ወድቆ መነሳት! ( ከስተት መማር)

  Рет қаралды 224

Mari Tube መሪ ትዩብ

Mari Tube መሪ ትዩብ

Күн бұрын

ወድቆ መነሳት(ከስተት መማር ) #inspayer Ethiopia #Dawit Drims

Пікірлер: 20
@halimayoutube
@halimayoutube Жыл бұрын
āselamu’āleyikumi werahimetulahī weberekatuhibet’ami desi yemīli ārīfi k’oyita newi inameseginaleni
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን😍😍😍 በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው እናመሠግናለን
@ETENESH
@ETENESH Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅችሰላም ፍቅር ይብዛልን ዋዉ ዋዉ በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
ሰላምሸሰ ይብዛልኝ ዋውውው ደስስ የሚል አስተማሪ ንግግር ነው እውነት ነው ህይወት አልጋባልጋ አይደለችም
@AkisteMaro
@AkisteMaro Жыл бұрын
wealykumuselam werehmetulahi weberekatuhu ehte astemari vedio neber lik bileshal yesew lij lefetena new yetefeterew wanaw kefetenaw memar new thanx betam
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ አባባል ነው ወድቆ መቅረት ሽንፈት ነው ወድቆ መነሳት ግን ድል ነው
@maryam28
@maryam28 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን
@ልዕልትtube
@ልዕልትtube Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ማሻ አላህ ዋው በጣም ደስ ይላል ጊዜ ነበር በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውስን የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እህቴ በጣም ደስ የሚል ርእስ ነው ማንኛውም ሰው ወድቆ መነሳት ያለ ነው ያልወደቀ ምንም ደህና ደረጃ ላይ ሊደርስ አይችልም
@emuesmailtube
@emuesmailtube Жыл бұрын
አሰላሙዋአሌይኩምወራህመቱላሂወበረካትህ ትክክል የኔ ዉድ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ሰላም አይለየን
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ሰለምሽህ ይብዘ በጠም ምርጥ ቆይታ ነዉ
@fetitube9478
@fetitube9478 Жыл бұрын
ስላም ብያለዉ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ እድት እደሚያምር ማሻአላ 😘🥰🥰
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Жыл бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam des yemilu mkroch nachew ❤❤❤
@maritube6933
@maritube6933 Жыл бұрын
🙏😘
@hawauemr
@hawauemr Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ. አህለን እንኮን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ እርእፅ ነው. መውድቅ መነሳት ለስኬይ ይረዳል ካልቀደቁ ስኬት የለም
@fatmaali12
@fatmaali12 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ የነበረሽ ቆይታ አሪፍ ነበር
@user-bb7jf6wu3v
@user-bb7jf6wu3v Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቸ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
@user-bb7jf6wu3v
@user-bb7jf6wu3v Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ ምክር ነው ያስተላለፍሽልን ወላሂ እየሰማሁ ሳላስበው እንባየ ሲረግፍ አገኘሁት በዚሁ ቀጥይበት
@maritube6933
@maritube6933 Жыл бұрын
,❤️😘
@maraki29tube
@maraki29tube Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን
ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!
11:31
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 95 М.
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 10 М.
በሚስጥር መያዝ ያለባቹ 6 ነገሮች
6:12
Mari Tube መሪ ትዩብ
Рет қаралды 108