ወደ ግራም ወደ ቀኝም አትበል - በማሙሻ ፈንታ | ክፍል -2

  Рет қаралды 8,136

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ይሄ ስብከት ሕይወቴ እንዲለወጥና መስካሪ መሆን እፈልጋለው ለሚል፣ እመሰክር ነበረ ግን ደክሞኛል ብሎ ብዙ ምክንያቶችን ለሚደረድር፣ እና መመስከር የሆነ ቡድን ስራ አድርጎ ለሚያስብ ሰው ደጋግሞ እንዲሰማው የሚመከር ነው። እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!! እኔ እግዚአብሔር በማሙሻ በኩል ቃሉን እንዴት እንደገለጠ አይቼ በጣም ተገርሜያለው። ዋው!! ማሙሻዬ ጌታ የቃሉን መገለጥ ከዚህ በላይ ያብዛልህ። ተባረክ!!!😍🙏
@bekumatamasgen8417
@bekumatamasgen8417 2 жыл бұрын
Wow!!!! Amazing preaching and Power full Message to out preaching the Gospel this the great commition!!!! Please Our God wake up us Man of God Dr MamushaGBY!!!! Great Man of God!!!!
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kmstube6385
@kmstube6385 2 жыл бұрын
wow wow ወደግራም ወደቀኝም አትበል። የሚገርም ትምህርት ነው። KMS Tube.
@mulatadea5538
@mulatadea5538 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@HassetViews
@HassetViews 2 жыл бұрын
Amen, tesfachen Eyesus erasu nw! tebarek wendem Mamusha!
@mulatadea5538
@mulatadea5538 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ቃሉን በትክክል እየነገርከን ነው ጩኸቱን እንድትጮህለት ስለረዳህ ስለአንተ እባርከዋለሁ ፀጋዉ ይብዛልህ
@judbeky
@judbeky 2 жыл бұрын
Doctor yzelalem Amelak ahunm bemibza tsga yubarkeh eyandadu kaleh edt hiywet edmzerabgn ewnet new tilku tsfachen Eysus new ‼️🙏Eysus ale Tsfachn
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለው፡፡
@እግዚአብሔርመልካምነ-በ8ፀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-በ8ፀ 2 жыл бұрын
yesss
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በ ቸርች እንከን አዳኝ የሆነዉን ጌታን በድፍረት እንዳንመሰክር ሴጣን ድቅን ምክንያት ሚያሳየን ዉሸታም እግዚአብሔር ይገስፅህ !! እየሱስ ጌታ ነዉ ምንናገረዉ ስለ ጌታ ነዉ !! ቸርች አያድንም !!
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ሞገስ | ሐዋርያው ጳውሎስ ለገሰ | Apostle phoulos Legese |
19:58
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 6 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН