ሳይንስ አይድኑም ብሎ ያስቀመጣቸው በሽታዎች በሀገር በቀል እውቀት ይድናሉ ማሳጅ ቴራፒስት አቶ ጀማል | Seifu on EBS

  Рет қаралды 210,618

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 734
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
አየር ጤና ያለው ሰውዬ ነው ጀማል እኔ ወገቤን ተሰብሬነበር ለእረፍት ኢትዮጵያ ሔድኩ ግንወረፋ አልደረሰኝም ጊዜዬ ደርሶ ሔድኩ ጸበል ተጠምቄ እናቴም ምርጥ ወጌሻናት አዳነችኝ ተመሰገን አሁን ደህናነኝ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
I have Pack problem I can not finde a Doctor. I leve in America Washington dc I have not finde no Solisten jest pray for me please.......
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ጀማል እንደሚባለው አይደለም
@nuredinmohammed5409
@nuredinmohammed5409 Жыл бұрын
እናትሽ ናት ያዳነችሽ ወይስ ሰውየው
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
@@nuredinmohammed5409 እናቴ እሱጋራ ወረፋ አልደርሰኝ ብሎ የመሔጃዬ ቀን ሰለደረሰ እናቴ አሸታኝ ተሻለኝ ሻወር ቤት ወድቄ ባለሁበት አገር ታከምኩ ግን አልተሻለኝምነበር
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
@@liyagebretsadik እሸ አመሰግናለሁ
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
ሰይፉ ሰይፊሻ ሰለም ነው በሀበሻ 2001 ላይ አንድ ልጅ የኮልፌ አጠና ተራ አካባቢ ልጅ ነው ጉልበቱን ጨምሮ ወደ ታች እግሩ በጣም አብጦ አዲስ አበባ ውስጥ ከመንግስት እስከ ግል አሉ የተባሉ ሀኪም ቤቶች ተወስዶ አቅቶዐቸው በመጨረሻ ደቡብ አፍሪካ ለጋርደን ሆስፒታል ሪፈር ተፅፎለት የህክምና ገንዘብ እርዳታ ለማሰባሰብ እየተሞከረ እያለ አንድ ሰው ወልቂጤ አካባቢ አንድ ሴት አለች የታወቀች ናት ፈረንጆች ሁሉ ሳይቀር እስዋ ጋር ህክምና ያደርጋሉ እዛ ውሰዱት አለ ልጁ ወልቂጤ ሴትየዋ ጋር ተወስዶ (150 ብር )በ2ኛ ቀኑ ድኖ ተመለሰ። እስዋን ሲትዮ አፈላልገህ ብታቀርባት ሀሪፍ ነበር
@quafseid
@quafseid 10 ай бұрын
ዙርያሽ ትባላለች ቸሀ ወረዳ ወድሮ የሚባል የገጠር ቀበሌ ጉብሬ ዙርያ ነው ያለችው ጎበዝ ወጌሻ ናት : ሰይፉ ካልተከፈለው ያቀርባል ?
@LiorMesele
@LiorMesele 7 ай бұрын
Please her phone.
@LilySedro
@LilySedro 20 күн бұрын
የወልቂቴ ሴትዬ ቴሌፎን አድራሻ ከቻላችሁ ታሰቀምጡልን ከይቅርታ ጋር
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 2 ай бұрын
ሰይፉ ሰውየው ክፉና ጨካኝ ሰው ነው። ከድሀ እንኳን 30ሺ ነው የሚጠይቀው። ነው ወይስ ከፍሎህ ነው ማስታወቂያ የምትሰራለት? ለስምህም ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው።
@robataye8339
@robataye8339 Жыл бұрын
ሠይፋ ብዙ ብር ይጠይቃል ደግሞ ሙሉውን ክፈሉ ይላል በአንድ ጊዜ ለትንሹም ለትልቁም ብሩን የተቀበለ ለት ወረፉ አትጠብቅም ከዚያ ዞሮ አያይህም ቀላል ቢዝነስ ይአሠራል##ተጠቃሚ ጠይቅ አብዛኛው ይነግርሀል፠በሚቀጥለው ስትሄድ 12ሄደህ ማታ 1ሠአት የሚደርስህ፠ በዚያላይ ህክምናው፠፠ ወደያውኑ የደነዝዝሀል ተመልሶ ሲመጣ ይብስብሀል
@HusseinHaji-x3j
@HusseinHaji-x3j Ай бұрын
100% lik neh wandme gizew kaftawal ihe adegagna acberberi naw. Degmo misabasibo genzeb maytasab naw...
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Жыл бұрын
እኛ ጋር አለ ከሡ የሚበልጥ ከአድስ አበባ ከባህር ዳር ያልተወራለት ሚድያ ያልወጣ በጣም ጡሩ ሠው ደግና መልካም የሆነ የደቀቁ መኪናወቹ ባጃጅ ተሠልፎ የሚውል ገበሪም ነው በመንግሥት እንቅጠረህ እንክፈልህ ቢሉትም እቢ ብሎ እቤቱ በነጻም የድሀ ያለው እየከፈለ ቦታውና አድራሻው ከመጣችሁ ወሎ ውጫሌ እሮቢት ነው የምትባል የውጫሌው ውል እቴጌ መነን አሰፋው ውሉ አካበቢ ይገኛል ጠይቁ ኑ
@lili.123
@lili.123 Жыл бұрын
ወይኔ ሀሊማን ማየት አለበት ይሄ ሰው ከፈጣሪ በታች ይሻላታል inshallah 😢
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Жыл бұрын
የኛ ሰው እኮ ሚስኪን ነው አሁን ሀሊማን ምኖን ነው የሚያሻት ስብራት አይደለም ነርቭ ነው ያወላልቃት ብለሽ ነው
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Жыл бұрын
እንዴት መሃይም ያክማት ትያለሽ?
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
​@@mesfinh1505 ይቅርታ ወንድም ማኻይም አይባል ።ስድቡንስ ምን አመጣው ።ማስረዳት እያለ መሳደብ ለምን አስፈለገ ።
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Жыл бұрын
​@@mesfinh1505 አረ አይባልም
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
አወ እውነት
@AlmazTmariam
@AlmazTmariam 3 ай бұрын
ሰይፉ እባክህ ኮመንቶችን አንብብ የሰውን አስተያየት ከዳነ ሰው ጠይቅ አንጂ ምንሆነህ ነው አንተን አምነን ስለምንሄድ ብዙ ሰው የሚናገረው እመሙ እንደባሰበትና እንደተበላሸ ነው እባክህ ባክህ አንዱ የከፋው ይገለዋል ሀኪም ቢሆን የሱ ቦርጭ እንዲህ ባልሆነ እሱ ራሱ የሚያሸው ያስፈልገዋል
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Ай бұрын
kkkkkkkk😂😂😂
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው።😡😡😡ሰይፉ ከሌባ ጋር እየተባበርክ ነው።ሰውዬው በጣም ደፋር ነው።disc prolapse በእጁ ነክቶ አውቃለው እያለ ነውኮ😡።ሰይፉ በጣም በጣም አብሽቀኸኛል
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Жыл бұрын
@En Ab አንተም የሱ ብጤ ነክ መሰለኝ ።የተበላሸ ሞባይል ለመማስተካከል እንኳ የራሱ ባለሙያ አለው እንኳን የሰው አካል።ስንት አይነት የዲስክ problems አሉ ብትይው ምኑንም የማያውቅ ሰው ሁሉንም ጨፍልቆ "ዲስክ ተንሸራቷል" ሲል አመንከው?ይሄ የመንደር ብልጣብልጥ ሌባ እጁ MRI ተገጥሞለታል ?ዎይስ አይኑ CT scan ነው?
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ለዛውም ሶስት ቦታ ነው ያለው ሰይፉን አስበው ሰይፉ የግል ዶክተር አለው እሱዋ ሳታውቅ የልምድ ሀኪም አወቀ አክመኝ ቢለው ቆልፎ ያስቀምጠዋል አብዛኝው ሰው ኮመንት ላይ ዉሸት ነው አያድንም ደሞ ብሩ አይቀመስም 65 ሺ ብር ይቀበላል አሉ የነ እዩጩፋ አገልግሎት በህክምና መጣ
@lanteTV1
@lanteTV1 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iorEg2updqeLha8 እኛ የምናውቀው ይህንን ነው
@bedlusetegn8659
@bedlusetegn8659 Жыл бұрын
ብሮ እኔም አሞኛል አኪም ቤት ሂጄ disc መሸራተት new አሉኝ እስኪ ስለሰዉየው የምታቀው ነገር ካለ ንገረኝ ሌላ አገር new ያለዉት uganda እሚባል አገር
@meazabreket2265
@meazabreket2265 10 ай бұрын
@@bedlusetegn8659 እሱ ጋር ከሆነ አታስበው ዉሸታም ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Yes ብዙ የሀገራችን ባህል መድሀኒቶች አሉ በድብቅ ስለሆነ እየተፈተሸ ይተዋወቅ በደንብ።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
አሄ ሌባ ነዉ 😀
@queenesther6744
@queenesther6744 Жыл бұрын
massage ማድረግ እውቀት ይጠይቃል። ህጋዊ ስላልሆነ ነው ከአቅም በላይ ገንዘብ እያስከፈለ የሚሰራው። ይሄ ማጭበርበር ነው አንድ ቀን የዘራውን ዓመጽ ያጭዳል።
@tewfiqyimer9209
@tewfiqyimer9209 Жыл бұрын
ከዚህ በኋላ ሰይፉን ማመን ከባድ ነው ።
@tarikushiferaw324
@tarikushiferaw324 Жыл бұрын
አድራሻውን በየ 2 እና 3 ወሩ መቀየሩ ምንን ያመለክታል መልሱን ለንተ ትቼዋለሁ
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ሰየፉ በጣም አሻሽለሀል እንግዶችህን ተነሰተህ መቀበል የሀገራችን በሀል እንዲ ነው በዝሁ ቀጥልበት ክበር ለትላልቅ ሰዎች ክብር ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@Noor-n6p9q
@Noor-n6p9q Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ካየሁት ቆይቻለው: እናም ወገቡን የታመመ ሰው ነበር እናም ስለሰውየው ለመንገር አስቤ መጀመሪያ ድጋሚ ቪዲዮውን እና ኮሜንቶችን ለማየት ወሰንኩኝ። ያየኹት አስደንጋጭ ነው: ከጠበኩት በተቃራኒ። አመሰግናለው እናንተ ላይ የደረሰ ሰዎች ላይ እንዲደርስ በማትፈልጉ ሰዎች ምክንያት ከመጥፎ ነገር ተርፊያለው። መልካም ጊዜ።
@hayatetesfaye5172
@hayatetesfaye5172 Жыл бұрын
ወረፋ ለማሲያዝ የስልክ ቁጥር ያስፈልጋል እባክህን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር?
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
ኡኡኡ... ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን🙏
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ወደ ቡታጀራ ብትሄዱ በሀቅ ሚሰሩ አባት አሉ እጃቸው መድሀኒት ነው እናቴ ባድ ቀን ነው ለውጥ ያየነው ብሩም 20 እና 50 ብር ብቻ ሚገዛ የወገብ ክሬም መግዛት
@sande2793
@sande2793 Жыл бұрын
bantish ihite adrash sicihy
@sande2793
@sande2793 Жыл бұрын
Agaten walam bilohy limot naw
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
ምን አካባቢ
@sande2793
@sande2793 Жыл бұрын
@@ሀያትቡታጀራ ine sidat lay nahy
@asamnewshewangizaw5770
@asamnewshewangizaw5770 3 ай бұрын
Ebakish adrashawun
@tofikjabir7931
@tofikjabir7931 Жыл бұрын
አረ ሰዎች እባካችሁ እንዳትሸወዱ ሰውየውን በአካል አባቴን ይዤ ሄጄ አይቸዋለሁ እባካችሁ እባካችሁ አትሸወዱ ባጭሩ አይችልም !!!
@HusseinHaji-x3j
@HusseinHaji-x3j Ай бұрын
Exactly bro 52000 beltognal
@Loveandpeace57
@Loveandpeace57 Жыл бұрын
I agree with most of the comments. We also paid a large amount of money upfront. He would see us in the beginning for a few visits and then he would overbook and we would end up sitting all day without being seen. He would then schedule us for another day and we would go to the appointment as scheduled, and then he would say that he can’t see us and send us back home. Nobody calls in advance to say that he won’t be able to see us or to reschedule. We finally got tired of it and decided not to go anymore. When we paid for the treatment, there was no receipt and we were told that the treatment would take at least 5 months. We were forced not to go there anymore because of the long waits and cancellations. It makes me sad to see the elderly and weak travel long distances in order to receive care only to be sent back and told that they can’t be seen.
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 Жыл бұрын
What is large amount of money upfront?
@Loveandpeace57
@Loveandpeace57 Жыл бұрын
I paid 80,000
@Jobhabesh
@Jobhabesh Жыл бұрын
What the fuck It’s Sad 😞
@zahramemay5589
@zahramemay5589 Жыл бұрын
I decided to take mam there she's been pralaized for 5 years what do u advice me
@yehualashetasfaw-hh5vy
@yehualashetasfaw-hh5vy Жыл бұрын
ሰይፉ ይህን አስታየት መረዳት ከቻልክ ከጀማል የበላኸው ገንዘብ ቃር ይሆንብሃል ምስሉን ሰርዘህ ሌሎች እንዳይዘረፉ ስምህንም ብጠብቅ የሌባ ተባባሪ ነህ አሁን
@officialtube1527
@officialtube1527 Жыл бұрын
እኔ በዲስክ በሽታ እየተሰቃየው ነው ሰይፍሻ አድራሻውን እባክ ተባበረኝ በቅርብ ሀገር እገባለው መስራት አልቻሉኩም ጎበስ ቀና መቀመጥ እቃ ማንሳት አልችልም ብቻ በወገቤ መተኛት ነው አላህ ከእደዚህ ፈተና ይጠብቃቹ😢😢😢
@lanteTV1
@lanteTV1 Жыл бұрын
kzbin.infoBwTSDp3WQBc?feature=share
@Motivation-nt1wt
@Motivation-nt1wt 7 ай бұрын
Comment bemulu bedenb anbib mejemeria , chirash bisobeh endathed 😢 tsebel mokru yilek , minem ye hikemena maregagecha yelelew sew ga hedachihu atibelashu !
@fizaahmedin8573
@fizaahmedin8573 Жыл бұрын
እባክህን ሰይፉ ያወራ ሁሉ ያደርጋል ማለት አይደለም።ሰውዬው የወሬ እውቀት ነው ያለው እናም ወንድሜ የምታቀርበውን ሰው በደንብ ብታውቀው ጥሩ ነው።እኔ ይህንን የምለው በደንብ ስለማውቀው ነው።በጣም አጭበርባሪ ነው
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ:ፈገግታቸው:እራሱ:በቂ ነው:ሺአመትኑሩ:የኔአባትሰይፉዬ:አተኮትለያለህ
@Ethio-News-wz9vi
@Ethio-News-wz9vi Жыл бұрын
ፈገግታውን ሥራ ቦታው ላይም ብናየው ጥሩ ነበር።
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Жыл бұрын
"ስልክ ቁጥር? አድራሻ?" እያላችሁ የምትጮሁ ሰዎች ግን የሚፃፉ አስተያየቶችን እያያችሁ ነው አደል? ማጣራት ሳያዋጣችሁ አይቀርም ግዴላችሁም!
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
ጀማል ከሶስት አመት በፊት ብዙዎችን አድኖ በኢትዮ ኢምፎ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ነበር ። እኔም ከአሜሪካ ሰው ልኬ ድናለች !! ይሄንን ሁሉ ነገር እየሰራ ሚዲያ ሳያገኝ ነበር የኖረው ። እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ። ሰይፍዬ እባክህ ሀሊማ ከእክምና በኅላ ለቴራፒ ጀማል ጋ ብትሄድ 100% ትድናለች ብዬ አምናለው ። ጀማል እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን እባክህን ንገረኝ
@alemayele7521
@alemayele7521 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
በጣም ይከርማ ሁሉንም ኮሜቶች አየው አጭበርባሪ እደሆነ ተረዳው
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын
እረ አንድም ጥሩ ኮሜንት አላየሁም
@ghcggghff7876
@ghcggghff7876 Жыл бұрын
Frd enam endant germogn new
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
ግብር አይገብር ደሀ ንግድፈቃድ ግብር እየተባለ በሚማረርበት ሀገር በቀን ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ይገፋል ገፋፊ
@oneethiopialoveMekontaw
@oneethiopialoveMekontaw 9 күн бұрын
Oh, my goodness it’s unbelievable it’s a miracle my brother isn’t walking around in bed l take it to the hospital isn’t helping anything the next morning l take it to Jemal, my brother it’s a problem disk problem to prepare sergers next morning but l take it to Jemal when he comes back after treatment he’s driving to the home he is an amazing person ❤❤❤❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥክ ይስጠን ሀገር ስገባ እንቆቆላው የውጭን እያየው እጎመጅ ነበረ እንኩአንም ተገኘክልን
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Жыл бұрын
አረ ውሽቱን ው አሉ ሳያረጋግጡ አትበሉ አሉ ነው ኮሜንት አንብቤ ነው
@surafelyitna6343
@surafelyitna6343 Жыл бұрын
አዪ! ከሰለጠነው አለም የሻለ ነገር ልታገኝ?ተሰባብረህ ትመለሳታለህ ከዛ ለሌላ ወጪ መዳረግ።
@surafelyitna6343
@surafelyitna6343 Жыл бұрын
አዪ! ከሰለጠነው አለም የሻለ ነገር ልታገኝ?ተሰባብረህ ትመለሳታለህ ከዛ ለሌላ ወጪ መዳረግ።
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
​@@surafelyitna6343 ኣር በሳቅ ስብር ብር ብለከ😂😂
@gashawbelay9406
@gashawbelay9406 Жыл бұрын
ያላችሁን አታስረክቡ እኔ ከሀቅሜ በላይ የከፈልሁት ይቆጨኛል።ወሬ እና ተግባር ይለያያል
@getachewtufa1031
@getachewtufa1031 Жыл бұрын
ብሩን ከተቀበለ በኋላ አንድ ወይም ሁለት ቀን ያሸሃል ከዚያ በኋላ በየቀኑ አዲስ ሰው ብቻ ነው የሚያስተናግደው አንተም ቀኑን ሙሉ ውለህ ወረፋ ሳታገኝ ወደ ቤትህ ትመለሳለህ እንዲህ እያልክ መመላለሱ ሲሰለችህ ታቆማለህ ብርህም ቀልጦ ይቀራል እኔን ያጋጠመኝ ይሄ ነው
@Ibert299
@Ibert299 Жыл бұрын
Thanks for information!
@alibilal7063
@alibilal7063 Жыл бұрын
Ye agote lij ...wegebuwan amuat 76000 birr askedelat yaw new gin....lewt yelem
@scienceandart1
@scienceandart1 Жыл бұрын
የኛ ጋዜጠኞች ሌቦች መሆናቸውን ለማወቅ ለዚህ ሌባ ሰውዬ ሚሰሩትን ማስታወቂያ ማየት ይበቃል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሲባል አልሰማሁም ሰፈሬ ስለሆነ ሲጀምር ጀምሮ ታሪኩን አውቃለሁ
@niemaabdukar7543
@niemaabdukar7543 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔ ሂጆለሁ 36ብር ኣሰከፋሎኝ እንካን ልድን ወገቤ ብሶብኝ ከዛም 8ሺ ጨምሪ ብሎኝ ኣቃረጥኩት የሚወራው ሁሉ ውሸት ነው ህዝቤ ኣትሸወድ
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 Жыл бұрын
እባኮትን ስልክ ቁጥሩን ዋጋውስ ተመጣጣኝ ነው ወይ?
@MogesKebede-ty3im
@MogesKebede-ty3im 4 ай бұрын
አድራሻ የት ነው የምናገኝው
@tarikushiferaw324
@tarikushiferaw324 Жыл бұрын
እወቀቱ አጠራጥሮኝ በግልፅ የተለጠፈውን ሰርቲፊኬት በኬሜራዬ ሳነሳው ስራውን ስለሚየቅ በከፍተኛ ድንጋጤ ተቆጥቶ ያነሳሁትን ፎቶ ነጥቆኝ ሰረዘው በራሱ ከተማመነ ምን የሰርዘዋል ምንስ የሰቆጣዋል ሰርቲፊኬቱ ፌክ ቢሆን ካል ሆነ በስተቀር
@Danielasham
@Danielasham 10 ай бұрын
የምርህን ነው
@Danielasham
@Danielasham 10 ай бұрын
ምን ማስረጃ አለህ ዘመዴን ለመላክ ጭንቅ ላይ ነኝ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ጥሩ ያልሆኑ የሰውየው ባህሪ ሳነብ ስለዚህ ያስፈራል
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
ዝናውን ሰምተን እናታችንን ይዘን ሄደን ነበር። እሱ ካሻት በኋላ ለዘላለም እንደማትነሳ ሆና አልጋ ላይ ቀረች። በፍፁም መታሽት ያልነበረበትን ቦታ እንዳሻት ያወቅነው ዘግይተን ነው። ከጤናዋም ከብሯም አልሆነችም። እንደሚጋነንለት አይደለም ዋጋውም ቀላል አይደለም።
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
ያአላህምንጉዲ ነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
እኔም እየባሰብኝ ሲሄድ ተውኩት ደግሞ ክፍያው ስራሽን እየጠየጠቀ ነው ይህ ፌር አይደለም
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
😀😀😀 ውይ አሳቅሽኝ ሰውዬው እንደ ፓስተሮቹ ነው ስራው
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Жыл бұрын
አቤት እንደኢቲዮጲያ ምቀኛ ማመስገን የማያውቅ ልቡ ክፍ ቢፈለግ የለም በአደባባይ ወቶ ስራውን አይናገርም ስለሚተማመን ነው ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ በእጅ ላይ ፈውስ ይጨምርል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እውቀት የለውም ሰይፉን ሶስት ቦታ የዲስክ ችግር አለብህ አለው የግል ዶክተር እኮ አለው ሰይፉ አስቡት ጤነኝውን ላድንህ ብሎ በሽተኝአ ሊያደርገው ነው ሀበሻ ስምና ብዙ ብር የሚከፈልበት ቦታ የተለየ ነገር ያለ ይመስለዋል ይበላል
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq Жыл бұрын
በእውነት በዚህ ስው ታክማችሁ ያጋጠማችሁን ያጋራችሁ እግዚእብሄር: አላህ ይባርካችሁ
@HusseinHaji-x3j
@HusseinHaji-x3j Ай бұрын
Acberbari naw abaten lamasakam hije 52000 bir zarfon lakaken ababisobet
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ለምን አላስቀምእጠም😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ሄጄ ወገቤን አሞኝ ከሀረብ ሀገር ስመለስ ሶስቴ ተመላልሼ አሽቶኝ ወገቤን አሁን ደናነኝ ግን ኮረና ገባና ህክምናዬን ሳልጨርሰው ቀረው አሁን ተመልሼ ዱባይ መጣሁ
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Жыл бұрын
የት አካባቢ ነው እህቴ
@gfcsbgcb5594
@gfcsbgcb5594 Жыл бұрын
በናትሽ አድራሻውን ካወቅሽ ጠቁሚኝ አጎቴን አሞብኝ ነው
@nahommekonnen4413
@nahommekonnen4413 Жыл бұрын
Aderashaw yet nw
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
@@admenadmen4725 አለም ባንክ አካባቢ ነው እህቴ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
@@nahommekonnen4413 አለም ባንክ አካባቢ
@AminAlemayew
@AminAlemayew 6 ай бұрын
አድራሻ ይነገረን
@sossina5495
@sossina5495 Жыл бұрын
ምን ያደርጋል ስልክ አያነሱም ወረፋ እንኳን ቢኖር አንዴ ስራዬ ነው ብሎ ከጀመረ ሰልክ አንስቶ መልስ መሰጠት አንዱ የህክምና ዘርፍ ነውና ሰይፉ እባክህን ስልክ በማንሳት እንኳን ይተባበሩን
@mesiberket2256
@mesiberket2256 Жыл бұрын
Ebakachehu selkun yamtawku tebaberugn akeste betam tamlech
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw 6 ай бұрын
እባክዎ አድራሻ ስልከዎን ይንገሩን
@bogaleabose277
@bogaleabose277 Жыл бұрын
ስራዉ በጣም ጥሩ ነዉ ይባላል ግን ትንሹ ዋጋ 35ሺህ ብር የባንዴጅ ተብሎ 3500 መመስገብያ 2000 በትንሹ 40,500 (አርባ ሺህ አምስት መቶ ) ለዛውም የለ ምንም ደረሰኝ በካሽ ካልሆነ በባንክ አይፈልጉም ። ሐምሌ እኔ የመግቢያ 2000 ብር አስከፍሎኝ ነቀረውን ከምጣ ካለለ ውጣ ቸባልኩኝ
@scienceandart1
@scienceandart1 Жыл бұрын
ሰይፉ ቦታው ላይ ሄደህ ሰውየው እንዴት እያጭበረበረ እንደሆነ ብታይ ደስ ይለናል።
@scienceandart1
@scienceandart1 Жыл бұрын
በሚዲያ ያገኘውን የውሸት ዝና ተበዳዬች እንዴት አድርገን እንቀልብሰው? የተበላነውንስ እንዴት እናስመልስ?
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 Жыл бұрын
በሠው ገንዘብ እና ጤና ትቀልዳለህ እንዴ ሠይፉ ??? ቦታው ላይ ሄደህ እየው ብዙ ሠው እየተዘረፈ ነው የሠፈሩ ሠው ነኝ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
​@@alemayehuhailemariam2468 እየባሰብኝ ሲሄድ ተውኩት
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
​@@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 20ሺ😳😳
@HusseinHaji-x3j
@HusseinHaji-x3j Ай бұрын
Inenim 52000 birr beltognal ihe delib leba
@Ismaeldo
@Ismaeldo Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ለምን መታች አልፃፋችሁልንም?
@gashawbelay9406
@gashawbelay9406 Жыл бұрын
አይ እንደሚወራው አይደለም እኔ ሰምቸ ሒጀ ነበር ግን ወሬው ገኖ ስለነበር ጓጉቸ ነው የሔድሁት የጠየቀኝ ከሀቅሜ በላይ ነው ግን ትድናለህ ስላለኝ የጠየቀኝን ከፈልሁ ግን እኔ አዳንሁም እደወሬው አይደለም።ገዘቡ የሚያስከፍለው በውጭ እስታዳርድ ነው።አይቀመስም ፈውሱ ብዙ አይደለም
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እ ና መ ስ ግ ና ለ ን!!!
@هديرهاثي
@هديرهاثي Жыл бұрын
ሥልኩን አሥቀምጥልን ሠይፍሻ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
comati abiu
@ziyadbezu8681
@ziyadbezu8681 Жыл бұрын
ለሚሰጠው ህክምና ለመታከም ለሚመጣ ታካሚ ትክክለኛ መልስ የማይሰጥ አልፎም ያልታወቀበት buisnes man ባጋጠመኝ አደጋ በቅርቡ ለመታየት ሄጄ ነበር ስለሚሰራው ህክምና ሳያስረዳ በአንድ ጊዜ 350000 ብር ጠይቆኛል እናም እህት ወንድሞች እንዳጋጣሚ ከሄዳቹ ከአካባቢው ወይም ከታከመ ሰው ሳትጠይቁ ብራችሁን አትክፈሉ ፡፡
@ziyadbezu8681
@ziyadbezu8681 Жыл бұрын
የሚመለከተውም አካል ያለውን ሁኔታ የማጣራት ስራ ቢሰራና ህብረተሰቡን ገንዘቡን ያለአግባብ ከመበላት ቢታደገው ፡፡
@Binybini
@Binybini 2 ай бұрын
ማሳጅ ጥቅም እንዳለው ይታወቃል:: ግን በእጁ ነካክቶ ሶስት ቦታዎች ላይ ችግር አለብህ ሲል ተውኩት:: ማንኛችንም በእጅ ስንነካ በተለይ ስፓይናል ኮርድ ይሰማናል:: ሰይፉ ተው ስንት ከፍሎህ ነው ማስታወቂያ የሰራህለት::
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 7 ай бұрын
እዳትሸወዱ አያድንም እናቴ ስትሮክ ታማ ትድናለች ብሎ ጭራሽ በዱላ ትሄድ ነበር እያሽ እሱ ከነካት በሁዋላ በዱላም አትሄድም ጌታን አትበሉ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 Жыл бұрын
አድራሻ አስቀምጡልን
@niemaabdukar7543
@niemaabdukar7543 Жыл бұрын
ውሸት ነው ኣትሂድ
@elizabettikuadame9304
@elizabettikuadame9304 Ай бұрын
Seyfuye ebakeh ke Italy balebeten lamta please address setegn
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 Жыл бұрын
ሰይፉ የአቶ ጀማል ስልክ እባክህን አስቀምጥልን።
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Жыл бұрын
አረ ውሽታም ነው እንዳትበሉ
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
አንድ አይነ ስውር ሴትዮም በመዳሰስ ባለፈው ebs አቅርቧቸው ነበር። ሃሊማም ትታይ።እንኳን አብሮ አደረሰን። ፍትህ እውነተኛው ጀግና ለፓስተር ቢኒያም ሽታዬ። የምለው የለኝም እግዚአብሔር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ከነ ግብረአበሮችህ እድሜህን በአጭር ይቅጨው ውርደትን ያከናንብህ፣ ከቤተመንግስት በምድር ተጎተት። አሜን!!!!!!!
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 7 ай бұрын
ምን አለበት ስልካቸዉን ብታስቀምጡ
@מסגנאואנגאו-ז6נ
@מסגנאואנגאו-ז6נ Жыл бұрын
የቢኢስን ስልክ እፈልጋለሁ ተባበሩኝ .ወይም በቀትታ ስልኩን ፃፉልኝ ከዚህ በታች.
@erahimasherif6363
@erahimasherif6363 Жыл бұрын
ሰፍዬ በናት እህቴ ሳልሄደችበት የለም የምትሮጥበት የቤት ሆናለች በናት ሴፊዬ አተን እርዳታ እፈልጋለሁ please I need you help?
@dawiteshetu7082
@dawiteshetu7082 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን ወረፋ ለመያዝ ነው
@MukeraHulet2-up9nf
@MukeraHulet2-up9nf Жыл бұрын
ኧረ የት ነው የሚገኙት የተሰበረ እግርስ ማስካከል ይችላሉ ስልካቸው አስቀምጥልን
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 7 ай бұрын
በናታችሁ አድራሻዉን ስልክ ካላችሁ በናታችሁ
@samrawitambachewu6857
@samrawitambachewu6857 Жыл бұрын
ሰልክ ቁጥር አስክምጡ
@gisheba7022
@gisheba7022 Жыл бұрын
እረረ ሠይፋ ተጠቃሚውን ጠይቅ መጀመሪያ፠ብዙብር ይጠይቃል ደግሞ ሙሉውን {60_70}ክፈሉ ይላልበአንድ ጊዜ ለትንሹም ለትልቁም ብሩን የተቀበለ ለት ወረፉ አትጠብቅም ከዚያ ዞሮ አያይህም😂😂ቀላል ቢዝነስ ይአሠራል##ተጠቃሚ ጠይቅ አብዛኛው ይነግርሀል፠በሚቀጥለው ስትሄድ 12ሄደህ ማታ 1ሠአት የሚደርስህ፠ በዚያላይ ህክምናው፠፠ ወደያውኑ የደነዝዝሀል ተመልሶ ሲመጣ ይብስብሀል😂😂
@ሂዳያዩቱብ
@ሂዳያዩቱብ Жыл бұрын
ትክክል ዋና መጠየቅ ያለበት ተጠቃሚው ነው
@baslealafework3937
@baslealafework3937 Жыл бұрын
​@@ሂዳያዩቱብየት አካባቢ ነው በደንብ ንገሩን
@ferari6990
@ferari6990 Жыл бұрын
ወላሂ ቢላሂ እውነት ነው
@lanteTV1
@lanteTV1 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iorEg2updqeLha8
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 4 ай бұрын
ደስ ሚል ሰው ነው የእግዚአብሔርን ታላቅነት የተናገረ አያፍርም አሁንም እግዚአብሔር ዮርዳክ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምሥኪን ነዉ 😢 አሄ ሌባ አጭበርባሪ ነዉ 😢
@assefabiratu6544
@assefabiratu6544 4 ай бұрын
ሰይፉ እባክህ አሁን ያለበትን አድራሻ ከነስልኩ ላክልኝ
@FekaduHayela
