አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019

  Рет қаралды 3,684,211

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 2 300
@missu3063
@missu3063 4 жыл бұрын
መልካም እለተ ሰንበት!! #ግብረ ሰዶምያን አገራችን እዳይገቡ በጋራ እንቃወማለን የምል👍
@dandanielteklay55
@dandanielteklay55 4 жыл бұрын
ኣንቺ ነው ባኪ እንደት ስታምሪ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
እማ Miss u በጣም እዎድሻለው የእናቴ ተናፋቅ 👍
@Mesti456
@Mesti456 4 жыл бұрын
እማ Miss u በጣም እዎድሻለው የእናቴ ተናፋቅ
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 4 жыл бұрын
ወልደን ሳን ጨርስ ክፉ ኣንናገር ወዶ ኣይደሉም
@Dev-qz9sq
@Dev-qz9sq 4 жыл бұрын
እማ Miss u በጣም እዎድሻለው የእናቴ ተናፋቅ mn aynet lkft new yeyazen le like blesh ad eyaregsh endehone tawkilesh betegegnew agatami like mndn new tikmu?
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
እውነተኛ ሀኪም እግዚአብሔር ነው ትክክለኛ ህክምና ፀሎት ነው ትክክለኛ ሆስፒታል ቤተክርስቲያን ነች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ! #መልካም_እለተ_ሰንበት🙏🙏🙏
@eastafrica5078
@eastafrica5078 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 amen 😍
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@samrimehari7948
@samrimehari7948 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
Amen
@asterhaylu6831
@asterhaylu6831 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ እንደችሎታው ብዙ ያልተባለለት ምርጥ ብቃት ያለው አርቲስት ነው
@deenh9960
@deenh9960 4 жыл бұрын
Betam mirt actor new ko Gin lemindnew ende lelochu le award maykerbew Interview ayadergim Betam new miwedew
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 4 жыл бұрын
ቀዮ.አይወሬህ
@nobeltube7729
@nobeltube7729 4 жыл бұрын
addis ethiopian movie kzbin.info/door/n0Ugg7p729hoPD5Hkp-NTQ
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-vv1jv3js3q
@user-vv1jv3js3q 6 ай бұрын
አዳኙ
@fujfu4032
@fujfu4032 8 ай бұрын
አለም ሰገድ እንደሙያው አልተመሰገነም ሲወድቅ ከመንጫጫት አሁን ማመስገን አለብን❤❤
@user-ox4ll7kz7h
@user-ox4ll7kz7h 4 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ቤተክርስቲያን ሲደፈር እቃወሚለሁኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ድራሹ ይጥፋ
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት አንችንም እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ
@agharitoagharito4586
@agharitoagharito4586 4 жыл бұрын
حنان الزرعوني
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Amen balshibet egziabhr ytebjsh
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 4 жыл бұрын
حنان الزرعوني yene mar allah yanurish
@sarasaraesuuyawikal14
@sarasaraesuuyawikal14 4 жыл бұрын
Yene astewayi amen
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*ጌዎችን እንቃውማልን አግራችን መግባት የልባችውም የምትሎ እጃችሁን አውጡ በላይክ መልካም እልተስንበት ይሁንላችሁ!*
@supermanbarbie6803
@supermanbarbie6803 4 жыл бұрын
Enkawemalen!!!!!!! Hatyatem wenjelem new !!! New!!!!!!
@amihabesha9514
@amihabesha9514 4 жыл бұрын
አንዷ ሌዝቢ አንቺ ነሽ ይሄን ጭዌያችሁን እዛው
@supermanbarbie6803
@supermanbarbie6803 4 жыл бұрын
@@amihabesha9514 bekt, kebet asama yetergemk seytan deyabelos afer gudgwad geba ke ene kiteh werajam ekekam deha komata!!!!!!!
@hananmohammad1297
@hananmohammad1297 4 жыл бұрын
በፊፁም መግባት የለባቸውም 44።
@berekethafte5822
@berekethafte5822 4 жыл бұрын
Beftsum megbat yelebachewn
@user-sx6it1iq6e
@user-sx6it1iq6e 3 жыл бұрын
ኤርትራዊት ነኝ ገን አማርኛ ፊልም በጣም ነው ምወደው በተለይ የለምሰገድ አድናቂ ነኝ
@selamydidyatube7893
@selamydidyatube7893 4 жыл бұрын
አስኪ ማነው አንደኔ coment አያነበበ ፊልም የሚያይ
@ethiomusic1659
@ethiomusic1659 4 жыл бұрын
ላንቺ ነው መኖሬ ይዱዬ የ አግዚአብሔር ስጦታ me
@user-xu4ib2uu7v
@user-xu4ib2uu7v 4 жыл бұрын
Ena
@user-ok7vs6ww7m
@user-ok7vs6ww7m 4 жыл бұрын
እኔ
@honeylove4103
@honeylove4103 4 жыл бұрын
It's me
@metagetahu8791
@metagetahu8791 4 жыл бұрын
እኔ
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ግብረ ሰዶማዊናያንን እሚቃወም ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።
@zahraethiopia8953
@zahraethiopia8953 4 жыл бұрын
aman
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ ማን የማይቃወም አለ በዩቲዩብ ብቻ ሳይሆን ወገንበፀሎትም እንትጋ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fd6et7wb9r
@user-fd6et7wb9r 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ግን??
@user-rb7ss4jo5o
@user-rb7ss4jo5o 4 жыл бұрын
አልገባኝም በወይት ሀገርነው አስረዱኝ ምንስ አርገውነው
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
Ohhhh Tnx God በጣም በጉግት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ....አስኪ እንደኔ አለምሰገድ ተስፋዬን የሚወድ በላይክ ይግለፅ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
LIZAA SHOW 👍
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@tseionsolomon8133
@tseionsolomon8133 3 жыл бұрын
Good
@2007ethiopia
@2007ethiopia 6 ай бұрын
አይ ጩና በተወንከዉ ቲወነዉ ሁሉ ሰዎችን መዝናናት እና መሠቅነዉ ስረሂ ምንም የልተወረለት ምርጥ ተወነይ ጩናዬ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 9 күн бұрын
ንሰሓ ግቡ በእግዚአብሔር ወንጌል እመኑ❤❤❤
@dandanielteklay55
@dandanielteklay55 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነህ የእትዮፕያ ፊልም በጣም እወድሃለው በዛላይ የኣለምሰገድ እስቲ ከነ #like ኣድርጉ
@user-hf4vx2pk7n
@user-hf4vx2pk7n 4 жыл бұрын
CR7 C.ROnaldo@ኤርትራዊ ነኝ ነው የሚባለው ምርጤ፡
@dandanielteklay55
@dandanielteklay55 4 жыл бұрын
@@user-hf4vx2pk7n እሺ
@hiruherani7544
@hiruherani7544 4 жыл бұрын
Enim alebgni endante tgrigna 00 negni
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 4 жыл бұрын
Ata gumama beale mirache kelwo
@dandanielteklay55
@dandanielteklay55 4 жыл бұрын
@@tekleweinihaile6962 niska dika mirach tikewin zeleka
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 4 жыл бұрын
አለምስግድን በስይፉ ሸው ለምን አይቀርብም ኢንድ ቀርብ የምትፍልጉ ከለቹ like
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
አለን እኔም ደስ ይለኝ ነበር
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ብዙ ጊዜ ለምን በሰይፉ የማይቀርብ ብየ አስብ ነበር
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
በጣም የልቤን ስለተናገርክልኝ ደስብሎኛል
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 4 жыл бұрын
ተዎው ሰንት ጊዜ ተለምኖል አላቀርብም ብሎ ተወው እንጅ ጭሆነል አቅርብልን ብለን
@elenagemayel6092
@elenagemayel6092 4 жыл бұрын
Asebanlie eude yetbkune😂
@mashaaellahuhyre7938
@mashaaellahuhyre7938 4 жыл бұрын
ከተዋናውያን በጣም ደስ የሚሉኝና የሚያስቁኝ ለእኔ አለምሰገድ እና ነፃነት ወርቅነህ ብቻ ናችው። ለእናንተስ? አዎ ለምትሉ ላይክ
@mashaaellahuhyre7938
@mashaaellahuhyre7938 4 жыл бұрын
አረ ላይክ ለነ አለምሰገድ እንዴይይይይይይይይ ምንድን ነው!
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ደግሰው
@abaykigbybelerey6329
@abaykigbybelerey6329 4 жыл бұрын
ኤረትራዊ ነኝ ኣማርኛ ፊልም ውስጤ ነው በተለይ ይ ኣለም ስገድ & ናጺ ቤቶች etc. ..በጣም
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
shewa negni ye ertrawi gura selichitonaall,,,,,
@solomonhaile8971
@solomonhaile8971 3 жыл бұрын
ናይ ሕማመይ በየን ደኣ ጀይብካ
@bbzbbn1444
@bbzbbn1444 4 жыл бұрын
የሁሉ መሰረት ሰላም ነውና ሰላመችን ይብዛልን የሀገሬ ልጆች
@bxbdbd8882
@bxbdbd8882 4 жыл бұрын
እረ አለምሰገድ ኑርልኝየኔውድ
@monata6297
@monata6297 4 жыл бұрын
ቦታ ለመያዝ ነው በጛላ ነው ማየው ላይክ አምሮኛል የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ እዳታልፉኝ
@abeltariku3833
@abeltariku3833 4 жыл бұрын
በንፋስ ማርገዝ ተጀመር
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ገጨውሽ ይሄው ነጻ የለም ታዲያ ሰብስክራይብ ግጪኝ
@monata6297
@monata6297 4 жыл бұрын
Jerry Tube ተገጭተሻል
@Yy-uw9zd
@Yy-uw9zd 4 жыл бұрын
መሮጥ ልጅ ይስጥሽ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
@@monata6297 እሺ ማሬ
@AhmedA-zw2ys
@AhmedA-zw2ys Жыл бұрын
አተ አለም ስገድ የምትባል ስው ምን ላርግህ ምርጥ ስው
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን አማርኛ ፊልም እወዳለሁ
@mussienguse5999
@mussienguse5999 4 жыл бұрын
Hasawi kkkkkkk
@asmaraeritrea1780
@asmaraeritrea1780 4 жыл бұрын
Me Me Lekbat
@jemila.mekonennjemila3179
@jemila.mekonennjemila3179 4 жыл бұрын
አድስ አበባን የተቆጣጠራት ኤርትራዊ አይደል እንደ ባትወጅ ነበር እሚገርመዉ
@twgueu4000
@twgueu4000 4 жыл бұрын
ይመችህ ኣቦ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
ከከከከከ
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት አለምሰገድ ያለበት ፊልም ባያስቅ ነበር የሚገርመኝ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም ውድድድ ማን እንደ እናት ሀገር መሬት እና አፈር ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤
@tsehaye1974
@tsehaye1974 4 жыл бұрын
ምሁርነት የራስን ባህል የአገር ክብርን ሀይማኖትን አስንቆ ነጮችን መከተል ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ ማሀይምነት በስንት ጣሙ ከነየዋህነቱ! #Ethiopia እስኪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ለህዝባችን አንድነት ያድልልን አሜን ፫
@eastafrica5078
@eastafrica5078 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
ዋዉ ፊልሙ ባጣም ያምራል ለሁሉም ተዋናይ 👉100%👌👌👌ለዛዉም አለም ሰገድ ያለበት ፊልም አቦ ያላያችሁት እዩት በጌታ👍👍
@ashenafihilawe6708
@ashenafihilawe6708 4 жыл бұрын
የእውነት የዋህነት የሚያጠቃው ሰው መጨረሻው ያማረ ነው
@sirasira6532
@sirasira6532 4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ like በሉኝ አምሮኝ ነው 😥 እንዳልሞትባችሁ ስለ ማርያም ብያለሁ 🙏
@monata6297
@monata6297 4 жыл бұрын
sew le sew negi ተግጭተሻል
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
አረ አትሙችብኝ አላህ በሰላም ያላቅሽ እህቴ
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 4 жыл бұрын
እመቤቴ ካችጋ ትሁን
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Embrehan titebgsh nar 100000000like
@ahabte
@ahabte 4 жыл бұрын
🤔 ye Mariyam sim mekeleja aydelem ☹
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
አለምሰገድዬ የኔ አይነ አፋር ምርጥ ተዋናይ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@sitisitu3108
@sitisitu3108 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ይመቸኛል እስኪ ላይክ
@user-qe7ce8bb5h
@user-qe7ce8bb5h 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የጨረስኩት ... አለምሰገድየ ተባረኩልኝ !
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 4 жыл бұрын
የወደቀን #የሚያነሳ ያዘነን .#የሚያፅናና የተሰበረን #የሚጠግን የታረዘን .#የሚያለብስ ስደተኞችን.#የሚጠብቅ #እግዚአብሔር ከዘለአለም እስከ ለዘለአለም ስሙ #የተመሰገነ ይሁን ይሁን!!!!#አሜን
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
ድሮ ፊልም እማየው ኮሜንት አንብቤ ነበር🙄 አሁን ግን የቤት የቆጡን ነው እሚቀባጥሩ 🤧😤እረ ስንት ለፍተው ደክመው የስሩትን ፊልም እደዋዛ መቀለጃ አደረጉት እረ እናበረታታቸዋ😠አለመስገድየ ከልብክ ተዋናይ እኮ ነህ❤️😍😍
@eastafrica5078
@eastafrica5078 4 жыл бұрын
🙌😍😍😍
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
በትክክል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
እኮ
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
ሀኒየ ህዉነት ነዉ 💋💋💋💋
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 4 жыл бұрын
ትክክል
@awentawyannkun1447
@awentawyannkun1447 4 жыл бұрын
የአርትራ ልጅ ነይ ግን ኣለምሰገድ በጣም ነው የምወደው አሱ ያለው ይመቸጛል ይመችህ ኣለ
@shamsiyakuwait8215
@shamsiyakuwait8215 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዋው ይመቻችሁ አስተማሪ ነው በርቱልን
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
በስደት ያላቹ ሀገራቹ ለመግባት ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ ።መልካም ሰንበት ሰብስክራይብና ደውሏን በኩርኩም ማለት እዳትረሱ ምርጦቼ
@user-iy3mz1en5c
@user-iy3mz1en5c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
@@user-iy3mz1en5c አሜን ይሁንልሽ ይደረግልሽ። ሰብስክራይብ ማር
@hiruherani7544
@hiruherani7544 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
@@hiruherani7544 አሜን ሰብስክራይቤስ አክስቴ
@yarosyaros6304
@yarosyaros6304 4 жыл бұрын
አሜን ቆንጆ
@kasutube8310
@kasutube8310 4 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን መልካም ምሺት እስኪ እንሹፈዉ ገይስ ገባ ገባ በሉ የአለምሰገድ ስወደዉ ምርጠ ይተዉናል አቦ ይመችክ እኔስ ናፈቀኝ ልጅ ወልዶ መሳም አምላክ ለዚች ቀን ያድረሰን ሁላችንም
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Amen
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 4 жыл бұрын
ዋው ዘና እያሉ የሚታይ ፊልም 😘 ምርጥ ትወና
@reditdamsee8831
@reditdamsee8831 4 жыл бұрын
ያምራል ያምራል አለም ሰገድ ጀግናነክ እንደሌልቹ ግን ብዙ አልተወራልክም ጉብዝናህ ሊታኸቅልህ ይገባል በደንብ ከወንድ ጎበዝ ተዋንያኖች አንዱ አንተነህ መሸለም አለብክ
@user-or7ve5gs8m
@user-or7ve5gs8m 4 жыл бұрын
የትኛውም እርካሽና ቆሻሸ ነገር ወደ ሀገረችን አይገባም ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት።
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 4 жыл бұрын
ሰህህህህህህህህ እሻአላሀ
@cell7153
@cell7153 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ክፉ አያግኛቹ በሰላም ወታቹ በሰላም ግቡ እወዳቹዋለው
@salamchocola2507
@salamchocola2507 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እህት
@tegbeilew3023
@tegbeilew3023 4 жыл бұрын
አሜን እህት ላችም
@margaretmughoi9573
@margaretmughoi9573 4 жыл бұрын
amen
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ Cell 👍💖
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen
@kassahundessie
@kassahundessie 4 жыл бұрын
ደስ የምለው እና የምገርመው እኮ ሁሉም የሐበሻ ፊልም ላይ መደናበር አለ እንጀህ መለያየት የለም፡፡ ማለቴ ፊልሙ ተመችቶኛል
@touch3206
@touch3206 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስእሚል አስተማሪ ፊልምነው የሁላችሁም አድናቂነይ
@abatasalawekhnafekegesarin5931
@abatasalawekhnafekegesarin5931 4 жыл бұрын
አየሁት ያላየ ያልሰማ ጡጡጡጡ ተለቃል የሰማ ላልሰማ ያሰማ ማዳም ምናምን ከሜሉ ለፋላፊ የሰውረን ፊልሙ በጣም ደስ ይላል አለም ሰገድ በፍቅር ነው የምወድክ
@amlakyawkal3815
@amlakyawkal3815 4 жыл бұрын
መጨረሻው ላይ ትልቅ ስተት ልጅ ልጅ ያሉት እናቱ ነበሩ ግን ደስታው ላይ እናቱን አላካተታቹም በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው
@abbaalafaa8391
@abbaalafaa8391 4 жыл бұрын
Wooooooooow ታይቶ የማይጠገብ ምርጥ ሙቪ ሀሪፍ ስራ ላይ ናቹ ቀጥሉበት በጣም ውድድ ነው እማረጋቹ የ ሀረር ልጅ ነኝ ይመቻቹ አ:አ ድሬም ሁሉም አትዮ ነን any way thank you ketelubet
@iloveyouethopiafojx7771
@iloveyouethopiafojx7771 4 жыл бұрын
መጨረሻው ደስስስስስ ሲል ይሄ ፊልም ሺህ ተከታታይ ቢኖረው ጥሩ ነው የማይሰለች ነው ቁጥሩ 1 በተለይ ልዩ ነው ይመቻቹ ፍቅር ማለት ሲጀመር መስዋት ሲገኝ የዘላለም ሀብት ነው የኢትዮ ወንድች ፍቅር ተማሩ
@user-gm8xw4nb1j
@user-gm8xw4nb1j 4 жыл бұрын
ኮሜቶች ምንድነው የባጥ የቆጡን መቀባጠር አንድም ስው ስለፊልሙ የተናገረ የለም የብሶት ሚዲያ አረጋቹት አለምሰገድ ያለበት በጣም ያዝናናል በቱ
@zakebekele8710
@zakebekele8710 3 жыл бұрын
በትክክል ልክ ነህ እኔም እኮ እያነበብኩት እኮ ግራ ገባኝ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 4 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ🤗 አለምሰገድ ውድድድድ በማያልቀው😘😘😘 አድናቂህ ነኝ😍
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
ሁሉም እናቶች አንድናቸው አይ ልጆቻቸው እንዲወልዱ እንዲጋቡ ነው ፍላጎታቸው
@user-zl5ue8xk2o
@user-zl5ue8xk2o 4 жыл бұрын
የሆነች ልጅ ወደጃት አለሁ ግን እደወደድኮት አወቃ ደግሞ ቶሎ እረሷን አሰምና ለመቀበል ከበዳት በናታችሁ በፍቅር አምላክ ያገላኝህ በሎኝ መቸም ለፍቅር ዝቅ ማለት ውርደት አይደለም
@gxbxhxbxxxff7721
@gxbxhxbxxxff7721 4 жыл бұрын
Wow des yelale bedebe wededat le fikr zik malet tilekinet new wendem
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 4 жыл бұрын
ግብረ ሰዶሞችን መቃወም ብቻውን ዋጋ የለውም ሁላችንም በየእምነታችን ለፀሎት እንትጋ።
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 4 жыл бұрын
Enam betikikil eminetochachinin enitegibr
@gsdt9980
@gsdt9980 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አስታራቂ ፊልም ተለቋል ኑ ምርጦች እኔም ብቻዬን ማየትም ሆና መብላት አልወድም
@kaleabgebreegizabiher5690
@kaleabgebreegizabiher5690 4 жыл бұрын
KZbin wste new ende miseriw
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@kaleabgebreegizabiher5690 kkkkkk shakala nage mare
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 4 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l መተናል ሰላም ነው
@emabatgata2783
@emabatgata2783 4 жыл бұрын
Memya batme Das yemtyge
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 жыл бұрын
የኔ ማር እሺ
@andnet2276
@andnet2276 4 жыл бұрын
*አለምሰገድ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍👈 እንደ እኔ አድናቂው ማነው*
@kingcell4537
@kingcell4537 4 жыл бұрын
አሰግድ ምርጥ ልጀ በጣም ነው የሚያምረው ሁላችውም ጥሩ ሰርታችውታል በርቱልኝ የበለጠ ደግሞ እንጠብቃለን ሰላማችውን ያብዛልኝ ሀገራችን ኢትዬጱያን ሰላም ያርግልን 👌ምርጥ ነው
@user-hw2gh5pv6d
@user-hw2gh5pv6d 4 жыл бұрын
ሰወች ሆይ በህወትህ ወስጥ ሶስት ነገሮችን ዉደዱ 1 ሀገረህን 2 እነትህን 3 ሚስትህን የአለም ሰገድ አድናቂ like
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
በትክክል ሆዴ ሀገር ከሌለ እናት የለችም 👍👍ሰብስክራይብ ግጪኝ ብዙ ነገር ትማሪያለሽ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
ሰለሁልም ነገረ አልሀምዱሊላሂ አለኩለል ሀል ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 💖💖
@user-cc3fl2ig7v
@user-cc3fl2ig7v 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ብሌ ደግሞ ሩታ መንግስተአብን ትመስላለች ብቻ አልም ሰገድ እና አብዮት ደመቅ አርገውልናል ፊልሙን ደስ ይላል!
@user-om6ck3mq3z
@user-om6ck3mq3z 4 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@sadasbtf9717
@sadasbtf9717 4 жыл бұрын
😂😂😂😂አይ አለም ሰገድ አሳከኝ አላህ ጤና ይስጥህ እድሜህ ይርዘም
@fentshiyemaryamljj2543
@fentshiyemaryamljj2543 4 жыл бұрын
ወይኔ ዴስ ሲል ፊልሙ ቀልቤን ነጥቆኝ በስማም ዋውውው ነው ለሁላችሁም ምርጥ ተዋንልይ ናችሁ
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 4 жыл бұрын
ሀገረችን ሰላም ይሁን ደስታ እና ተድለ ለእትዮጵያ ለሀገረችን አዋጅ አዋጅ አድስ ፊልም ተልቆኋል ኑ እና ሰብሰብ በሉ እናያዉ
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም እውነት እዩት አስተያየት ጻፉላቸው
@user-ib8pf9xd6t
@user-ib8pf9xd6t 4 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ጥሩ ነገር ትማራላችሁ ኢሻአላህ
@selinasweet8010
@selinasweet8010 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አለምሰገድ እኮ ምርጥ ተዋናይ ነው 😍😍
@tamiratbahirdar3950
@tamiratbahirdar3950 4 жыл бұрын
ለፊልም የተወደደ ለሚዲያ የተፈራ ለምን ሆነ...አለምሰገድ ምርጥ ስው.
@user-bi9we3je8j
@user-bi9we3je8j 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ስጠብቀው ነበር አለምሰገድ እኮ ፍቅር የሆነ ሰው ነው እሱ ያለበት ፊልም ጠቅላላ ጥርስ አያስከድንም አቦ ሰላምክ ብዝት ይበልልክ
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
አሜን ሰላሙ ይብዛ እኔ ራሱ ብታይ እያስካካሁ ነው ያየሁት
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
እኔም ምችት ነው የሚለኝ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 4 жыл бұрын
አንደኛ ስለሆንኩ ላይክ አመረኝ ስወዳችሁ እእንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ ጭራሽ እኔማ የኮሜንት ሱሰኛ ሆንኩ😢😢😢😢😜😜😜😜😘😘😘
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
100000👍👍👍ይሄው ተሰጠሽ 😂😂ሰብስክራይብ ግጪኝ ጠቃሚ ነገር ታያለሽ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 4 жыл бұрын
@@JoytubeWBS እሽ ማማዬ በርችልኝ
@wazircell3412
@wazircell3412 4 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ አባባል ፡እራሳችን አብዴት እናርግ
@DannyDanny-en1fl
@DannyDanny-en1fl 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አረፉ ፊልም ነው አለምሰገድ ጩና ተመችቷኛል
@user-he3me1jn5m
@user-he3me1jn5m 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ 😘😘😘
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
አሜንንንን ማሬ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብዙ ነገር ትማሪያለሽ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለነጌዎች ልቦና ማስተዋልን ሰቷቸው ወደነበሩበት ፈጣሪ ይመልስቸው ስራቸዉን እንቃወማለን ለእነሱ በጸሎት እናስባቸው
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@brktitumeizgi6479
@brktitumeizgi6479 4 жыл бұрын
S
@pafiaddanna2076
@pafiaddanna2076 4 жыл бұрын
ዋው ዳሥ ሥል ተማቻኝ
@siszawde9077
@siszawde9077 4 жыл бұрын
አለምሰገድዬ አንተ ስራ እኛ እናይልሀለው የኔ ጀግና
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 жыл бұрын
ውይ የተለቀቀ ለታ ጀምሬ ዛሬ በ 4ኛቀኔ ጨረስሁት በምን ጣሙን ልወቀው እያቆራረጥሁ አለም ሰገድ ስወድህ አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አስታራቂ ተለቋል የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን እንይ ለሀገራችንም እርቅ ያውርድልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቆይ ማታ ከስራ ቦላ አያለሁ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
@@birtukankidane5454 እሺ የኔ ቆንጆ🙏
@user-ww3mp5qu9x
@user-ww3mp5qu9x 4 жыл бұрын
Amen amen amen konjo
@eastafrica5078
@eastafrica5078 4 жыл бұрын
@@user-uw4vx6nb6u amen 🙏🙏🙏
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
መልካም ሰንበት በጣም እና አመሰግናለሁ 😘😘😘 💖💘💝💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
ሀገር
@nunualemu8183
@nunualemu8183 4 жыл бұрын
ዋው አንደኛ እያዝናና ትምህርት ሰጭ ነው አለምሰገድ ሰርተከዋል በጣም ጎበዝ አንደኛ ማለትም ውላችሁም ጎበዝ ናችሁ ወንዶችዬ በደንብ ተማሩ ለሚስቶች ቦታ ስጡ ተንከባከቡን እኛ ሴቶች እንክካቤ እንወዳለን love you all
@mekdesteshome13
@mekdesteshome13 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም እወድዳለሁ 😍 ግብረሶዶማዊነትን እንቃወማለን ።።።።።።
@AGESarsema
@AGESarsema 4 жыл бұрын
መቅዲዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
@mekdesteshome13
@mekdesteshome13 4 жыл бұрын
@@AGESarsema እሽ 😅❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
እለምሰገድ ገደልከኝ የቻይና ጣወት የመሰለ ይልከው ልጅ እንኳንም ደህና መጣ ስንወድህ አቦ ይመችህ
@helensweet5226
@helensweet5226 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ውስጤ ነህ እኮ በጣም ትችላለህ አንተ ካለህብት ሳቅ አይጠፋም እኮ😃😃😃😃😃
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
ሄሉ ልክ ነዉ እኔም በፊቅር ነዉ የምወደዉ
@user-me8ly7vd9u
@user-me8ly7vd9u 4 жыл бұрын
ያደርግልሽ
@dearadeara4061
@dearadeara4061 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@alhamdulillahyaallah6524
@alhamdulillahyaallah6524 4 жыл бұрын
አለም ሰገድን ስወደው አሞኛል ይሻልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች!!
@nobeltube7729
@nobeltube7729 4 жыл бұрын
addis ethiopian movie kzbin.info/door/n0Ugg7p729hoPD5Hkp-NTQ
@yemisirachmedfu3919
@yemisirachmedfu3919 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@selamawi8995
@selamawi8995 4 жыл бұрын
እናቱን ሚወድ like ይግጨኝ
@chaladanko9077
@chaladanko9077 4 жыл бұрын
Mirx
@JJ-by8pb
@JJ-by8pb 3 жыл бұрын
Do you get paid for comment like 😂
@amnalebreanu2911
@amnalebreanu2911 3 жыл бұрын
Esat
@user-zg1tz4qv4f
@user-zg1tz4qv4f 3 жыл бұрын
እናቱን የማይወድ አለ እዴ?
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
እኔከምንምበላይእናቴንእወዳታለሁ🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@fullforever6686
@fullforever6686 4 жыл бұрын
አላምስገድ ምረጥ አንዳኛ እየዝነና ኩመ ነገረ ምያስጭቤት እንዳኔ የታመችው ለይክ የረጉ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወይ ኣስታራቂ 2 ከሆነ ዳይ ኣብረን እንየው ኣለም ሰገድ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@merontesfaye1502
@merontesfaye1502 4 жыл бұрын
አቦ ደስ ሲል አለምዬ ስወድህ እኮ የድሬ ልጅ ባልሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበር አቦ ይመችክ
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው !!
@mhretabgebremariam2424
@mhretabgebremariam2424 4 жыл бұрын
አለምሰገድ የፍቅር ንጉስ በጣም አስተማሪ ፍልም ነው
@user-vv5bj2lo1w
@user-vv5bj2lo1w 4 жыл бұрын
አለምሰገድ የተዋጣለት ተዋናይ ነው , በሳቅ ፍርፍር አስበልኝ እኮ !
@desebabey1658
@desebabey1658 4 жыл бұрын
አስታራቂ 2 ዋውውው ነው አለምሰገድ በጣም የሚደነቅ ችሎታውን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም እናመሰግናለን ኑሩልን!
@astewulbelay2902
@astewulbelay2902 3 жыл бұрын
አሜን
@elespanol1932
@elespanol1932 2 жыл бұрын
Love this film from Djibouti Love ❤ ethiopian brothers n sisters
@heluorthodox9401
@heluorthodox9401 4 жыл бұрын
አለምሰገድ አቦ ይመችክ ስወድክ ሁሌም ፈታ ነው የምታርገኝ 😂😂
@user-qd9jo6tb8e
@user-qd9jo6tb8e 4 жыл бұрын
አረ ጀለሶች ኑ አስታራቂ ተለቀቀ ብቻዬን ማየት አሎድም ስትመጡ በላይክ ጠጥሩኝ
@lemmamegersawustenew2623
@lemmamegersawustenew2623 4 жыл бұрын
Metnal metenal
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 4 жыл бұрын
Matenali
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
ከች አልን
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
በሉ ሰብሰብ በሉ
@amirbeyan9677
@amirbeyan9677 4 жыл бұрын
(
@rh1660
@rh1660 4 жыл бұрын
Thank you ! Really enjoyed this Movie😍
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ አሪፍ ፊልም ነው ግብረ ሰዶም ከገራችን ይጠፋ የተቀደሰች ሀገራችን እንዳይገቡ
@user-mp4pq4jc8b
@user-mp4pq4jc8b 4 жыл бұрын
ውይ ተለቀቀ እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@sisayabueed6064
@sisayabueed6064 4 жыл бұрын
ኡፍ ስታስደስቱ ወይኔ የምር ከልቡ ፊልም ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁላቹ
@sarajen2153
@sarajen2153 4 жыл бұрын
አለምስገድ አቦ የመቶሳላ እድሜ ያኖርክ አንተ ያለክበት ሁሉ ሱካር ነው ጣፍጭ ምችት ይበልክ
@egeziabeheryaleweyehun3263
@egeziabeheryaleweyehun3263 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ስወድህ ስትችልበት ይመችህ አቦ መጨርሻ ነኝ ልበል 4500ኛ ነኝ ምጽ
@taju__tube2824
@taju__tube2824 4 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ከሆነ ላይክ ብትሰጡኝ ኣልጠላም ጀለሶቼ በኣልም ሰገድ ስም ላይክ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
1000👍👍ይሄው ገጨውሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ
@taju__tube2824
@taju__tube2824 4 жыл бұрын
ክክክክክ ተስማምቻለሁ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 4 жыл бұрын
@@taju__tube2824 እሺ ውዴ
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 4 жыл бұрын
Ye alm segen sem xertrshma alalfshm eshi
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ አለምየ ስወደዉ ጎበዝ💗💗
@user-et2fm7hm1f
@user-et2fm7hm1f 4 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው ፊልሙ አለምሰገድ ስወድክ ዘነበች ውርቅም ምርጥ እኮ ነሽ ስወድሽ ግን የሀበሻ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ሴት ልጅ ሺ ጊዜ እንደምታፈቅራት ልትነግራት ይገባል ማረጋገጥ ስለምትገልግ መወደዷን
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ዉስጤ ነው እሱ ያለው ፊልም ሁሉ አሪፍ ነው
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 4 жыл бұрын
440 ኖ ላይ ሰው መሆናቹ ያሰጋኛል። ስለ ፊልሙ ዋው ብያለው ልብ ያለው ልብ ይበል ። ግብረሶዶማዊን ከምድር ያጥፋልን ።
@italk4927
@italk4927 4 жыл бұрын
ዋው አለም ሰገድ ሰወድህ ምክንያቱም ሞክሼዬ ነህ እንደገና ደግም ሥራወችህን እወዳቸዋለሁኛ
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ እሚል ነው አይ ጩና በሳቅ ገደልከኝ
@seadatube8121
@seadatube8121 4 жыл бұрын
እናት አገሩን እንደኔ ማነው የሚወድ
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
1:41:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 МЛН
😱СНЯЛ СУПЕР КОТА НА КАМЕРУ⁉
00:37
OMG DEN
Рет қаралды 1,5 МЛН
Taki Taki Tutorial💃 Where’re you from?🔥
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 5 МЛН
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,6 МЛН
እንጠይቃት - Ethiopian Movie Eneteykat 2017 ሙሉ ፊልም
1:24:02
Do you like sweet soda?🥤🥰❤️ #demariki
0:12
Demariki
Рет қаралды 21 МЛН
Bemax Reactions
1:00
Bemax - ベマックス
Рет қаралды 19 МЛН
Вот это поворот 🤣❤️
0:19
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 756 М.