No video

ወገብ ስላለኝ ነው የተሰጠኝ!

  Рет қаралды 328,073

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Bitanya Sete is a 9-year-old child who is more than her age in the circus. When she grows up, she is a strong girl who wants to be a circus performer and travel the world to To make her country proud and help her family.In this episode, the comedian has tied up the circus!!!
ህጻን ቢታንያ ሰጤ የ9አመት ህጻን ስትሆን ከእድሜዋ በላይ በሰርከስ ብቃት ያላት ናት። ስታድግ ሰርከሰኛ መሆን እና አለምን እየዞረች ሃገርዋን ማስጠራት እና ቤተሰቦቹዋን መርዳት የምትፈልግ ጠንካራ ልጅ ናት።
በዚህ ክፍል ኮሜዲያን እሸቱን ሰርከስ አሰርታዋለች!!!
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / eshe.melesse
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu#ethiopia #circus #circusgirl #circuslife
ወገብ ስላለኝ ነው የተሰጠኝ! @comedianeshetu #ethiopia #circus #circusgirl #circuslife #dinklejoch #sports
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 328
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የሚገርም ችሎታ ነው ያላቸው እስፖርት ለጤንነት 🥰
@bettymersha4250
@bettymersha4250 11 ай бұрын
😊7ll
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
አቤት እሼን እንደኔ የምወዳው ይህን ኮማንት ላክ ያድርግ❤❤❤❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-cw2so9qp8h
@user-cw2so9qp8h Жыл бұрын
እኔንም
@sinkichselash6379
@sinkichselash6379 Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ማሮች ፈጣሪ በጥበቡ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያርጋቹ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹❤🙏ወይኔ እሼ የሳቃችን ምንጭ😁 ኑርልን
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n Жыл бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Жыл бұрын
እኛም ወልደን ለመሳም ያብቃን አገራችንን ሰላም ፍቅር ስጠን አምላካችን 🙏💚💛♥
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@heremelawesene
@heremelawesene Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ጎበዞች ናችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን❤🙏👌
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
እሼ በሳቅ ገደለኝ ዋወ ልጆቹ ድንቅ ናቸው❤❤❤❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@almazlove9589
@almazlove9589 11 ай бұрын
ሀይሰላምንዉ ቆጅየ ❤❤
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Жыл бұрын
ልጅቷ ተገነጣጠለችኮ 😊 😅😅😅
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ደስ የማይል አለባበስ ነዉ ከውስጥ ታይት ብትለብስ ጥሩ ነበር።
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Жыл бұрын
ወይኔ እሸ ጨንቆኝ ነበር ሀገራችን ያለችው ጦርነት ሰላሜን ነስቶኝ ፈገግ እንድል አደረግከኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ ሙሉ ደስታ እንዳገኝ ጨንቆኛል በእውነት
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 Жыл бұрын
ere awo chenkonal 😢 selam yimtaln
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ አሜን
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@rahimatubetube እሽ ነይ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያምጣልን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ እሼ እደ ቅመሞቹ ወገብህ ደርቆዋል😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሼ ብትለምንም ያምርብሃል ለበጎ ነገር እንጂ ለዝባዝኬ አደለም ስለዚህ ለምእመናንን የበረከት ተሳታፊ ነው የምታደርገዉ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ለምድራችን ስላም ያውርድልን
@samsom4361
@samsom4361 Жыл бұрын
አሜን
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
ድል ለተገፋው ለእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪 ፍትህ ለአማራ ንፁሀን ወገኖቻችን! stop amhara genocide !
