KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አደጋ ላይ ነን እሳተ ጎመራ 80 ሺ ሰው በላይ አፈናቀለ ጥንቃቄ | ashruka channel
27:32
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
2:02:01
VIP ACCESS
00:47
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
ወደ ሐገር ቤት ለምትገቡ ስኬታማ ለመሆን 6 ጠቃሚ ነጥቦች
Рет қаралды 24,514
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 547 М.
Ashruka አሽሩካ
Күн бұрын
Пікірлер: 617
@ashruka
5 жыл бұрын
ተመልሻለው... ራሳን መለወጥ ትልቁ ድል ነው ሰላም ለሐገራችን ፍቅር ለሁላችን! ምን አሰባችሁ?
@kokikokiy5008
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
አሜንንንንን ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልንንንን
@jdjdjddjdjdjdjd753
5 жыл бұрын
አሹዬ እኔ 3 ወር ቀረኝ ነገር ግን ብር እስካሁን አላኩም ማለት ቆይቶዋል ከላኩ እና ይዤ ልሂድ ወይስ እዚሁ እያለሁ ልላከዉ ዶላር ነዉ እስቲ ንገረኝ አሹዬ ዉዴ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
5 жыл бұрын
አሽሩካሚስትህሰላምበልልኝ
@mariyanmariyan7731
5 жыл бұрын
@@jdjdjddjdjdjdjd753 melako yeshalal yezu megibati yeknesal menizari senilekaw new mechi meraw menizariw
@እሙቲየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
በቅርብ ቀን ሀገሬ ልገባ ነዉ የሰዉን ሰላም የምትሹ ሰላም ጊቢ በሉኝ 😘
@ashruka
5 жыл бұрын
ሰላም ግቢልን
@shankeyemariyamlij7433
5 жыл бұрын
Selam gib iht
@talajombaro675
5 жыл бұрын
በስላም ጊቢ እኔም እከተለሻለሁ
@selamawittesageye5503
5 жыл бұрын
እንየም ክስደት ልወጣ ነኝ እንኳን ለዚች አደስ ቀን አደረስሽ በሉኝ
@makiyagetachew7833
5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እኔም ከሦስት ወርቡሀላ ኢንሺ አላህ ዱአ አድርጉልኝ
@ፀጋነሽታፈሴሰይፉ
5 жыл бұрын
የዛሬ ሁለት ወር ልገባ ነዉ የሰዉ ደስታ የሚስደስታቹ ላይክ
@rechrech9057
5 жыл бұрын
ፀጋነሽ ታፈሴ ሰይፉ እኔም እንደ አንች1 ወር
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
5 жыл бұрын
አብረን ነዎ፡እኔም ሁለት ወር ቀረኝ
@HayatHayat-pq9cc
5 жыл бұрын
Me 3 wer
@ماجدالكثيري-ش4ص
5 жыл бұрын
@@HayatHayat-pq9cc እኔ 4 ወር
@sohaisohai5619
5 жыл бұрын
እኔ ሳምንት ቀረኝ ልገባነው
@hayatwoowwnicebushera6875
5 жыл бұрын
ከ1ወር ብሁላ አገር እገባለሁ ስላም ግቢ በሉኝ ማሮቺ
@rechrech9057
5 жыл бұрын
hayatwoowwnice Bushera እኔም
@rechrech9057
5 жыл бұрын
hayatwoowwnice Bushera ሰላም።ጊቢ
@ከሚላወንድሜንናፍቂ
5 жыл бұрын
በሰላም ከቤተሰብሽ ይጨምርሽ እህት
@حسينعلي-خ7ل3ز
5 жыл бұрын
በሄር ከቤተሰቦችሽ ከሀገርሽ ያግባሽ
@hayatwoowwnicebushera6875
5 жыл бұрын
amen yene wude
@የማርያምፍቅርልዬነው
5 жыл бұрын
አረ አሞኛል ይማርሽ በሉኝ አሸሸሩካየ ንገራቼው በርቱ እንዳትረቱ ወደፊት
@ወርቅየወርቅየ
5 жыл бұрын
ይማርሺ እህቴ
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይመርሽ
@ኣዘክሪድንግል-ደ2አ
5 жыл бұрын
ይማርሽ እህቴ
@SadhAlsayed
5 жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ
@abunuratube1905
5 жыл бұрын
Betty ngn yabatye Lijie። አላህ ከንች ይሁን
@mestehailu2198
5 жыл бұрын
ሰብስኩካ ለአሽሩካ አይረሳም አረ ከ4 ወር በሆላ ልገባነው አሽሩካዬ በጣም ይከብዳል ኩዌት፣ቤሩት አሁን ደሞ ዱባይ ነኝ 10 አመት ሰራው አሁን ገብቼ አግብቼ መውለድ አስቤለው ያሳካልሽ በሉኝ
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ማምዬ
@tesstaathyobia6726
5 жыл бұрын
Yasklshe
@ماجدالكثيري-ش4ص
5 жыл бұрын
@@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي አሜን ለሁላችንም ❤
@ماجدالكثيري-ش4ص
5 жыл бұрын
@@tesstaathyobia6726 አሜን ለሁላችንም ❤
@cugkgjoo9232
5 жыл бұрын
MESTE Hailu ልኪ ኢንዴን ይሳከልሽ
@ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ
5 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላም ትሁን እኔ ትንሽ ቀን ቀረኝ ፈጣሪ ይጠብቀን ዋና ጤና ነዉ እኔ ምንም የለኝም ግን እትዮጵያ ያለዉ የባህል ልብስ ዲዛይነር ነኝ ገብቸ እሱን እሰራለዉ ከመዳም ጋር ከመዳረቅ ይሻለኛል
@قالمااعدهالله
5 жыл бұрын
አይቀርም መግባቱ ግን አቀለሸለሸኝ እይይይይ ስደት ስንቱን አሳየኸኝ አልሀምዱሊላህ ማማረር ጥሩ አይደለምና ይሁን ብቻ ብዙ ህልም አለኝ ገና ያልጀመርኩት መላዉ ለስደተኞች ሰላማቹን ብዝት ይበልልኝ አሹ ከፍቅር ሰበካ ወደ እ ቢዝነስ ይመችል
@sistrjabreelsistrjabeel9656
5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ 15 ቀረኚ ሀገር ልገባ ያረብ አላህ ያስምርልን ለሁሉም ነገር ባለን መብቃቃትንም ይወፍቀን
@ashruka
5 жыл бұрын
ያስምርልሽ አቦ ይቅናሽ ምርጤ
@sarabiru7479
5 жыл бұрын
አሹ አኔ አንድ አመት ቀረኝ ስኬታማ እንደምሆን ተስፍ አደርጋለሁ
@ashruka
5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ በትክክል!!!
@eyutube1977
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣካልሽ ማር
@sarabiru7479
5 жыл бұрын
@@eyutube1977 አሜን አሜን እህቴ በስራዬ እንደኔ በስደት ላሉ ብርታት እሆናለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ከፈቃዲ ጋር
@tayriedatadsi1221
5 жыл бұрын
Tikel
@sarabiru7479
5 жыл бұрын
@@eyutube1977 sbe aderegashalhu endametadaregege tasefa adaregalahu
@tube4689
5 жыл бұрын
45 ቀንቀረኝ እስኪ ይሳካልሽበሉኝ ውዴች
@andnet2276
5 жыл бұрын
ልክ ብለሃል አሽሩካ ባለን ነገር መደሰት ነው ሰደት ብዙ ይጎዳል ቢሆንም መደሰት ነው😃👈 አይዟችሁ እህቶች በርቱ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ 😘😘😘
@رحيمهرحمه-ع5ص
5 жыл бұрын
Andnet ዩቱብ አሚን
@hnoonhashmy8834
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@Sarasara-pw2ty
5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ግጩኝ ሰላም አሹ
@የጎንደርቀበጥነኝ
5 жыл бұрын
አማን አማን በሠላም ይገላግልሽ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
5 жыл бұрын
ስትወርሽነው😍
@رحيمهرحمه-ع5ص
5 жыл бұрын
አማን አማን ክክክክ
@አልሃምዱሊላህአልሃም-አ4ጘ
5 жыл бұрын
በምንድነው የምታረግዙ?
@rahelkiroskebede2655
5 жыл бұрын
ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን እህት 🙏
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*እኔም አግሬን ልግባ ነው አሽካየ ባይ ምርጤ ምክራይን አይቼልሁ በስድት በልጅነት እድሜየ የባይሁንውን ሁኘልሁ ሀሳቤን አሳክቻልሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ !*
@efremnega1781
5 жыл бұрын
@bebi ye shegu lij ደርሰሽ ለመመለስ ነው ወይስ ጠቅልለሽ ነው ምትገቢው
@ዜድነኝየእናቴናፋቂ
5 жыл бұрын
ከአራት ቀን በኋላ ልገባ ነው እስኪ ይጠቅመኝ ይሆናል ልስማው
@tigistshifaraw1719
5 жыл бұрын
አይገርምም በድባይ ከተማ አስርአመቴ ወደአገርልገባ 15 ቀን። ቀርኝ እስክ በሰላም። ግቤበሉኝ ላልመለስ ብዛየን ከስየነው። የምህደው። እውነትክነው ስንመጣየነበርንበትና። አሁን ይለንበትን አይተን ተመስገን ማትነው ምክርህን ተቀብይለሁ
@khouloydzittouni6800
5 жыл бұрын
እሹየ አምሮብሀል እኔ ግን ልገባ ስል ጭንቅ ይለኛል ምን ሰረቸ እንደምኖር ትረፋማ ባልሆነስ ብየ አሰባለው ሰውም ሰጠይቅ ብር ብቻ ይኖርሽ ደና ብረ ካለሽ አሪፍ ስራ ሰረተሽ ትረፋማ ትሆናለሽ ይሉኛል አሹየ በተለይ ለንግድ ትምህረት አቅረብልን
@Teta-tp2nw
5 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@mezeretmulu4793
5 жыл бұрын
ወይ አሹየ ሰሞኑን ስልኬ ተበላሽቶ ከናፈቀኝ ነገር አዱ ያተ ትምህርት ነዉ የኛ ምርጥ አስተዋይ ወድም ስወድህ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
5 жыл бұрын
እኔም በ2020 አግሬእገባለሁ እናመሰግናለን ጥሩምክርነው😍😍😍
@eyutube1977
5 жыл бұрын
በሠላም ግቢ ያሠብሺው ይሣካ ማሬ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ ግጩኝ
@elenagemayel6092
5 жыл бұрын
ከ3 ቀን በኋላ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ እስቲ ተመስገን ጌታዬ ምዕራፍ አንድ የህወቴ ጉዞ ሊጠናቀቅ ነው መታገስ ከምንም በላይ ትልቅ ዋጋ አለው ስደት እሄንን አስተምሮኛ መሰደዴን አልጠላው ፈጣሪ እዳስብ እረቶኛል ተመስገን የኔ ጌታ
@ተመስገንአምላኬ-ጸ1መ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን የኛ ምርጫ, 2012 ወደ አገሬ ልገባ ነው ምክርህ ጠቅሞኛል
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ
5 жыл бұрын
ከወር በኋላ እገባለሁ ከቤሩት ምክርህ ተግባራዊ ለማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር እሞክራለሁ አሽሩዬ ባንተ እና በመሰሎችህ ምክር በሂወቴ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ ከልብ ሰላም እና ጤና በያላችሁበት ፈጣሪ ያብዛላቹ የስደት ጓደኞቼ ህልማቹ ተሳክቶ ሀገራችን ሰላም ሆና ወደሀገራችን ለመግባት ያብቃን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ😂
@saratartoussi356
5 жыл бұрын
Tanks gera gebtogal etio Lemenwr ykbdal
@መቅድየጌታልጅ-ጀ2ተ
5 жыл бұрын
Ashuyee Enamesegnale Betam ጠቃም ነገር ነው የቸገረከው
@birhangebru5460
5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ ከትንሽ ወደ ትልቅ እኔም እስማማለሁኝ
@medi301
5 жыл бұрын
አሹየ ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንክ እፈልጋለሁ ይመችህ !!!
@ashruka
5 жыл бұрын
ምንም አይደል ሰላምሽ ይብዛልኝ
@romanhafi332
5 жыл бұрын
አሹካ ስለምክሮችክ በጣምነው ማመሰግነው
@sofimehamed5369
5 жыл бұрын
አሽሩካ የኔ ምርጥ ስወድህ ሚስትህስ አሺሜላ ሰላምህ ይብዛ እኔም ወደሃገር መሄድ ሳስብ ምን እሰራለሁ ባይሳካልኚስ እያልኩ በጣም ያሳስበኛል በቲኒሽ ብር የሚሰሩ ስራዎችን ብትነግረን ደስ ይለኛል
@ሀናሚዲያ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሽሩካ
@sifanethio436
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን Ashruka🙏👍👍
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሽሩካችን በዚህ ወር መጨረሻ ልገባ ወስኛለሁ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
5 жыл бұрын
ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን 😍😍😍😍⛪⛪⛪🙏🙏
@tsedaletsedale4297
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሹርካ በጣም፡ጠቃሚ መልክት ነው
@dinkineshkananisa2880
5 жыл бұрын
Ashrukaye Enamesegnalen
@ltube961
5 жыл бұрын
ይቻ ምክርህ ለሸቃሊት ለኛ መሰለኛ እኔ አልገባም ብር ከሌለኛ ኢትዮጵያ ወርደን ብር ከሌለን አሁን ያለንበትን ኖሮ አይመስልም የኖሮ ወድነት ሲይዘን ከመልሶ ከመሰደድ በደንብ ፈግቶ መሆድ ይሻላል ባይ ነኛ ብር ሳይኖራችሁ አትወረዱ☺😜😍
@kalyoutube1262
5 жыл бұрын
Tebarekligni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Thank you
@ምስርልጇንናፋቅ
5 жыл бұрын
ትክክል አሹ እዉነት ብለሃል አመሰግናለሁ ከቀናት ቦሃላ ወዳሐገሬ እገባለሁ
@rechrech9057
5 жыл бұрын
ምስር ልጇን ናፋቅ እኔም
@eyutube1977
5 жыл бұрын
በሠላም ግቡ ሐሣባችሁ ይሣካ ውዶች ሠብስክራይብ አምሮኛል ሣኬዱ ግጩኝ
@bizuneshbizunesh2580
5 жыл бұрын
አሹ በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን
@shankeyemariyamlij7433
5 жыл бұрын
Betaam wesagn ngr 👍👍enameseginalen yegna hasab ke tinsh wori buhala egizabher kale 💚💛❤gebalew
@tagusamuel4276
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አሪፍ ምክር ነው
@ፍቅርያሸንፋል-ጰ2ዀ
5 жыл бұрын
አሹየ እናመሰግናለን ትክክል ነህ
@mamacitatube1780
5 жыл бұрын
ኸረ አሽሩካ ተጠልዛቹ አይደለም ተጠርዛቹ ነው ክክክ ማረም ደስ ይለኛል እናመሰግናለን ሁሉም የሆነው መሆን ስላለበት ነው ወድ የአገሬ ልጆች ምንም አያስጨንቃቹ ለኛ ያለው መቼም አይቀርም ሰላማቹን ያብዛልን አሹዬ ፍቅርህን ይባርክልህ
@ሔዋንጎሹ
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የምፈልገውን ነገር ነው ያነሳህው
@sabawelde9278
5 жыл бұрын
አሽሩካ በጣም ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለዉ አመሰግናሀለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ
5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ከትንሹ ነገር ነው ወደ ትልቅ ደረጃ የሚደርሰው ! እና በሕወታችን ላይ ቡዙ ፈተኖች ልገጢመን ይችላል ነገር ግን በምቀጠለሁ በሕይወታችን የበለጠ ጠንካራ ሆነን እንድንገኝ ያደርጋል ፡ ብሮ እናመሰግናልን 🙏
@nuramohammed246
5 жыл бұрын
ትክክል ይሉንታ አይሠራም እኔመሠግናለን
@ነፃነትየድንግልማሪያምልጅ
5 жыл бұрын
አንኳን ደና መጠህ አሹካዬ እስኪ መከርመከር አርገኝ ነሀሴላይ አገሪ ጠቅልዬ ልገባነው በዚሁ አጋጣሜ እህቶች ወንድሞቹ ሀሳባቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ በሰላም በጤና እንድትገብ የዘወትር ምኞቲ ነው
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ለሁላችን
@nasrer4400
5 жыл бұрын
ወድማቺን እናመሠግናለን ጥሩ ትምህረትነዉ
@habibaaseen1499
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ምክርህ ቆንጆ ነወ
@wasanwsan2997
5 жыл бұрын
እውነት ነው አሽ በጣም ተመቼኝ ማንም እናቱሆድ የተማረ የለም ያልከው ።ምክርህ ተመቼኝ ይመችህ አሹካዬ
@MdRiad-lu5ug
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ደስየሚል ምክር ነው
@semiraahmed7625
5 жыл бұрын
አሹ ይመችህአሪፍ ትምህርት ነዉ
@sameeramubarak3434
5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን አሹየ
@lubabaethioplaethiopla7962
5 жыл бұрын
እኔም ቅርብ ግዜ ወደ ሀገሬ እገባለሁ አሹ እናመሰግናለን ስለምክርህ
@meidmeid5129
5 жыл бұрын
ስደት አለምላይ ላለንው ሁሉ ፈጣሪያሳባችንንአሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ
@heregewoinenatuannafaki3686
5 жыл бұрын
Tebarek ashukaye try mkr nw
@محلالذهبي-و8ي
5 жыл бұрын
አሹየ እኛም እናመሰግናለን በጣም እድሜ ይስጥህ አስተማሪየ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
5 жыл бұрын
እንሻአላህ እናመሰግናለን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
እሹሩካ ሰላምህ ይብዛ ምክርህ በእውነት ትክክል ነው ብንጠቀምበትም አይጐዳም እናመሰግናለን
@asnakutesfaye3544
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሹ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አዲስ አመትን አገሬላይ ነኝ
@Aftakintubehabesha
5 жыл бұрын
አሽሩካዬ ይመቺክ ይህ ቪዲዮ ካንተ ስራዎች ምርጡ ነው፡፡ እስኪ እንዲህ ያለውን ምክር አብዛው? 99K እንዴት ምገባውውውው? ቪዲዮ ስራ ባክክ? #Afta-kin tube ከእምዬ ኢትዮጵያ፡፡
@fermekebu6619
5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@MediTube1
5 жыл бұрын
ለመግባት ያብቃን አሹዬ እናመሰግናለን ምርጤ 😍
@salamyoutubeethiopia3153
5 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍👍👌
@omaralatawi677
5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ወንድም በረስ መተመመን
@rahimarahima2100
5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ
@hanitube8812
5 жыл бұрын
Wow it's good advice thank you...
@مام-و9ع
5 жыл бұрын
asruka.tebarke.ina.hagre.lhad.1.were.keren.amsgenalhu.belaynesh.bonger.yednws.lej.yadma.lej.ksawd
@ውዴብለህጥራኝየመርሳዋታጋ
5 жыл бұрын
የኔምርጦች በስደትያላችሁሰላማችሁይብዛ ኢሻአላህ ከወርቡሀላ ወደሀገር እገባለሁ እስኪላይክ
@mekiyabanttemam125
5 жыл бұрын
ነገ ወደ አገሬ ልገባነዉ ዱና መቼም አትሞላም ይኸዉ ስንት አመት ሞላኝ ውድ እህት ና ወድሞቼ ያሰባቹ ሞልቶላቹ አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@ከሚላወንድሜንናፍቂ
5 жыл бұрын
አሚን አችም በሰላም ግቢ
@mekiyabanttemam125
5 жыл бұрын
አሚን ዉዴ
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ
5 жыл бұрын
አሹዬ እኔ 3 ወር ነው የቀርኝ ምን መላ እና ምን ትመክርኛለህ ውንድሜ??እስኬ ስላም ገቢ ብሎኝ😢🏃👈እኔ ምንም መሠራት ዓልችልም ዓሹየ ፎንቃዬ ግን ዋው ነው💘👌
@alemstehaymnale1346
5 жыл бұрын
ሠላም ጊቢ😘
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ
5 жыл бұрын
@@alemstehaymnale1346 የኔ መልካም ሺ ኑሪልኝ ዓሚንንንን😢🙏😍😚
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
5 жыл бұрын
ሠላም ግቢ እህት
@labibaferekh6011
5 жыл бұрын
Selame geblne yena konjo
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ
5 жыл бұрын
@@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ የኔ ውድ ዓንችም ምኛትሽ ተሳክቶ ነይልን እማ ሁሎም የሚያምርው በሀገር ነው😍😚😚👈
@bettybeyene4940
5 жыл бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ ተባረክ
@mekdinegniyewoldiakonjo1339
5 жыл бұрын
Thank you bro!!
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም 💚💛💔
@munahassen6761
5 жыл бұрын
*ዛሬ እኔን የሚወክል ርእስ ነው እኔ ግራ ገብተኛል እስኪ ልስማህ እናመሰግናለን ደግሞ አምሮብሀል ይመችህ በለህበት ዘመዴ ጋይስ ዶሮዎች ላረባ ነው እቁላል እድገዙኝ እናም ለበአልም ዶሮ እድገዙኝ ምርቃት አለው በቃ እሱን ልሞክረው*
@mtagsewgaalweonelove6882
5 жыл бұрын
ሰኪና ሀሰን የኮቻዎ ቀበጥ okay brecii 😍😍
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA
5 жыл бұрын
ሰኪና ሁቢ በዱቤ ከሰጠሸኝ😃😃
@munahassen6761
5 жыл бұрын
@@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA ድቤ አሁንም አለ እኔ አያዎጣኝም
@munahassen6761
5 жыл бұрын
@@mtagsewgaalweonelove6882 አመሰግናለሁኝ
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
5 жыл бұрын
ሰኪና ሀሰን የኮቻዎ ቀበጥ ክክ አላህ ያሳካልሽ ኢሻአላህ እንገዛለን ግን የምርቃቷንነገር አስቤባት 😁😁😁🤣
@አመተገብርኤል
5 жыл бұрын
በትክክል በጣም እናመሰግንአለን አሹ
@ashruka
5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መልካም ነገር ሲሆን የሚሰማው ጥቂት ሰው ነው
@semretaynalam4251
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@astekastek1000
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሺ በርታልኝ ጥሩ መረጃ ነው
@helenbb2077
5 жыл бұрын
አሹካ የኔ ምርጥ😍 እናመሰግናለን🙏 እየጠፍህ ነው ግን
@gettedemena8872
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውንድም
@amesalechneda8945
5 жыл бұрын
ተባረክ አሹካ ጥሩ ምክር ነው
@salamhabta599
5 жыл бұрын
እውነት ነው እናመስግናለን
@aboyetube3610
5 жыл бұрын
ወንድማችን እናመስግናለን በትክክል ነው
@rutemengstu3786
5 жыл бұрын
Aref mekri nw enamsgnaln ashurka👍👍👍👍❤❤❤❤
@ማራናታፍቅር
5 жыл бұрын
አሹዬ የኛ መልካም ምክርህን ተቀብለናል እናመሰግናለን፡፡
@feraselamferaselam7639
5 жыл бұрын
Eshi Enamesegenalen 4Wer Kerey Fetari Yeredash Beluy Eseti
@cugkgjoo9232
5 жыл бұрын
በጣም ኢነመሰግነለን አሹካ ትክክለኛ መራጃ ማለት ይሄ ነው! በ15 ቀን ዉስጥ ልገበ ነው ዶላሪ ይዤ ብሄድ ውይስ ኢዚዉ አስገብቼ ካዛ ለመቀበል ብሄድ ይሻለል ስላ መንገዱም የውቃቹ ነገር ካላ ሹኪ በሉኝ ኢስካ ስንት ኪሎ ያላ ቀራጥ መዉሳድ ኢችለለው? ? ? ? ?
@mersimersi156
5 жыл бұрын
Yet hager nesh ? Demo bershin be ejish yizeshe hiji ena be belake markat temenzriwalsh bay negn
@cugkgjoo9232
5 жыл бұрын
ኢሺ አመሰግነለው ማሪ ቤሩት ነኝ
@mersimersi156
5 жыл бұрын
Enam ezaw negn 46 kilo myaz techyalsh keza belay kehone tekefyalsh
@selamawittadesse8346
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሹርካ ምክርህን ሰምተን በተግባር እናውላለን ግን በጣም ነው የምታስቀው እንደ ኮሜዲያን በርታ
@jfgmgjggg6647
5 жыл бұрын
So tnx ኣሹሩካ
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
ሰላም አሹ ምርጡ ወንድማችንንን እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ልክ ነህ ከምንም በላይ ባለህ ነገር ደስተኛ መሆን አሪፍ ነው
@romanhafi332
5 жыл бұрын
ነፍስ ነገር ነክ ምክሮችህ ዋው ናቸው
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA
5 жыл бұрын
ሸኩረን አሸዮ መልካም ሰው የምረ ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለ ምረጤ👍👍
@sarayoutube4930
5 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@tigisttig2188
5 жыл бұрын
ካአማት ቦላ እንዳ እግዝአብሔር ፍቅድ
@ameenaameena5366
5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@Eemabetkassa
5 жыл бұрын
አሾክየ የእህቴን ልጅ ትመስላለህ እና ሁልጊዜ ሳይህ እደነግጣለው ኑርልኝ ሳይከፋህ💋💋💋
@mariammariancell9833
5 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አሹየ ወንድማችነ፯ እናመሥግናለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
5 жыл бұрын
ተባረክ ምርጥ ልጅ
@የገበሬልጅነኝ
5 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@bdkg6400
5 жыл бұрын
አሽሩዪ እናመሠግናለን
@hydyalkyrt8661
5 жыл бұрын
እኔ የዛሬ አመት እሂዳለሁ ሀሳብሽ ይሳካ በሉኝ ሀሹክየ እናመሰግናል ጥሩ ምክር ነው
@ferafera850
5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን አሹሹሹሹ ምርጥ ሰው
@ashruka
5 жыл бұрын
🙏ምርጤ
@Rahmah-r1u
5 жыл бұрын
አስተዋይ ነክ ወንድም እናመሰግናለን
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
5 жыл бұрын
wowwwww betam arif mekire new bero thank you😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
27:32
አደጋ ላይ ነን እሳተ ጎመራ 80 ሺ ሰው በላይ አፈናቀለ ጥንቃቄ | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 1,4 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 491 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
🔴Live🔴 የአእላፋት ዝማሬ ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔዓለም አዲስ አበባ @azahelmedia
አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media
Рет қаралды 618
10:22
አነጋጋሪ ሰርግ በሩዋንዳ ሞዴል የተጠለፈው ሀበሻ | Naomi & Michael wedding | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 92 М.
14:03
ШИРЯЕВ: Система ЖКХ рухнет при морозах. Инфляция в январе будет рекордной. Будущее «Газпрома»
Ходорковский LIVE
Рет қаралды 60 М.
16:38
"Надо готовиться к худшему". Ученый рассказал, что за страшная буря движется
И Грянул Грэм
Рет қаралды 62 М.
20:08
Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 1,3 М.
24:08
ሀበሻ ሴቶች ብሶባቸዋል ላጤ lately ashruka reaction | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 45 М.
30:46
ቀዳማይ ተሓታቲ ንሱ እምበር ንሕና ኣይኮናን josias denden
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 34 М.
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 221 М.
10:51
محاضرة طبية حول قدرات الدماغ 🧠 الهائلة | الدكتور دانيال أمين - مترجم
ISMAELOVISH MTVN
Рет қаралды 3,5 МЛН
2:16:38
Narcissist ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! #ethiopianpodcast #getawalelg @msaletube@MESELALTUBE
ALIVE
Рет қаралды 80 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН