KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዊትር (የለሊት)ሶላት አሰጋገድ በወንድም ሙአዝ ሀፊዘሁላህ#ተራዊህ#ሶላት#ረመዷን
9:59
ደስ የሚል ጊዜ በለምለሟ ጧኢፍ ከተማ
14:17
It works #beatbox #tiktok
00:34
Интересно, какой он был в молодости
01:00
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
00:38
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
vlog 8 ፊጥራ በቤታችን ተራዊህ ሶላት ከኡሙ አሚራ ጋር ሰገድን Khalid Tube 2020
Рет қаралды 34,296
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 137 М.
Khalid Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 392
@اللهيخليلي
4 жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ውበት አቤት ትዳር አቤት ክብር ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከሏህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ አላህ ዋየ የኛንም ምኞት አሳካልን
@ffentaw9679
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ናቸው አላህ ይጨምርላቸው እኛስ መቼነው አብረን አብረን ሁነን የምንመራረቀው አይስደት አልሀምዱሊላ በተስፋ እጠብቃለን
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
4 жыл бұрын
ሀያቲ አሚንንንን
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
4 жыл бұрын
@@ffentaw9679 ሀያቲ ኢንሻ አላህ
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
4 жыл бұрын
እኔ ኢሄ ነው የናፈቀኝ መቼ ነው
@ffentaw9679
4 жыл бұрын
@@ያረቢሰአዲናያረቢቢ ቅርብ ነው ኢንሻ አላህ
@ሱሱሰለምቴዋ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ለቤታችሁ አደስ ነኝ በሂወቴ የሚናፈቀኝ ነገር ቢኖር ቤተሠብ መሥርች ከባሌና ከልጆቸ ጋር አብሮ መፆም ያረብ ከጨለማ ወድ ብርሀንያመጣህኝ ጊታ ጥሩ ትዳር ወፍቀህ ሶሊህ ልጅች ስጠኝ
@kmloveadamaa8214
4 жыл бұрын
ወይ ትዳር ደስ ይላል የእውነት መተመመን እና መከባበር ካለ ማን እንደ ትዳር
@khalidtube3072
4 жыл бұрын
ትክክል ዋናው እምነት እና መከባበር ነው
@zeenatkonjo6634
4 жыл бұрын
አሚንንንያርብ
@susu-wf9sn
4 жыл бұрын
Ladalw.saw.
@Luluyemadamambulance212
4 жыл бұрын
ኑ ቤቴን እንደማር
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
4 жыл бұрын
@@khalidtube3072ካሊድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ መከባበር መተሣሠቡ ከዚህ በላይ አላህ ያድርግላችሁ
@ታዘብኩሽአቻለም
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለኛም ከስደት መልስ ሶሊሁን ትዳር ይወፋቀን አሚንንን
@nununegnitube801
4 жыл бұрын
ኡሜ ሽታ ፋትህ ለሞጣ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@ሪላክሲሀፒሪላክሲሀፒ
4 жыл бұрын
አሚንንንን
@AA-ig9kq
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@SsSs-fw3ig
4 жыл бұрын
አሚንን
@ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ
4 жыл бұрын
ማሸላህ
@لاإلهإلااللهلاإلهإلاالله-د2م
4 жыл бұрын
ማሻአላህፅ አላህ ይጨምርላችሁ ለሌለንም ኢማን ያላቸው ባል ይሥጠን
@saraahmed8535
4 жыл бұрын
ኻሊድ ማሽ አላህ አንተንም ቤተሰብክንም አላህ ይባርክልህ እደዚህ አይነት ቤተሰብ መመስረት ህልሜ ነው አላህ ያሳካልሽ በሉኝ
@መክያፍቅር-ወ8ኸ
4 жыл бұрын
መሻላህ ተባረክ እረህማን እሙ አሚራ ይስለም ይደኪ ዋዉ
@cell5440
4 жыл бұрын
ማሻላህ ሥታምሩ አተ በፊሥብክ ነበር እምከታተልህ እበሀር አጠገብ ሁናቺሁ
@الناسللناسوالدنيابخير-د7م
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ቁረአን አቀራረህ ማሻ አላህ ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻ አላህ በል ቀጥል ቁረአን አቀራረህን
@አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ
4 жыл бұрын
ኸሊድ ማሻ አላህ ስትሰግድሶትክ ይጀንን አላህ ይጨምርልህ
@MkyahMkyah-uw9fy
4 жыл бұрын
ማአሻአላህ ባል ማለት ሚስቱን ሚያመሰግን እንዴት ደስ ይለኛል አሚን
@Luluyemadamambulance212
4 жыл бұрын
ደምሩኝ ለአለህ ቢለቹ
@sha7984
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያብዛላችሁ ፍቅራችሁን መታደል ነው ሷሊህ እና ሷሊህ ሲገናኝ
@rabiara9019
4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ትዳር እንድህ ያለነው አላህ ኽይሩን ነገር ይወፍቀን ማነው እንደኔ ልቡ የተጉዳምንም አህላቅ በለለው ሰው ያረብ እኔንም አስተካክለህ መልካሙንነገር ያኑርክልኝ ወፍቀኝ የኢማን ግማሹ. ትዳር ነው ብለዋል ረሱል ስለላሁአለሂ ወሰለም መ
@uaeuae542
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@ሰደተኛነኝተስፋያደከ-ቈ8ቨ
4 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባተካላህ ደሰትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@እሙአብዱራህማንሷሊሀ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እኔ እሚናፍቁኝ ጉርብ የሚስተምሩኝ ኡስታዞቸና ጎደኞች ና ደመዚ እምትወርድባት ቀን ክክ ያርብችምግብ የተወሰነው እደልብ በተርኒት ማማር እናተንመከታተሌ ወዘት ብዙ አሉ እሚናፍቁኝነገሮች
@ziyadabh1866
4 жыл бұрын
እኛ የንደዚ ሷሊህ ባል አጥተን ቆመን መቅረት ወሰንን ወንዶቹ ሁሉ ጫት ወሰዳቸው
@Luluyemadamambulance212
4 жыл бұрын
ዜድ ነይ እንደማር
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አረ አሉ ማማዬ
@አስማይቱብ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@Luluyemadamambulance212
4 жыл бұрын
ክክክክ ዜድ በለህ ፍቀድ ይማጠል እኘም ሰሊህ ማሆን አለብን
@zebibaseyda2653
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀእውነትነው
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ከሳዑዲ ምን የማይናፍቅ ነገር አለ ቢሆንም ማን እንደ ሃገር ድሃም ብትሆን ሃገሬን እናፍቃለሁ
@hhbeba247
4 жыл бұрын
ማሽአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@msloveyoutube9503
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማን ትዳር በጣም ደስ ይላል መከባበር መተሳሰብ አንተ ትብስ አንች ትብሽ እየተባባሉ መኖር ምድራዊ ገነት ነው ውዱ ባሌን አላህ ይጠብቅልኝ ያላገባችሁ እህቶቼም ያረብ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃችሁ ያገባነውም አላህ ዘላቂ ጣፋጭ ትዳር ያድርግልን ያረብ
@medit5167
4 жыл бұрын
ማሽ አላህ ማሽአላህ አላህ አፈያች ሁን አላህ ይስጣችሁ ያረብ
@sameeramohammed6382
4 жыл бұрын
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ለዚህ ቤት አድሥ ነኝ
@asas-oo7sp
4 жыл бұрын
ያኡምሪ ልጀቱ አላህ ይዚደኩም ኢሻዘሏህ
@helendaniel9537
4 жыл бұрын
ደስ የሚል ስረአት ያለው ቤተሰብ በርቱ
@Luluyemadamambulance212
4 жыл бұрын
።ነይ ቤቴን እንደማር
@ፀደዋየቦረናልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መቅቡል ያድርግላችሁ ፆም ዱአችሁን ወድሜ ኻሊዶ
@አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ
4 жыл бұрын
♥
@jemilaawolyrga2952
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብሉ አፊያ
@kadijaa8750
4 жыл бұрын
የኛ ምርጦች ወለሂ ከልዲ ሰው አከበር ነው ምርጥ ነው ጨወነው
@ኢልሀምእናቴንናፍቂ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን ትዳራቹ ያማረ ሰመረ ሁሌ ያርግላቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@habibotube6672
4 жыл бұрын
ሚስት ባሏን መርህባ ካለች ትልቅ ኒእማ ነው
@zahrazeinu124
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቡ አሚራ ኡሙ አሚራ አላህ ይተቀበል ፂያመና ወቂያመና ወቲላዋቲና ያረብ
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ. ውንድሜ
@ethopia5876
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ለኝምም እንደናንተ አይነት ትዳር ይወፍቀን ያረብብብ
@mekahasen6034
4 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ ተባረክ አላህ ደስ ስትሉ
@tamprahali8837
4 жыл бұрын
ማሺአላህተባረክረህማን ብልአፊያ
@sihgpnglh3198
4 жыл бұрын
መሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ
@ዜድነኝየጊራናዋ
4 жыл бұрын
አቦ ፍቅር እስከ መቃብር ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችሁ ወላ
@ethiopia8624
4 жыл бұрын
ኢማናችሁ ደስ ይላል መሻ አላህ
@ሱሱ-ባባ
4 жыл бұрын
ያአላህ ሜስቱን የሚከብር ወንድ አላህ ያክቡረዉ
@ኡምሀያትየሀራዋ
4 жыл бұрын
ማሻአሏ።ማሻአሏ።ማሻአሏ።ቢልአፊያ።ስታምሩወላሂ።አሏህይጨምርላችሁ።ባለቤትህ።ባለውያናታድለሀን።እሷም።ታድላለች።በርቱፕሮግራማችሁ።ያስተምረናን።እኛምንእደናተበፍቅር።ያኑረን።
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
4 жыл бұрын
መሽአላ ተባረክ አላ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@fathmahmuhammad7757
4 жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ውበት አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ
@kadijaa8750
4 жыл бұрын
ማሸ አላህ አልሃምዱሊላህ አሚንንን
@Kk-gw3tf
4 жыл бұрын
መሻአለህ ታበረከ አለህ ስዎቹ አለህ ይዉደደቹ
@fatihasabsb7868
3 жыл бұрын
Mashaa alhaa mashaa alhaa mashaa alhaa wolhii baxamiinawu mitamrutii
@sameeramohammed6382
4 жыл бұрын
ፍታ ዉሥጤ ነዉ
@ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አሙራ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ
@emuyasmin1175
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ቁርአን አቀራር
@ለመኖርስትልታገል
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትዳር ከተከባበሩና ከተዋደዱ ደስ ይላል ትዳር መሃል ሁሉም ተመሳሳይ ሲሆን ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ እኔ እንደትዳር የምጠላው የለኝም ለምን ሞክሬው ብዙ ተሰቃይቼአለሁ የሚወደኝ መስሎኝ አግብቼው በጣም ጎርቶኛል አስለቅሶኛል አሳዝኖኛል ግን እንደ እናንተ ደስተኛ ባለትዳርብሳይ ልቤ ይከጅላል እመኛለሁም ግን ቶሎ ይመጣብኛል ትዝታው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሰሚራዩቱብየወሎልጂ
4 жыл бұрын
ماشءااللہ ماشءاللہ ماشاءاللہ እኔ አገር ሰገባየሚናፍቀኝ የድን ተምረት
@asna9396
4 жыл бұрын
ማሻአላ ምርጥ ቤተሰብ
@madampordos3348
3 жыл бұрын
ማሻ። አላህ
@aishazarena1092
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስትሉ ካሊዶ አላህ ይጨምርላቹ ይህ ቀን ናፈቀኝ አግብቶ ወልድ ከባለቤቴ መፅምና ማፍጠር ያረብን ሆድ ስሞላ ብቻ ጉልበቴ ሊያልቅነው
@aishamohammed7183
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብልአፊያ አሚራየ አላህያሳዲግሽ
@semira7662
4 жыл бұрын
እድህ ሰግዶ የማሰግድ ባል ይስጠን ያረብ
@Tube-uc5if
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ብሉ አፊይ
@ጀምወሎየው
4 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ደስ ትላላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ
@ነይማያላህባረያየቁራንእቀ
4 жыл бұрын
አሚን 👆🤲🤲🤲🤲
@alahamdulilahialahuakbar1284
4 жыл бұрын
ማሻአለህ ብል አፍየ አለህ ይጠብቀቹ
@zinabjwju4225
4 жыл бұрын
መሸአላህ ኢማናችሁ
@AA-ig9kq
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከ ረህማን
@lubabasyaid2424
4 жыл бұрын
ማሻአላ
@gogogogo742
4 жыл бұрын
ደስ ምትሉ ቤተሰብ ሳህቴን ኢምራንዬ😘😘
@naemaazrne374
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ብል አፊያ ደሥ ሥትሉ
@siyamisiyami7173
4 жыл бұрын
መሻ አላህ አላሃምዱልላህ
@ያአላህባሪያያረብእዝነትህ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህህህ
@ኢትዩጵያዊት
4 жыл бұрын
ልጅህን ስወዳት የኔ ድቡሽቡሽ አላህ ያሳድግልህ
@saadali-fs5gy
4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@mahitube9113
4 жыл бұрын
አሪፍ ቤተስብ መልካም ሮመዳን ከሪም እኔ ፔፒስ
@tewabechtewabech9510
4 жыл бұрын
እርጋታችሁ ደሥ ይላል fbብቻ አንዳለህ ነበር የማዉቀዉ
@ethiopiamymotherlove7455
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጃቹ አረብኛ ነው እዴ ምታወራው አላህ ያሳድጋት
@soniasonia7710
4 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራሕመቱላሒም ወበረካቱ ማሻአላሕ ብል አፊያ
@abdomagasha682
4 жыл бұрын
Mashalah
@sadei8265
4 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረከላህ ደስየሚል ትዳርነዉ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ እደዚህ ያለትዳር ይወፍቀኝ ዱአአርጉልኝ አድስገቢነኝ
@senyaahmedtub2099
4 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ፣መንኛ፣የታደልክና፣የተመረቅ፣ብትሆን፣ነው፣ሚስትህ፣ኒቃብ፣አልብሰህ፣በደዚህ፣አዪነት፣ሳይህ፣ደስ፣ዪለኛል፣ለዚህ፣የማትረባ፣ዱንያ፣በዙቹ፣እተታሉነው፣ሚስታቸው፣ባደባባይ፣ፊታቸው፣ተገላልጠው፣ሚድያ፣ላይ፣፣ማየት፣ልብን፣ዪሰበራል፣አላህ፣ሂዳያን፣ዪስጠን
@aa-ch8lz
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ብላፊ
@saudasamsu1701
4 жыл бұрын
መሸለህ ተበረከለህ
@sadasaed3464
4 жыл бұрын
አሚን
@mommissyou7194
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታስቀኑ በሀቂቃ
@Dasa-kb4vo
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙሰሊምበመሆኔበጣምዴሰታነውየሚሠማኝ
@ያረቢልጅንአንተውጠብቅልኝ
4 жыл бұрын
ያአላህ ታድላችሁ የኔ ብቻ እሽ አይለኝም እንስገድ ስለው ስደብ ብቻ ያቃል አላህ ሶብሩን እንድሰኝ ዱአ አደረጉልኝ
@Luluyemadamambulance212
4 жыл бұрын
ኑ ቤቴን
@ዜድነኝየወረባቦልጅ
4 жыл бұрын
እኒ እሚናፍቀኝ ኔት ብቻ ነው ወላሂ ግን በጣም ተመቻችሁኝ ወይኔ አሚራ አላህ ያሳድጋት
@ላተህዘንኢናለህማአና
4 жыл бұрын
ወሌኩም ሰለም ወራመቱለሂ ወበራካቱ ማሻ አለህ ምርጦች
@RahmanRahman-ur9kz
4 жыл бұрын
ማሻአላ በጣምደሥትላላችሆ
@aishazarena1092
4 жыл бұрын
አሚራ ቆጆን ሳሙልኝ
@tewabechtewabech9510
4 жыл бұрын
ዉይይይ ሜጣዬ እደግበይ ሥታምሪ
@ebentislamjemaljeueuujeueu4124
4 жыл бұрын
አሚን. ያረብ. ለናተም. ይሁን
@ያአሏህእዝነትሰፊነው
4 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
@زهرةعبدالله-ع1و
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሥታምሩ ያረብ የኔንም ባል ሂድያ ሥጥልኝ ምናለ ሁሉም ወድ ጥሩ ቢሆኑ
@اللهمقربنياليك
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርክ አላህ
@aminaahamad9269
4 жыл бұрын
አላህየ እኛንም ወፍቀን ያረብ ሠግዶየሚሠግድ አሊምን።
@ፋፊነኝህልምአለኝሳስበዉደ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አቡአሚር
@lalaside9094
4 жыл бұрын
Mashallah
@የባሌናፋቂ.ስዴተኛዋHሀቢቢ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ዴስስትሉ
@susuTube394
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ውቦች ደስስ ስትሉ አቀራረቧ እሙን አሚራ ሸጋ ውድድድ
@hawa7276
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ትላችሁ
@amentadme449
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ትላላችሁ كل عام وانتم بخير اللهم يعد اليكم رمضان لا فاقدين ولا مفقودين يا رب العالمين
@khalidtube3072
4 жыл бұрын
وانتم ب الف خير يا رب
@Ibrahim-xs9zs
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ደሰትሉ
@አስማይቱብ
4 жыл бұрын
እኔ ዛሬነዉ ያየሖቺሑ በጣም ዴስትላላቺላሑ እኔ ሚስቱን የሚከብረሳ በጣምዴስይለኛል
@ramaali5062
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ
9:59
የዊትር (የለሊት)ሶላት አሰጋገድ በወንድም ሙአዝ ሀፊዘሁላህ#ተራዊህ#ሶላት#ረመዷን
Marifa & Mame tube
Рет қаралды 12 М.
14:17
ደስ የሚል ጊዜ በለምለሟ ጧኢፍ ከተማ
Khalid Tube
Рет қаралды 4,2 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 7 МЛН
01:00
Интересно, какой он был в молодости
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
00:38
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
Wee Animation
Рет қаралды 15 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
34:11
በ7 አመቴ እንጀራ እጋግር ነበር፡፡ሳላስበው የገዛ ጓደኛዬ አሳልፋ ሰጠችኝ::ባለ ታሪክ ታመኑ ሀይሉ::
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 8 М.
16:54
ባሌ እሱ ጋር በነበርኩትበት ጊዜ ያነሳኝን ቪድዮ እለቅብሻለሁ አለኝ
Khalid Tube
Рет қаралды 53 М.
13:47
ካሁኑ ተጀመረ እርጉዞች እድሉን ተጠቀሙበት
Khalid Tube
Рет қаралды 10 М.
8:02
የጁማአ ዉሎዬ #vlog
Aminat online market
Рет қаралды 282
24:38
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 35)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 211 М.
3:51:48
سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 13 МЛН
14:45
ሰበር ዜና ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 5/2017 Ethiopian news today Dec 2024 abelbirhanu/fetadaily/zehabesha amharaፍኖ
Dream Daily News
Рет қаралды 31 М.
16:12
የልጆች መጫወቻ ቦታ አሚራ ጠፋችብን
Khalid Tube
Рет қаралды 74 М.
11:25
የወለል ምንጣፍ ዋጋ በኢትዮጵያ 201 6| Price of Floor Carpets In Ethiopia 2024 #abuamira #አቡአሚራ
Khalid Tube
Рет қаралды 16 М.
42:33
የሴት ልጅ ሶላት ከወንድ ልጅ ሶላት በምን ይለያል?ክፍል29 በኡስታዝ አቡ አብደላህ #Elaf tube Minber Tv
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 7 МЛН