No video

ወደ ማጎ ብሔራዊ ፓርክ ጉዞ ኢትዮጵያ Mago National Park travel Ethiopia henoke seyuome

  Рет қаралды 10,738

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

4 жыл бұрын

Mago National Park travel Ethiopia henoke seyuome

Пікірлер: 22
@haniasay8908
@haniasay8908 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው ወድማችን ብርታት እና ፅናት ይስጥህ እግዚአብሔር ይሄን ፕሮግራም ብዙ ሰዎች ስለ ማይከታተሉት በጣም አዚናለሁ ግን
@andualematnafu5922
@andualematnafu5922 4 жыл бұрын
ጉዞ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን ሀገራችን ስለምታሳዩን የማትረቡ ሆዳሞች እና የሀገር ፍቅር የሌላችሁ ሰዎች ግን የፋጥረታት አምላክ ይፋረዳችሁ።
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Ай бұрын
MAGO PARK COUNTRY ETHIOPIA
@haniasay8908
@haniasay8908 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እንድ ሲያለማ ሌላው ለሆድ ያደረ ሲያጠፋ ከዚህ በላይ የሚያሳዚን ነገር የለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Thank you all the people in Mago Park for their dadication to protect the eco-system of the region. We love you so much.
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 4 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ነው!!!
@wondwosenzdawro8703
@wondwosenzdawro8703 4 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ታይቶ የማይጠገብ ውብ ተፈጥሮ ነገር ግን ትኩረት ሳትሰጠው ተደብቆ የኖረውን ለኢትዮጵያም ሆነ ለዓለም ህዝብ በመግለጣችሁ ክበሩልን።
@gw22ify
@gw22ify 10 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ታይቶ የማይጠገብ ውብ ተፈጥሮ የሀገር ሀብት ትኩረት በማድረግ ተደብቆ የኖረውን ለኢትዮጵያም ሆነ ለዓለም ህዝብ በማሳዎቃችሁ ክበሩልን። በጣም ከሁሉም በላይ ትኩረቴን የሳበው በዘመናዊ የንብ እርባታ ባለሙያ ስለሆንኩ ካንዱ አንዱ ይሻላል እያልኩ በጣም ደስ ብሎኝ በጉጉት ነው ያየሁት ፤ እግዚአብሄር ይስጣችሁ
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Ай бұрын
MAGO PARK COUNTRY ETHIOPIA
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Organize scouts under federal police or federal defence forces. It will give them more power, authority, and resources . Urgent. Need immediate attention.
@adismerjacomingsoon9473
@adismerjacomingsoon9473 2 жыл бұрын
Wow
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Guzo Ethiopia is the best one ever.
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 4 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ዝግጅት ነው። አስተያየት ሲጀምርና በንግግሩ መሀል ያሉት soundtrack ይጮሀል ብታስተካክሉት መልካም ነው።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Thank yo so much for your analogy with Tanzania Ongorogoro national park. I 've been ther in Serengeti, Arusha, Maasai Mera and Tsavo in Kenya.
@ashenafe1
@ashenafe1 3 жыл бұрын
Thanks its so amazing with natural beauty Ethiopia the place to be.
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Жыл бұрын
Mago Park! You've to visit it by all means.
@sosetg1
@sosetg1 3 жыл бұрын
ምናለ መንግስትና ህዝብ ተባብሮ ሃብታችን ቢከበር
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Ай бұрын
mago park ETHIOPIA
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Ай бұрын
Mago Park Ethiopia
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Ай бұрын
MAGO PARK ethiopia
@lingplays9452
@lingplays9452 4 жыл бұрын
Hello is travel from Addis Ababa to Tigray
@bennywordofa2208
@bennywordofa2208 Жыл бұрын
Please translate this presentation in the English language, the Amahara speaks ethiopan they don't contribute to the park development , if this need to be a tourist distenation of Ethiopia then translate your presentation to advertise this beautiful place of Ethiopia for the other world visitors!
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Chebera Churchura National Park |#Time
30:23
Kana Television
Рет қаралды 52 М.