ዋቤን በቀዘፋ፤ በጉራጌ ምድር የወንዝ ቱሪዝም

  Рет қаралды 10,666

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@yemicheal862
@yemicheal862 4 ай бұрын
ቀናሁባቹ።ኢትዮጵያ ድንቅ ሀገር ❤
@adisalem1777
@adisalem1777 4 ай бұрын
Thanks for sharing the beauty of the landmark of mother land Ethiopia. 💚💛❤️
@sisay4318
@sisay4318 4 ай бұрын
ለእይታ በጣም ያምራል ሄና አቀራረብህም ድንቅነው
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 4 ай бұрын
ፎቶ ላይ ያለው ዶክተር ማሙሻ ፈንታ ነው ይገርማል የ ተባረክ አገልጋይ ❤
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 4 ай бұрын
በውነት ጀግናነህ
@HirutA-b6c
@HirutA-b6c 4 ай бұрын
i loveeeeeee it , bravoooooooooo🎉🎉🎉🎉
@tadelezewdie2122
@tadelezewdie2122 4 ай бұрын
So great to see that such river rafting has been started in Ethipia. Though we had plenty of resources for planning and implementing such an activity I think this is the first of its kind in our country. It reminded of my first exposure and experience i had in South Africa some 18 years before.
@tub8545
@tub8545 4 ай бұрын
GUYS GREAT APRITIATION🎉🎉🎉🎉🎉🎉 YOU AWAKING US 100% then the rest is for our investors active participation
@AbushTesfaye-r7v
@AbushTesfaye-r7v 4 ай бұрын
ደስ የሚል ጉዞ
@abrishsor30
@abrishsor30 4 ай бұрын
ሄኒ አድናቂህ ነኝ።
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 4 ай бұрын
ይህ ወንዝ ቅድመ አያቴን በልቷል በአፈ ታሪክ እንደተነገረኝ ከሆነ እና ደግሞ አዞ አለው
@danielhabttreda9889
@danielhabttreda9889 4 ай бұрын
ሚገርም መልካም ምድር
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ቫኬሽን ሄደን ክሎፍቲንግ ያደረግንበትን ቀን አልረሳውም 😂😂 ትልቅ ወንዝ ሆኖ ግን ሌዚ ሪቨር ነው እሚወራጭ ውሀ የለውም ግን እኔ ስንጀምረው እሪሪሪ ብዬ 😂😂😂😂… አስቸግሬ ግን ትንሽ ከሄድን በኃላ እኔ ወድጄው ቁጭ 10 ማይል ነበርና በመሀል ወደ ዳር መሬቱን ተጠግተን እያረፍን ስናክ እየበላላን በቃ ፀጥ እረጭ ያለ ሰላማዊ ጉዞ አይረሳኝም ... ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ወንድሜ 👌🙏 ግን ግን የዘንዶው ነገር ይታሰብበት 😳😂😂😂…
@henokhailu1682
@henokhailu1682 4 ай бұрын
ከቃል በላይ ነው
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 2 ай бұрын
ዘጋቢው የሚደነቅ ሳቢ ማራኪ መሣጭ ድምፅ አለው. አስተማሪ ነው ጉዞ ኢትዮጵያ ድንቅ ሥራ ሠራ በዋቤ ወንዝ ቀዝፎ ጎረቤት ዞን ወንጪ ሪዞርት ማደር. ተመልሶ ወንዝ ቀዘፋ. ቀጥሎ አገኘ ሪዞርት ፲፬ኪ ሜ ርቀት ቀዘፋችሁ አንድ አለቀሰ እሥራኤል ለትምሕርት ሔዶ በ2002 ሲመለስ. በሽንት ቅጥነት የሚፈስ ጅረት ፏፏቴ ብለው ያደንቁታል አለኝ ዋቤ ወንዝ ለካ ለትራንስፖርቴሽን አገልግሎት. መዋል ይችላል? እዣዎች ጋ በሮች አገኛችሁት ። ወንዙን ቀዝፎ ጅማ ግልገል ጊቤ ሐይቅና ግድብ መጎብኘት ያስችላል። ወንዙን ቀዝፎ ወደ ቡታጅራ ዘቢደር ተራራ መጎብኘት ወንዙን ቀዝፎ አረ ቅጥ ሪዞርት አለ። የጉራጌ ጀመረ መጣ. ምርጥ ሣር ቤት ታሳያላችሁ። ወንዙ ዳር እንዳይታረስ ቢደረግ. ችግኝ ዛፍና ፍራፍሬ በመከተል በውበት ላይ ውበት ይጎናፀፋል በደለል አይሞላም። ወንዙ መጠኑ ጨምሮ በገና ክረምት ተመጣጣኝ ፍሰት ይኖረዋል ቀዛፊዎቹ ስማችሁን ዘርዝሩልን። አዲስ ታሪክ አሳያችሁን። ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲን በወንዙ ዳሰሳ ቀደማችሁት እደጉ ተመንደጉ
@mamawondu
@mamawondu 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 4 ай бұрын
ለክረምት. ወራት. ብቻ ነዉ. በበጋ ወራት. ዉሀዉ. ይዳከማል.
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ መቅዘፍ ተማሩ።
@jebarsuleman4530
@jebarsuleman4530 4 ай бұрын
እረ ሼም ነዉ ያለፈው አመት የታየውን ነው ደግማቹ ምታሳዩን
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 ай бұрын
ቱሪዝም እያላችሁ ቱሪናፋ አትንፉ፣መጀመሪያ መፀዳጃ ቤት ስሩ።ፈረንጅ ጫካ እንዲፀዳዳ ትፈልጋለህ እንዴ? ኸኸኸኸኸኸኸኸ😅😅😅😅😅
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 4 ай бұрын
ስለሚወድ ጫካ ውስጥ መፀዳዳቱን አይጠላውም:: 😜😜
@kedirgo
@kedirgo 4 ай бұрын
በነቀፈታና በምቀኝነት በወሬ ...ያደገ ሰው ከዚህ በላይ ማየት አይችልም ። ችግር ነህ ። ታሳዝናለህ ።
@AbushTesfaye-r7v
@AbushTesfaye-r7v 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@futftghdt
@futftghdt 4 ай бұрын
ጉራጌ ደደብ ነው ።ጉራጌ በራሱ ጭንቅላት መቼ ነው እሄን የመሰለ የቱሪዝም ሃብት የሚያለማው
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye 4 ай бұрын
እዣ 👏👏👏👏🛖🛖🛖10:21 imagine I have been here when I was like 15 years old 😮omg!!
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 4 ай бұрын
❤❤❤
@Charrlyy
@Charrlyy 4 ай бұрын
❤❤❤
@Hekma-m4p
@Hekma-m4p 3 ай бұрын
❤❤❤
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 154 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН