ውጤታማ የበግ እና የፍየል አደላለብ! በርካቶችን የረዳ ትምህርት!

  Рет қаралды 1,350

AddisBunna

AddisBunna

Күн бұрын

በዚህ ቪድዮ በጎችን እና ፍየሎችን በማድለብ ትርፋማ ለመሆን ማወቅ የሚገቡንን ወሳኝ መረጃዎች እናያለን፡፡ ቪድዮውን እስከ መጨረሻው ካዩ እንደሚጠቀሙበት እተማመናለሁ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ተጭነው ኦል ላይ ያድርጉ፡፡ ቪድዮውን ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ አስተማሪና ጠቃሚ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ይፃፉልኝ፡፡
አመሰግናለሁ!
In this video I will present to my viewers the best management practices in the process of fattening sheep and goats. Please subscribe, like and share. Send to me if you have constructive comments, questions or ideas.
Thank you!

Пікірлер
@free-tz7zf
@free-tz7zf 16 күн бұрын
ለተመልካቾች የምታደርሰዉ መረጃ በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ቀጥልበት 👍
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 16 күн бұрын
የሁልጊዜ ቤተሰቤ እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉም አመሰግናለሁ!
@DemisewBeyene-lg5nx
@DemisewBeyene-lg5nx 16 күн бұрын
አቀራረብሕ ጥሩ ነው ቀረፃውን ከዋጋ ጋር ብታረገው ጥሩ ነውበርታ ቦታውን ብትገልጽ
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ቦታው የለገዳዲ የእንስሳት መሸጫ ገበያ ነው፡፡ በዚህ ቪድዮ ማቅረብ የፈለኩት የሽያጭ ዋጋ ሳይሆን እንክብካቤያቸውን ብቻ የተመለከተ ስለሆነ ነው፡፡ ወደፊት ዋጋቸውን ለብቻ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህንም ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 16 күн бұрын
የሁልጊዜ ቤተሰቤ እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉም አመሰግናለሁ!
@MujibKemal-ly3zj
@MujibKemal-ly3zj 15 күн бұрын
አመሰግነለው የሰራሀችውን ስራዋች እያለው በርታ አላህ ይርዳ ላሞች ፍየሎች በጉች በጣም ነው የምወደው ባለቤቴ እዲ አይነት ስራዎች አትወድም እኔ ደሞ ከነዚ ስራ ውጭ ምንም አይነት ስራ አያስደስተኝም 200ካሬ ሜትር መኖርያ አለኝ ምን ትመክረኛለህ አመሰግነለው
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 15 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ውስጥዎ የሚነግሮትን ሥራ ከሠሩ ቢቆይ እንኳን ውጤታማ መሆንዎ አያጠራጥርም፡፡ ባለዎት ቦታ ላይ መጀመር ጥሩ ነው፡፡ የበለጠ መረጃ ሲፈልጉ በ0973812713 ቢደውሉልኝ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@amarekassa1634
@amarekassa1634 16 күн бұрын
በ ኢትዮጰያ ወስጥ ስለ ወተት ፍየል ስራልን?እና ለምን የተለያዪ የፍየል ዝርያዋች አንደ ሌሎች አገሮች ለምን አይገባም?
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 16 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ያነሱት ጉዳይ አዲስና ጠቃሚ ቢዚነስ ሊሆን እንደሚችል ይሰማኛል፡፡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ርዕስ ላይ ቪድዮ ለመሥራት እሞክራለሁ፡፡ ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉም አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህንም ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 16 күн бұрын
ትንባሆ ከመስጠት አስሮ መቀለብ ማኮላሸት የተመጣጠነ ምግብ መስጠት ይቻላል ።
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ትክክል ነው በዘመናዊ መልኩ ቦርዲዞ በሚባለው መሣሪያ ማኮላሸት ይቻላል፡፡ ትምባሆ በባህላዊ መልኩ ጥቅም ላይ የሚውል ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 16 күн бұрын
@WuqawZeleke የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ ፍየሎች እና በጎች አረባለሁ ምርጥ ዘር ፍየል አገራችን ውስጥ ማግኘት ከባድ ነው
@MameYasin-e2q
@MameYasin-e2q 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ እኔ መምህር ነኝ እንደምን መጀመር አብኝ ግብርና በጣም አዋጪ ነው አሁን
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 16 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር! ትክክል ብለዋል፡፡ ዋናው ፍላጎቱ ካለ ደፍሮ መግባት ነው፡፡ ስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@BjyHyt
@BjyHyt 6 күн бұрын
ሰላም እስቲ እሳር እና አገዳ እሚፈጭ ማሺን መረጃ ስጠኝ❤❤❤❤
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ! እሺ መረጃውን አፈላልጋለሁ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
የፍየል እርባታ ሙሉ መረጃ
15:39
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 14 М.
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 145 М.
መቀንጨራችን ዎተት በማጣታችን
8:27
VETS CONSULTATION
Рет қаралды 587
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርግ የበጎች ማድለብ ስራ።
16:47
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,4 М.
በግ ሸመታ በአረፋ
23:18
EBC Entertainment
Рет қаралды 4,3 М.
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
14:36
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 7 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН