KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሳይንስ አይድኑም ብሎ ያስቀመጣቸው በሽታዎች በሀገር በቀል እውቀት ይድናሉ ማሳጅ ቴራፒስት አቶ ጀማል | Seifu on EBS
18:44
Doctors Ethiopia : በ ወገብ ህመም መሰቃየት ቀረ ! ሁሌም ሊተገብሩት የሚገባ ቀላል መፍትሄዎች
13:50
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
0:32
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
Рет қаралды 189,409
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 125 М.
Elsa Beauty NT
Күн бұрын
Пікірлер: 852
@pinkroad-9201
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና ለበርካቶች ህመም ፈውስና መፍትሔ የሆነ ቪዲዮ ነው። ኤልሲቾ የቻናልሽ እድገት ና ጠቀሜታው አስደሳች ነው ።በርቺልን ምርጥዋ እህታችን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
Жыл бұрын
የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት በጣም የሁሉም ሰው እንቁቅልሽ የሆነውን ነገር ተጨባጭ እውቀት ስለሰጠሽን ጌታ እየሱስ ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክልሽ እህቴ ከበረከቱ አትጉደይ ፀጋው ይብዛልሽ You are blessed ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ያንቺ ዩሆነው ሁሉ ጌታ ይባረክልሽ የተባረክሽ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ GOD bless you.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
Жыл бұрын
Amen Amen❤🙏🙏🙏
@selambekele3937
Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ሰለ ወገብያስተማርሽን በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ እኔ ወገቤን ያመኛል የዲስክ መንሸራተት ተብሎ አሁን ግን አንቺ ያሰተማርሸኝ በጣም ጠቅሞኝል ተባረኪ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን ጌታ ፈፅሞ ይማርሽ አይዞሽ
@ZebanayiGirama
5 ай бұрын
ስላም አህት አዳቺ ተብዬ በጣም ያመኝል
@MeseretAyel
21 күн бұрын
እረ ንገሩኝ እኔም ዲስክ አለብኝ 😭😭😭😭
@hirut7396
Жыл бұрын
ስላም ኤልስዬ የጠፍችውን አሳዳጊ እናትሽን መፈለግሽ በጣም ሊያስመስግንሽ ይገባል የኔ ደርባባ በቃ ትክክለኛ ስው ነሽ ይሄንን በማድረግሽ ክብር ይገባሻል የኔ ማር ውድድድድድ በማያለቀው እማ ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔም ወድሻለሁ ተባረኪ
@netsanettigabuu6373
Жыл бұрын
የእኔ ወድ እግዚአብሔር ቀሬ ዘመንሽን ይባረክልሽ (ያክብረልን) ሁሌም 1000🍏🍋🍎❤❤❤👍👍እንደምወድሽ!!!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@mahijapi5646
Жыл бұрын
የኔ ውድ የሁሉም ሰው ችግር ይመስለኛል በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ክብር ይስጥልን ውድድድድ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@Yemenzwerkyoutube1930
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ እዚህ ቤት የሌለ ነገር የለም በዉነት ሁሌም የምሰርዉ ቪዶ ለሰወች እጅግ በጣም ተስማሚ የዉበት ሳሎን አልፍም ከበቂ ማስረጃጋር በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ሥራ ነዉ በርቺልኝ ዉዴ ብዙ ሰዉ ይህን ዉሃ ይጠቀሙታል ለወገብ ህመም 👌👌👍❤🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ እህት
@tsehayfikertube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ መዳኒት ነው ያካፈልሽን እናመሰግንአለን እውቀቱን ይጨምርልሽ የእኔ መልካም ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@SoTired-Of-BS
Жыл бұрын
የቡና ማርና እርጎ ውህዱን ለፊቴ ተጠቀምኩበት:: በጣም ተስማማኝ:: በጣም አመሰገንኩሽ:: ኢሄማ በጣም የምፈልገው ቀላል መፍትሄ ነው:: ክበሪልኝ! ❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አዎ በጣም ጥሩ ነው ሞክሪው እሺ አመሰግናለሁ
@alohacell-cp7ku
3 ай бұрын
እዴት ነው የሚሰራው ከቡና ጋ @@elsabeautynt
@mitiktube7214
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኤልሳዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ወዴ አልሳዬ ፀጉርሸ ሰይምራ ቆንጀ ነገር በጣም እናመሰግናለን በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው የሰይሸን ኤልሳዬ አብዛኛ ለኛ ለመዳም ቅመም በጣም አሰፈላጊ ነው ከልብ እናመሰግናለን ወዴ🥰🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ እህት ጌታ ለሀገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ ያልፋል እሺ ሲደክምሽም ተጠቀሚው
@lulitlula4290
Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ነው የምናመሰግነው🙏👍❤️
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ሉሊዬ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@furtufurtuna7094
7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ኘው ። ተባረኪ
@elsabeautynt
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@beetyube
Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ድና መጣቸህ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ አሪፍ ትምህርት ነው 👌👌😍💚💚💛💛💛❤❤❤
@haregugebremicael7788
Жыл бұрын
Yehema betam asfelagi new lehulusew tebarekiliji jene konjo 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🥰🥰🥰🥰
@sefiawako6040
Жыл бұрын
አንች ቅን የዋህ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
@Yamitubehawassa1
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ እጀግ በጣም በጣም ጥሩ መድሀኒት ማለት ይቻላል ይዘሽልን ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@kasechmeka8878
Жыл бұрын
ይሄ ለኔ አስፈላጊ ነው አመሰግናለሁ ወሳኝ ሰው ኤልሲ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ደግ የምወድሽ ተጠቀሚው እሺ አመሰግናለሁ
@eleniasrat1390
Жыл бұрын
በዉነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሺን! ተባረኪ!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@nigatketematube
Жыл бұрын
ሰላም ኤልስዬ እህት አለሜ ዋዉ ምርጥ ነገር ነዉ የምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን ሼር ላይክ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የናዙ በጣም አመሰግናለሁ
@RabyYouTube
Жыл бұрын
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ጡሩትምርትነው
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@frezwudchanyalew2012
Жыл бұрын
የኔ መልካም እና ደግ እህት 💕💞💕 ስለምትሰጭን በጎ እና ጠቃሚ ምክር ሁሉ እግዚአብሔር ይባር ክሽ 🙏🙏🙏👏👏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
@amesaltube1902
Жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን ሰላም መጣህ ውዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@Mimi-pm4vp
Жыл бұрын
Thank you so much. አሁን በዚህ ሰአት ወገቤን እሞኝ በመድሀኒት ነው ያለሁት። አሁን ነው ቻናልሽን ያገኘሁት ከመሲ ቻናል ላይ። እንኳን ደስ አለሽ እጅግም ስላገኘሽ። አሁኑኑ ነው የምሞክረው
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እህቴ ደስታዬ ደስታሽ ስለሆነ ተባረኪ አሁን ተጠቀሚው እግዚአብሔር መድሀኒት ያርግልሽ እሺ
@Mimi-pm4vp
Жыл бұрын
@@elsabeautynt Amen, thanks
@hiyabalay2742
Жыл бұрын
ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@BeleteGebeyehu-tw6wd
Жыл бұрын
ካስተር ኦይል ካለገኘንስ ሌላ ዜይት ወይም ቅባትመጠቀም ይቻላል ወይስ ሌላው ኤልስ በደንብ ብራራ?
@tesfaldetaklilu7726
6 ай бұрын
👍
@TeshBade-sw1jt
3 ай бұрын
መልካም ሰው ነሽ አመሰግናለው እኔ እንደገጽሽው ከባድ እቃ ሳነሳ አንዱ ጭኔ ቀበቴ መታጠቂያ አካባቢ እንደመቦጨቅ የሥጋ መሸሽ አይነት ነበር አሁን ግን የሁለቱ ከህመሙ ባሻገር ጭኖቼ ወይም ቀበቶ መያዣ መበላለጥ አምጥቶብኛል ዘላቂ መፍትሄ ካለ እህቴ ብትመክሪኝ አመሰግናለው
@rahelw4920
Жыл бұрын
ኸረ ምን ጉድ ነው ብዙ ትምህርት አምልጦኝ ነበር ማለት ነው :: ኤሊሲዬ ይህማ በጣም የምፈልገው ነገር ነው የወገብ ችግር አለ ልጆቼን ከወለድኩ በኅላ የመጣ እና እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ቅን ቃላትም አጣሁልሽ በጣም ቅን ሴት ነሽ :: ግን ኤልሲ ላስቸግርሽ የሙቅ ውሃ መያዣው ይንችን የገዛሽበትን ሊንክ ላኪልን አቃለሁ አማዞን ላይ እንዳለ ቆይታል ገዝቼ ነበር ግን ስስ ነገር ሆነብኝ ያንቺ ያሳየሽው ጠንካራ ይመስላል ላስቸግርሽ ኤልሲ ሊንኩን አስቀምጭልኝ🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሺ አመሰግናለሁ በዚሁ ቪዲዮ ስር አስቀመጥኩልኝ ፒን አረኩ እይው
@GfftfGggjg
Жыл бұрын
@@elsabeautynt1:15
@taditadi2420
Жыл бұрын
የኔ ደግ ኤልሳዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ቅንነትሽ አይወሰድ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@zytukder2435
3 ай бұрын
አለህ የሀይ ጀዘ ይክፈልሽ ቃለት ዬለኝም ለትምርትሽ ደስ በምል እረገታ ነው የምተስተምርው 3 አማት ሞለኝ በወገቢ ህማም እየተሰቃየው ዘት ዘይቱን መጠቃም አችለለወ ወይ ዘይቱን የሰዬሸውን መግኝት አልችልም ❤❤❤❤
@elsabeautynt
3 ай бұрын
ፋርማሲ የጉሎ ዘይት ወይም ካስተር ኦይል በያቸው አለም ላይ አለ ሌላ ምንም አይነት ዘይት አይሆንም
@MartayeTewahedoLiji
Жыл бұрын
ኤልሳዬዬ ሰላምሽ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም የምታሳይን ነገር በጣም ጠቃሚ ነው 😍😍😍😍
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ማርታዬ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
@Fidel15
Жыл бұрын
I will try it. Thank you for sharing 🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
My pleasure 😊
@EG-yo5hh
Жыл бұрын
good information and knowledge please continue such like information but i have one question is the oils are available in ethiopia elsa
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Thank so much dear, yes Ethiopia castor oil sold in the pharmacy.
@emamah4239
Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ኤልሣየ በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው ዮዘሽልን ዠመጣሽ ብዙ ሰው እደሚጠቀምበት ተሥፍ አለኝ።👍👍
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@እዛውዋርካውስርነኝ
Жыл бұрын
ኤል የኔቆጆ እናመሰግናለን ተባረኪልን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@woinishetmoulat633
Жыл бұрын
Thank you Elsaye
@rabiykitchen
Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምሪው በጣም ደስ ይላል ዘይቱ ያጎሎ ዘይት መሰለኝ ኢትዬጲያ ዱሮ ነበር አሁንም ካለ በተለይ ኢትዬጲያ ላሉት በጣም ጥሩ ነው ኤልስዬ የበለጠ አላህ ያሳድግሽ እሰይ በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏💖💖💖
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ የጉሎ ዘይት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ አንቺም በርቺ አመሰግናለሁ
@mimifkr1743
Жыл бұрын
@@elsabeautynt lebeteshe adise negn beteref selene hemem metaweri nw yemeselegn betam arif nw berechi
@elsabeautynt
Жыл бұрын
@@mimifkr1743 tetekemew eshi Egzeabiher medihanet yarigilish ayzosh
@nazgryma5209
Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@emukal
Жыл бұрын
ኤልሱዬ ማማ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ ልክ ነሽ በጣም አሪፍ ነው በጣም ነው የሚጠቅመው በይበልጥ የሴትነት ፀጋችን ሲመጣ በጣም ለሚያማቸው ሰዎች ፍቱህ ነው በጣም ሳይበዛ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@adona21adona16
Жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን💕
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@misrakbahiru9067
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤️🙏🏼
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ሁሉንም እንደሰራሁት አርገሽ እሺ በደንብ ይሰራል አምላክ ይጨመርበት አይዞሽ
@misrakbahiru9067
Жыл бұрын
@@elsabeautynt በሚገባ አሜን 🙏🏼
@metibelay5500
Жыл бұрын
I used it on my feet it worked thanks!!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Great! thank you GOD
@خديجهمحمد-ذ1ت
11 ай бұрын
እናመሠግናለን ኢስዬ ኑሪልኝ👍👍❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@HalemaMohammed-tr6kk
3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን በርችልን ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
3 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@michaelgebrel4054
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@weyenob.7938
3 ай бұрын
እልስዩ የኔ ቆንጆ ስራቪን በጣም ነዉ የምወደው ❤❤❤
@elsabeautynt
3 ай бұрын
ተባረኪ
@tenayeseifushikur9663
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥሽ ተባረኪ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@bireshbiresh4249
6 ай бұрын
ኤልስየ ጌታ ይባርክሽ ወገቤንና እግሬን ከስራ ብዛት ያመኛል እጠቀመዋለሁ❤❤
@elsabeautynt
6 ай бұрын
እግዚአብሔር መድሐኒት መዳኛ ያርግልሽ አይዞሽ ይድናል ተጠቀሚበት
@bireshbiresh4249
6 ай бұрын
@@elsabeautyntአሜን አሜን ኤልስየ እሽ ተባረኪልኝ እጠቀመዋለሁ
@seblewengelhagos2046
6 ай бұрын
ገና ዛሬ ነው መልክትሽን የሰማሁት ልሞክረውና እመለሳለሁ አመሰግናለሁ ።
@ElsiElsihgg
3 ай бұрын
ኤልስዬ እናከብርሻለን እኔ እግሬና ቁርጭምጭሜን ያመኛል ወገቤንም ።
@zaidtiquabo7584
6 ай бұрын
Thanke tebareku tiru timhrit❤🎉
@marysam9193
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሱ እናመሰግናለን !! ኤልሲ ለሽበት ማጥፊያ የሚሆን ነገርስ ይኖርሽ ይሆን ዉዴ!!!
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ የወጣውን ሽበት ማጥፊያ የለም በፍፁም ውሸት ነው ነገር ግን ባፋጣኝ እንዳይበዛ አለ ቻናሌ ጊቢ ሰርቻለሁ እሺ ተባረኪ
@meskeremelese6154
Жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏 ehete be ahun wegeb hemem bexam alle beteleyi Anya ye medam qememoch ..
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ayzosh yesiraw bizat new eko tetekemew geta tolo lehagerish yabikash ameseginalehu
@yamrotharegewoin8547
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!!!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፎቶሽ ሲያምር ቆንጆ
@rahelloveTube
Жыл бұрын
ከመሲዬ ጋር ነው በርችልን እህቴ 😍
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ደግ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@habibabalaker6320
Жыл бұрын
Thank you yane konjo kalasechgerkush wehawen yarageshebat ket nawe yahazashew
@elsabeautynt
Жыл бұрын
yene konjio CVS, ale eshi yet ager nesh farmacy new yalew ameseginalehu
@habibabalaker6320
Жыл бұрын
UK nawe yalhut thank you yane konjo ♥️♥️♥️
@seifuHailu-ft1to
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ። ደግነት ይክፈልሽ።
@elsabeautynt
6 ай бұрын
አሜን
@raheldamtew7161
5 ай бұрын
ኤልስዬ እምታዘጋጂው መድኃኒቶች ፍቱን ናቸው እህቴ የጥቅል ጎመኑ ለማዲያት ነበረ ዋናው የተጠቀምኩት እሱን ትንሽ ፈዘዝ አደረገው ውፍረቴን ቦርጬን አጠፋልኝ አመሰግናለሁ ግን ሰውነቴ በጣም ስለቀነሰ አቋረጥኩት በተከታታይ ለሁለት ወር ወስጃለሁ ሰውነቴ ጥሩ አቋም ላይ ነው ያለው ማዲያቱ ግን አልጠፋም ከበፊቱ ግን ፈዘዝ ብሏል ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው ቅን ሰው ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤❤❤
@elsabeautynt
5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@rahelhilufe143
6 ай бұрын
Hi Elsi thank you for sharing this helpful information, Elsi is there any solutions for fibroid pls
@elsabeautynt
6 ай бұрын
Not that I know of, but I will checked out.
@almazshibeshi6132
Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ በርቺ
@MichaelTadesse-f8j
2 ай бұрын
😯😯😯😯😯ይገርማል👍👍👍
@elsabeautynt
2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@wegayehuwegayehu5565
Жыл бұрын
የኔ ውዱ እህት ተባረኪ ለዘላለም ኑሪ።
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@eldutube-5505
Жыл бұрын
Selam elsu indet neshlign leyet bale melku new yemetashiw zare wesagn neger new yametashiw yene konjo hule fa indalsh segursh hule wezu des sil yene melkam inamesegnalen 🙏🙏👌👌❤❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@maketube72272make
Жыл бұрын
ማአሻአላሀአሪፊነው ቀጣይእንጠብቃለን የኛልዩ ሥዋድሽ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@dnglmaryam-cn2ib
7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለው
@elsabeautynt
7 ай бұрын
አሜን
@menberebekele2374
Жыл бұрын
Thank you Elsye. God bless you
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Thank you too!
@Idhidyshdjhd
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ Ethiopiawit ነሽ የጠፋችውን ሴት በመፈለግሽ የምር ድንቅ ነሽ ስወድሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆጆ አይቸግርሽ ብተዋወቅሽ ተመኘሁ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ደግ እህት በጣም አመሰግናለሁ የት አገር ነው የምትኖሪው እንተዋወቅ እሺ ሰው ለሰው መድሀኒት ነው ወድሻለሁ ተባረኪ
@Idhidyshdjhd
Жыл бұрын
@@elsabeautynt ስኡድ አረብያ ጅዳ ከተማ
@Idhidyshdjhd
Жыл бұрын
053ሰባት አስራዘጠኝ66 ዘጠና ስኦስት
@Idhidyshdjhd
Жыл бұрын
ቴሌ ግራም አለኝ
@MeronSemere
Жыл бұрын
Elsaye sei bravissima 👏 grazie
@elsabeautynt
Жыл бұрын
grazie la mia bella sorella
@zenebeworkassefa2098
Жыл бұрын
ኤልሴ ሰላም ነሽ የሴቶች ሸንጎበትና ከከንፈር በላይ ፀጉር ማጥፌያ ንገሪኝ ፡፡
@elsabeautynt
Жыл бұрын
@@zenebeworkassefa2098 እሺ
@mememalase9018
Жыл бұрын
Thank you sister 💕🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
You are so welcome dear
@meskrmegrma2018
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርልን እናመሰግናለን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@MeseretBekele-y6c
6 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
6 ай бұрын
አሜን
@fdhfjgdjgkgzbcjv6619
Жыл бұрын
Betam tilk tmrit newu betam ketibet betam arif newu neger gn ye wuhawu be English simu mnd newu mare
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Hot water bottle betam ameseginalehu
@fdhfjgdjgkgzbcjv6619
Жыл бұрын
Amesegnaloh Allah kanchi ga yihun
@fatumahusein263
Жыл бұрын
Inameseginalen berchi 😍💕💕🙋♀️
@elsabeautynt
Жыл бұрын
AMEN enem ameseginalehu
@Chereka203
4 ай бұрын
👍❤🕊🌿ደስ ትያለሽ ጌታ ይባርክሽ
@elsabeautynt
4 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@hiwotberhanu7978
Жыл бұрын
ኤልሲ ተባረኪ መልካም እነትሸ ይብዛልን
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እህቴ ተባረኪ
@alemneshalebacehw372
22 күн бұрын
ሠላም ላንች ይሁን ኤልሲ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጅኦ እሚገርምሸ ያልሽው ሁሉ እዳሉ እኔ ጋር ናቸው የወገቤ ህመም ግን መንስኤው የምጥ መርፌ ነው ካንድም ሁለት ግዜ ነው የተወገው እና ጥያቄየ ለእኔ ይሆናል? እሚገርምሽ ባሣየሽን እቃ ለብ ያለ ብቻ አደለም የፈላ ውሃ ነው የማረገው ሲብስብኝ ህመሙ የወሩም ይዛባል በቃ ስሠማው እኔን ያየሽኝ ነገር ነው የመሠለኝ ኤልስየ በጣም እመሠግንሻለው የኔ ደግ ለሠው መልካም ነገር እደምታስቢ እግዚአብሄር ያንችን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
@elsabeautynt
21 күн бұрын
አሜን ፈጣሪ መድሐኒት ያርግልሽ ይገባኛል
@hamelazena8776
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመለ እመቤት
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@saywhatoo7609
Жыл бұрын
Thank you for sharing for the period problem when can I use this after or before my period
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Any time, at least week before every day
@saywhatoo7609
Жыл бұрын
Thank you 🙏
@belayche4050
Жыл бұрын
Thank you for sharing sister ❤️ 💕
@elsabeautynt
Жыл бұрын
You are so welcome
@NanatGebisa
2 ай бұрын
Thanks a lot!! Can I use another oil?
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You welcome, no
@negshey3692
Жыл бұрын
ኣጆኪ ሓፍተይ ናተይ ትምህርትኪ ካብ ሎሚ ጀሚረዮ ኣለኩ,🇪🇷
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Thank you dear, welcome
@hayriaali5299
Жыл бұрын
Emokrewlhu fetry ybrkeshi
@elsabeautynt
Жыл бұрын
AMEN amilak medihanet yarigilish eshi
@kebebushtube9618
6 ай бұрын
congratulation ኤልሱ እሰይ እሰይ የስራሽ ውጤት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የምወድሽ አሜን
@semeretfeleke1182
Жыл бұрын
Thanks a lot 🙏 💓
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Always welcome
@masob_tube_1052
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
መሶብዬ በጣም አመሰግናለሁ
@ዘምዘምራያዩቱብ
9 ай бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ማሻ አላህ እርጋታሽ ደስ ስትይ ነኔ ዉድ
@elsabeautynt
9 ай бұрын
ተባረኪ
@Getachew-i4b
2 ай бұрын
Thanks so😂 much lovely one ❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Thanks for watching
@SamuelBrhanu-or9vj
6 ай бұрын
Elsi. Ene ye akerkari atint tmame bemehone mikrichn wedijewaleu medanituna atekakemu algebanim???
@elsabeautynt
6 ай бұрын
ayzosh tetekemew
@SleepyMountains-qp7nc
5 ай бұрын
❤❤❤ I love you ተባረኪ
@elsabeautynt
5 ай бұрын
Amen
@zewditualemu8098
Жыл бұрын
Thank you I can’t wait to try
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Hope you enjoy, thank you
@yassminnajumma1065
Жыл бұрын
Thanks a lot sis E
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Thank you too
@eyobaman2604
6 ай бұрын
Selam ehtey endet nesh? K 2 sat zetu metateb alebet wy likoy ygebal kbrti ehtey tena yistish.
@elsabeautynt
6 ай бұрын
ማታ ማታ ብታረገው ይመረጣል ጠዋት ስትታጠብ በዛው ትታጠበዋለህ ዘይቱም ሌሊቱን ሙሉ ጥቅም አለው
@Ruqya-n7g
9 ай бұрын
ግልፅ ነው ሽኩረን
@elsabeautynt
9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@زينباثيوبي-ن5س
14 күн бұрын
ዉዴ እኔ ከወገቤ በላይነዉ የሚቃጥለኝ ዘይይቶን ይሆናልወይ 🌹🌹🌹❤😭😭😭😭😭
@askaleabebe993
Жыл бұрын
Else tebark ahun tamemealeh emokerawalehu
@elsabeautynt
Жыл бұрын
egzeabiher yimarish ayzosh yihe betam yasarifishal eshi ameseginalehu
@tenagnebonsa
3 ай бұрын
hihi አዉነት ነዉ ።ኤስ ከዚበፈት ጥቅል ጎማን ተጣቅሜ አዉነት በጣም አመሠግነለሁ ።
@elsabeautynt
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fatumahusein263
Жыл бұрын
Seguresh betam yamral 👍
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ameseginalehu yene konjio
@elsabetzeleke
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@elsabeautynt
8 ай бұрын
አሜን
@kemalbeker-e7q
21 күн бұрын
Minyahel gize nw minitekamow Thank you very much
@elsabeautynt
21 күн бұрын
esikitidigne
@KelkayZemariam
7 ай бұрын
ተባረኪ ግልጽ ነው
@elsabeautynt
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mefenvironment8374
Жыл бұрын
እናመሰግናለን !!
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እኔም አመሰግናለሁ
@MahysKitchen
Жыл бұрын
ኤልሲዬ አሰፈላጊ ትምህርት ነው የሰጠሸን ገለፃሸም ደሰ ይላል ለወገብ በተለይ መሞከር አለበት ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@rahelw4920
Жыл бұрын
@@elsabeautynt ኤልሲዬ እዚህ ቪዲዮ ላም ምንም ሊንክ ፒን የተደረገ የለም ካልሆነ ስልክሽን ለሰው የፃፍሽውን አግንቻለሁ ብዛ ሃይ ልበልሽና ቴክስት ታደርጊልኝ ወይስ እዚሁ ላይ ልጠብቅ? ለመልስሽ አመሰግናለሁ🙏
18:44
ሳይንስ አይድኑም ብሎ ያስቀመጣቸው በሽታዎች በሀገር በቀል እውቀት ይድናሉ ማሳጅ ቴራፒስት አቶ ጀማል | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 212 М.
13:50
Doctors Ethiopia : በ ወገብ ህመም መሰቃየት ቀረ ! ሁሌም ሊተገብሩት የሚገባ ቀላል መፍትሄዎች
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 131 М.
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
19:01
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 104 М.
10:03
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 862 М.
10:56
ማታ ማታ ፊታችሁን ይሔንን ተቀብታችሁ ጠዋት መታጠብ የምን መጨማደድ ሞክሩት //Night cream or oil wrinkle free oil
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 85 М.
1:59:06
Islamic Ruqyah for Healing and Peace | Play While Sleeping
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 12 МЛН
9:47
ቢጫ የሆነ የበለዘ የተበላሸውን ጥርስ ወተት ለማስመሰል://Remove stains and brighten your teeth as white as milk!
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 65 М.
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 132 М.
10:21
የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 794 М.
12:29
የሽበት ቻሌንጅ ከኔ ጋር ጀምሩ በየትኛውም አለም የሚገኝ እስኪጠፋ አንለቀውም የምን ቀለም// gray hair challenge
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 134 М.
30:34
ከ ተዓምረኛው ጥቅል በተጨማሪ ለማድያት የሚቀባው .. ኤልሳ ከአሜሪካ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 140 М.
49:32
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 143 М.
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН