#ወደ

  Рет қаралды 47,150

Fatima Om Abdulrahman

Fatima Om Abdulrahman

Күн бұрын

Пікірлер: 538
@MekaDawb
@MekaDawb Ай бұрын
አላህዋ ምን ይቸግረዋል አፊያሽን ይመልስልሽ😭😭
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ Ай бұрын
ያረብ 😢
@kuwaitcity7052
@kuwaitcity7052 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Fafi51296
@Fafi51296 7 ай бұрын
በአላሕ ፍቃድ 7 ወር ቀረኝ ያረብ እርዳኝ ። አላሕ ከፈቀደልኝ ልጅ ለመውለድ ነው የምሄደው ። ለምክርሽ ጀዛ ከላሑ ኸይረን ሀቢበቲ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠሺን ።
@Ahmed-j8g9n
@Ahmed-j8g9n 7 ай бұрын
ያሣካልሽ
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 7 ай бұрын
እህቴ አላህ ይወፍቅሽ ማሬ
@newid5082
@newid5082 7 ай бұрын
እኔምዉደ አላህ ያሳካልን
@Fafi51296
@Fafi51296 7 ай бұрын
@@fatimaomabdulrahman2904 አሚን ሀቢበቲ ጀዛ ኪላሕ 🌺🌺🌺🌺🌺
@Fafi51296
@Fafi51296 7 ай бұрын
@@newid5082 አሚን ያረብ💐💐💐💐💐💐💐
@ጀኔደይሚቱዩብ
@ጀኔደይሚቱዩብ Ай бұрын
አላህ አሽሮሽ እምንስማ ያድርገን ያርብ
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w Ай бұрын
Amen.yarb 🤲
@NejatYouTube
@NejatYouTube 7 ай бұрын
እንደነዚህ አይነት ቻናልን ለማበረታታት ሞክሩ ፕራንክ እያሉ የሚጨማለቁትን ከመከታተል ቅመሞችዬ
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Ай бұрын
ትክክል አድተዋይ❤
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of Ай бұрын
ትክክል
@EkramEdris-vq8ic
@EkramEdris-vq8ic 25 күн бұрын
ሠህ ወላ በሉ ደምሩኝ
@መድናእሸቱአያሌው
@መድናእሸቱአያሌው 23 күн бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤😢
@رانال-ه6س
@رانال-ه6س 29 күн бұрын
እህቴ አንች ጉበዝ ነሽ ይህንን መርጃ ራሱ ለህቶቸ ይጠቅማል ብለሽ ማስብሽ ራሱ ጥሩ ነው አላህ ያሺርሽ ቀበርቾ መዳኒት ነው ለጉሮሮ ተጠቀሚው ትዲኔለሽ እህቴ በአላህ ፍቃድ
@umfaisal8269
@umfaisal8269 7 ай бұрын
ሌላም ካለ አገረ ስንሄድ የሚጠቅመን ነገረ ካለ ደግመሺ ስሪልን
@edlawitbelie
@edlawitbelie Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን
@samriayoutube6595
@samriayoutube6595 Ай бұрын
ፋፊ እንኮን በሰላም ለሀገረሸ በቃሸ ወዴ አላህ አፋያሸን ይሰጠሸ ወዴ እሲቲ ልበሰ ማጠቤ እና ፊረኖ ሰንት ነዉ
@Rahmaram-r6z
@Rahmaram-r6z 22 күн бұрын
እህቴዋ አፉያሽን አላህ ሱበሃነተአላ ይመልስልሽ ዉዴዋ ለምክር በጣም እናመሰግናለን🙏
@HawaMohamad-s7z
@HawaMohamad-s7z Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አፊያሽንይመልሽልሽ እህቴ ለምክርሽጀዛኪአላህ ኢንሻአላህ መልካምትዳርአላህይወፍቀን ልብሱንምእገዛለን❤❤❤
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v Ай бұрын
ያገልቢ ኢቲ ወላሂ አቅም የለኝም አችን የማዳመጥ የኔ ውዲ አላህ ህይሩን ይሻልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@M7mdl-z8g
@M7mdl-z8g Ай бұрын
የኔውድ አላህ ሙሉጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ 7 ай бұрын
ጥቁር አዝሙድ በማር ለውሰሽ በማንኪያ ብይበት ለጉሮሮሽ❤
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Ай бұрын
በጣም ነው የተረበሽኩት ይችን ልጂ አይቸ አሰለቀሠችኝ
@Fanosfanos-z6o
@Fanosfanos-z6o Ай бұрын
እኔእራስብታይየምር
@raaaameee5304
@raaaameee5304 Ай бұрын
ያአላህ እኔም ያረብ ❤❤
@shibreyimam
@shibreyimam Ай бұрын
አላህ በእዝነቱ ይይሽ የኔ እህት ሽረሽ ለማየት ያብቃን ያረብ❤😢
@mersa12
@mersa12 7 ай бұрын
ሲልክ ነዉበአረበኛ እናመሠግንአለን ስለመረጃሺ
@SerkiSerki-u2r
@SerkiSerki-u2r Ай бұрын
በአላህ አበረታቱት የኔ እናትአፍያሽን ይመልሰልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NiebYouTube-N3A
@NiebYouTube-N3A 7 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ አንድ ቃሚስ ልጣልብ ናባር shin ተውኩት ካዚህ ተሆላ አልጣልብም እንሻአላህ ባጣም አማሳግናላሁው❤❤❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 7 ай бұрын
ልብሥ አትጥለቡቡቡቡቡ ውዶችየ
@Amina-kd7eg
@Amina-kd7eg Ай бұрын
እስኪአሳይኝእህቴ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Ай бұрын
የኔ ከርታታ እህት አላህዬ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ ውድ እህት
@ካሙጀማል
@ካሙጀማል Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እካን በሰላም መጣሽ በርቺ አላህ አፍያሽን ያርግሽ
@አሙናነኝወሎየዋ
@አሙናነኝወሎየዋ 29 күн бұрын
የኔውድ አይዞሽ አላህ ጤናሽን ይመልስልሻል ኢንሻአላህ ያርብ ❤❤❤❤
@የአላህባረዩቱብቻናል
@የአላህባረዩቱብቻናል Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህምቱላህ ወበራካቱ እህታቹን ማሻአላህ ጡሩ ትምህት
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረሺ እህቴ😢😢❤❤❤❤❤❤
@GgDd-ui1rh
@GgDd-ui1rh 27 күн бұрын
በሽታው ሲጀምርሽ ኝንደትነው ያረገሽ ምንስ ያጋለጠሽ ይመስልሻል ትምርት ለመውሰድነው
@ZeyinebHamid
@ZeyinebHamid Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሽርሽ ያረብብ አላህ ከአንችጋ ይሁንን ❤
@ኢቅራእቲዮብ
@ኢቅራእቲዮብ Ай бұрын
እንኳንደህናገባሽእህቴ አላህ አፊያሽንም ይመልስልሽ
@سلام-ع1ث2س
@سلام-ع1ث2س Ай бұрын
ማሺአላህ ድምፅሺ ትንሽ ለቆሻል ሀቢቢ አድ ላህያሺርሺ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@aaaaaad1311
@aaaaaad1311 24 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እህቴ ዛሬ የፊትሺ ፈገግታ እደት ደስ እዳለኝ ሳይሺ አላህ ደሞ ድነሺ የምናይሺ ያድርገን ያረብ
@HowaBh
@HowaBh 23 күн бұрын
አላህየ አፍያሺን ይመልስ ሥልሺ ያረብ
@kabetube
@kabetube 7 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህ አፊያያድርግሺ ድምጽሺ ተዘግቷል
@Mekiya-d8g
@Mekiya-d8g Ай бұрын
አላህ አፊያሽን መልሶልሽ የምናይ ያድርገን 😢
@HawiMuhammed
@HawiMuhammed Ай бұрын
ለመልካም ንግግርሺ ጀዛከላህ ፋጡማዬ አላህ ደሞ አይቸግረዉም ጤናሺን ይመልስልሺ ይሄን በሺታ አላህ ያንሳልሺ
@SenyiaShechio
@SenyiaShechio Ай бұрын
ሙሉ አፊያሽ አላህ ይመልሥልሽ እህአለም❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b 28 күн бұрын
ፈጣርይማር ወዴ አይዞ ሽ
@atikaahmed
@atikaahmed Ай бұрын
የኔ እህት በመጀመሪያ አላህ አፊያ ያድርግሺና አድስ አበባ ሁሉም ነገር አለ ጡጦም አለ ዉዴ ብሩ ካለ የሌለ ነገር የለም ሁሉም ነገር አለ ዋናዉ ብሩ ይኑረን
@EM-oc5ug
@EM-oc5ug 27 күн бұрын
የኔ እህት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@sadasada4221
@sadasada4221 Ай бұрын
በርችልኝእህቴ እግዚአብሔርይማርሽሽ ከቻልሽ የኦቪንዋጋ እና የካሳለ ዋጋውንብነግሪንአሁንላይ
@ZainabMohammed-c6l
@ZainabMohammed-c6l Ай бұрын
አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ ማራ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@taibabemojojo2471
@taibabemojojo2471 7 ай бұрын
ሹኩራን እህቴ እኔ አሁን ልገባ ነበር ምትይኛለሽ ብቆይ ደስይለኝ ነበር
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት ለምክርሽም ጀዛኪላሁ ኸይረን
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህታችን
@HAWAIbrahimAli
@HAWAIbrahimAli Ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህታችን
@EmmaMoges
@EmmaMoges 24 күн бұрын
የኔውድ ፈጣር ይማርሺ😢😢😢
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ Ай бұрын
የኔውድ አላህ ፍሽን ይመልስልሽ
@کونفیکونکونفیکون
@کونفیکونکونفیکون Ай бұрын
ያረብ አላህ አፍያ ያረግሽ እህቴዋ❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 25 күн бұрын
አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ
@Zsoso2022
@Zsoso2022 Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ እህት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@neimatube5439
@neimatube5439 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን እሙየ የኔ ዉድ አላህ አፍያ ያድርግሽ ድምፅሽን ይዞሻል ሽኩራን ሀያቲ
@FgGg-m8h
@FgGg-m8h Ай бұрын
ሀገራችን ሁሉመረ ሞልቷል ብር ብቻ መያዝ ነው እዚህ ምናቸውም አያምር እህቴ ከቤታቸው በስተቀር ሀገራችን በጣም ሰልጥኗል የሌለ የለም የልጅ ልብስ ራሱ ነፍ ነው አላየሽ እደሁ እጂ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
አላህ አፌሽን ይመልስልሽ ያረብ አይቸግረውም❤❤❤❤
@በላይነሽአንባው
@በላይነሽአንባው 29 күн бұрын
ፈጣሪይማርሽእህቴ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 7 ай бұрын
እደዚህ ቁምነገር ይዘሽነይ ምክርሽደስይላል አላህ አፊያሽንይመልስልሽ ስለምክርሽም ጀዛኪላህ
@liyuyeeaggarolij
@liyuyeeaggarolij Ай бұрын
Allhaaa afiyaaa yadirgeshi caresso ceriso yimareish❤❤❤❤❤❤
@ZehabuZehabu-md7ju
@ZehabuZehabu-md7ju Ай бұрын
አላህ አፊያያሽን ይመልስልሽ ዉድ እህቴ
@jdjjjd2369
@jdjjjd2369 Ай бұрын
ሀቢበቲ ኡምራ አድሪጊ መድና ሀረምም ዘይሪ አላህ ይወፍቅሺ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ Ай бұрын
አይዞሽየኔእህት
@FatemsKhanam
@FatemsKhanam 29 күн бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልሥልሽ ዉዴ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@missnafeesa9069
@missnafeesa9069 Ай бұрын
የኔማሬዋ የኔውድእሕቴዋ አላሕ ያሽርሽ አላቀረቡም ይሕንንንንንበሽታንቅልያርግልሽያረብ
@missnafeesa9069
@missnafeesa9069 Ай бұрын
አላህ ንቅልያርግልሽ❤❤❤❤ለላሕብየእወድሻለሑ
@Fatimah-lz6nn
@Fatimah-lz6nn Ай бұрын
አይዞሽ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህት
@SumaiaSumaia-t6r
@SumaiaSumaia-t6r 27 күн бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ ፋጡማዬ ድምፅሽን በቅርቡ ያሰማን
@jumajuma3986
@jumajuma3986 Ай бұрын
አላህ ያሺርሺ የኔ እህት ለልጆችሺ ያቆይሺ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 7 ай бұрын
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረካሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤😢
@aminatomer9165
@aminatomer9165 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔውድ አላህ አይቸግረውም
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 7 ай бұрын
እናመሰግናል እህታችን
@Salam-pe8yg
@Salam-pe8yg Ай бұрын
ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ❤❤❤
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n Ай бұрын
አላህ ያፊያሺን ይመልሰልሺ የኔ ልዬ❤
@Choco_l_ate
@Choco_l_ate Ай бұрын
አላህ አፊያሸን ይመልሰልሸ❤❤❤
@Fedila.fedila
@Fedila.fedila 27 күн бұрын
አለህ ያሽርሽ ያረቢ
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 28 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ❤❤
@زمزم-ش2ش
@زمزم-ش2ش 26 күн бұрын
ያረብተሺሎሺእንይ❤❤❤
@raaaameee5304
@raaaameee5304 Ай бұрын
አሏህ ጤናሽ ይመልስልሽ ውዴ😢😢
@ዙሚዙሚ-የ9ዠ
@ዙሚዙሚ-የ9ዠ 7 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ ውድ ጀዛኪላህ ወከይር
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani Ай бұрын
Allh afashin yamalasalashi yane wadi basalam ka lajochashi gaa basalam yadabalaqishi mare walahii laben nw yasabarashayi ayizoshi allh kalayishi layi naqal yaragalashi yarabi 💔😢😢😢❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tube3923
@tube3923 Ай бұрын
አሰላሙአለይከም. ፋጡማየ የኔማር አላህ ሙሉአፊያሽን ይመልስልሽ ለምክርሽእናመሰግናለን አላህይስጥልን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 29 күн бұрын
አብሽሪልኝ ማማየ አላህ ያአፍሺ
@sየኮቸዋ
@sየኮቸዋ Ай бұрын
ገባሺ የኔውዲ አብሽር ማሽአላህ ❤❤❤❤
@RyHj-v4u
@RyHj-v4u 28 күн бұрын
አላህያሽርሽሀያቲ
@Ekrubintbaba
@Ekrubintbaba Ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ያኡምሪ
@زينبالزينب-ك1ز
@زينبالزينب-ك1ز 29 күн бұрын
የኔ እናት አላህ ያሽርልሽ😢😢
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ አትፍሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ ያሺርሽ ለልጆችስ ሲል ያኑርሽ እህቴዋ አላህ የሺፊኪ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@لوبابةاندريوس
@لوبابةاندريوس 17 күн бұрын
አላህያሺረሺእህት
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 Ай бұрын
አላህ ለልጆችሽ ሲል በእራህመቱ አፍያ ያድርግሽ
@Mm2233m
@Mm2233m 29 күн бұрын
እናመሠግናለንእህቴ❤❤❤❤
@መዲዩቲብ
@መዲዩቲብ Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ ማሬ
@SamrawitSamrawit-j8j
@SamrawitSamrawit-j8j 27 күн бұрын
Yene Eht Egizabher Tarik Keyari New Yanchinem Tarik Yikarilesh Esti Enenm Sab Arigugn Betesab❤
@seaditube7160
@seaditube7160 7 ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋጡማየ ኢሻአላህ እነገዛለን ቴንኪዉ 🎉🎉🎉
@samsunga5030
@samsunga5030 Ай бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ይማርሽ
@AyalAyal-yp1jk
@AyalAyal-yp1jk 19 күн бұрын
የኒ ዉድ በዚሁ ቀጥይበት እወድሻለሁ እሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 29 күн бұрын
በርቺ የኔ ውድ❤አላህ ይማርሽ
@neima2690
@neima2690 7 ай бұрын
የኔቆጆ ደስ ስላልሽኝ ሰብ አረግሻለሁ በርች🎉🎉🎉🎉
@NuritIbrahim-hz4hn
@NuritIbrahim-hz4hn 25 күн бұрын
አላህ አፋያሽን ይስትሽ እህት
@HaytMohamed-cn1rm
@HaytMohamed-cn1rm 22 күн бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ የኔ ውዲ
@Tinaahmed-p6c
@Tinaahmed-p6c Ай бұрын
ከላህ አፊያሽን ይመልስልሽ 😭😭😭😭😭😭እኔሥ ቃላት አጥሮኛል ያረቢ
@gnoognoo5827
@gnoognoo5827 7 ай бұрын
የነረ ማር አላህ አፊያሽን ይመልሸሰልሽ
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Ай бұрын
ውዴ ሽኤን ላይ እቃ እና ልብድስ ልገዛ ነበር ምን ትይኛለሽ
@SdsssFddf
@SdsssFddf Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህት ያረብ 😭😭
@Medna-v7p
@Medna-v7p Ай бұрын
እህቴ አላህ አፌሺን ይመልስልሺ ያረብ ❤❤❤❤❤
@LABABAAdem-dz3qr
@LABABAAdem-dz3qr Ай бұрын
የኔ ዉድ አላህ ያሽር ያረብ❤❤❤
@amaamm-pc3sb
@amaamm-pc3sb Ай бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበርካትሁ❤❤
@Jameela-pt4yd
@Jameela-pt4yd Ай бұрын
ያረብ አሏህ አፍያ የድረገሽ ዉዴ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ Ай бұрын
ያረብ አላህ ያሽርሽ💋💋😥😥😥
@ZAHRASEID-v4g
@ZAHRASEID-v4g 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን እህቴ አላህ አፊያ ያድርግሽ ምንድነው አስም ነው ወይስ ከልብ ጋ የተያያዘ ነገር ነው እሚያፍንሽ?የሀገራችን ነገር ያሳዝናል ለማንኛውም በርች
#ልብስ#ለምገዙ#እህቶች#ጠቃሚ#መረጃ
8:43
Fatima Om Abdulrahman
Рет қаралды 10 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
🚀 ሙያዋ ተፈተነ
41:28
Miftah Key
Рет қаралды 57 М.
የተንቢ አረቢያ መጅልስ መሸጫ
4:04
የተንቢ ሱቅ
Рет қаралды 24 М.