No video

ወልድን ፍቅር ሳበው || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ

  Рет қаралды 175,526

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ወልድን ፍቅር ሳበው የመዝሙሩ ባለቤት ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
• Video
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 208
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
ከእስልምና ከተመለስኩ በኋላ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ብዙ አልቅሻለው እንጃ ይሄ ይለያል ጸጋውን ያብዛልሽ
@vine9585
@vine9585 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በፀጋው ይጠብቀን ክብር ለንጉሱ
@zeyo4064
@zeyo4064 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን እህቴ ያንቺ መምጣት ምን ያህል እንዳስደሰተን ብታይ ❤
@SaronAyelign
@SaronAyelign Жыл бұрын
በእውነት ልብን ነው የሚያንቀጠቅጠው ማርያምን
@abrehamtsegazeab7236
@abrehamtsegazeab7236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜ ዘመንሽን ያሳምርልሽ እህቴ ይህን እጹብ ድንቅ የሆነ ድምጽሽን ለዘፈን ሳይሆን ለምስጋና ስላደረግሽው አሁንም መድህን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናሽ በረከቱን አብዝቶ ይስጥሽ
@21media27
@21media27 Жыл бұрын
Amen
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን አጥንት የሚያለመልም የመላክተ ጣዕመ ዝማሬን ያሰማልን
@zmarit-tihitina12
@zmarit-tihitina12 Жыл бұрын
እርሱ ድሀ ሆኖ ለእኛ ክብርን የሰጠን አምላካችን ምስጋና ይድረሰው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን ያሰማሽ በእምነትሽ የጸናሽ ያድርግሽ አምላክ ይጠብቅሽ ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን
@bisratchebsi5389
@bisratchebsi5389 Жыл бұрын
በሥላሴ ልቤ ላይ ነው የፈሰሰው 🥰😥😥 የህይወትን ቃል ያሰማሽ ድንቡ
@menaze4203
@menaze4203 Жыл бұрын
እነዚህንህፃናት ያስነሳልን ጌታ ይመስገን ትንሳኤ የመጣ ይመሰለኛል ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ ተመስገን
@surafellimenew-sy8wb
@surafellimenew-sy8wb Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔ እናት ዉይይይ❤❤
@zeed7938
@zeed7938 Жыл бұрын
አንዴት ያለ ውብ ዝማሬ ነው:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@abenetnegash82
@abenetnegash82 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን፫
@zeyeneta7211
@zeyeneta7211 Жыл бұрын
ከዚህ ውብ ድምፅ ብዙ የመዝሙር አልበሞችን እንጠብቃለን🥰🥰🥹
@biruk_golden_s
@biruk_golden_s 5 ай бұрын
#ዘማሪት_ሳራ_መንግስቱ ዝማሬ መልክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ሁሉን ቻይ የሆነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ ።አሜን በቅርብ ጊዜ እያነቻው የመጡ ዘማሪያን አገልጋይ ወጣቶች የዝማሬ ፀጋ የበዛላቸው ናቸው ከነዛም ውስጥ ዘማራት ሣራ አንዷ ናት እድሜ ና ጤና ይሥጥሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ ።።
@user-ft2zv1oz4l
@user-ft2zv1oz4l 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Fishwhib
@Fishwhib 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ🙏ባንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤
@EfremTube21
@EfremTube21 Жыл бұрын
ድ.ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅሽ🙏💒🙏
@ezhak6348
@ezhak6348 Жыл бұрын
ውብ ድምፅ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ እህታችን🙏
@debesaykidane7233
@debesaykidane7233 Жыл бұрын
አስከአሁነ 142 ኮመንት እና 48ሺ እይታ፡ የምር ምን ሁነን ነው ግን ዘማሪ ወነድሞቻችን እና እህቶቻችን ማነባረታታው፤ ለዘፈን እና ፊልም የምንሰጠው ላይክ እና ሳብስክሪብሽን እንዴት መዝሙር እና ስብከት ለይ ይጠፋብናል፤ ወድ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ፤ አገልግሎተሽ የተባረከ የሁን፤ (ሌሎች በዚህ ደንቅ አገልገሎት የተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር የክብራችሁ
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ጥኡም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@hintsagebreslassie9526
@hintsagebreslassie9526 Жыл бұрын
ግሩም መዝሙር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
በስመአብ ልቤ ላይ ነው ፍስስስ ያለው የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤😇🙏
@yoditdemelash4011
@yoditdemelash4011 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@samsonbekele9951
@samsonbekele9951 Жыл бұрын
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማሽ ። እደጊልን እንደጅማሬሽ ፍፃሜሽንም ያሳምር 🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናሽ
@Ytbarek-bt5uk
@Ytbarek-bt5uk 3 ай бұрын
Kalehiwet yasemaln ehita yagelgilot zemenhin yebarilsh
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ዝማሬ☦️❤️🥺 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 💙💖💜
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ አሜን🙏
@abelbereket2786
@abelbereket2786 11 ай бұрын
ነብስን የሚያረሰርስ ጥዕም መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Жыл бұрын
ቃለሕውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ, ❤❤👏👏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🌹🙏
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን በቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያቆይልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅሽ እህታችን
@sinafikishyifru6408
@sinafikishyifru6408 Жыл бұрын
❤️አጥንትን የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬ ያሰማልን! 🙏 ይህንን ሚድያ ወድጄዋለው! ከዚህ የበለጠ ብዙ መክሊት ያላቸውን ልጆች የሚያበረታታ ነው! ግን የፈረንጆቹን ፊልም ነገር በጣም አስቡበት መከራውን እንድናስብ ከሆነ በቤተ ክርስቲያናችን ያሏት ቅዱሳን ስዕላት በቂ ናቸው !!! የብዙዎቻችሁ ሃሳብ ነው ብዬ አስባለው
@eshetuabraha88
@eshetuabraha88 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሄር በቤቱ አጽንቶ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ 🥰🥰🥰👍👍👍😍
@yomileyodan4618
@yomileyodan4618 Жыл бұрын
Zemare melakte yasemalin yene ehet enem endanchi bezih edmeye zemari mehone efelgalew gen mengedun meyasayeign sew yelem
@abel2933
@abel2933 Жыл бұрын
ፀሎት አድርጊ እንደሙሴ የተደቀነው ባህር ይከፈላል... አንቺም እግዚአብሔርን ታገለግያለሽ
@mekdelawitnigatuzwelenchit9963
@mekdelawitnigatuzwelenchit9963 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@elsaababa9468
@elsaababa9468 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@abel2933
@abel2933 Жыл бұрын
ዛሬ እግዚአብሔር በመክሊት ምክንያት ሰዎችን ለምን እንደሚጠይቅ... ሰዎች ሲጠቀሙት እንዲህ ድንቅ ስራን ስለሚሰራ ነው ለካ :: መክሊትን በከንቱ ለሚሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን ::
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤✝️
@tgstabebe8117
@tgstabebe8117 Жыл бұрын
እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ የኔ እህት❤❤❤
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
በዝህ ሚዲያ ላይ አዳዲስ ፀጋው የበዛላቸው ዘማሪያን እያይሁ ነው እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን💕👏
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
Abte endate Yale zemare new yemetafet Andebt Egziabhare yemesege sele hulu tewahedo bemehon hulam ekoraw!!
@Kalkal21898
@Kalkal21898 Жыл бұрын
ድንቅ ድምፅ ❤በቤቱ ያፅናሽ🙏
@samrawittadese4785
@samrawittadese4785 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏
@amanuelbenhur
@amanuelbenhur Жыл бұрын
bebetu yasadgsh wd sara 21 media betam tru sra new eyeserachu yalachut ena kekfle ketemam yhn edl metekem mnfelg ljoch slalen btasatfun lbawi mgnote new
@exlesiya_media
@exlesiya_media 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🙏🙏🙏
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@gnetgnetymir7435
@gnetgnetymir7435 Жыл бұрын
እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልሽእ
@user-rm1qs1pe4v
@user-rm1qs1pe4v 4 ай бұрын
Egzabher yemeretachu ye orthodox tewahido Zemarian Egzabher yibarkachu ❤❤❤
@user-ee6fj9tv9n
@user-ee6fj9tv9n Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏
@selamawitalemu3414
@selamawitalemu3414 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🥰🥰🥰🥰
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@melkamukasahun5441
@melkamukasahun5441 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚየያምረዉ ቃለ ሂወትን ያሠማልን ❤❤❤
@zeyo4064
@zeyo4064 Жыл бұрын
ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰 በተረፈ መዝሙሮቹ በግጥም ቢደረጉልን🙏
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
በስማም 😢🤔ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😊
@user-nx1cl6vr1f
@user-nx1cl6vr1f 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@samentube5743
@samentube5743 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ፤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከከንቱ ዉዳሴ ይጠብቃችሁ በአልበም እንደምትመጡ ተስፋ እናደርጋለን
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመቤታችን መልካሙን ሁሉ ታድርግልሺ አሜን
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@henokhagos1283
@henokhagos1283 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ ፍቅሩን ያብዛልን በርቺ እህቴ
@emebetabay1676
@emebetabay1676 Ай бұрын
Mesgana legzber. Melak zemar yasemalen ❤❤❤❤
@seniyousf1990
@seniyousf1990 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን በቤቱ ያድርገው❤❤❤❤
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን❤❤🙏🙏
@bezahabtamu5378
@bezahabtamu5378 Жыл бұрын
ewnet birik beyyyy ... kiristos sigeref ejochun biret sayihon fikir new yeyazaw ufaaa tebareki
@ngstehagos6106
@ngstehagos6106 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የኔቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ ደስስስስስስ የሚል ዝማሬ
@EyuTsige-kw5kv
@EyuTsige-kw5kv Жыл бұрын
ድንቅ ፀጋ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@befkadesilase867
@befkadesilase867 Жыл бұрын
ውይይ በጣም ደስስ የሚል መዝሙር በጥሩ ዘማሪት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@dojjii12
@dojjii12 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የድንግል ልጅ ይባርክሽ
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@satatati_tube_1
@satatati_tube_1 Жыл бұрын
ለንስሐ ያብቃን
@samrawittadese4785
@samrawittadese4785 Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር እና ድምፅ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህቴ 🙏🙏🙏
@orthodoxtewhadotube3944
@orthodoxtewhadotube3944 Жыл бұрын
Yemelakten Zemarachewn Abzeto Yasemashe 👏
@Ribka-um4ev
@Ribka-um4ev 5 ай бұрын
Kalehywot yasemalen
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
ዝምሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
@tekolaweldemikael
@tekolaweldemikael Жыл бұрын
😍 egziaher mechreshashsn yasamerew ehete des yemil zemare nw
@selemonlule7213
@selemonlule7213 Жыл бұрын
እድግ በይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ"ዝማሬ መላእት ያሰማልን"
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን።
@ethiopia9431
@ethiopia9431 Жыл бұрын
❤ስታስቀኑ❤
@user-wedibashay
@user-wedibashay Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.... እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽ ያሳምርልሽ
@user-tm5ux6rb1w
@user-tm5ux6rb1w Жыл бұрын
እንዴት ያለ ውብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@tinsaieY
@tinsaieY Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማሽ እህትየ
@buzajem8436
@buzajem8436 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት
@marykidane7632
@marykidane7632 Жыл бұрын
Zemensh yebareki yene konjo
@henoktilahun5321
@henoktilahun5321 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒
@leulnegash2954
@leulnegash2954 Жыл бұрын
አረ ምን ያለ መመረጥ ነው ፣በርቺልን በቤቱ ያቆይልን 🙏
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fasikaasmare5502
@fasikaasmare5502 Жыл бұрын
God Bless you. Thank you for this biutiful Mezimur
@demeshunde40
@demeshunde40 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@melefufa
@melefufa Жыл бұрын
I don't know what to say.... God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ sister....... Oh
@AbelKassu-py5id
@AbelKassu-py5id Жыл бұрын
Endet new mesbew tebareke keze belaye metagelegyebeten endeme fetare temro temro yestshe
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እድሜ ዘመንሽን ይባርክልን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@roroazaro8508
@roroazaro8508 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክትያሰማልን እህታችን
@sintayehuabay7716
@sintayehuabay7716 Жыл бұрын
✞ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ✟ አስተያየቴ-የዝማሬውን ግጥም ከታች ብታስገቡ እና እኛም ብናመሰግን እላለሁ። አመሰግናለሁ።🙏
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Zemare malikt yasemln ehitachin stefawun yabizalish❤❤❤
@kiyasirahbezu4134
@kiyasirahbezu4134 Жыл бұрын
egzabher amlak zemeneshn yebarekew zemare melakt yasemaln!!
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 Жыл бұрын
በጣም ኅበዝ በርቺ
@TewahidoNitsit
@TewahidoNitsit Жыл бұрын
zemare melaikt yasemalin! min alebete passion of christ film batasgebut yegna ethiopia orthodox yalatin tetekemu please Egziabher yibarkachiw bertulin yetewahido getoch +❤+
@AbriloZgelila
@AbriloZgelila Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@SaronAyelign
@SaronAyelign Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ማር❤❤❤❤❤❤
@lehabeshatube1517
@lehabeshatube1517 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክህን ይሰማልን🥰🥰🙏
@natanimkore
@natanimkore Жыл бұрын
egziabher enkuan feteresh
Eyesus Lebel Eyesus (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
5:49
Beta Qene - Topic
Рет қаралды 491 М.
ዮሐንስን ይዛ || በዘማሪት ሳራ መንግሥቱ @21media27
12:13
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 34 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 45 МЛН
ከማህፅን እስከ ሽምግልና || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ @21media27
12:05
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 435 М.
በብርሃን ፀዳል || በዘማሪት በጸሎት አስማረ @21media27
12:52
ሃያ አንድ መዝሙር 21 MEZIMUR
Рет қаралды 131 М.
የመልካሞች መልካም || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
15:14
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 107 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16