ስለ አሜሪካ እና ስለ 100 ዶላር በማውራቴ የመጣብኝ ጉድ... ፡ ጭራሽ Appleን ለቆ መጣ!!

  Рет қаралды 426,595

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎቶች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይከተሉ።
storm-visage-3...
Meet Kedamawi, an inspiring Ethiopian patriot who left his successful career at Apple to pursue a dream of transforming his homeland. In this video, we follow Kedamawi as he embarks on a remarkable journey to revolutionize Ethiopia's technology landscape, aspiring to build the next Apple right in the heart of Africa.
With a passion for innovation and a deep commitment to his roots, Kedmawi is currently spearheading a groundbreaking Traffic Management System in Addis Ababa, Ethiopia's bustling capital. This project is already 97% in the making to a significant impact in Addis Ababa, alleviating congestion and improving the daily lives of countless commuters.
Join us as we explore [Name]'s journey from Silicon Valley to Addis Ababa, uncover the challenges he's faced, and celebrate the strides he's making in bringing cutting-edge technology to Ethiopia. Discover how one man's vision is changing the future of a nation and inspiring a new generation of tech enthusiasts and entrepreneurs.
🔔 Don't forget to subscribe and hit the notification bell for more inspiring stories and updates on innovative projects shaping our world!
--- More Info : support@infratech.technology
---
Ethiopian patriot, Apple, technology, Traffic Management System, Addis Ababa, innovation, entrepreneurship, Ethiopian tech, inspiring stories
---
*Social Media Links:*
- *Instagram:* / comedian.eshetu
- *Facebook:* / eshe.melesse
- *TikTok:* / comedian_eshetumelese
---
*Chapters:*
---
*Watch more inspiring stories:*
---
*Support Our Channel:*
If you enjoyed this video and want to support our mission of bringing more inspiring stories, consider becoming a Family
---
Thank you for watching! Please leave your thoughts and comments below. Your support makes a difference! 💬

Пікірлер: 502
@user-sp3qe7gd7f
@user-sp3qe7gd7f 15 күн бұрын
የኛ ጀግና ነህና አብዝቶ አእምሮህን ያስፋው። ከችግር ተነስቶ መፍትሄ መሻት በቴክኖሎጂ ቀለል ማድረግን አስተማርከን !!!❤❤❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
@rukeya-u4i
@rukeya-u4i 28 күн бұрын
አሚን ግን ደምሪኝ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Ай бұрын
ወጣቶቻችን በእዉቀት ስለተባረኩ እግዚዐብሄርን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
አሜን ! ❤ 🙏 ❤ 💯
@KebedeMele
@KebedeMele Ай бұрын
በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ለሀገራችን ጠቃሚ ሰው አምላክ ዘመንክን ይባርከው❤
@selamtube9701
@selamtube9701 Ай бұрын
አይይይይ ኢትዮጵያ ሰው አገኘች። ተመስጬ እየሰማሁት ነበረ። ተመስገን። እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ በልልኝ። አላማህን የሚያደናቅፍ ሃይል ይድከም።ቀጥልበት
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ArayasilasieMisganaw
@ArayasilasieMisganaw Ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ በርታ ወደፊት ኢትዮጵያ በልጆቿ ብዙ ተስፍዎች አሏት
@miskerql-wl1ti
@miskerql-wl1ti Ай бұрын
Yemr sew new
@TruthEz
@TruthEz 29 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሚስክር… ​@@miskerql-wl1ti
@melakuabebe3193
@melakuabebe3193 Ай бұрын
መጀመሪያ ከዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ጋር ያገናኘህ ወንድሜን እጅግ ላመሰግነው እወዳለሁ ።
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
ኡሼ ልዑል እግዚአብሔር ያችን አገር አይተዋትም ገና ብዙ እፁብ ድንቅ ነገሮችን ፈጣሩያዎችን ይፈልቃሉ ❤😍
@Zehara-ls5hm
@Zehara-ls5hm Ай бұрын
እንደዛሬ ላይክ ሚሊየን ማድረግ ኣለመቻል እንዳበሳጨኝ መቼም ተበሳጭቼ ኣላውቅም እሼም እንዳንተ ያሉ ሀገር ወዳድ ለሀገር ሚለፉ ወንድም እህቶችን ሳይ ልቤ በሀሴት ሙልት ይልልኛል ክበርልን
@cindyabr
@cindyabr Ай бұрын
It’s amazing. We Ethiopians are very lucky to have people like you. We proud of you 👍🏽 🎉. Good luck for everything 🙏
@alexdrsha1079
@alexdrsha1079 Ай бұрын
ዶንኪ ቲዩቦች ይህን የመሰለ ድንቅ ነገር ስላሰማችሁን ተስፋችንን ስለአለመለማችሁት እግዚአብሔር ያክብርልን። መኪና እያሽከረከርኩ በተለመስጦ ሁኜ ነው የተከታተልኩት። ያቀረብክልን ወንድማችንን ከነ ስራ ባልደረቦቹ በአገር ቤት ለመስራት ባሳለፉት ውሳኔ ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም እነ አሜሪካ እንኳን የተማረውን ኃይል ቀርቶ ያልተማረውንም የሚያስናፍቁ ናቸውና ውሳኔአቸው ድንቅ ነው። እናመሰግናለን።
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Ай бұрын
You can be world-class in any field, but the person who looks back to help their country is truly gracious to me. May God be with you all the way. Thank you from the bottom of my heart
@Dgsu-cp3mu
@Dgsu-cp3mu Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን እኮ ብዙ ሙህር አሏት. ግን ሰለም ጠፍ ወገኖቻችንን !!
@AbebumeleKibret
@AbebumeleKibret Ай бұрын
እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን😂😂😂😂😂😂
@user-vj4zv4vp5x
@user-vj4zv4vp5x Ай бұрын
@@AbebumeleKibret yasikal ende
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
እንዴት ይግቡ ማን ይሰማቸው ግን እነሱም እንደዚህ ልዩ ልጅ ጨክነው በድፍረት መግባት አለባቸው በቃ ኑ እስኪባል አይጠብቁ ስራቸውን ይዘው መግባት ብቻ ነው።
@sipara9224
@sipara9224 Ай бұрын
​@@AbebumeleKibret አሜን
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Ай бұрын
@@Dgsu-cp3mu yes💯💯💯💯💯✅✅🥰
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ሀገርህን ወደህ ተመልሰህ ህዝብህን ከማስተማር ለማገልገል ቆርጠህ መመለስህ እጅግ የሚያኮራ ነው የወደፊቷ ኢትዮጲያ እጣ ፋንታበናንተ እጅ ነው :እሼም ይህንን ወጣት ጀግና እንድናየወረ ስላረከን እናመሰግናለህ ቤተሰብህ ዘመንህ ሁሉይባረክ ኢትዮጲያ እንድታደረግ ወጣቱ ከ አልባሌቦታ ወሬ ትርክት ተቆጥቦ ሀገሩን ቢረዳ ባጭር ጊዜ ሀገራችን ትለወጣለች በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Addis_Homes
@Addis_Homes Ай бұрын
We have to be thankful to Good for having this kind of citizens. 🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wi5uc6bw1m
@user-wi5uc6bw1m Ай бұрын
ጀግና ነህ አገራችን ባተ ተስፍ አላት ግን የሌቦችን ጉዳይ የሆነ ነገር ብትፈጥርልን የሊላ አገረ ዜጉች አገራችን መጥተዉ ተዘረፍን ሲሉ በስማት በጣም ያሳፍራል ወድሜ መፍቴ ብትፈልግለት 🙏🙏🙏
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k 13 күн бұрын
ትክክል የኔም ልጅ ፈጠራ ነዉእሚያጠናዉ 2፡ኛ አት 2017፡ይጀምራል በዱአችሁ አትርሱኝ የለፋሁበት ያላባት ነው እዚህ ያደረስኩት ያረብ አላህ ያሳካለት ሶፍቴር ኢጂነር ነው
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 Ай бұрын
እስይ አሁን ገና ኢትዮጵያውያን በዚህ ልጅ ልንኮራ ይገባል ለሌላ ወጣቶች እውቅትህን ብታካፍል ደግሞ በቃ አገራችን እድገቷ ይፋጠናል የሰው ጉልበትም አይባክንም እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት በጣም ደስ አለኝ
@ethio-love5315
@ethio-love5315 29 күн бұрын
አንድ ሚሊየን ብቻየን ላይክ ማድረግ ብችል ምንኛ ደስ ባለኝ የሚገርም አቅም ያላቸው ልጆች አገሬ አላት። ችግር ፈቺ ስራ ማለት ይህ ነው።
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 28 күн бұрын
እኔም ቢችል❤❤❤
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l 26 күн бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው ወንድማችን እውቀቱን ለሌሎች በዚ ፊልድ ላሉ ፍላጎት ላላቸው ሚሸጋገርበትን ነገር ብትፈጥሩ ጥሩ ነው ልምዳችሁን ምታካፍሉ ጥሩ መነሳሳት ነው ብዙ ችግሮች አሉ በቴክኖሎጂ ሚፈቱ በተለያየ ፊልድ ሁሉንም ማቀናጀት ቢቻል አሪፍ ነው እሺ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🙏
@SentayehuGossaye
@SentayehuGossaye 25 күн бұрын
😊
@Engudaytube21
@Engudaytube21 Ай бұрын
የድንግል ልጅ ያግዝህ እንቅፋቶችህን ያጥፋልህ ኢትዮጵያ ልጆች አሏት መሪዎች አግዟቸው
@abebechmulualem1353
@abebechmulualem1353 Ай бұрын
ሀገራችን ከሚያስፈልጓት ዉድ ልጆች አንዱ በመሆንህ እየኮራንብህ ባለህ እዉቀት እንድታገለግላት ጤናውንና ሰፊ እድሜዉን ይስጥህ 👍
@mariyagaga6402
@mariyagaga6402 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን ስንማር እንዲህ ነን ለውጥ አምጪ ነን እኔ ራሱ ብማር በስምአም የሆነ ተአምር አመጣለሁ የእውነት
@AsaytaDecor
@AsaytaDecor Ай бұрын
እሽዬ የአንተንና የፍሴን ቃለ ምልልስ ሰምቼ ተከድነህ ብሰል ያልኩትን የኢፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ኮምፒተር እስተዲስ ዲግሬን አስታወስኩ ከዛም እልህ ተጋባሁ። እሼ; ኢትዮጰያ ተቀምጦ ስለሲስተም ካወራ እኔ ወደፊት ተስፋ ይሆነኛል ብዬ ያሰብኩትን ዴኮር ፕሮጀክቴን ሶፍት ዌር መገንባት አለብኝ ብዬ ተነሳሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ጥሩ ሄዶ አብሮኝ እሚሰራ ግን አጣሁ። አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ ብቻዬ ከግብ እደርሳለሁ ብያለሁ። እሄ ሁሉ ባንተ ነው ተባረክልኝ እሽዬ። ወንድማችን ደግሞ ምን አለ እዚህ ሆነህ ባወኩህ አሰኝቶኛል ግን አሁንም ላገርህ በመቆምህ የላቀ አክብሮቴን አቀርባለሁ። ለሁሉም እመ ብርሃን ትጨመርበት መልካም ግዜ።
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Ай бұрын
እደዚህ እቁ የሆነ አእምሮ ያለቸዉን ያብዛል እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥል ሀገሪችን ሰላም ያርግልን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ጀግና ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች 🎉🎉🎉
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ወይኔ አገሬ እንዴት ነው እያማረባት ያለው!? የዝህ ዓይነት ቢድዮ ነው ሚያስደስተኝ!❤
@EngyeTech
@EngyeTech 17 күн бұрын
ኢትዮጵያችን እንደነዚህ ያሉ አገር ወዳድ ወጣቶችን አጥብቃ ትሻለች፤ እሼ አባታችን እናመሰግናለን።
@fentax111
@fentax111 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያውን ምሁራን አሁን ላይ ለሀገር ለመስራት እየመጡ ነው ኢትዮጵያን ምሁራን ከውጭ ድርጅት ሰርቶ ማለፍ ሳይሆን እውቀት ተጠቅሞ ኢትዮጵያዊ ድርጅት እየፈጠሩ ማሳደግ ለሀገር እድገት ለህዘብ እድገት ዋና ጥበብን ለሀገር ለወገን ማረግ እንደዚ ነው ! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንደሜ !!
@GililaAyele
@GililaAyele 29 күн бұрын
Aman Aman Aman
@user-hv1iy4km2h
@user-hv1iy4km2h 29 күн бұрын
This application does not work. The government will force all drivers to install the software. All drivers don't install it. How come the system identify your location?
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 Ай бұрын
ዋው ሀገራችን በጣም ምርጥ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
አሜን ! ❤ 🙏 ❤ 💯
@edantirfe8994
@edantirfe8994 Ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ልጆች አሏት ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሀገራቹ ስሩላት 😊 uae ላይ የምናየውን የ ትራፊክ ኢትዮጵያ ላይ ብናየው ደስ ይላል ❤
@Assefa-hu4un
@Assefa-hu4un Ай бұрын
ከአውቀቱ እና ከችህሎታ በላይ ወጣት መሆኑ ብዙ ለሀገራችን ይሰራል :ተባርክ አቦ!
@semiramohammed4433
@semiramohammed4433 Ай бұрын
አሸ በቃሀገር ወዳድ ነህና ፈጣሪ ያሰብከው ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ይህ ሁሉ ጥረትህ ለሀገርህ ስለሆነ ❤❤ ያቀረብከው አግዳም ባሁኑ ስዓት ሃገርን ለመልቀቅ በሚታሰብበት ስዓት ሃገርን ለማገልገል የሚመጡ ምሁሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንተ የኮበልቻ ልጅ የ አናትህ ማህጸን ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️
@AbebumeleKibret
@AbebumeleKibret Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ እደሸቱ አይነት ሰው ይብዛልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ስንመጣ ቡዙ ነገሮችን ቀይራችሁ እንደምትጠብቁን ተስፋ እናረጋለን ዶር አበይ ይህን ስራ መጥተህ ብትጉበኝና በሔዱበት ጊዜያቸው እንዳይባክን ትእዛዝ ብትሰጥላቸው ጥሩ ነው እናንተም እራሳችሁን ከእግዚያብሔር ጋር ጠብቁ
@meskerem6234
@meskerem6234 29 күн бұрын
Abiy, Ethiopias narcissist prime minister?
@user-jm1zo3wr3h
@user-jm1zo3wr3h Ай бұрын
እኔም ኮርቻለው። ከአደጉት ሀገረት እውቀታቸውን እና ልምዳቸውን ይዘው መጥተው ያለውን ሁሉ ችግር ተቋቁሞ ሀገራችውን እንዲህ በቀናነት ለማገልገል ለሚመጡ ወገኖቼ ታላቅ አክብሮት አለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@Yenyemariamlij
@Yenyemariamlij Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ታከብራችኃለች ሀገር ወዳድ ልጆቿ ከከፍታው ማማ ላይ ያወጧታል ተመስገን 🙏
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 Ай бұрын
ያገኘኽዉን እዉቀት ለኢትዮጵያዬ በሚጠቅም መልኩ እንድታፈስ እግዚአብሔር ይርዳህ። ማህበራዊ ሚዲያን እንደዚ ሃገራዊ ፋይዳ ያላቸዉን ነገሮች ለማስተላለፍ መጠቀም መታደል ነዉ እሼ ተባረክልን ። ወንድም ቀዳማዊ ሙሉአለምም በብዙ ተባረክ ።
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 Ай бұрын
I'm so happy to see a young educated Ethiopian man. We are so lucky to have such a smart guy investing in our country. Thank you for making my dream come true for our country. Stay blessed and may the Almighty God protect you from any evil eye! Thank you to you and your team for what you do. Keep shining!
@hagereamediea
@hagereamediea 29 күн бұрын
This is amazing keep it up !! Ethiopia needs such kind of talent full ,educated and knowledgeable persons
@hlimet
@hlimet Ай бұрын
እሽየ ምርጥ ሰው አላህ ባለቤትህንም በሰላም ይገላግላት አንተም እረጂምና እዲሜ ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 29 күн бұрын
ነገር ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ - ዒሳ] ላይ ነዉ ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማሪያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ይጠቁማቿል።
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Ай бұрын
ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንደዚ የተማሩ ሰዎች ሰላገኘን ላገራችን ሰላም ተመኘው ንግግሩ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
እኔምለው በጣም የተማረ ሰው መነፀር ያረጋሉ እኔም ላርግ መፈሳዊ ቅናት ቀነሁ ግን ሳላደንቅ አላልፍም👏👏👏👏
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Ай бұрын
ክክክእነሡ ሰለሚነቡ ነዉ
@mishu372
@mishu372 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Ай бұрын
😂😂😂😂😂 I’m dying
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Ай бұрын
Hahhhhhhaaa enam
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Ай бұрын
በጣም የሚያኮራ ስራ ነው❤ እናንተን ተከትለው የተማሩ ሰዎች አገራቸው ገብተው ለመስራት ያብቃቸው:; አገራችን ተስፋ ኣላት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጨመርበት🙏
@Abitytube
@Abitytube Ай бұрын
wow እሼ በጣም ድንቅ ሰው ድንቅ ስራ ይዛ መጥቶሃል ስለዝህ እግ/ን እናመስግን
@TruthEz
@TruthEz 29 күн бұрын
እግዚአብሔርን ✅ እግ/ን ❌
@zelalembirku
@zelalembirku 28 күн бұрын
እሼ ላንተም ጤና ከረጅም ዕድሜ ፈጣሪ ይሰጥህ እያልኩ ሀገራችን በዕውቀት የላቁ ሰዎች እንዳሏት ሁሉ ለሀገራቸው ቢሰሩ የት በደርሰን ነበር አሁንም ከዓለም ሁሉ ቀዳሚም እንሆናለን ። ከዘር , ከጎጠኝነት ወጥተን የሰላም የፍቅር ሀገር ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ። ልጅንም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀዉ እያልክ የመንግስትም ድጋፈ አይለየው ።እሼ በርታልኝ ።
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 Ай бұрын
አሜሪካ እየኖርን ድንቅ ልጆቻችንን በሚዲያ አናቃቸውም። አርአያ የሚሆኑ ወጣቶችን ስላስተዋወከን እናመሰግናለን🎈🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@efitib5423
@efitib5423 28 күн бұрын
Wow 🎉በጣም ደስ የሚል ነገር ።የአገራችንን መጻኢ ተሰፋ አመላካች ነው።thanks 🎉ውድ የኢትዬጵያ ልጆች ከተባበሩ እና በተለይ አገራችን በሁሉም ዘርፎች ወደ ሲስተም ከገባች እመኑኝ ድህነትንና ዋላ ቀርነትን ድል እናደርጋለን🎉
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Ай бұрын
ዋዉ ተባረኩ አገሬ ኢትዮጵያ ሰው አለሽ ተስፋ አለሽ ልጆች አለሽ እስቲ እንዲህ ያለ መልካም ነገር አሳዩን እሼ ተባረክ የስው ማኛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት
@rediatchekol5930
@rediatchekol5930 27 күн бұрын
Keep shining and wish all of your dream with your team happen soon👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽such heartwarming. Thanks eshe ❤❤❤
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 27 күн бұрын
I second this comment, you are absolutely right.
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
እንደ እሼ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አድነቱን ይመልስን
@Alemye777
@Alemye777 28 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና:የተማሩ ልጆች ወደ ሀገራቸው መተው ለመስራት መወሰናቸው በጣም ደስ ይላል::
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 28 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሀገር ወዳድ ወጣቶች ናቸው ሀገር የሚቀይሩት! ❤👏👏 አቦ አላህ እውቀቱን ይጨምርለት!
@suzy1523
@suzy1523 28 күн бұрын
ያሄን ማየት በራሱ እግዚአብሔር ይመስገን ያሰኛል እግዚአብሔር ይራድቹና ለራሳቹም ለሃገራቹም ለትውልፍም ያትረፍርፋቹ ❤❤❤
@milion1375
@milion1375 29 күн бұрын
ለሀገራችን እንደነዚህ የተማሩ ሰው ነው የሚያስፈልጋትእናም እሸንም እናንተንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@yozeall8028
@yozeall8028 28 күн бұрын
I proud this technology guys help Ethiopians 💚💛❤
@GechMelkie
@GechMelkie Ай бұрын
እግዚአብሔር ለህዝባችን ለሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስራቹሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
@abdelaibrahim812
@abdelaibrahim812 Ай бұрын
It's Amazing You guys doing a great job Keep up the good work 👏
@firhiwotmamo5245
@firhiwotmamo5245 Ай бұрын
እመብረሀን በመጎናፀፊያዋ ትደብቅህ ሊያደናቅፍ ያሠበ የተነሳ በተኛበት እስከወዳኛው ያንቀላፉ
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
ዋዉ ዋዉ በእዉነቱ ይህ traffic system ለእኛ አገር አሰፈላጊ ነው ምክንያቱም እኛ አገር የመኪና ሕግ ያሰጣላል ወንድሞች ተበሩኩ እኔ ያለሁበት አገርም traffic ካሜራ ብያነሳ Traffic ቴክት ብሰጥ ቅጣቱ በፖሰታ ቤት ደረሰ ይመጣል 🎉🎉🎉
@DerejeSami
@DerejeSami 12 күн бұрын
እሼ ቀልዶችህን አያለው ነገር ግን ቁምነገሮችህ ያሰክሩኛል በህይወት ኖሬ የሀገሬ እና የልጆቼ ስኬት ማየት እፈልጋለሁ በሐገሬ እጅግ ተስፋ ስቆርጥ የሚያበረቱኝ እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@yoniyo2007
@yoniyo2007 Ай бұрын
I am student of software engineeriner I very happy to see tech company like this
@TadeTade-b8t
@TadeTade-b8t Ай бұрын
Ayzon abren endeg be coding enredada sebseb enbel esu new miawatan
@Selam12-g3t
@Selam12-g3t Ай бұрын
እኛ በውጭው አለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ምነው ሀገራችን ላይ በኖረ የምንላቸው ሲስተም እና ህጎች ቀስበቀስ ወደ ሀገራችን እየገቡ ነው ተመስገን❤❤😊
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 9 күн бұрын
ወገን: ኢትዮጵያ:ተስፋ:አላት:ተባረክሉን❤️❤️🙏🙏
@bildadseyoum3865
@bildadseyoum3865 Ай бұрын
በብዛት ትኩረታችን ግራው ላይ ስለሆነ እንጂ በሀገራችንም ሆነ በዓለም ላይ ግሩም ሰዎች አሉ እንዲህ ያሉትን ያብዛልን: እኛም መልካም የሚሠሩትን እያበረታን ለመልካም ሀሳብና ግብር ወይም ሥራ እንበርታ:: ሀገራችን እንደተባለውና እንደሚባለው መልካም ሀገር ትሆንልናለች እግዚአብሔርም ይረዳናል::
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w Ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር አሁንም በያላችሁበት ሁሉም ክፉ አይንካችሁ የ ኢትዮጵያ ልዩ ልጆች ጀግኖች እንዳ አንተ yebzalin🙏🙏
@joshkeb3471
@joshkeb3471 Ай бұрын
This is awesome! This will open the door to many Ethiopian brilliant engineers and educated people to go back and contribute to their home nation. I always tell my children to aim to go back and work for Ethiopian-chin....Thank you! I Salute you, my brother!
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ደስ ስትሉ በማሪያም፣ የሐገሬ ቀና ወጣት ሰዎች❤❤❤
@Weldemariamtesfayonas8228
@Weldemariamtesfayonas8228 29 күн бұрын
ወንድሜ ጎበዝ በርታ ።እመብርሃን ከክፉ ከኣይነ ሰው ትጠብቅህ ፡ስራህን በእግዚኣብሔር ኣይን የታየ ይሁን ።
@safaSafa-lg3gi
@safaSafa-lg3gi Ай бұрын
እናተ ካላችሁ አገራችን ታድጋለች❤❤❤❤
@mamiyonis903
@mamiyonis903 27 күн бұрын
We need more people like you in our country Ethiopia , the positive impact you bring to the system of country is immense
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 Ай бұрын
ወድሜ አንተን በማየቴ አምላኬን አመሰገንኩት ላገሬ ታስፈልጋታለህ እመብርሀን በካባዋ ከክፍ አይና ከክፍ ልብ ካላቸው ክፍዋች ሸፍና ታቆይህ እእእ እምዬ ኢትዬጵያ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ተመስገን ያባቶች አምላክ አገሬን አስባት አገር ትንሳኤሽ ደረሰ?
@asuteshome3531
@asuteshome3531 Ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ቀዳም ሊዱዬ እግዚያብሄር በሁሉ ነገር ይቅደምላቹ የኔ መልካም ሰዋች ደግነታቸውን አውርቼ አልጠግብም ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ❤
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj Ай бұрын
ሰላም የሚያመጣ ቴክኖሎጂ ቅድሚያ ቢመጣልን ጥሩ ነበር ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለ አለም ሰላም እንደ ወሃ ጠምቶናል ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አለ
@AkaluAyalew
@AkaluAyalew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ላገራችን ትልቅ ነገር እንጠብቃለን በርታልን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ጎበዝ ነህ እሼዬ እውነት ነው የተናገርከው❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ያገር ልጅ አንበሳ በርታልን
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
ዋው ጀግና ኢትዮጵያ ውይ በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅከ እሸቱ የምታመጣቸው በጣምደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@tedybirru9881
@tedybirru9881 Ай бұрын
Amazing God Bless you and your team. Am sure you can make a difference in Ethiopia tech industry !!! Can't wait to to see that !!!
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Ай бұрын
ኢትዮጵዬ ብዙ እንቁዎች አሉሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልሽ❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ህልማችሁ እውን ይሁን። እኔ ግን እራሴን ታዘብኩት አይደለም አሀገር ለቤተሰብ ለራሴ እማልጠቅም መሆኔ😭
@user-fq3yx9up1d
@user-fq3yx9up1d Ай бұрын
እሼ በማንኛውም የሚዲያ ዘርፍ አንበርክከው ካሳመኑ እጂግ ጥቂት ሸወች አንዱ ነህ። በርታልኝ አንበሳው .........💚💛❤️
@WahdMedia19
@WahdMedia19 Ай бұрын
ሚደንቅ ነው ሀገሬ ተስፋ አለሽ
@newharg5548
@newharg5548 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እሽ ስለ 100 ዶላሩ በትክክል እውነት ነውውውው Thank you
@who_am_i_0000
@who_am_i_0000 Ай бұрын
It was Incredible!! This kind of content will spark a new generation of tech enthusiasts.More of this, please!
@ethiopiancomments6293
@ethiopiancomments6293 Ай бұрын
Great inspirational young entrepreneur...wish you success...ignore all the negative comments,.
@TruthEz
@TruthEz 29 күн бұрын
Negative comments could be used as a springboard to positive changes.
@AlemuBaynesagn
@AlemuBaynesagn Күн бұрын
Eshetu ግን ሚገርም ሰው ነው ተባረክ eshetu
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c Ай бұрын
Hi Eshetu I was very impressed watching your show about America and I am glad you came and saw it in your eyes Lots of people have wrong information about the United States I have been living in America since 1990 and yes everything is built with system What this young man doing is very impressive it will save time and also be against corruption the more you pay digitally the harder it gets to bribe I wish this young man and his crew the best of everything And to you Eshetu keep doing what you are doing I am glad you have that fire in you what you see in those countries you want to see done in your country Much respect and love to you Keep up the good job
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek Ай бұрын
ሀገራችን ሰላም ሁና እንድህ እምቅ እውቀት ያላቸው እህት ወንድሞቻችን በወጡልን እግዚአብሄር ሀገራችንን ይባርክ ❤❤❤እሼ የኔ ወንድም
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Ай бұрын
❤❤❤ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለያችሁ። አሜን። ❤❤❤
@temesgenborko410
@temesgenborko410 29 күн бұрын
Special Ethiopian! Almighty God bless you guys.
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 28 күн бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ብቻ እግዚአብሔር ህዝቡ እና ኢትዮጵያ ይጠብቁት❤❤❤❤
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Ай бұрын
ውድ ሀገርህን የምትወድ ውንድማችን እንዲሁም አብረውት ሀገራችንን ለማሰልጠን የመጣችሁት ወገኖቻችን እግዚአብሔር በስራችሁ ሁሉ ይግባበት እናንተንም እድሜና ይስጣችሁ እላለሁ
@user-cq2mn1is7n
@user-cq2mn1is7n Ай бұрын
I am so happy to hear this gentleman !
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 24 күн бұрын
ይሄ ወንድማችን ከመንግስት ይበልጣል እናመሰግናለን ወንድማችን አድናቂህ ነኝ❤
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
Wow እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ በሁሉም ዘርፍ ከፍፍፍፍፍፍ እያለች ነው . በጣም አሪፍ ብዙ አሽከርካሪ ሰው ገጭተው ዘርፈው አፍነው ይሰወራሉ . ወሳኝ ትልቅ ነገር ነው:: ትራፊኩም አይለፍም አሽከርካሪውም አይለፍም ወንጀል ይቀንሳል ጉቦ ይወገዳል በተለይ በተለይ መኪና የሚሰርቁ ብዙ ወንጀል ላይ የሚሰማሩ ፌክ መንጃ ፍቃድ አጭበርባሪውን ያዛሉ::
@abeba1380
@abeba1380 Ай бұрын
እንካዕ መሬት ዓድኩም አርገፀኩም እግዝአብሔር:: ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ ከማኩም ዝበሉ የብዘሐልና.
@ermiyasfeleke9406
@ermiyasfeleke9406 28 күн бұрын
I was always thinking this technology to my country and its obvious people get manner while driving, before implemented the the project my advise all roads must well organised with quality road line paints and creating awerance of lane deciplne and how to utlizing the rules and regulations and excellent job 👏 keep going my new generation you'r important for us ❤❤❤
@fekaduadugna8708
@fekaduadugna8708 27 күн бұрын
እሸ እንኳን ደና መጣህ ! ለዚህች ሀገር በንፁህ ልብህ የምታደርገው እና ትውልድን ለመታደግ ምታደርገው ነገር ይደነቃል :: እድሜና ጤና ይሰጥህ!
@YesharegYeshi-z6p
@YesharegYeshi-z6p 5 күн бұрын
I'm amazed by this big gratefulness to getting this in my country we learn a lot things from you
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ እኮ እፈራለሁ እንዲህ አይነት ጎበዝ ልጅ እመብረሀን በቀሚሧ ትሸፍነው
@butterfly2349
@butterfly2349 Ай бұрын
AMEN ! 🙏
@TruthEz
@TruthEz 29 күн бұрын
ጠንካራ ሁለገብ ስርዓት [ሲስተም] መገንባት የቻለ ማህበረሰብ ፡ የግለሰቦች መጉደል ፡ የለመደውን የአኗኗር ዘይቤ አያናጋውም።
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 26 күн бұрын
ሃገራችን ዛሬ ገና ምርጥ ስው አገኝች እባካቹ ለሃገራችን ስላም ፍቅር መተሳስብ እንዲሆንላት እንፀልይ ❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ፅንታ ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሃገሬ ስላምሽ ይብዛ።
@user-xh9lm5dt3t
@user-xh9lm5dt3t 26 күн бұрын
ምኑ ነው ምርጥ ሰው? ሀገራችንበዚ ሰሀት የሚያሳስባት ቴክኖሎጂ ነው ወይስ በልቶ ማደር ?የምግብ ጥያቄ የሚመልስላት ነው የሚያስፈልጋት
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 26 күн бұрын
​@@user-xh9lm5dt3tትክክል
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 26 күн бұрын
@@user-xh9lm5dt3t ስው በተስጠው ነው እንዴት ነው የምታስቡት እናተ ይህ ልጅ በጣም ለሃገራችን ያስፈልጋታል እኔ በጣም የሚናድደኝ ተምረው እውቀት ኑሯቸው ሌላ ሃገር ሂደው ሲያገለጉ እናደዳለሁ፣ሃገራችን የተማረ ስው ያስፈልጋታል ፣ማህይሙ ያልተማረው ተስብስቦ አይደል እንዴ ሃገራችን ለድህነት ፣የ ዳረጓት ።
@user-xh9lm5dt3t
@user-xh9lm5dt3t 26 күн бұрын
@@user-hy9fz3wx3c ቴክኖሎጂ ለ ኢትዮጵያ ሊያውም የ አፕል ቴክኖሎጂ ለ ኢትዮጵያ የሚሰጠውን ጥቅም 1..2ብትነግሩኝ ወጣቱን ከማደንዘዝ ውጪ አይደለም ደሀ አፍሪቃ ቀርቶ ነጮቹ እንኳን ልጆቻቸው በስልክ እና በ ኮምፒውተር ታስረው ተቀምጠው ግራ ገብቷቸዋል ወደ ኢትዮጵያ ሲዞር ደሞ አስቡት በድህነት ለይ እሱ ሲጨመር እንግዲ እድሜ ከሰጠን የምናየው ይሆናል ኢትዮጵያ የምትፈልገው ብዙ አንገብጋቢ ነገሮች አሏት እንጂ ትውልድ የሚገድል ነገር አያስፈልጋትም
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
Yes ቻይናውያን የተለወጡት በዚህ መንገድ ነው ዉጣ ከወጣህ ተማር ወይ ገንዘብ ያዝና ወደ መሠረትህ ተመለስ ህዝብህ ላይ ሀገርና ወገን ጥቀም ለዉጥ ተለወጥ ይቻላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ገና ብዙ ብቃት ና ችሎታ ያላቸው የሀገር ልጆች አሉ ሀገር አሁን በቅርቡ መኪና አዉሮፕላን ባቡር ታንክ መስራት ማምረት ትጀምራለች ብቻ እድሜ ይስጠን እንሸናነፍና ሀገር ሰላምና የተረጋጋ ትሁን ብቻ።።።
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 95 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36