@FekaduHayela 6 ай бұрын
ስልካቸዉ ላክልን
@BerhaneGEgher
@BerhaneGEgher 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ይላክልን
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 8 ай бұрын
አረ ዋጋዉ አይቀመስም ስንሰማ ከባድነወ
@footballlife5815
@footballlife5815 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እባክህ ስልክ ቁጥሩን በአንገብጋቢነት ነው ምፈልገው
@karima2298
@karima2298 Жыл бұрын
ወላሂእኔ ትካሻዬ ያመጣል የማዳም ስራ አውልቆጥሎኝ አይይይ በብርጭቆብነሳ ብዬ አስባለሁ ህመሙ እህህህ😢😢😢
@meazabreket2265
@meazabreket2265 10 ай бұрын
የኔ እናት የለፉሽበትን አታስበይ ውሸታም ነው ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል ግን ምንም አይጠቅምም
@tarikushiferaw324
@tarikushiferaw324 Жыл бұрын
አንድን ሰው ለቃለመጠይቅ ከማቅረብህ በፊት ስለሰውየው እውነተኛነትና ሌብነት አጣራ ስራህ ሀላፊነትን የሚጠይቅ ይመስለኛል ብትችል እድናለሁ ብሎ የተዘረፈው ህዝቡን ይቅርታ ጠይቅ ያሳፍራል
@DaneboAraso
@DaneboAraso 5 ай бұрын
ሰልክ ቁጥር
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 Жыл бұрын
አቶ ሰይፋ ምናለ ልክ ቁጥሩንና አድራሻውን ብትፅፍልን ኖሮ
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw 6 ай бұрын
ሰይፉ አድራሻ ስልክጠይቀው
@rahmetbedru7393
@rahmetbedru7393 Жыл бұрын
ኸረ ሰይፉ ሳይሰማህ ተሰማኝ አትበል ፈጣሪህን ፍራ
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
አደራህን ሀኒማን እንዳትወስዳት እዛ።
@theprecious4238
@theprecious4238 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
@@theprecious4238 😂😂ከልቤ እኮ ነው።እንዳያበላሻት ብዬ ነው።😂
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
​@@tsegahewa547 እንዳያበላሻት kkkkkkkkk
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂🤣🤣😂😂😍
@abbyabby5785
@abbyabby5785 Жыл бұрын
አድራሻወይምስልክባካችው
@melakumk3037
@melakumk3037 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እኔ የወገብ ችግር አለብኝ ከዚ በፊት ትንሺዬ አደጋ ደርሶብኝ ነበር እባክህ አገነኘኝ
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 5 ай бұрын
እስኪ ቁጥር የምታውቁ ንገሩኝ ወድሜ መቀሳቀስ አይችልም እባካችሁ እርዱኝ ነርብ ነው ችግሩ አሉኝ የምታውቁ ተባበሩኝ😢
@niemaabdukar7543
@niemaabdukar7543 Жыл бұрын
ውሸት ነው ከኛ ተማሩ ወገቤ ሰባብሮኛል ከቻላቹሁ በህግ እንዲጠየቅ ብንተባበር ጡሩ ነው ህዝብ እየተቀለደበት ነው
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
በዛ ላይ ደረሠኝ ካርድ የሚባል ነገር የለም የነዬናታን የነ እስራኤል ዳንሳ አይነት ሌባ ጼንጤ ነው።
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂👍👍👍
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
አይዞችሁ ለሌሎች ትት ነው
@Livinghope1234
@Livinghope1234 Жыл бұрын
@@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ jemal Abdi...Muslim meslogn neber..
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
በሚስቱ መሠለኝ ጼንጤ የሆነው ግን ስሙ የሙስሊም ሠውየው ጼንጤ ነው።
@endrismohammed8203
@endrismohammed8203 Жыл бұрын
ሰይፉ ማን ያዉራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ ኮሜንት ላይ ያሉትን አይተሃቸዋል
@mamieahmed
@mamieahmed 20 күн бұрын
adrashawen ebakachuh lakuln
@derejedemsew6375
@derejedemsew6375 Жыл бұрын
ሰወች እንዳትበሎ የደረሰበት ያውራ ።
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
ይሒዱ ለሱስ ማን አለው
@zyadanatey6395
@zyadanatey6395 Жыл бұрын
ቅድሚያ 60,000 አምጡ ይላል።ከባድ ሰው ነው።እርህራሄ አያረግም።
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
ብሩን እስኪቀበል ምላሱ አይጣል ብሩን ከተቀበለ በቃ ሲመርህ ትጠፋለህ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አወ እማ ክፍያው ከባድ ነው ውጭ ሂዶ ያሳክማል የሚጠይቀው ብር
@meazawelteeyesussarasara5319
@meazawelteeyesussarasara5319 Жыл бұрын
Mnew yalew algebgnyenm ?
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw Жыл бұрын
I heard before too. it is $29 tag
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
እጅህ ይባረክ ዶክተር ኢንጂነር ጀማል
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እጅህን መዳኒት ያደረገው አምላክ ስሙ ይክበር ስለምትስ ጠውም እርዳት ደስ ብሎኛል
@yehualashetasfaw-hh5vy
@yehualashetasfaw-hh5vy Жыл бұрын
በጓሮ በር ነው የተስተናገድከው ውሸታም
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
ቁጥሩን ብታሳውቀን ጥሩ ነበር
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ሄጄ ነበር ግን ወረፋው አይጣል ሲቀጥል ቤቱ ከመጥበቡ የተነሳ መተፋፈን ማረፊያ ማጣት.....
@abdulmananadem6348
@abdulmananadem6348 Жыл бұрын
As war wab obbo jamaal endet nachuu adress ena silk quxirachuun faligalew ke ruq hager new please.
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይህን እውቀት ከሰጣቹ ምናል የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠን ብትቀንሱ ለመዳን ይፈልጋሉ ያልኩትን ከየትም አምጥተው ይከፍላሉ ማለት 😢😢😢 እዚ ላይ ያለ ሰው ገንዘቡ ብዙ ነው እያሉ ነው ከውጭ የመጣእ ቢሆን ገንዘቡ ቆርጠው አይደለም እንደቅጠል ያለው ከሆነ ከ ሚጠየቀው በላይ ሳይጠየቅ ቢሰጥ ይችላል
@fatemayousf1448
@fatemayousf1448 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው እድሜ ይስጥህ ፍልቅልቅ
@Mrx-gc7ns
@Mrx-gc7ns Жыл бұрын
እረ እድሜው ይጠሮ ቀማኛ ሌባ
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
እኔ የሰማሁት ግን ያንተን አገልግሎት አግኝተው ለጊዜው ተሽሏቸው በኋላ ግን የባሰ ነገር ውስጥ የገቡ ሰዎች እንዳሉ ነው።"የሰማሁት" ነው
@liyuworklorenso
@liyuworklorenso Жыл бұрын
Adrashaw yet new
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
አለም ባንክ ወደዛ አካባቢ ነው።ሲስተር አየር ጤና ነው ምትኖረው እና ባሏ የነርቭ ችግር ስላላበት እሱ ጋር ውሰጂው አልኳት ሚዲያ ላይ አይቼ ።እና ሲስተር ጓረቤቷ እስጓ ሂዳ ለተወሰነ ጊዜ ቀጥ ብላ ሄደች ከዛ አንድ ዱላም አልበቃት ለመራመድ።እና አልሞክረውም አለችኝ።በገገማ ሳይሆን አይቀርም አበበ በሷ በላ አይነት ነገር ነው። ....እንዳይሆን እፈራለሁ።
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
የእኔን እናት አልጋ ላይ ያስቀራት እሱ ነው። የማይታሽ ቦታ አሽቶ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
አንተ የሠማኸው እኔ ደግሞ ወይከወገቤወይ ከብሬ አልሆንኩ ጭራሽ ባሠብኝ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
​@@Lore9072 እግዚአብሔር ይማርልሽ
@MekidesMulatu-lm1np
@MekidesMulatu-lm1np 3 ай бұрын
የነርቭ ሥራ ይሠራል
@achashemanwreku2587
@achashemanwreku2587 Жыл бұрын
ሰላም ሰይፉ እንዴት ነው ሰውየውን ማናገር እሚቻለው
@crosstube1386
@crosstube1386 Жыл бұрын
ስልክ ስጡን?please
@marthakebeder8919
@marthakebeder8919 Жыл бұрын
ሰልክ ቁጥሩን ጻፉልን እሰቲ ከተቻለ ቦታ ለማሰያዝ
@asaw1499
@asaw1499 Жыл бұрын
Limetaa inde? Enami dasik alabingi
@kid5734
@kid5734 Жыл бұрын
ወረፋውን ሄዳችሁ እዩት ትደነግጣላችሁ ምንም ስርአት የላቸውም ሙሉ ክፍያ 45,000 ብር ከፍሎ 4 ወር ወረፋ የጠበቀ ሰው አለ ሄዳችሁ አረጋግጡ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ይሄ አጭበርባሪ ነው አትስሙት ከምሬ ነው እኔ ባሌ አሞት ስንጠይቀው 800 ሺ ብር ጠየቀን ከዚያ ትተነው ጸበል ገባ ከዚያ እግዚአብሔር ይመስገን ድኖልኛል
@denismth
@denismth Жыл бұрын
80,000 ለማለት ነው?
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
@@denismth አይደለም 800,000 ሽ ብር ነው ቀልድ አይደለም ከምሬ ነው አንድ ወር ነው የሚሆነው
@BireDemsie
@BireDemsie 10 ай бұрын
ሰልክ ቁጥር ይቀመጦጥ
@meazabreket2265
@meazabreket2265 10 ай бұрын
ውሸታም ነው ገንዘብ ብቻ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Жыл бұрын
እዴት ነው ማገኚት የሚቻለው አድሬሱን አስቀምጥልን ሰይፉ
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
ይቅርብሽ ኮመት አቢቢ ብዙዎቹ ዉሸቱነዉ እያሉነዉ ብዙ ዎች የባሰ ታመምን እያሉነዉ
@badmawuwasihun
@badmawuwasihun Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን ቆንጆ ነበር
@ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ
@ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ Жыл бұрын
ይእኔ አባት ያውቅ ነብር ❤
ስለ ስንፈተ ወሲብ ይሄንን ያውቃሉ?
16:23
Agercho-አገርቾ የባህል መድኃኒትና ህክምና
Рет қаралды 3,6 М.
ሚስጥራዊው የጫካው ፕሮጀክት ዋሻ  ተራራዎች ቤት ሁነዋል!
9:27