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
አይ እሼ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂አላህ ያሰብሺው ያሳካልሽ ቅመም❣️❣️
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
እሺ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እሼ እንኩአን በሰላም ኢትዮጵያ ገባህ:: ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድጋችሁ::
@sikosilo1727
@sikosilo1727 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልሰልን አቤት ችሎታአሼ አተኮ የሳቃችን ምጭነህ ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
መሻአላህ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ለሀገራችሁም ጥቀሙ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
✍አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን። ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን።
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@labbahussan8534
@labbahussan8534 11 ай бұрын
አሚሚሚንንን
@hayatallahyetbkhewedaje3429
@hayatallahyetbkhewedaje3429 Жыл бұрын
ጓበዝ በርቱ አንተም እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ😊
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 Жыл бұрын
እኔ ግን ትላልቅ እናቶቻችን ሲያዩ በበፊት አስተዳደጋቸው ምን ይሉ ይሆን ብሎ የተሳቀቀ😂😂😂
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 11 ай бұрын
እረየጉነውሰዉእደዚህ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
የወደፊት ተስፋወች ናቸው ❤❤አይ እሸቱ በጫጭበር ሰራከው😂😂ድንቅ ልጆች ናችሁ❤❤ ውይ ሲስፈራ እኔስ እናተ ለሰራችሁት እኔ ተሳቀቅኩ ጎበዞቹ በርቱ❤ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 Жыл бұрын
የኔ ማፈር ምን ይሉታል😅
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n Жыл бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ እሼ ምርጥ ወድማችን
@fasikaeshete3708
@fasikaeshete3708 Жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ ነች
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ኧረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 Жыл бұрын
በርችልን🎉 ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አንተ አምላክ ሆይ አገርችን ስላም አደርግልን እኔ በምክንያት ነው ኢትዮጵያ ተንሳይ አለት የምለው አባይ ኤልትሪክ ያመንጫን ክዛ. ልጀችንም እንደዚህ በጣም እያደጉ ይመጣሉ
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ በሞጎሱ ያሳድጋቹሁ የኔ ማሮችየ💖💖💖💖❤❤❤አሼየዋ ወይ በሳቅ ሞቶኩኝ🙏🙏🙏💖💖💖
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
እሼ ትለያለክ በውጣ እግዚአብሔር ይተካ ለንብስም ለስጋም ያርግልህ በጉ ስራ እምስራውን ሁሉ
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 Жыл бұрын
በስማም አይኔ ዞረ❤
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ
@user-ue5to2lh2w
@user-ue5to2lh2w Жыл бұрын
ኬክዬ የኔ ውድ እህት ለዚ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልኝ ❤❤❤❤
@user-rb3vu6gy8k
@user-rb3vu6gy8k Жыл бұрын
Egzabiher msakum y kun❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን 😢😢
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Жыл бұрын
የወንድማ ስም ግን ቢቀየር አሪፍነው አድ አምላክ ስሙ ለባለቤቱ ከአድ አምላክ በቀር ሌላ የለም በማይመጥነን ስም ባንጠራ ✍️
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔም እያልኩ ነበር
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
ትክክል በጣም ስህተት ነው እግዚአብሔርን መገዳደር ነው
@user-zt9zt1ic6h
@user-zt9zt1ic6h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች እግዚኣብሄር ያሳድጋቹ 4:58 ❤❤❤❤❤❤
@hayu1047
@hayu1047 Жыл бұрын
እኔ ግን ግርም እሚለኝ አንድ አምላክ እግዛብሄር ነው ይላሉ ዞር ብለው ደግሞ ሶስት ያረጓቸዋል ኧረ ልብ ግዙ አስታውሉ አስተንትኑ ፈጣሪ አንድ አላህ ብቻ ነው
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ካልገባሽ ዝም አይሻልም ሰውን ከመንቀፍ
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb Жыл бұрын
ስለ ሀይማኖትሽ እወቂ ስለ እኛ ሀይማኖት አይመለከትሽም ብትችይ ዝም በይ
@hayu1047
@hayu1047 Жыл бұрын
@@betselottadesse4391 ሳይገባኝ ቀርቶ ሳይሆን እየገረመኝ ነው እንጅ አንድ አምላክ ነው እምናመል ተብሎ ሶስት ናቸው ስትሉ አስተሳሰባችሁ ይገርመኛል
@hayu1047
@hayu1047 Жыл бұрын
@@abdulKareem-mf7bb ያወቁትን ማሳወቅ ያልገባንን መጠየቅ የገረመንንም መተንፈስ አይከፋም
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
@@hayu1047 ለዛ እኮ ነው በማያገባሽና ባልገባሽ አትዘባርቂ ያሉሽ ነው አልገባሽም አሁንም
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
እግዛብሄር ያሣድጋችዉ ❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-md8ny7sg6c
@user-md8ny7sg6c Жыл бұрын
Waw yene wedoche edegulgne ❤❤❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 11 ай бұрын
በረቱ በጣም ያምራል ኢትዮጵያን እንድምታኩራት ተሰፍ አለኛ❤❤❤
@user-mt3di2te2u
@user-mt3di2te2u Жыл бұрын
ወይኔ የቁጭ ብዬ እያየሁ እያለ እነሱ በሰሩት እሰፖርት የኔ እግር መገነጣጠሉ ኧራሴ መዞሩ ምን አመጣው አሁን😮😮😮
@kiyatadlse4729
@kiyatadlse4729 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk ayizosh
@moves6989
@moves6989 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽን
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@mekdi8871
@mekdi8871 Жыл бұрын
❤እሼ👑💚💛❤️Respect 🙏❤
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
አይ እሼ ዘናኮ ነው ሚያረገኝ😂 እኔም ልሞክራት መሰል አይ ወገብ😂
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤በሳቅ ሞትኩ እሸቱን የሚውድ ብቻ ላይክ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
አቦ ወደዛ እኛ አንድ ኢትዮጵውያን ነን! ONE 🇪🇹🇪🇹 LOVE!
@jemuteshite1345
@jemuteshite1345 Жыл бұрын
😂😂
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Жыл бұрын
ፍል ለአማራ ፍኖ አማራ ያሽንፍል የሚናደድ ካለ ቅጥል ይበል
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Жыл бұрын
ድል ለፍኖ ጀግኖቻችንን
@user-nl4lb8sw2f
@user-nl4lb8sw2f Жыл бұрын
😂😂😂እንደኣንቺ ቀልደኛ ኣላየሁም
@user-wk7qw2py6y
@user-wk7qw2py6y Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😮😮እግዚኣብሄር ያሳድጋቹ ❤❤❤❤❤❤
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እሼ ክፉ አይንካህ በጣም ጎበዞች ናቸው
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
❤❤❤ማሻአላህህህ እድግ በይይይ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ ቤዬልኝ ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ምናላት ሰርከስ እስፖርት ሰው የማቀውን ነው 🤣🤣🤣ከልጆቹ እኮ የሼ ነገር ነው ዘና የማረገው 🤣
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
በየሱስ ካሁን ካሁን ገነጠላት ብዬ ነብሴ ልትወጣ ሆሆሆ🤭
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Wow wow 😳 bless you 🙏
@besfat6571
@besfat6571 Жыл бұрын
ይከብዳል
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
እሼዬ የኔ መልካም ስወድህ እኮ ነፍ አመት ኑርልኝ ❤❤❤
@mekidesmekidesmolla3387
@mekidesmekidesmolla3387 Жыл бұрын
እኔ በነበርኩ እንደዚህ የተሽከረከርኩት ዝጥልጥል ብዬ አጥንቴም አይገኝ 😁😁🙈🙈በስምአብ በጣም ጎበዞች ናችሁ Amezing👌👌👌
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ሲያስፈራ መሽከርከር እነሱ ለዞሩት ራሴን አዞረኝ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
እረ እኔስ አዞረኝ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Жыл бұрын
ወዮ እሼ በሳቅ ከልጆቾ ያተ ሪያክሺን በሳቅ ጨረሰከኝ ማርያምን ነወ የምልህ😂😂😂
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እነሱ ለሰሩት እኔ ተገነጣጠሉ እያልኩ ማሰቤ ሆይ ደግሞ ልብሱ ትንሽ ሸፈን ቢል ወይኔ አትፈራም እንዴ ወንዶች ከበዉ እያዩ እኮ ነዉ
@user-yq3vt5yf9l
@user-yq3vt5yf9l Жыл бұрын
Esheeeeeee ❤❤❤❤❤
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
እሽ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂❤እነ ሚጣ በረቱ❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰለም 💛💚❤️ ለህዝቦቻ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
የልጁ ስም መቀየር አለበት በጣም የተሳሳተ እና እግዚአብሔርን መዳፈር ነው😮😮
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Жыл бұрын
ኦ ማይጋድ ሰረከሱ የሚገረም ነወ ዋዉዉዉዉ
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Жыл бұрын
Melktegnaw መልክተኛውን የሚለው የዩትብ ቻናል ስብስክራይብ እያደር ግን እናበርታታው መልካም ስራ እየስራ ያለ ልጅ ነው
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k Жыл бұрын
ወየኔ ገላየን ጨረሰሁ ጎበዝ በርቱ❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Wow very proud❤
@romangoshu8510
@romangoshu8510 Жыл бұрын
Yene konjo😊😊❤❤❤ egzabher yasadgachu
@user-gp7fj2hq7r
@user-gp7fj2hq7r Жыл бұрын
የእውነት በጣም ሳቅኩኝ እሼ እዴት ነው እስፐረቱ
@tsegatilhahun4440
@tsegatilhahun4440 11 ай бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያውያን
@taricakne1
@taricakne1 Жыл бұрын
እሼ ደግ ሰው👏👏👏👏👏
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 Жыл бұрын
ፈትህ ለአማራ ህዝብ
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tsiyonhantal5916
@tsiyonhantal5916 Жыл бұрын
Ahiya
@almanal7784
@almanal7784 Жыл бұрын
ምን ሆነ 😂
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 Жыл бұрын
@@almanal7784 "ምንም ኢንተርኢት ይልቀቁልን
@almanal7784
@almanal7784 Жыл бұрын
አህያ ይንፋሽ አሁንም የነፋሽ ነው 😃😃😃
@saramohammad969
@saramohammad969 Жыл бұрын
አላህ ያሳድጋችሁ
@user-gp7fj2hq7r
@user-gp7fj2hq7r Жыл бұрын
የሳቄ ምጭ እሼ መዳሜ ስታናደኝ አተን ሰከታተል ሀሳቤን እረሳለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥሄ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አብሽሪ ዉዴ መዳሞች ጠግበዋል ሁላችንም ያዉ ነን እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ከነሱ ግርድና ያዉጣን 🙏🙏❤
@user-gp7fj2hq7r
@user-gp7fj2hq7r Жыл бұрын
​@@tadalachgetachwe5118❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም እግዚአብሔር ይስጣችሂ
@amrankan7159
@amrankan7159 10 ай бұрын
ማሻ አላህ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
ወይኔ አካላቴ አለቀ ወደቁ ብየ ያረቢ አላሕ ይጠብቃቹሕ
@akallemma7573
@akallemma7573 Жыл бұрын
my God she is smart
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Жыл бұрын
እድግ በሉ ወዶቼ አላህ ሀገራችን ሰላም ያውርድልን
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱሥ አሐዱ አምላክ ኧረ ምን ጉድ ነው እንዴት ነው በዚህ ኢትዮጵያ ልትጠራ ከምትችለው እስኪ አስረዱኝ ??????
@eliaslopiso1179
@eliaslopiso1179 Жыл бұрын
Wow ደሰ ሲሉ❤❤❤❤
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@simonedegafe5209
@simonedegafe5209 Жыл бұрын
Esheeee❤❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ዋውውው 🎉
@almazlove9589
@almazlove9589 11 ай бұрын
ዋወዉወ ❤❤❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
የዛሬዉይለያል በሳቅ😅😅
@cuteborse6904
@cuteborse6904 Жыл бұрын
Maryemen esha asakagn 😂😂😂😂😂😂
@user-ei4sm2mx3b
@user-ei4sm2mx3b 11 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔን አዞረኛ 😅
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 Жыл бұрын
ወይኔ ማሻአላህ ካይን ያውጣችሁ
@mmhh5535
@mmhh5535 Жыл бұрын
አልህ የሰድገቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezibezi4697
@bezibezi4697 11 ай бұрын
ጎበዞች 🎉❤❤❤❤
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz Жыл бұрын
እሸ አሣከኝ ❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ፣
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ወይኔ እነሱ ለሰሩት እኔ እምሳቀቀው ነገርስ 😂😂
@Sinako-el1wt
@Sinako-el1wt Жыл бұрын
በስማም❤
@user-rn7bv5ip6q
@user-rn7bv5ip6q Жыл бұрын
😮እኔ ብሆነ ኖር ኣጠንቴ 12 ቦታ እንደ ዶሮ ይገነጣጠላል😁😁
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
እሼ መሌ ❤❤❤❤
@user-lh3kg7nj6i
@user-lh3kg7nj6i Жыл бұрын
የኛ መልካም አሸ❤❤❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
አልማድነቅ አይቻልም አሼዬ ትችላልህ❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
ድርቀት ስለለት ሰለለት አለለችም 😂😂 እውነትም ድርቀት 😂😂
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 Жыл бұрын
Woooo😍😍😍😍
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ነው
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 32 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 26 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 32 МЛН