የእግዚአብሔር ፍቃድ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 1 | | Dr. Mamusha Fenta 2023 | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 127,565

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Жыл бұрын

የእግዚአብሔር ፍቃድ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 1 | | Dr. Mamusha Fenta 2023 | Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 132
@buzubuzu-iu6fm
@buzubuzu-iu6fm Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምን አለ ይኛ መምህራን የራሳቸውን ዘና ተትዉ ሰለ እግዚአብሔር ፍቅር ረህራሄ ትምህርት ቢያስተምሩን ጉረም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማለን
@kiflomtsegaye4756
@kiflomtsegaye4756 Жыл бұрын
እውነትሽን እኔም እንዳንቺው ነው ሀሳቤ
@user-lj7uh9wf1z
@user-lj7uh9wf1z Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አምነትሽ ባይሆንም ማሙሻ የሚያስተምረዉ እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ እዘዉትረሸ ስሚው❤
@yordifeke6712
@yordifeke6712 4 күн бұрын
አሜን ማሙሻ ጌታ ይባርክ።ትምህርት በጣም ውስጤ ነው የሚነካኝ ተባረክልኝ።
@sebleworktaye7656
@sebleworktaye7656 12 күн бұрын
አሜን ፀጋ ይብዛልን
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 26 күн бұрын
ከዚህ በፊት የማውቀው የመሰለኝን ቃል እግዚአብሔር በአንተ በኩል እንደ አዲስ አበራልኝ። በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም። ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ፣ ፀጋውን ያብዛልህ። ይህን የምታደምጡ ሁሉ የዚህ በረከት ተካፋዮች ያድርጋችሁ፣ አሜን!
@alemayewtirfe8857
@alemayewtirfe8857 Жыл бұрын
ምነው ባያልቅ ይህን የመሰለ ትምህርት ለዘመኔ ትውልድ ህይወት ለዋጭ ስብከት!! 𝙞 𝙘𝙖𝙣'𝙩 𝙬𝙖𝙞𝙩 𝙥𝙖𝙧𝙩 𝙩𝙬𝙤(2) #ሙሻዬ_በረከታችን_ነህ!❤🙏 የያዕቆብን መወደድ በሌላ አረዳድ ነው የተረዳሁት ተባረክልን!🙏
@MrkamniW
@MrkamniW 16 күн бұрын
Geta yibarki saga yabizaliki lamlimi pasitare ❤
@user-dv6gq7uk8l
@user-dv6gq7uk8l Ай бұрын
የምድሬ በረከት ማሙሻ❤
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 15 күн бұрын
Amennn, Dr Mamusha tebarek❤❤❤❤❤
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
ዋዋዉዉዉ ስወዲህ እኮ ጌታ ከየትኛውም ከጠላት አሰራር ይጠብቅህ
@milshunabute4839
@milshunabute4839 Жыл бұрын
ዋውውውው ከመይ ደስ ዝብል ስብከት ኢዩ ማሙሻ ሐወይ ኣምላክ ይባርካ
@adinoabose8433
@adinoabose8433 Жыл бұрын
ከአንተ ብዙ እመኛለሁ ምክንየቱም የቀድሞ የእምነት አባቶች ሕይወት ክርስቶስን መዕከል የተደረገ ስብከት በመሆኑ ትክክለኛ የነፍስ ምግብ ነው ። በእውነት የትውልድ አባት ነህና ዘመንህ ይበረክ
@LuwamAbraham-ci6fc
@LuwamAbraham-ci6fc 5 күн бұрын
This is very True!!!
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 Жыл бұрын
አመአአን አመአአአን አመአአአን ታባራክ 🍇🍇🍇
@mintesnothamle7641
@mintesnothamle7641 Жыл бұрын
ሃሌሉያ እግዚአብሄር ቀጥታ ነው የተናገረኝ ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ ሃልዎትም ለዚህ አገልግሎታችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንንንን አላገኘሁም ፈለግ ፈለግ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 7 ай бұрын
አሜንንንንን🙏
@lamisgardaiki6832
@lamisgardaiki6832 Жыл бұрын
አሜን
@bilisejesus8722
@bilisejesus8722 Жыл бұрын
Amen
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Egziabher hoy lezelalem temesgen
@almazalmaz4635
@almazalmaz4635 Жыл бұрын
Egizabiher Tsgawin Betifff Yebialik D/r Mamush Zamanik Yebaraki🙏🙏🙏
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 28 күн бұрын
አዎን የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ርህራሄ አቆመን; ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ነውና። ❤❤❤❤❤
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
የተባረክ ነህ ትምህርትህ ያቆመኛል ክብር ለጌታ ይሁን ማሙሻዬ
@sabakahsay6052
@sabakahsay6052 Жыл бұрын
Wow amazing Jesus is Lord
@millii1
@millii1 Жыл бұрын
ዘመንሕ ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ በአንተ ስለሚፈሰው በረከት እግዚአብሔር ይመስገን ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
የወደደን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ዶክተር አንተም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
@BELDA143H
@BELDA143H Жыл бұрын
Amen amen yee lib matadas yihunilny
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
አሜን የራራልን አምላክ ይመስገን ።
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን የተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ዶክቶር ማሙሽ
@abebadabi133
@abebadabi133 Жыл бұрын
Amen💯🥰🥰🙇‍♀️🙏🙏🙏tabaraki
@seblemamo6479
@seblemamo6479 Жыл бұрын
geta eysus yebarkeh netia awetahegn hulem bante temeherte edenalehu
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 Жыл бұрын
Yetebareki ye Egziabher sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 10 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏አሜን መታደሰ ይሁንልኝ
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen kibir legata leysuse Ehuni tebarki gata ysuse ebarki tenant
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
amennnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@berhanutesfaye904
@berhanutesfaye904 Ай бұрын
❤🙏🙏
@jesusmyeverything7608
@jesusmyeverything7608 Жыл бұрын
Tebarek
@user-ym9vn7np3m
@user-ym9vn7np3m Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነዉ፡፡ ግን ደግሞ ላይቭ ቢኖር የበለጠ አሪፍ ነበር፡፡
@tadutadu554
@tadutadu554 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 3 ай бұрын
❤❤
@merondebele4217
@merondebele4217 7 ай бұрын
❤❤❤
@abiyalemayehu9369
@abiyalemayehu9369 Жыл бұрын
What an amazing revelation of the word of God, many blessings beloved Mamusha
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 Жыл бұрын
Uuuuuuwuyi😪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach Жыл бұрын
Amen 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amenn..Amennn.kibr legeta yihun🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
@aragasalamuaragas4011
@aragasalamuaragas4011 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤😘
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ ዉድ አባታችን ዶክተር ማሙሽዬዬዬ 👋 ስለ ትምህርቱ ክፍለ ጊዜ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን አሜን🙌🙌🙌 የእግዚአብሔር ሰው በረከታችን ነህ እኮ ጌታ አሁንም ማስተዋል ጥበብ ይጨምርልህ የቃል📖💯 ግልጠት የቃል📖💯ምስጥር ይብራልህ ተስማማሁ በሁሉም በጣም ተጠቅሜበታለሁ በትምህርትህ❤❤❤❤
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 Жыл бұрын
በአእምሮ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይሄን አለም አትምሰሉ አሜን ስለራራልኝ ስለወደደኝ እራሴን ህያዉ እና ቅዱስ መስዋት አድርጌ እንዳቀርብ ጌታ ይርዳኝ
@sileshikassa5987
@sileshikassa5987 Жыл бұрын
ኤቨርት
@wasyhunwojiragoda8944
@wasyhunwojiragoda8944 Жыл бұрын
በዘዘ
@workieddinka6334
@workieddinka6334 Жыл бұрын
@wossenuephriem7971
@wossenuephriem7971 Жыл бұрын
6www😮
@wossenuephriem7971
@wossenuephriem7971 Жыл бұрын
​@UCak5QrEOcldmf0Q6Cx-xW9w we 5w5w
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 ай бұрын
የአንተ ፍቃድ ይሁን በህይውቴ ❤❤
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@tedlacherkosteddy8662
@tedlacherkosteddy8662 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
Amen Amen geta eysus tsega yabzaleh be geta wendme 🙏🙌
@FerzerFera-rf2nj
@FerzerFera-rf2nj 8 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ❤❤❤❤
@procell3871
@procell3871 Жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት አሜን
@alemuweinshet5939
@alemuweinshet5939 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@orionbelachew6180
@orionbelachew6180 Жыл бұрын
Thank you mamush God may Bless you.
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
አቤቱ እርዳኝ አሜን🙏❤️
@mekedesbeyenebushiso1953
@mekedesbeyenebushiso1953 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ
@zelakashkebede9695
@zelakashkebede9695 Жыл бұрын
Zemenh yibarek D.r
@fikerzeyne4591
@fikerzeyne4591 11 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
@alemeyasu635
@alemeyasu635 Жыл бұрын
IAM CRYING OUT TO GOD AND ASK FORGIVENESS I FOLLOW JESUS ALMOST 20 YEARS I DIDN'T UNDERSTAND YHIS WAY!!!!! WHEN YOUBTEACH ABOUT MARTIN LUTHER I JUST SURRENDER AND I CONFESS THANK YOU FOR YOUR GRACE AND MERCY JESUS I LOVE YOU❤❤❤
@yoditaga8381
@yoditaga8381 Жыл бұрын
Egziyabher tebarekh Dr Manusha🙏🙏
@ebisabasha2822
@ebisabasha2822 Жыл бұрын
Tebark
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 7 ай бұрын
አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏
@lemlemkidane5342
@lemlemkidane5342 Ай бұрын
ጌታ ኣብዙቶ ይባርክ 🙏🙏
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! This is true gospel preaching!!!
@mizanfikrutadesse9627
@mizanfikrutadesse9627 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@addisalemkebede6917
@addisalemkebede6917 7 ай бұрын
አሜን እራራልኝ ስሙ ይባረክ
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን እይነት ታአምር ነው የእግዚአብሔር ቃል ማሙሻ ተባረክልኝ !
@desalegndaka1425
@desalegndaka1425 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮ዘመንህ ብሩክ ይሁን
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ራራልኝ!
@kebronnigussie6621
@kebronnigussie6621 Жыл бұрын
ለምድረ በረከት ነህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 Жыл бұрын
Amen and Amen GOD bless you Dr. Mamusha
@danman4632
@danman4632 Жыл бұрын
I love his humble simplified bible teaching that any one can understand. Big respect Dr Mamusha.
@natitolli4750
@natitolli4750 4 ай бұрын
amen amenn
@TokumaShifers
@TokumaShifers 11 ай бұрын
Now aday's we demand such like preaching. Bless you
@yabuniikassu3042
@yabuniikassu3042 Жыл бұрын
ሀሌሉያ😭🙌🏻
@mahidergirma8584
@mahidergirma8584 Жыл бұрын
Wow des mil qal. Tebark tebark tebark . so happy . God is amazing father!
@TheHabeshaWay
@TheHabeshaWay Жыл бұрын
አማን❤
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen. Always amazing teaching! God bless you all more!
@user-hc2tu1qy7g
@user-hc2tu1qy7g 7 ай бұрын
Rihrahew behywet anoren temesgen
@mekidestadesse7855
@mekidestadesse7855 8 ай бұрын
Yene abat tebarek
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Glory to God! And thank God about you dr. Mamusha!
@user-lj7uh9wf1z
@user-lj7uh9wf1z Жыл бұрын
ማሙሻዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-os2lr3lg2d
@user-os2lr3lg2d 7 ай бұрын
Amneeeeeen ❤ tebareki ❤
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 ай бұрын
❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦ ❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
@BetsetaberaBetsee-lz7et
@BetsetaberaBetsee-lz7et 3 ай бұрын
Egziyabiher beyetignawum huneta ayilewotim yemitamenubetin yawukachewal bersu tamen
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 Жыл бұрын
Amneeeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen❤❤❤❤
@yewoditbirhanu7690
@yewoditbirhanu7690 11 ай бұрын
Amen . God bless you Dr MamuSha
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 Жыл бұрын
what a wonderful revolutionary. May God's bless you more and more Dr Mamushi. 🙏😇
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 Жыл бұрын
አሜን ጌታይባርክህአሜንጌታዘመናችንንእንደቀድሞ አድስ
@alemeyasu635
@alemeyasu635 Жыл бұрын
THANK YOU DOCTOR MAMUSHA FENTA WHEN YOU TEACH HOLLY SPRIT WORKING WITH YOU !
@suzibest9956
@suzibest9956 Жыл бұрын
Bzu tmaren gne ymnore sga ysetne Esun asedesetn lmnore gyta eyseuse yerdan ❤❤❤❤❤Gata eysuse ybrkhe eskabytsebche.
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 10 ай бұрын
Thanks to God for grace
@user-uj7zx2oq1n
@user-uj7zx2oq1n 8 ай бұрын
Yehunlen amen
@abigea3057
@abigea3057 Жыл бұрын
Amen!! help us our dear lord!!!!!!!!
@samsonlulseged1400
@samsonlulseged1400 7 ай бұрын
Let God bless you
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 Жыл бұрын
Tebareki❤
@addisalemkebede6917
@addisalemkebede6917 7 ай бұрын
አሜን ጌታ ይርዳኝ
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 100 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
ተሃድሶ ከየት ይጀምራል  Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt
43:25
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 345 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 377 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 2,1 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 612 М.