ወዶ ገዳይ - Ethiopian Movie Wedo Geday 2020 Full Length Ethiopian Film Wedo Geday 2020

  Рет қаралды 736,103

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ወዶ ገዳይ - Ethiopian Movie Wedo Geday 2020 Full Length Ethiopian Film Wedo Geday 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 200
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
አባቴን በጣም ነው የምወደው 💚💛❤ አለም ላይ ያሉ አባቶች በሙሉ ሺህ ዓመት ኑሩልን 💚💛❤🌍
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .. kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kalkidanyemane7951
@kalkidanyemane7951 3 жыл бұрын
Amennnnnn
@redyredy9717
@redyredy9717 3 жыл бұрын
Enem betam new yemiwadewu Rajim edimena tena yestilengi 💝❤️❤💝💝❤️❤💝❤️❤💝❤️❤💝❤
@asskkjj1334
@asskkjj1334 3 жыл бұрын
Ppuj xaanfa
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 3 жыл бұрын
አይ አባት ሂወት ጎደኛ ሚሥጥረኛ እኮነው አባት ላላችሁ እድሜያቸውን ይሥረዝምላቸው እንሥ የምወደውን የምኮራበትን የመምካበትን ሁለነገሬ የሆነውን ደግ አባቴን በሞት ተነጥቄለሁ አላህ የጀነት ይበለው
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 3 жыл бұрын
እንደመር
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 3 жыл бұрын
እኔ አባት ምን አላውቅም አላውቀውም ግን ቢኖርልኝ አባቴ ሁሉ ነገሬ ብዬ እኖር ነበር ማለት ነው ምንም አይገባኝም ያባት ፈቅር ምክንያቱም 6ወር ልጂ እያለሁ ነው ያጣሁት በሞች ዬላችሁ እድሜ ይጨምርላችሁ
@betibeti998
@betibeti998 3 жыл бұрын
አሜን ማማየ አንችም አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው
@zehraali133
@zehraali133 3 жыл бұрын
አላህ ይርሀመው
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 3 жыл бұрын
@@zehraali133 አሚን
@user-fp5zb5fy2j
@user-fp5zb5fy2j 3 жыл бұрын
አባት ላላችሁ ሁሌም በደስታ ይኑሩላችሁ ረጅም እድሜና ጤናንም ይስጥላችሁ ኤዱየ የኔ ምርጥ ውድድድ ነው የማደርግሽ
@user-dh7if4jd9j
@user-dh7if4jd9j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@simegnabebe803
@simegnabebe803 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jerryyared9549
@jerryyared9549 3 жыл бұрын
አባቴ ውድድድ አረግሀለው አሪፍ ነው በርቱ ማነው እንደኔ አባቱን የሚወድ
@user-dg6ov2wu5n
@user-dg6ov2wu5n 3 жыл бұрын
አባቱንየሚጠላአለደ ምንአይነትጥያቄ ነዉ
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
እኔ😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
❤❤💔ውይ አባት ለዘላለም ይኑር እባቴ የኔ ተናፋቂ ኑርልኝ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@sameera3837
@sameera3837 3 жыл бұрын
ያላችሁ አባት ታደላቸዋል እኔ ግን እሠው ሀገረ ተሸምጨ አባቴን አጥቻለሁ ውድቸ አላህ በሠላም ያገናኝችሂ
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@filifikir4263
@filifikir4263 3 жыл бұрын
Amen
@birhanudessie3705
@birhanudessie3705 3 жыл бұрын
ቴዴ አፍሮ
@haymitubeme672
@haymitubeme672 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፌልም ነው ሀገሬ ልገባ አስር ቀን ቀረኝ እስኪ መልካም ጉዞ በሉኝ #እናቴን እስከማይ ቸኩያለሁ። ኢትዮጵያ ልገባ ነው
@mohamadalli7273
@mohamadalli7273 3 жыл бұрын
እኔም
@nefsasedi6243
@nefsasedi6243 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ውደ
@fneishcell7858
@fneishcell7858 3 жыл бұрын
Enam Agera Ligba1weri kergn🙏🙏🙏🙏😁😁
@jemalali8710
@jemalali8710 3 жыл бұрын
ለምን ትዋሻለሽ በየት በኩል ነው የምገቢው
@MaMa-ib7gt
@MaMa-ib7gt 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@BUCHA_VLOGS
@BUCHA_VLOGS 3 жыл бұрын
ሰዎች አክስቴ ልትወልድ ነው በ ሰላም አንድትገላገል ፀልዩ🥺🙏❤ እመቤቴን
@emamaeyloe669
@emamaeyloe669 3 жыл бұрын
ሰላም ይልቀቃት
@sayedahmada6315
@sayedahmada6315 3 жыл бұрын
Enkan weledech
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 3 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነው አንዳንድ አባቶች ፍቅር ናቸው አባቴ ለኔ እደናትም እደአባትም ነበር ይህንን ፊልም ሳይ ውስጤን ረበሸው አባት ያላችሁ ሁሉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ አባዬ ሁሌም በልቤነህ ላፍታም አረሳህም አላህ ጅነትን ይወፍቅህ
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 9 ай бұрын
አይስደት አባቴ ናፈቀኝ የኔዉድ አባት አላህ በሠላም ያገናኘን❤❤❤❤
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 9 ай бұрын
@@samiraaaa-ew4hz አሚን አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@temiketi5970
@temiketi5970 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል እንደእኔ የተመቸው Like 👇👍
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ፈጣሪ እኛን ወዶ በሞቱ ሞትን የገደለበት ነዉ🙏🙏
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@guleletrade5498
@guleletrade5498 3 жыл бұрын
weshetam
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 3 жыл бұрын
@@guleletrade5498 ማለት ምኑ ነዉ ዉሸቱ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ትክክል
@bcyeabsera9671
@bcyeabsera9671 3 жыл бұрын
Amen
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ እሽ እንድህ አይነት አባት በእውኑም አለም አለ ኑሩልን ምርጥ አባቶቻችን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ፍቅረ በፈልም በሙዚቃ ሆኖል በገሀዱ አለም ጥቅም ብቻ🙄 የኢሳም ሚሰት እንደኔ ያሳዘነያችሁ 😭 ወድልጅ የማመነው አባቴን ብቻ ነው 👍 ኑረልኝ አባቴ እወድሀለሁ 🥰😘😘😘 እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠብቀን
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 3 жыл бұрын
😓
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄😭
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-vr2re5lt9e
@user-vr2re5lt9e 3 жыл бұрын
👍
@adaissau6010
@adaissau6010 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ግን ምን ዋጋለው በፊልም ብቻ ሆነ ፍቅር
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@celinehm7154
@celinehm7154 3 жыл бұрын
Kkkkk 😁🙄😄😅
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
W
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 3 жыл бұрын
የልጅቷን አባት በጣም ነው የምወደው
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@HuaweiY-kz2fk
@HuaweiY-kz2fk 3 жыл бұрын
የፖላሲ ማስትካ ስደብር በጣም ያስጠላል በተረፈ ፊልሙ በጣም ደስ ይላል አባት ያላች እድሜና ጤና ይስጥላች እግዚአብሔር 💕💕
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .. kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 3 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ🇪🇹 ልጆች ፈጣሪ ዘረኝነትንና ኮሮናን💀ከምድራችን ያጥፋልን😭 መልካም እይታ❤
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@kgtrak6084
@kgtrak6084 3 жыл бұрын
አሜን ማር
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
አሜንንንን ነይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 3 жыл бұрын
@@argobbatube2232 እሺ
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
@@user-ie1le4ut7i ደምሪኝ ውዴ
@user-ou3lv6hf6q
@user-ou3lv6hf6q 3 жыл бұрын
አባቴን በጣም ነዉ እምወደዉ ከስደት መልስ በሰላም እንዳገናኘኝ የዘወትር ፀሎቴ ነወ ለአባቶች እድሜ ናት ጤናው ይስጥልን ❤️❤️❤️
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 3 жыл бұрын
ይች ልጅ ግን በጣም ነው ደስ የምትለኝ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 жыл бұрын
አባትነት ከባድ ነው ለልጅ የሚከፍለው መስዋት ቀላል አይደለም አሌክስዬ መልካም ሰው የምር ሆነህ ተውነሀዋል አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ
@mitaakele3906
@mitaakele3906 3 жыл бұрын
ለፊልሙ ቃላት የለኝም የሚገርም ፊልም ነዉ አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ አባት ያላችሁ ሽመት ይኑርላችሁ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ ልክ እንደዚህ አባት ዉድ የሆኑ አባት አሉ። ልክ እንደኔ አባት ለልጁ ያለዉ ፍቅር፡ክብር በጣም ደስ ይላል። በሱ ዉስጥ አባቴን አይቸበታለሁ። ፍቅር እዉነት ነዉ። እዉነት ደግሞ እግዚአብሔር ነዉ። ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል!
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .. kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@akiydagm6671
@akiydagm6671 3 жыл бұрын
እኔ ግማሹፊልም የሚያመልጠኝ ኮሜንት በማንበብነው
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
እኔም kkkkk
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
እኔም እውነት ያመለጠኝ አሁን ግን እያውረድኩ ማየት ጀመርኩ እውነት ኮሚቴ ካላንበብኩ አላይ እና በስልኬ እያወርዴኩነው የማየው እውነት
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 жыл бұрын
@@user-fn4jw6ot5v እንደመር
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
እኔም
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
@@mesiyehenok3928 ማሬ ባለፈው ደምሬሻለሁ
@lem1595
@lem1595 3 жыл бұрын
ታሜን ቁጣውን ፈራሁት እደሱ አይነት አፍቃሪ ስጠኝ ሙጭጭ ብሎ እማይለቅ እደፊልሙ ማለቴ ነው አለ ግን አፍቃሪ ወንድ አባቴ ለናቴ ምርጥ አፍቃሪዋ ነው የእኔ ግን ውሸታም ነው የሚገጥመኝ የአባቶቻችን ሱባኤ ሠላምን መረጋጋትን የአለም ሰላም ይሰጠን የድንግል ማሪያም ልጂ😭😭😭 አሜን ፫
@bnhani3224
@bnhani3224 3 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ፊልሙ ደግሞ አሪፍ ነው 😘
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@helenbelay9341
@helenbelay9341 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፌልም ነው ተባረኩ በጣም ደስ ይላል
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@sofiyadimple5127
@sofiyadimple5127 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ግን ፖሊሱ አይችልም የሆነ መስቲከ ብርቁ ነው መሰለኝ 😊
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 3 жыл бұрын
Tikikl
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@hilinatsegye3277
@hilinatsegye3277 3 жыл бұрын
Awo kemer seyasetela haha
@kamila21husein85
@kamila21husein85 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👈
@egzabeherfkrnew4921
@egzabeherfkrnew4921 3 жыл бұрын
ያቺ ልጅ ስወዳት አናጋገርዋ ሳይቀር እወድልታለው
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እረጅም እድሜ ላባቶቻችን
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሁለት ወንድማማቾች ወደ ትምህርት ቤት እየሄዱ ነበር፤ ትናንሾች ናቸው፤ ከሁለቱ አንዱ በእጁ ሳንቲም ይዟል፤ ሳንቲሙን በፍቅር ይዞ እንዳይጠፋበት ተጠንቅቆ ወደ ትምህርቱ እየሄደ ቢሆንም ያለመታደል ነገር ሆኖ ሲሮጥ 50 ሳንቲሟ ከእጁ አመለጠች። ልጁ ደንግጦ የጠፋበትን ሳንቲም ፍለጋ ኳተነ። ወንድሙ ግን ያቺ ሳንቲም የት እንዳለች ያውቅ ነበር። ሳንቲሟንም እንዳያት ሄዶ በእግሩ ቆመባት። ለወንድሙ "ደብተርህን ልያዝልህ ሳንቲሟን አንተ ፈልግ" ብሎት በሳንቲሟ ላይ እንደቆመ ለብዙ ጊዜ ተገትሮ ቀረ፤ ወንድሙ ለአንድ አፍታ ዘወር እንዲልለት ቢፈልግም ወንድምየው ግን ሳንቲሟ የወደቀችው እዚያው አካባቢ እንደሆነች ስለሚያውቅ ፍለጋውን ቀጠለ። በዚህ የተነሳ ለብዙ ሰዓት እቆሙበት ቦታ ከባድ ፀሐይ መታቸው። ትምህርት ቤትም ረፈደባቸው፤ ፈተናውም አመለጣቸው። ሁለቱ ወንድማማቾች የሆኑት ነገር በአሁኒቷ ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው። ችግራችን ምን እንደሆነ እናውቀዋለን። የጠፋብንን ነገር እናውቀዋለን። ግን አንዳችን ለሌላችን መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅ በችግሩ መፍትሄ ላይ ቆመንበታል። በዚህ የተነሳ አንዳችን ለሌላው መሰል ወንድማችን ብቻ ሳይሆን ለራሳችን እንቅፋት ሆነናል። ለዚህም ነው ቅንነት በማጣት በሽታ ታውረን በመንገዳገድ ዘመናችንን እየጨረሰን ያለነው፡፡ ✍እመኑኝ የተፈጠርንው ብቻችንን አይደለምና ሁሌም ለሌሎች እናስብ፡፡ ብቻውን እሩጦ አንደኛ የወጣ የለም፡፡ እናም ወዳጄ ወገንከን በመልካም አበርታው እንጂ በክፉ አትነሳበት፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አገላለጥነው
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ብላችዋል ቆንጆ ምሳሌ ነው።
@hiwatayela2359
@hiwatayela2359 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ማስተዋል ይስጠን ፈጣሪ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-xz1kd9cu4b
@user-xz1kd9cu4b 3 жыл бұрын
ያምራል በጠም እነመሰግነለን
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 3 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ብሎ ዝም ዋዉዉዉ አሰመጠኝ እኮ የመዳም ሰራ ሜዳላይ ቀረ
@elfeneshdebela2194
@elfeneshdebela2194 3 жыл бұрын
😃😃😃
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-xc4ym6ys8r
@user-xc4ym6ys8r 3 жыл бұрын
ተይው እባክሽ ትንሽ አእምሮሽን ፈታ አድርጊ ስራው መቼም ያንቺ ነው ውዴ አታስቢላት እማ
@salam6773
@salam6773 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀yedrsal yet abatu
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 3 жыл бұрын
@@user-xc4ym6ys8r ልክ ብለሻል
@fatiyoutube6459
@fatiyoutube6459 3 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ ፊልም ቢሆንም
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Ya
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷💖💖
@motherslovey8991
@motherslovey8991 3 жыл бұрын
ለኔ በምድር ላይ እናቴም አባቴሜ ዘመደም ሁሉ ነገሬ መመኪያየ የመኖሬ ተስፍ እማምዩ( እናቴ) የኔ ጀግና የኔ ልዩ እናቴ ነች ።።።።።።።።። እምምዬ በድኒያም በአሆራም አላህ ደረጃሽን ከፍ እዳደረገው ሁሉ ምኞቴ ጀነትን ፈጣሪ እዳጎናፅፍሽ ነው ኑሪልኝ ክፎ አይንካሽ በድኒያ ምድር ላይ!!!! "አባብየ ላየው ተመኛሁኝ ፍቅርክን በጀነት"
@mmmh7409
@mmmh7409 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባት እድሜያቹ አላህ ያርዝመው ግን አሁን ምንሰማው አባት ልጅን የሚደፍር ነሆ አላህ እድሜያቸው ያሳጠረው ልጅን የሚደፍር አባት
@user-ro9oe2dj3y
@user-ro9oe2dj3y 3 жыл бұрын
አባቱንየሚወድብቻበላይክአሣዩኝእኔበጣምነውየምወዴው
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@yowerdiniguse3364
@yowerdiniguse3364 3 жыл бұрын
ለመላው እሥልምና ተከታይወች እኳን ሀኢድ በአል አደረሳችሁ
@uaekfn8194
@uaekfn8194 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ማማዬ
@wossiayou1495
@wossiayou1495 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@user-gg6ek7hq3v
@user-gg6ek7hq3v 3 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሠን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን ... kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
እነኤዱን የመሱሉ ምርጥ እክተር እያሉ በቡርኪቲተብየዎ እዛጋችሁን እኮ ለማንኛውም ምርጥፍልምነው
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ይችልበታል ይም0ችህ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
♥♥♥እነዚህን አባትና ኤዱን ባህሬንን ስወዳቸው❤😘
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 3 жыл бұрын
የደሀ ልጅ አመሸክ ተብሎ ደም እስኪተፋ ይገረፋል የ ሀብታም ልጅ ተቆጡኝ ብሎ ያኮርፋል ወይ ጉድ
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Ha ewnet new
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@zeyibagashu3655
@zeyibagashu3655 3 жыл бұрын
😁😁😁
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
Ewunt
@hanayedngellij1350
@hanayedngellij1350 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን 🇪🇹❤🙏
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@goldcell1776
@goldcell1776 3 жыл бұрын
ምረጥ።አባትነህ።ግንእኔ።እንዳባትም።እንደናትም።ሁና።ያሳደገችኝ።እናቴነት።አባቴን።እሰታሁን።ምንም።መሰሎ።አይታየኝም።😍ያለኝ።ፈቅረ።ለናቴነው።ያለኝ።ፈቅረ።❤
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
እኔም
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 3 жыл бұрын
እኔም
@mekeyayoutube1533
@mekeyayoutube1533 3 жыл бұрын
እውነት በዝህ ፊልም እራሴን አየሁት እኔም አሁን ለፍቅር እየከፈልኩኝ ያለሁት ዋጋ በጣም ከባድ ነው ዛሬም እኔጋር ፍቅር አለ የወደድሽውን ይስጥሽ በሉኝ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
የውድድሺውን ይሰጥሺ
@abdoksa7661
@abdoksa7661 3 жыл бұрын
@user-qf6vj7tw3e
@user-qf6vj7tw3e 3 жыл бұрын
ይስጥሽ እኔምአፍቅሬለሁ አላህየኔያድርገው
@hayimiehtiopia1531
@hayimiehtiopia1531 3 жыл бұрын
የሚያፍቅሩት የራስ ሆኑ እንደማረግ የሚያስደስት ነገር የለም የምታፈቀርውን ፈጣሪ ይስጥሽ እኔም እንዳች ነኝ
@user-qf6vj7tw3e
@user-qf6vj7tw3e 3 жыл бұрын
@@hayimiehtiopia1531 የምወደውን ልጅ ታሰረብኝ ድአአርጉልኝ ያረብብብብብ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 3 жыл бұрын
አባት ለዘለ አለም ይኑርልን አባትኮ አስተዋይ ልባም ጀግና ነው እውነት ደስ ነው ያለኝ ግን የልጂቷ አፍቃሪ አባቷን በመምታቱ ተናድጀ ነበር ለፍቅርህ ስትል ጉዳትንም ስቃይንም በትእግስት መቀበል አለብክ ደግሞ አባትዋን መምታት ቀርቶ በመጥፎ ማየት የለብክም የምታፈቅራት አባት ስለሆነ እንደራስክ አባት ማየት ነው ።ደስ ይላል በመጨረሻም ደስ አለኝ ይመቻችሁ።
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 3 жыл бұрын
እንደዚህ ነዋ አክተር ስቀይሩ ደስ ይላል ሰሞኑን እኮ በአንድት ሴት ችክ አላችሁብን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 3 жыл бұрын
@@astarakimedia4790 እሽ
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Ha
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 3 жыл бұрын
@Bram Bule ‘
@buzeshib1622
@buzeshib1622 3 жыл бұрын
አባት ያላችሁ Nffffff አመት ይኑርላችሁ እኔ አባት የለኝም ድምፁን እንኳን ሰምቼ አላቅም የ 9 ወር እርጉዝ እያለች ነው እናቴ አባቴ የሞተብኝ 😭😭😭
@amaamm5799
@amaamm5799 4 ай бұрын
አብሽር እነዳም በስደነውያጣሁት
@meseret4056
@meseret4056 3 жыл бұрын
ታየኝ እኮ የማፈቅረው ሰው ገዳይ ነኝ ሲለኝ አብሬው ሰሆን እረ አጠገቡም ድርሸ አልልም በሰማም
@danm1829
@danm1829 3 жыл бұрын
Kzenam😁😁😁
@meseret4056
@meseret4056 3 жыл бұрын
@@danm1829 😢😢😢😢🤔🤔🤔🤔
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😀😀😀😀
@user-tc3iu2be8i
@user-tc3iu2be8i 3 жыл бұрын
አይለኛ ወንድ ውስጤ ነው አባቴን ግን ከነካው 😱
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@rukiman93
@rukiman93 3 жыл бұрын
አረ አቤት ፍቅር ሁሌ እዲ አይነት ፊልም ብትለቁ ምርጥ ተወነዎች ስወደቹሁ❤❤❤❤❤
@uaekfn8194
@uaekfn8194 3 жыл бұрын
እዚህ ቤቶች ሰላም ለሁላችን እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም እንደሚሆን አልጠራጠርም ነፀብራቆች ምችት ይበላችሁ ሰሞኑ እረፍት ነኝ ዘና ብዬ አየዋለሁ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
እኔም😁😁😁😁😜😜
@user-jp9vt3jc9v
@user-jp9vt3jc9v 3 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ሣይ ምነለ አባት በኖር ኝ አልኩኝ በጣም ነው የተሰማኝ ያላባት መኖር ባዶ ልብ ያለኝ
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
አይዘሽማር💔💞💞
@user-ex3mj3df2u
@user-ex3mj3df2u 3 жыл бұрын
አባት ልዩ ነው. አቤት ያባት ፍቅር
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
😘😘😘😘
@tsigegetahun7368
@tsigegetahun7368 3 жыл бұрын
እደዚ ደስ ሚልነ ሚመስጥ ፊልም ካየሁ እርጂም ጊዜ ሆነኝ ነበር ይሄ ለ 1አመት በቂየነው
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
እኔም😘😁😁😁
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 3 жыл бұрын
ከስደት መልስ ተረት እያወራ እንዲያስተኛኝ አርግልኝ አባቴን 😁
@edenayele1000
@edenayele1000 3 жыл бұрын
😄😄yargilish 🙏
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
አለባበሷ ግን ኤደን በጣም አስጠላኝ እሷን ግን በጣም እወዳታለሁ
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
Bexam yestlala
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነበር ያስተምራል እናመሰግናለን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 3 жыл бұрын
ውይ አባቴ ለዘላለም ኑር የኔ ተናፋቄ
@nuniyeamajuliyebabi7837
@nuniyeamajuliyebabi7837 3 жыл бұрын
ፍቅርና ጓደኝነት እዴት ደስ ይላል መልካም ቀን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-wq9vo5pr7g
@user-wq9vo5pr7g 3 жыл бұрын
ለአባቶቻችን እርዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሪፍ ነው
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@mekimeki373
@mekimeki373 3 жыл бұрын
ልየውና እኮምታለሁ ኮመት እምታነቡ እስኪ እንያቹ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@turmitube4275
@turmitube4275 3 жыл бұрын
ጓደኞቼ እንደጠበኩት ጥሩ ስራ ነው😍፡፡ በዚህ አጋጣሚ በዩትይብ መጥቻለው ሰብስክራይብ አርጉና ቤተሰብ እንሁን፡፡እወዳችኋለው😍
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 3 жыл бұрын
well com
@user-kj9nc1ku8d
@user-kj9nc1ku8d 3 жыл бұрын
ያቺ ጓደኞች ብዛታቸዉ 😄😄😄
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 жыл бұрын
ሃኑ እንወዳቹዋለው
@kokikoki-rq1xd
@kokikoki-rq1xd 3 жыл бұрын
ዘመናዊ ለማኝ
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 3 жыл бұрын
@@kokikoki-rq1xd ምን ችግር ኣለው ስንት ተሳዳቢ ዘረኛ እንኳን እያየን አደል ባሁን ሰዓት ደግሞ ብዙ በ ፊልሙ አለም ያደጉ አገሮች እንኳን በ ዩቱብ ነው ስራቸዉን እየሰሩ ነው መልካም እናስብ።
@trhashagos4834
@trhashagos4834 3 жыл бұрын
ይህ ኣባት ግን በጣም ነዉ የምወደዉ ሁኖ ነዉ ይሚተዉነዉ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .. kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አባት እናመሰግናለን ደብሮኝ እያለ ከች አላችሁ👍😍😍😍ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ😍
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነዉ ባላለቀ እያልከ ጨረስኩት እደኔ ኮሜት አብባችሁ የምታዩ እዩት እዳያልፍፈችሁ
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ qonjo
@easkmache5481
@easkmache5481 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ከማስቲካ ጋራ የቆየ ቂም በቀለ አለበት መሰለኝ ሆሆሆሆ በሰላም ነው😁😁😁
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ainalam1213
@ainalam1213 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkhooooooooo
@user-zj3ir5re2r
@user-zj3ir5re2r 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃
@user-rh3dg6qw9z
@user-rh3dg6qw9z 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@mdvip6137
@mdvip6137 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ነጥብራቆች እናመስግንአለን አሪፍ ፊልም ነው ለማየት አልመቸኝ ብሎ በራት ቀን ነው ይጨረስኩት
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ብቻ አሸናፊ👌
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-is4bn1hi1z
@user-is4bn1hi1z 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን የኢትዮጵያ ሴት አርቲስቶች ትንሽ ተዋቂነት ካገኙ ቡሀላ እራቁታቸውን እሚሄዱት ነገርስ አጄኤብ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
ክክክክክክክን
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
እያበዱኮነዉ ኪኪኪ
@seblekebede1599
@seblekebede1599 3 жыл бұрын
Ena Yalje Wadejew Lemet New
@uaekfn8194
@uaekfn8194 3 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ሀሳባችን ተሳክቶ ለአገራችን ያብቃን የሰው አገር የሰው ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዞሮ መግቢያችን 💜ኢድ ሙባረክ💜
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .. kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@messiethio4895
@messiethio4895 3 жыл бұрын
Wow 👏👏 ምርጥ ፊልም ሰው መግደል መፍተሄ ሆኖ አያውቅም ፍቅር ያሸንፋል እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@waine6059
@waine6059 3 жыл бұрын
ቤትኛውም ሂሳው ሰው መግደል መፍትሄ አይሆንም ሆኖም አያውቅም ዋው ይድረስ ለገዳዮች !!
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@gideonsharewmemere923
@gideonsharewmemere923 3 жыл бұрын
አባት እና እግዚአብሔር (እንዴት ታመሳስለዋለህ እንዳትሉኝ እንጂ) ከልጆቻቸው ጋር ሲኖሩ ትንሽም ቢሆን ሲፈራ ሲከበር ነው እንጂ እንደፈለጉ እየሆኑ አይደለም፣ ፊልሙ ላይ እንደሚታየው ልጅትዋ ራቁትዋን ሊባል በሚችል አለባበስ ተወዳጁ አባት ይሸኛታል ምን ማለት ነው ይሄ? ማለትስ የፈለገው ምንድን ነው? ጥሩ አባት ለልጁ ያውም ለሴት ልጁ እንደፈለገች እንድትሆን የሚያደርግ ነው ማለት ነው! ይሄን ልብስ ምንአልባት መሸታ/ጭፈራ ቤት ይለበስ እንደሆነ ነው እንጂ እስከማውቀው ድረስ ትምህርት አይለበስም። ሴቶች እንግዲህ ምን እንደሚሰማችሁ አላውቅም።
@bezasisay644
@bezasisay644 3 жыл бұрын
ድሮ ነበር እጂ አሁን ኖርማል አለባበስ ነዉ ከአባት ጋ በግልፂ ማዉራት ደሞ የተለመደ ነዉ እኔም እንደ ፊልሙ የተጋነነ ባይሆንም ከአባቴ ጋ ግልፅ ነኝ
@hayatmohammed6185
@hayatmohammed6185 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም መርጥ አባት😘😘😘😘
@bossmusic8536
@bossmusic8536 3 жыл бұрын
*Netsebraq Media* 💕💐 execellent video 💕 i saw this is too good 💕 thanks for this 💕
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@mimiahmad9908
@mimiahmad9908 3 жыл бұрын
አባት ሁሌም ጀግና ነው🙏❤❤❤❤❤
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው 100% ቀጥሉበት
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ዉአዉ ባህሪን ምርጥ ስራ ኢደን አለባበስሽ ይደብራል ቅብጥናሽ ምርጥ ናት እኔ እደዉ ንፋጫም ሙትቻ ወንድ አልወድም ቆፍጣና ልክ እደ ታምራት ምኞቴ ነዉ 👍ፖሊስ ተብዬዉ የሰፈር የዱርዬች አለቃቸዉ የሚመስለዉ
@rafitube2628
@rafitube2628 3 жыл бұрын
ፊልሙ ጥሩ ነው ልጅቷ ስትጨማለቅ ግን በዛ ሟለህፃናት የምትማር ነው የምትመስለው too much መጨማለቅ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@adenedu8797
@adenedu8797 3 жыл бұрын
😂
@zelagirma875
@zelagirma875 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም እሱ ነገር ነው የደበረኝ በጣም ነው የሚያስጠላባት
@umuhayat3115
@umuhayat3115 3 жыл бұрын
Ere enys demtuwam altemchegem detek demt ayemechegem😜
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 3 жыл бұрын
ልክ ነው በጣም የህጻናት አክት ነው ምታደርገው ለአቅመ ጠበሳ የደረሰች ሴት ላይ አያምርም
@user-pc6sw2oh4i
@user-pc6sw2oh4i 3 жыл бұрын
እድህ ነው እውነተኛ ፍቅር ሁላችንንም ከወረት የጸዳ ፍቅርን ያድለን የእውነት ተፈቃሪ የእውነት አፍቃሪ አድርገን የድንግል ማሪያም ልጅ አሜን
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
አሜን
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 жыл бұрын
አሚን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ውደ ያገሬልጅች በያለንበት ሰላማችሁ በዝት ይበል ሀሳባችን ሙልቶ ለሀገራችን ያብቃን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 3 жыл бұрын
Arif film new netsebraq martoche enamesaginalen 😍💖
@abushimiratii3883
@abushimiratii3883 9 ай бұрын
ዋዉዉ በጣም በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፍልም ነው የኔ ፍቅር አስተማሪ አባት እናመሰግናለን 👍💖💖💖💖💖
@abebechtube618
@abebechtube618 3 жыл бұрын
Eid Mubarak
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
51 ደቂቃ ጋ መዝሙሩ ሲያስደስት ድራማውን ምን እንዳላችሁ አልሰማሁትም መዝሙሩን ነው⛪⛪⛪
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
የኔ አባት ጀግናዬ ምሳሌዬ ብረሀኔ የመኖሬ ዋና ቁልፌ አባዬ ነው ኤዱ ባህሬን የኤዱ አባት ምርጥ አድርጋችሁ ሠርታችሁታል ምርጥ ፊልም ነው
@ezzertrailer4007
@ezzertrailer4007 3 жыл бұрын
መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ ውብ
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@tsiyonchernettesfaziontera9407
@tsiyonchernettesfaziontera9407 3 жыл бұрын
ለካ ፖሊስ ማስቲካ ይበላል ለዚህ ነዋ ኑሮ የተወደደው
@akiydagm6671
@akiydagm6671 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@easypc2513
@easypc2513 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@easypc2513
@easypc2513 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ክክክክክክ እውነትም
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
😁😁😁😁 ምነው ፖሊስ ከሌላ ጠፈር ነው እንዴ የመጣው 😜
@user-cf7xl6fd5x
@user-cf7xl6fd5x 3 жыл бұрын
አባቴ ናፈቀኝ😘😘
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 3 жыл бұрын
በተረፈ ኣሪፍ ፊልም ነው ወድጄዋለሁ Thanks 🙏🙏
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
በስደት የለቹ እህት ወድሞቼ አለሀ ይጠብቃቹ ሀሰበቹ ሞልቶ አለሀ ለሀጋራቹ የብቃቹ በምድር ለይ አበትነ እነት መከታነቸው አበት እነ እነት የለቹ አለሀ ራጅም እድሜ ይስጠቸው ለሞቱበቹ ደሞ አለሀ ነብሸቻውን ለዘለለም በጀነት የኑረቻው የቤታ ሰቦቻችን ክፉ አየሰመን እህት ወድሞች አሚን በሉ አሚንንንን የረበለል አሚን
@znashworekwo5026
@znashworekwo5026 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር ፊልም ነበር የናፈቀኝ እናመሰግናለን የኔ ውድ ባሌ ልጄ እወዳችሀለው
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
እኔም😁😁😁😘
@user-co6kz7ll9i
@user-co6kz7ll9i 3 жыл бұрын
የ ኤዱ አድናቂዎች like ግጩኝ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 3 жыл бұрын
በጣም የወደርኩት ፊልም ዋዉፍቅር ሁሉን ያሽንፈል 💞🙏🏾
@kukunigussie223
@kukunigussie223 3 жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ ፍቅረኛዬ አይደለም አባቴን መቶ ላፈቅረው ይቅርና የቤታችንን ውሻ እንኳን በመጥፎ ካየ ባናቱ ይተከል ዱቄታም እውነት አንቀጠቀጠኝ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
😅😏
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ቀልድ የለም በቤተሰቦቼ ልክ ነሽ እኔን ባያከብረኝ ይቅር ዋናው ቤተሰቤ ይከበር
@kukunigussie223
@kukunigussie223 3 жыл бұрын
@@user-id7jv3qp5h ኧረ በናትሽ አንቺን ካላከበረ እራሱ አይታሰብም ከቤተሰብሽ ቀድሞ ያገኘው አንቺን እኮ ነው።የኢትዮጵያ ፊልም ኧኮ የሚያበሳጨኝ ለዚ ነው።
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
@@kukunigussie223 አወ እሱማ እኔነው ያገኘው ግን የበለጠ ቤተሰቦቼን እድያከብር እፈልጋለሁ
@user-js9ji9nr6y
@user-js9ji9nr6y 3 жыл бұрын
ልጅቱን በጣም ነው የምወዳት
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን ... kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን👍
@ehetamareyamalemu6116
@ehetamareyamalemu6116 3 жыл бұрын
እዴት ደስ እሚል ፊልም ነው አባት ማለት እኮ ብዙ ነገር ነው አስተማሪ የሆነ ፊልም
@qatartuayaqatar8800
@qatartuayaqatar8800 3 жыл бұрын
እህት፡ቆንጆ
@enatkeya300
@enatkeya300 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው
@berktiyehanyalij2177
@berktiyehanyalij2177 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ፓሊሱ ግን አልቻለበትም
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@user-wt1lx4wn7m
@user-wt1lx4wn7m 3 жыл бұрын
በትክክል ምንም አይችልም ሁሌ እንዳላመጠ ነው
@berktiyehanyalij2177
@berktiyehanyalij2177 3 жыл бұрын
ዲንግዲንግ ማስቲካ እስፖንሰር አርጋቸው ነው
@abruziigotube2776
@abruziigotube2776 3 жыл бұрын
የሞላ 17 ሰው 😁...ገባ ገባ በሉልኝ እስኪ ዶላሩ ሊመጣ ነው 😜
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 3 жыл бұрын
ሰብ አድርጊያለሁ ወደኔ ብቅ በይ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
እሽ ወደኔም ብቅ በል
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው መጨረሻው በተላይ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጠን ለሁላችንም ሁሉንም ነገር ፍቅር ያሸንፋል
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 3 жыл бұрын
አርቲስቶች ስራ አጡ መሰለኝ የ ሰብስክራይብ ለማኞች ሆነዋል ያው ከእኛ እራስ አይወርዱ ግርምምም የምትሉት ግን አንድ የኔ ቢጤ ስደተኛ ሰብ ስትለምን የምትሳደቡ ሁላ ለአርቲስቶች ታሽቃብጣላቹ😡 ላለው መጨመር ማለት እንዲ ነው
@user-pw2ws3bw4k
@user-pw2ws3bw4k 3 жыл бұрын
አንችም ከጨካኞች አንዷ ነሽ ልበል ወይንም ህብረተሰባችን ሰላም ባለመኖሩ ደስተኛ ነሽ ምክንያቱም ስላልተሰማሽ ነው የሆንሽ አእምሮ ቢስ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 3 жыл бұрын
ክክክ ቀላል ልመና ኮሮና ከገባ ጀምረው እኮ ነው
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 3 жыл бұрын
@@hawuletwolloyewa2306 አዎ የምር
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 3 жыл бұрын
@@user-pw2ws3bw4k ደነዝ ያልተፃፈ አታውሪ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
@@user-pw2ws3bw4k ስለምንድነው ምትቀባጥሪው
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:55:21
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 20 МЛН
Final increíble 😱
00:39
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 27 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 19 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 17 МЛН
በማን- Ethiopian Movie BeMan 2024 Full Length Ethiopian Film Bemaan 2024
1:22:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 850 М.
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
የት ነሽ - Ethiopian Movie Yet Nesh 2020 Full Length Ethiopian Film YetNesh 2020
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 568 М.
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 192 М.
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 МЛН
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 976 М.
Luck decides who wins 🍀😅#shorts #funny #viral
0:24
Uma NOOB
Рет қаралды 19 МЛН
BRUSH ONE’S TEETH WITH A CARDBOARD TOOTHBRUSH!#asmr
0:35
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 82 МЛН
Old man prank 🤫 #workout
0:44
Alisher Style
Рет қаралды 5 МЛН
Old man prank 🤫 #workout
0:44
Alisher Style
Рет қаралды 5 МЛН
ПРОВЕРИЛ НА ПРОЧНОСТЬ (@novayaeracom - Instagram)
0:16
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1,9 МЛН