күн бұрын
እናቴ ለዓለም ኣንድ ናት ለኔ ግን ኣለሜ ናት እማየ በጣም እወድሻለሁ ኑርልኝ🙏 ክብር ለእናቶች❤🙏🙏🙏
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 күн бұрын
እናቴ ብትኖርልኝ የኔ ሂወት በህይወት ባትኖሪም ግን እማዬ በመንፈሴ ሁሌም ክኔጋ ነሽ 😢😢 እናት ያላችሁ ሁሉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ ❤❤😊😊
@beretukanMeles
@beretukanMeles 12 күн бұрын
የኔ ውድ እናት ምንም አልልም በጣም ናፍቀሽኛል😢😢
@azizaredwanmohammed5466
@azizaredwanmohammed5466 11 күн бұрын
ይገርማል ገና በመጀመሪያ ልጅ የእናትነትን ጥግ ያሳየችኝ ያለ እሷ መተንፈስ የማይመስላኝ ልጄ ለራሴ ብዬ ወጥቼ የሚታየኝ የሷ መልበስ እና የሷ ጥሩ ነገር መብላት ነው አጠቃላይ የኔ ህይወት የቤት ውስጥ ጎዶሎ እና ልጄ ብቻ ናት የምትታየኝ ካለሁበት የወጣትነት እድሜ አንፃር ትክክል ልሁን አልሁን አላውቅም ይህው ለራሴ ማለት ካቆምኩ ሶስት እመት ሆነኝ ሁለተኛ ልጄን ልወልድ እየተዘጋጀው ነው ያው በዚው ሁኔታ ውስጥ ሌላ አመታትን ልጨምር ማለት ነው ደስ የሚል መስዋዕትነት ❤❤❤❤❤❤
@AddisTolosa
@AddisTolosa 12 күн бұрын
Atr ይለያል 👍👍👍👍
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 12 күн бұрын
እናቴ የሰው ቤት እንጃራ እየጋግርሽ ያስድግሺኝ አንቺ ጣንካሯ እናቴ ዛሬም ላኔ ብልሽ ዝቅ ብልሽ የምትኖሪው እናቴ በጣም ወድሻለሁ ከኔ እድሜ ተቀንሶ ላንቺ እንኳን ቢሰጥ ያለ ስስት ሙሉ እድሜዬን ሰጥሻለሁ አንቺ ማለት ለኔ ወርቅ እንቁ አልማዝ ከነዚህ እንኳን የምትበልጭልኝ አንድ ከፈጣሪ በታች ያለሽን እናቴ ነሽ ኑሪልኝ ለዘላለም ♥️♥️ ደሞም ናፍቀሽኛል 😘😘😘😘🫰🫰🫰🫰
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 12 күн бұрын
እናት በምን ቃል ትገለፀለቺ ብቻእወድሺለሁ እናቴ❤❤❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 11 күн бұрын
እናት እናት አሉ ስሞን አሳንሰው ከድንጋይ ይበልጣል ለተሸከመው ሰው እናት በምን ቃል ትገለፅ የቃላት ጋጋት አይገልጻትም ለእማ ብቻ ግን ኑርልኝ ስመጣ አልጣሽ በርሽ አይዘጋ ❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 12 күн бұрын
አልሣቅሁም ግን ላይክ አድረግሁ እናቶችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም እናት አለም ናት ሁላችሁም እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-hc8fc9zm7s
@user-hc8fc9zm7s 12 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ አሴሮ 🎉🎉 እናቴ ካጠገብሽ ከራኩ አመት አለፈኝ የኔ እናት ሁሌም ድምፅሽን ስሰማ ናፍቆትሽ ይበልጥ ይጨምራል አጠገብሽ ሆኜ እንኳን እኮ ትናፍቂኝ ነበር ደስ እዲለኝ ደሞ በኔ ስም እኔን እያሞገስሽ የምትዘፍኝልኝ ነገር በቃ አጠገቧ ሆኜ ብስማት እላለው እናቴ መጥቼ እቅፍሽ ውስጥ እስክገባ እዴት እደጓጓው እናቴ ውድድ አረግሻለሁ ሺመት ኑሪልኝ የኔ ልዩ እናት😍😍😍😘😘😘❤❤❤
@Befike_React
@Befike_React 11 күн бұрын
ከእናት በላይ ማንም የለም እናት መተክያ የሌላት የፈጣሪ ስጦታ ናት እማ ሺ ዓመት ኑሪልኝ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ Atr🫡
@user-ew4gc8zg7m
@user-ew4gc8zg7m 12 күн бұрын
የኔ እናት የእዉነት ትለያለች በቃ ምንም ብዬ ልገልፃት አልችልም የእዉነት ለእሷ ብዬ ነዉ ያለ እድሜዬ ወደ ሰዉ ሀገር የተሰደድኩት ፈጣረ እድሜ እና ጤና ሰቶን ያሰብኩላትን እስካደርግላት ድረስ በጣም ነዉ የጓጓሁት እናቴ በጣም እወድሻለዉ እረጅም እድሜ ኑሪልኝ ❤❤❤❤ለመላዉ የኢትዮ እናቶች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን❤❤❤❤አሴሮ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 10 күн бұрын
እናቴ ሁሉ ነገሬ ነበረች ሶስተኛ ልጄን በወለድኩ በ18ኛ ቀን ነው የሞተችብኝ። ሁሌም ግን በልቤ ውስጥ ትኖራለች እናት ያላችሁ ሳያመልጥዋችሁ ተንከባከቧቸው። አደራ አደራ አደራ
@Beki_vlogs
@Beki_vlogs 12 күн бұрын
በጣም ነው ምወድሽ እናቴ መካሪዬ እናትም አባትም ሆነሽ አሳድገሺኛል ❤❤❤❤😢
@hiwottesfaye5833
@hiwottesfaye5833 11 күн бұрын
እድሜ እና ጤና አለም ላይ ላሉ እናቶች በጠቅላላ ❤❤❤
@user-bz1wd6sc1x
@user-bz1wd6sc1x 11 күн бұрын
የኔ እናት ሁሌም እወድሸለዎ የለንች ህዎቴ በዶ ነዉና 1000ዓመት ኑሪልኝ ደግሞ ናፍቀኛለች😢😢
@elsasamson2769
@elsasamson2769 12 күн бұрын
ስለ እናቴ ገና ሳስብ ማልቀስ ብቻ ነው ምፈልገው ቃላት የልኝም ሺ አመት ኑሪልኝ
@mimilake
@mimilake 12 күн бұрын
የኔ ውድ እናት ቃል ዬለኝም ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤
@user-hy1wc6ht7f
@user-hy1wc6ht7f 12 күн бұрын
እናቴ እወድሻለሁ የሚለው ቃል ፍቅሬን አይገልጸውም ምንም ቃል የለኝም የኔ ህይወት እናቴ😢❤ረጅምእድሜና ጤና ደስታ ክብር ይስጥሽ በጣም ናፍቀሽኛል ሰላም ያገናኘን❤ ማርያምን የ ኢትዮጵያ እናቶች ይለያሉ እግዚአብሔር አምላክ በልጆቻቸው ያሳርፋቸው❤
@RahelMehariHailemikael
@RahelMehariHailemikael 12 күн бұрын
አናቴ እወድሻለው ከፈጣሪይ በታች ያለሽኝ አንቺ ብቻ ነሽ የኔ መፅናኛየ ኑርልኝ❤❤❤
@LiliNeba-rz1fu
@LiliNeba-rz1fu 11 күн бұрын
እናትኔት ጸጋ ነው፣ እናትነት ንሰሃ ነው፣ እናቴ ኑሪልኝ❤❤❤
@user-eu5yx4vy1u
@user-eu5yx4vy1u 11 күн бұрын
እናቴ አለሜ ደሰታዬ ለሁሉም እናቶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@HiwibutterflyHiwi
@HiwibutterflyHiwi 11 күн бұрын
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎንብሳ❤ ይባላል እኮ እናትዬዬዬዬ
@hailehaile3683
@hailehaile3683 8 күн бұрын
የኔ እናት እንደሻማ ነው የቀለጠችልኝ ብል ምንም ማጋነን አይሆንም ኑሪልኝ እናቴ
@EFDA0645
@EFDA0645 10 күн бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ። በሙሉ ሀይሌ እንድጦርሽ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልኝ።
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 11 күн бұрын
እኔ ግን እምለወ አንት ገና ሳትል ነው like እማደርገው አሴር ወንድሜ በርታልን እናት ሁሌም ለዘላለም ትኑር ሺ አመት ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdneshamare4461
@zewdneshamare4461 11 күн бұрын
እናት የምድር ገፀበረከተ እረጅም እድሜ ለናቴ!!!!!!
@abdulhakimkemal957
@abdulhakimkemal957 12 күн бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም አወድሻለው ❤❤❤
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 12 күн бұрын
Well come ATR ❤ እኔ ያሳደገችኝ እናቴ አይደለችም በልጅነቴ ነው የወጣውት እና እንደ እናት ያሳደገገችኝ እናቴ ተንከባክባ ነው ያሳደገችኝ ወላጅ እናቴ ባታሳድገኘም ያው የእናትነት ሀሳቡ ጭንቀቱ የላትም ማለቴ አይደለም እና የሁት እናት ባለቤት ነኘ ብሬሬር❤
@ferityabera207
@ferityabera207 12 күн бұрын
የኔ ሁሉ ነገሬ እናቴ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ❤
@kalkidanberhanu-fz9ty
@kalkidanberhanu-fz9ty 12 күн бұрын
my mom is my Grandma love u ema 🥰🥰🥰🥰❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 11 күн бұрын
እናቴም እንደዚህ ነበረች ታድያ እኔም እናት ሆኜ ይሄንን ደግሜ እያደረኩት እገኛለሁኝ። ክብር ለእኛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tube.9687
@tube.9687 11 күн бұрын
ለንዬ አናቴ ለራሷ ሳተኖሬ ለኔ ነው የኖረቸው አግዝአብሔር አደሜ ጤና የሰጣት ከሷ ያስቅድምኝ 😍
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 11 күн бұрын
እናትዬ አንቺ ደክመሽ አንቺ ጠቁረሽ እኔ ዛሬ ባንቺ ድካም ለቁምነገር አድርሰሽኛል ሁሌም ኑሪልኝ ክፉሽን አያሰማኝ❤❤❤❤
@yordanosbekele2098
@yordanosbekele2098 12 күн бұрын
ማን ሊገልፃት ምንስ ፊደል ፀጋንን ሰቷት ሳያጓድል እናት ይሉት በሶስት ቃል ሲጠራ ልብን ያሞቃል መዉደድ እንጂ በአርምሞ ማድነቅ እንጂ ባንቺው ፍቅር ተሸልሞ ማን ይዘልቃል ሊከፍል ውለታሽን ደግሞ❤
@user-rz3tr7bp6z
@user-rz3tr7bp6z 12 күн бұрын
እናት ያላችሁ ሳለች በህይወት በቻላችሁት አቅም አስደስቷት በጣም ስሜቱን ህመሙን ምታቁት በህይወት ስታጧት ብቻ ነው እና ለናቶች እርጅም እድሜ እናቴ ሁሌም እወድሻላሁ ባትኖርም በህይወት እናት ሳይኖራችሁባዶ ናችሁ የፈለገ ነገር ቢኖራችሁበሀብት ማማ ብትጥለቀለቁ እንኳን ወላሂ ህይወታችሁ ደስታ አታገኙም ምን አልባትልትስቁ ትችላላችሁ ግን የእውነት ሳቅ አይደለም እኔ እናቴ ከሞተች ጀምሮ ምንም ትክክለኛ ደስታ የለኝም ማልቀስ ብቻ ነውብቻ ሰበብ ነው ምፈልገው ለማልቀስ ብቻ ምን ልበላችሁእናት ያላችሁ እርጅም እድሜ ይስጥላችሁ ደስታን ፍጠሩላቸው
@asratdessia4328
@asratdessia4328 11 күн бұрын
ቦረኒካ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አንች ለብዙወች በአለም ሊጠፉ መጥፎ ቦታ ላይ ላሉ ሰወች ድንቅና ምርጥ አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክቭ
@rahelkebede5851
@rahelkebede5851 10 күн бұрын
የኔ እናት የልጆቼ እናት የማቱሳላን እድሜ ይስጣትትትትትትት
@footballr496
@footballr496 12 күн бұрын
my mom i love you so much you are great.❤❤❤
@user-hq8un5vn9h
@user-hq8un5vn9h 11 күн бұрын
እናቴ ኑሪልኝ በጣም የምወድሽ
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw 11 күн бұрын
እናቴ እኔ ያላንቺ ባዶ ነኝ በጣም እወድሻለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤
@fitsumtamiru3320
@fitsumtamiru3320 11 күн бұрын
እናቴ እምዬ የኔ አለም የኔ ደስታ የኔ ሁሉ ነገር በጣም ወድሻለው አግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሻለው 😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 11 күн бұрын
እናቴ ዋጋሽ የገባኝ አሁን ነዉ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብኝ አልገባኝም ነበር ይሄዉ ሳላይሽ 4 ዓመት መላኝ አምላክ ፈቅዶልኝ ሌላ ዕድል ከሰጠኝ እክስሻለሁ በጣም እወድሻለሁ የኔ እናት ብዙ አመት ኑሪልኝ አምላኬ አደራህን እናቴንም አባቴንም አኑርልኝ እና ድጋሜ ወዴ እቅፋቸዉ ልግባ❤🙏
@Wedihazo
@Wedihazo 11 күн бұрын
እናቴ የኔ እናት የኔ ዓለም የኔ ህይወት የኔ ሁሉ ነገር ነፍ አመት ኑሪሊኝ በጣም በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤
@yonas_22
@yonas_22 11 күн бұрын
አመሰግናለው የኔ እናት ለኔ ስትይ ህይትሽን በምሉ በስደት ያሳለፍሽው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@momitube8581
@momitube8581 11 күн бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥሽ የመኖር ተስፍ እወድሻለሁ
@lilyteka4153
@lilyteka4153 11 күн бұрын
Enate guadaye hiwote aleme shi amet nurilegn❤
@user-ud1pw1tx1u
@user-ud1pw1tx1u 11 күн бұрын
ለሁሉም እናቶች ክብር ይግባቸው እናቴ ያለአባት እያመማት አላመመኝም ብላ በገጠር ኑሮ ልጆቿን እንደወድ ያላባት ሁሉ አመላችን ችላ ያሣደገችን እናታችነች እድሜና ጤና አምናለሁ ሠው ሆነን ሠው እናርግሽ አለን እናቴ ኑሪልኝ መግለጫቃላት የለኝም ላቺ❤❤❤
@nnag6005
@nnag6005 12 күн бұрын
እናቴ በጣም ነውምወድሽ ያላቺ ማንም የለኝምእማ እድሜሽን ያርዝምልኝ❤❤
@AmanHussen-de3sr
@AmanHussen-de3sr 11 күн бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ ❤ አላህ ይጠብቅልኝ
@DanialGzaw
@DanialGzaw 11 күн бұрын
አናቴ የኔ ወርቅ ያላባት ሳይከፋኝ ስላሳደግሺኝ አመሰግንሻለሁ ኑሪልኝ❤
@Hirut-qy3jc
@Hirut-qy3jc 11 күн бұрын
እናቴ ለዘላለም ትኑሪ ሁሉ ነገር በእናት🎉 ያምሪል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@situnagn
@situnagn 12 күн бұрын
ስለ እነቶች ስለወረክ ትዝ አለችኝ ከሷ ታለይቼ ስደት ከወጣዉ 5 አመት ሆኖኛል ፍቅሩሀ ነፍቆኛል😢😢
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 12 күн бұрын
እናቴ እኔነቴ፣ እኔነቴ፣ እናቴ፣ አንቺ ካለሽ ብሩህ ነው ህይወቴ ሺ አመት ኑሪልኝ እናቴ።❤ 🫵🥰
@whyme1174
@whyme1174 12 күн бұрын
My mother is one to the world but to me she is my world Mom, I love you so much. Live for me. Respect for mothers
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 12 күн бұрын
እናት ያለውና የባህር ላይ ዛፍ/ ዘላለም ይኖራል አበባው ሳይረግፍ።
@messimessi8929
@messimessi8929 10 күн бұрын
............. ❤የኔ ውድ እናት❤ አንች ውዷ እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴ ኑሪልኝ ዘላለም ባንች ነው ኩራቴ ህይወቴን በሙሉ ላንች ብሠራልሽ ነፍሴን አሳልፌ ሳልሰስት ብሰጥሽ እምዬ የኔ እናት የመኖሬ ሚስጥር ምን ልበል ስላንች ከየቱስ ልጀምር ቢቻል ከዚህ በላይ ቢነገርልሽም አንችን እኮ ቃላት ምንም አይገልፅሽም አብሬሽ መኖሩን ልቤ እየወደደ አካሌ ሳይፈልግ እርቆሽ የሔደ .. ..... ❤የኔ ውድ እናት❤😘 ምግቡም አይጣፍጥ ውሀዉ አያረካ ምግቡን ማጣፈጫ እማ አንች ነሽ ለካ😢 አይንሽን ለማየት ሀገሩም ቢርቀኝ ልቤን ደስ ይለዋል ደህና ነኝ ስትይኝ ከልጆችሽ መሀል እኔ ብቻ የለሁ እማዬ ተይ ጥሪኝ ዛሬስ ናፍቃለሁ😢 ❤እማ እወድሻለሁ❤ ለፍቅሯ መግለጫ ባላገኝም ቃላት ሁሌ እማስታውሳት እናቴ ውስጤ ናት የፍቅሯ ብርሀን ሻማውን አብርቶ አፍቃሪ እንደእናት የት ይገኛል ከቶ ዛሬ አብረሽ ባልሆን ብኖር ተሰድጄ እማ❤ እወድሻለሁ ከልቤ ካንጀቴ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 12 күн бұрын
እናቴ ጀነት ስጦታሽ ያድርግልኝ አላህየ ። እሷ ያላትን ሁሉ ሳትሰስት ሰጥታኛለችና አንተ ጀነትህን ስጥልኝ ። ❤❤❤❤
@hdra9954
@hdra9954 11 күн бұрын
የኔ እናት በጣም ምውድሺ እርጅም እድሜ ጤና ለእናት ❤❤❤❤❤❤💋💋
@HawaAds
@HawaAds 11 күн бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ ለራስሽ ሳኖሪ ለልጆችሽ የምኖራ ሁሉንም እናቶቹን አላህይጠብቅልን❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 11 күн бұрын
ምን ይባላል ስለ እናት ምንስ ቃል ይገልፃታል ብቻ ክፉ አይንካት 😢❤ለማንም እናት ብትሸልም ያው እናት ናት አሴ🙏❤❤❤❤❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 12 күн бұрын
እናቴን ኣንድ ቀን ፍቅሬን ገልጨላት ኣላቅም ግን ኣንጀቴን ትበላኛለች የቲም ሁና ነው የወለደችኝ😢 ብቻ ኣላህ ይጠብቅልኝ ያረብ እማስደስታት ደግ ልጅ ያርገኝ።
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 11 күн бұрын
እናቴ 🎉ሽ አመት ኑሪልኝ 💕💕💓 እወድሻለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@hanaseifu707
@hanaseifu707 11 күн бұрын
ሳልሳቀቅ ፣ ሳላቀረቅር ፣ የማይርበኘ ፣ የልጄ እናት የምመካብሽ ለኔ ስትይ ሺ አመት ኑሪልኝ
@user-cg4ul2sj6k
@user-cg4ul2sj6k 12 күн бұрын
እናትየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ደሞ በጣም ናፍቀሽኛል በእውነት እወድሻለሁ የኔ ሁሉ ነገር አደዋይ ማዓረይ
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 12 күн бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
@amanufekir6373
@amanufekir6373 11 күн бұрын
እናትም አባትም ሇነሽ ያሳደግሽኝ እናቴ እንደ ስምሽ አለሜ ነሽ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc8oi7dv1g
@user-zc8oi7dv1g 12 күн бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ❤❤❤
@naatytube
@naatytube 12 күн бұрын
አንድ ሺ አስገብኝ🙏😔❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 12 күн бұрын
መንፈሴ ተለወጠ በፍቅርሽ ሰክሬ የአምላክ ፍቃድ ሁኖ ባገኘሁሽ ዛሬ የእኔ ውድ እናት በጣም ናፍቀሽኛል መቼም ሳላወራሽ አድሬ አላቅም እናቴ የእኔ የመኖሬ ትርጉም ኡሚ የሃያቲ ኧልቢ እሽጠጥሌክ ረቢ ያትኪ ሽ አመር ተዊል ኡ ሳሃ እናቴ ህይወቴ ልቤ በጣም ናፍቀሽኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሽ team ❤❤❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 11 күн бұрын
ምድር ነሽ እማየ የልጆችሽ ሻማ ብርሀኔ 😢❤ በሂወት እስክንገናኝ ትናፍቂኛለሽ ተስፋየ ነሽ እማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ab-d6816
@ab-d6816 12 күн бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ ❤❤ አንድ ቀን ....
@enemewonde
@enemewonde 11 күн бұрын
ዋው ቪሮኒካ አዳነ የትንሽ አዋቂ በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ እግዜአብሄር ይርዳሽ ጀግና
@BityBbb
@BityBbb 11 күн бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ እናቴ እወድሻለው ለሁሉም እናቶች ሰላም ጤና ይስጣቸው አሴር ትመቸኛለህ
@mebratamen5673
@mebratamen5673 11 күн бұрын
አለሜ,ገበናዬ, ሕይወቴ ሁሉ ነገሬ ❤️❤️❤️❤️ ኑሪልኝ 🙏🏻
@FeruzaSani
@FeruzaSani 9 күн бұрын
My lovely mother I love u so much I wish u long life I wish I am with u❤❤
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u 12 күн бұрын
እማዬ የኔ ልዩ ሁሌም ወድሻለሁ ክፉሽን አልስማ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@user-mv5kt7dg4u
@user-mv5kt7dg4u 12 күн бұрын
እናቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፍና ከፍ ብዬ አኖርሻለሁ 😢 ተመስገን አረፍ ብለሽ የምትኖሪበትን ቀን አሳይሻለሁ እግዚአብሔር ሆይ እድል ስጠኝና ሀሳቤን ላሳካው
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 12 күн бұрын
የኔ ውድ እናት አንች ማለት ሂወቴ እስቲፍሴ የመኖሬ ትርጉም ሁሉ ነገሬ ነሽ አንች ለኛ ስትይ ብዙ ስቃይ መከራ አይተሻል እማየ አንች ማለት ለአለም አንድ ነሽ ለኔ ግን አለሜ ነሽ የኔ ሁሉ ነገር ሽ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤
@user-lb9yd2np1k
@user-lb9yd2np1k 11 күн бұрын
Welcome ATR የኔ ውድ እናት አላህ ጤናሽን ይመልስልኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ለናቴ ኦፕረሽን ሁናልች
@KinefAmen-ni8bl
@KinefAmen-ni8bl 10 күн бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ካቺ ያስቀድመኝ❤❤❤
@EeXx-gi2bz
@EeXx-gi2bz 12 күн бұрын
እናቴ እኔን ለማሳደግ ቡዙ ነገር ሁናለይ ምንም ቃል አይገልፃትም እማምዬ እማ በጣም ናፍቀሽኛን ሽ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
@addisgebru8661
@addisgebru8661 12 күн бұрын
ችግሯን ሳታሳይ የሚያስፈልገንን እያረገች የምታኖር እናት ስለሷ ሳስብ እንባዬ ይመጣል ቃላት አጣላታለሁ ❤❤❤❤ብቻ ትኑርልኝ
@gedyonnigussie1224
@gedyonnigussie1224 12 күн бұрын
I love my mother from my top bottom of herat yalabate yasadegecheg ❤❤❤
@gedyonnigussie1224
@gedyonnigussie1224 12 күн бұрын
Liyawem werekuwane sheta
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 12 күн бұрын
የኔዉድ እናት በጣም ናፍቃኝ አለች 😢አሁንስ ስደት እሚባል ነገር ባልኖረ ብየ ተመኘሁ ማርያምን በጣም ነዉ የመረረኝ ከዚህ የመዳም ጭቅጭቅ ከዚህ ናፍቆቱ😥😭
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 11 күн бұрын
❤ክብር ለእናቶች ስለእናቶች የሰማውት ❤ልቤን ነክቶታል❤ወይ እማዬ❤
@yobishimelis7927
@yobishimelis7927 12 күн бұрын
xiru enate hule nurilign❤❤❤
@Muba-o1f
@Muba-o1f 12 күн бұрын
እናቴ እወድሻለሁ አንድ ቀን ከስደት ተማሊሼ በአካል እንዳማገኝሽ ተስፈ አዳርጋሎ እማ❤❤❤❤❤
@AbiCugufu
@AbiCugufu 12 күн бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@rehma5656
@rehma5656 12 күн бұрын
እደምንስ ብየ በምን ቃል ልገለፅሽ እማ ለዘላለም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-jc6ml9fq2t
@user-jc6ml9fq2t 9 күн бұрын
እናቴ እድሜ ከኔ ቀንሶ ላንቺ ይስጥሽ ላንቺ ቃላት የለኝም ብቻ በደፈናው እወድሻለሁ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 12 күн бұрын
ለሞተባቹ መፅናናትን ይስጣቹ ያላቹ እድሜ ይስጥልኝ ረጅም እድሜ ለናቶች
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 12 күн бұрын
እናት የዘጠኝ ወር ቤት አጥብተሽ አሳድገሽ ሁለት ፊት አውጥተሽ ለወግ ማእረግ እድርሰሽ ድረሽ የልጅ ልጅ አሳድገሽ ዞሮ መግቢያችን ይህች ናት የእውነት ህይወታችን እናቶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሁሌም ሳቁልን❤❤❤❤❤❤
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 157 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,4 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 7 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
Bro is a menace☠️
0:20
GNAN EDITZ
Рет қаралды 26 МЛН
Жаз бітетін болдығой😂
0:33
NNN LIFE TV
Рет қаралды 6 МЛН
Today I finally understand that the three of you are a gang
0:14
昕昕一家人
Рет қаралды 24 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 4,8 МЛН