KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ ቢቆይም አልቀረልኝም የፈራሁት ደረሰ
54:05
Damot Star: 🔴🔴ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?
8:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
ወለዬው አርሶ-አደር አዲስ ምግብ ቀመሱ | ዩትዩበሮቹ በመወዳ መዝናኛ! | Meweda Meznagna | የእንግዳ ሰዓት |
Рет қаралды 62,149
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 618 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 728
@habibahabiba9164
5 күн бұрын
ወላሂ አንተ ልጅ ምነኛ የታደልክ ነህ አላህ ያክብር ይውደድህ የስኬትን ጥግ ባንተ አየሁ ቤተሠብን ማስደሰት ምነኛ መመረቅ መታደል ነው ይህ ታላቅ የሆነ የአላህ እርዚ ነው ነው
@fatmah6936
5 күн бұрын
ትክክል
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
ደምሩኝ
@FatumaAbduww
5 күн бұрын
_ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ❤ماشاءالله_
@umuentissuar
5 күн бұрын
ማሻ አላህ
@KamalKalal-yd4qm
5 күн бұрын
እሰይ ኸይሩን ሁሉ ላይየ
@KamalKalal-yd4qm
5 күн бұрын
ጀማል ማኛ አላህ የሰጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@اناالمسلمالحمدلله
5 күн бұрын
ይሄ ልጅ ሸመተ እንደት መታደል ነው ወላሂ ማሻ አሏህ😢😢❤❤❤
@اناالمسلمالحمدلله
5 күн бұрын
ይሄወ አባት ወላሂ ፍቅር ኖወት አይጠገብ ብዮታለሁ እኔ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
አባቴ ናፈቀኝ. አዬ. ሰትል. አላህ በጀነተል ፍርዶስ. ያኑርልኝ አባቴ. ያረብ
@Ggg-gc3cy
4 күн бұрын
💔💔💔💔🥺🥺🥺
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
4 күн бұрын
አላህ ይረሀማቸዉ እማ😢
@RahmathRahu-r8y
2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብሽሪ🎉🎉
@HaniMolla
Күн бұрын
Amin lk edee
@ጨረቃዋ4212
5 күн бұрын
ፈቲ ፈገግታሽ እርጋታሽ 👌❤ ማሻ አሏህ እኔም በፈገግታ ጥርሴን ሳልከድን ጨረስኩት 😂❤ ጀማል ምርጥ ልጂ ነህ ደሞ ሀጂ የምታስደርግበትን ሪዝቅ አሏህ ይስጥህ።
@HaroonKhan-wk1ew
2 күн бұрын
ይህን ልጅ እዴት አድርጌ እደማማሰግነው አላውቅም ግን ሃቀኘ ማንነቱን የማይዘነጋ የአደገበትን የማይሸሽ ምርጥ ወሎዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JhdhJdjjse
3 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ግንመልከመልካምናት ደስስትል አነጋገሯ ለዛለው በዛላይ እርጋታዋ ፈገግተዋሲያምር ማሻአላ🥰
@habiba.16.v
5 күн бұрын
ጀማል በጣምጎበዝ መርጠህ ቆጆ ሚዲያ ስለቀረብ አላህ ያክብርህ🎉🎉🎉
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
5 күн бұрын
ማነው እደኔ በmiber tv የጦሳ ቤተሰቦቹን አጋጣሚ አጊንቶ የመጣ😍😍😍😍 ጀም መሻአላህ በትክክል የናትና የባትክን ሀቅ እየተዋጣክ ነው አላህ ይጨምርልክ¡¡¡
@hayatali5711
3 күн бұрын
እደነዘዚህ አባት አገር ቢመሩ ጀግና አባት ❤❤❤❤
@mohammedjemal3376
5 күн бұрын
ማሻአላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ የምታቀርቡት ፕሮግራም ሁሉ በጣም ደስ ይላል የቱን ጠርቼ የቱን ልተወው በቃ ምን ልበላችሁ ብቻ ለዚህ ሙስሊም ኡማ አላህ እናንተን ስላመጣለን
@hayaatedrs402
3 күн бұрын
ማሻአላህ ደስየሚል ቤተሰብ ከልብ አዝናታችዉናል እናመሰግናለን
@HayuEmureyanamharawit
5 күн бұрын
የኔ ውድ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሽየ ❤❤❤🎉🎉🎉ጀም ብድሩን በልጆችህ አግኘው የኔ ጀግና ወንድም 💪💪💖💖💐💐💐
@meditube4525
4 күн бұрын
ችግሬን ወደ ጌታየ አስጠግቻለሁ ወላሂ አባቴና እናቴ እራብ ብለውኛል አላህየ የኔ መመኪያ መጠጊያየ በአንተ ረግጠኛ ነኝ ታገናኝኛለህ ኢንሻ አላህ አላህየ አማና ሀሳቤ ተሳክቶ ስገባ በሰላም አገናኘኝ ያረብ
@alyayasenshewmolo3632
4 күн бұрын
አሚን ያራብ
@woyay2095
3 күн бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 ኢንሻአላህ ያረብ
@tgzawtgzaw4059
Күн бұрын
ማሻ አላህ ጀማል መብሩክ የረ ቢበሮች ምን ላርጋችሁ ወላሂ እዴት እተደሠትኩት ወላሂ ለሙሥሊሙ ያላችሁን ክብር መናገር አልችልም አላህ የጨምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dusta-e6z
4 күн бұрын
እረጂም እዲሜ ይስጥልህ ደጉ ያገሬ ሰዉ ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ ትህትናችሁ ልዩ ነዉ ጀማል ምጥ ልጂ ካሳደጉ አይቀር ተባረክ እናት አባት በሂወት ሳሉ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@halemayimam
4 күн бұрын
👍👍😘😘 ዉይ አባታችን በሳቅ ገደሉንኮ ጦሳየ ማሻአላህ ጎበዝ ነህ በርታ እዲህ የወሎን ወገ ባሀል ለአለም ህዝብ ለማሳየትና ለማስተዋወቅ እየጣርክ ሰለሆነ እናመሰግናለን ይህ ጂምሩ ነዉ ሰለወሎ ብዙ መልካም የሚወሩ የሚነገሩ ነፍ ነገሮች አሉና በርትተሒ ለመሔዲ ለመስራት ያብቃህ ወዲም አለም በርታልን የእዉነት ደስ እያለን ነዉ የምንከታተልህ እሺ 💐💐💐💐💐💐
@seadaayalo1162
5 күн бұрын
ምርጥአባት❤❤❤ምርጥ እናት ምርጥልጅ ❤❤❤❤
@semiramohammed2584
4 күн бұрын
ልጅ ማለት ልክ እንዳንተ ነዉ የኔ ምርጥ አባት እድሜና ጤና❤❤
@UmuhalimaSeid-y2t
4 күн бұрын
መታደል ነዉ እድሜና ጤና ይሥጥልህ ቤተሰቦችህን ማሻ አላህ
@hayatali5711
3 күн бұрын
የሁላችንም በሀል በጣም ነው የሚያምረው ጥላቻን ያጥፍልን ሀገራች በፍቅር በሰላም በጥጋብ ታብብ ኢንሻአላህ
@AaA-k2b8p
5 күн бұрын
የእኔ አባት ጀማልየ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ትንሽ ቅር ያለኝ የነቢ ያለህ የሚሉት ነገር ነው ያአላህ ብቻ እንድሉ አሳታውሳቸው ሀሊመቴ ቁርጥ እናቴን ነው የምመስሊኝ የእኔ ፍልቅልቅ
@ኑራNurawasieTube
5 күн бұрын
አይ ሁሉም ቤተሰብ ናቸው አይተውም መድከምነው 😢
@ተሼ
5 күн бұрын
እኛም እንል ነበር ትተናል። በርጋታ መንገር አለብን @@ኑራNurawasieTube
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
ደምሩኝ
@AaA-k2b8p
4 күн бұрын
@@ተሼ ልክ ነው አኔ አባቴ ሲመርቅ እናት እና አባቴ መጀን ይል ነበር አሁን ግን ትቶል
@Tinkshu
2 күн бұрын
ሳይሞቅ ፈላ ምን አገባሽ ደንቆሮ😊😊😊😊
@jemilaworku9737
5 күн бұрын
ማአሻ አላህ ደሰሰ ብሉኛል የሆነ ፕሮግራም ላይ እዲቀረቡ ምኞቴ ነበር አልሃምዱሊላህ የኔምረጦች ጀግና ልጁ🎉🎉
@GenetYimer-th7zn
2 күн бұрын
ጦሳ ይቱብ ተባረክ ከተወለደ ልጂ እንዳየነው ስንት አለ በወላጆቹ የምድር👍👍👍
@f-io7sj
5 күн бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ያርብ ጅግና ወድም ጀማል አላህ ጀዛህን ይከፍልህ አባቴን ያሥታውሱኝል አባት እናት ያላችሁ እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ያርህማን ❤❤❤❤እድኔ የሆናችሁ በሙሉ አላህ ይርህማችው በሎልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
ደምሩኝ
@ZinetYimer-pg5oc
4 күн бұрын
አላህይራሀማቸው ሁፒ
@f-io7sj
4 күн бұрын
አሜንን ያርብ@@ZinetYimer-pg5oc
@Fatuma-f3i
3 күн бұрын
አሏህ ይርሀማቸው ❤
@መርየምየለገሂዳዋ
5 күн бұрын
አላህዬ አባቴን አንተ ጠብቅልኝ እንዳስደሳው 🥰 የኔውድ አባት ወንድም ጀማል ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
@GhjHytr
3 күн бұрын
ወላሂ አተልጅ ምንኛ የታደልክ ነህ ወላሂ ያባት የናት ሃቅ እየተዋጣህ ነው ወላሂ ደስ አሰኘሀቸው ❤
@AbuAyub-c9z
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ሽኽ ስይድ እንድሆኑ ዱናዊም ነገር አስተምሯቸው ሃጅና ኡምራ አስድርጋችው ጀማል ❤አላህ እድሜ ይስጥልህ
@SadSad-qe1su
3 күн бұрын
አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ለኛም ቤተሰብም ይስጥልን
@رحم-ب7ظ
4 күн бұрын
ጋዜጠኛዋለራሱ የነሱውየቤትልጂነው የምትመስይው ማሻአላህ የኔውዲ እናመሰግናለን
@የኛFamilyShow
2 күн бұрын
የኔም አባት እኔን ለመቀየር እኔ ሳጠና እሱ ከብት ይጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ የሱ ልፋት እኔን አንደላቆ ያኖረኛል አባት በህይወት ኖሮ የልጅን ማዕረግ ማየት ትልቅ ኒዕማ ነዉ አመስግን፡፡አባቴ አላህ ይርሀምህ😢😢😢😢😢
@የእዮብእናትነኝ
2 күн бұрын
ጀግና የሆኑ አባት የኔአባት እግዚአብሔር አሰባችሁበት ደርሶላችሁአል ልጀወት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይባርከወት እዳው ሁሉነገራቸውእኮ አጎቴንነውየሚመስሉኝ❤❤❤❤
@fayikajemal4636
5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ራጅም ሃይት ያኑርችሁ 🥰🥰ድስ ሲሉ ❤️❤️❤️
@myoutube1806
4 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ሲሉ ማዘር ፍቅራቸውን ሲገልፁ እወደዋለሁ ሲሉ ፋዘር እንደት እንዳሳቁኝ አይ የገጠር ስው ፍቅር በተግባር ነው እኔም በቤተስቦች ያየሁት አሉ እንጂ ያሁኖቹ ዛሬ ማሬ ሱሱ ብሉ ነገ ፈሴ የሚባባሉ ክክኪ እንድህ ከመባባል አላህ ይጠብቀን እና የፈዘር ፍቅር በተግባር ነው አላህ የተግባሩንም የእውነት ከሆነ የፍቅር ገለፆውንም የምንኖረው ያድርገን ካልሆነ ግን በንግግር ከመግለፆ በተግባር ጥሩ ባል እና ሚስት ሆኖ ማሳየትን ማየትን እመርጣለሁ መምህር ጀማል ጎበዝ በርታ ግን የእኔ ወንድም ድንህንም ብትማር በተለይ ተውሂድ ለቤተስቦችህም ከዝህ በላይ ትጠቅማቸዋለሁ ያላለህ የነቢ ያለህ አይባልም ታስተምራቸው ነበር ያው ስለለመደባቸው ቶሎ ላይስሙህ ላይለምዱ ይችላሉ ግን ሰበቡን አድርስ ልጂህንም ቁርአኑንም ትምህርቱንም እንድማር አድርገው አላማዊ ትምህርቱን ላይ ብቻ ትኩረት እንዳታደርግ የእህትነት ምክሬ ነው በርታልን
@mekiayAhmed
5 күн бұрын
የአላህ እንደት ደስስስ የሚል ቤተሠብ ነዉ መወዳዎች በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 💐💐💐💐🌹🌹🌹
@ShibibaAtoipi
4 күн бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ የወሎ ነፀብራቅ የወሎ ፈርጦች እናት አባት ልጅና ቤተሰባችሁ አልሀምዱሊላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-jz3br8ur5g
5 күн бұрын
ማሻአላህ ጀማል አላህ አጂርህን ይክፈልህ እናትና አባትህን ስለምትከባከብ ግን ዱኔ ብቻ ምንም ጥቅም የለው ነገ ጥለነው እኔሂዳለን ድናቸውን እዳውቁ እገዛቸው ሺርክ ውስጥ ነው የሉት ከአላህ በቀር ቢሌላ መማልም ሆነ መጀን ማለት አይፈቀድም በኢስላም ሶላት አይሰገዱ እደሁ አሰገዳቸው ዳእዋ እደሰሙ አድርጋቸው የዘላለም ቤታቸን ቀብር ነው ይሂ ዱኔ ከፈንም ደላንም አገኘንም አጣን አጭር ጊዜ ነው ወድሜ እሰብበት በተረፈ እኔ በጣም እከታተልሀለሁ አድነቂህ ነኝ ጡሩና መልከም ሰነመግባር የለህ ነህ ሁላቸንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@MuniraBedru-w9f
5 күн бұрын
በረካ ሁኚ❤❤❤❤
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
መሻአላህ ደምሩኝ
@aminasurur2523
4 күн бұрын
አሚን ያረብ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
5 күн бұрын
እእእ አልክ አልክ እና ደግሞ እናው ሚበር አመጣሀቸው 🤔🤔 ማሻ አላህ ጀማል ማሻ አላህ ምርጥ ልጅ ነህ የቤቸሰብህን ፍላጎት የምትሞላ እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HalimaAdam-q4c
4 күн бұрын
ማሻአላህ የዋሁ የወሎ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@SusuFamily-c5o
4 күн бұрын
የኔ ውድ አባት 10 ልጆቹን በቆላ በዴጋ እየተንከራተተ በአንድ እግሩ እያነከሰ ሳይጎድልብን አሳድጎናል ጄግንነት ዴግነት የኔ ምርጥ አባት አሏህ እድሜውን ያርዝምልኝ ዱአ አድርጉልኝ ለአባዬ ጤናውን እንድሰጠው የኔ አባት ታሪክ ቢወራ አንድ መፅሀፍ ይወጣዋል
@zakirgetahon168
3 күн бұрын
እርጂም፡እዲሜና፡ጤናይሥጣቸው፡የኔምርጥአባት
@laylae-g7i
2 күн бұрын
እረጂምእድሜከጤናጋር ያገሬልጆች
@GetuLegese-j1r
2 күн бұрын
አባታችሁ እርሜያቸዉን ያስረዝመዉ የሳቄምጭ
@abduseidadem9409
2 күн бұрын
አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርግልሽ
@SusuFamily-c5o
2 күн бұрын
@@abduseidadem9409 አሚን ያረብ
@umhafsa
5 күн бұрын
የአላህ ስጠብቅ ጭራሽ ግን እናተላይ አልጠበኩም ነበር በጣምደስ ያለኝ❤❤❤
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
ደስይላሉ ደምሩኝ
@SaraMohammed-nr5dd
4 күн бұрын
ጀግና አባት ሳይማሩ ያስተማሩ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mercymercy7859
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ያቆያቺሀቹሀ
@emubilal3143
4 күн бұрын
የሚያስቀኑ ቤተሰቦች አላህ ይጨምርላችሁ😍😍😍ለምርቃኑ አሚን ያረብ🤲
@Alaheisone
3 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ከዚህ በላይ ያስደስታችሁ ወድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ❤❤❤❤
@nasibabitimuzemil6070
3 күн бұрын
ማሻ አላህ እዴት ደስ ይላሉ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ ይስጠቹሁ
@oneethoipan9565
5 күн бұрын
Mashaallah ላይክ አድርጉው ደስ ሚሉና ፋታ ያሉው ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቸው አባባ በሳቅ ሆዴን አመመኝ በሳቅ መንበር እናመሰግናለን😂😂❤❤❤❤
@ZinetAhmedZinet
3 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ አባት ትልቅ እድሜ ከጤናጋር ይስጦወት
@jemalseid7634
4 күн бұрын
እኔም ያንን በሻሻ ፈገግታው ብቻ የሚያጠግበውን አባቴን ካጣሁት ቆየት አልኩ አባባ አላህ የጀነት ያርግህ
@seadaahmed6820
3 күн бұрын
እኔም😢😢😢
@SadieSeyd-g2c
4 күн бұрын
ወይኔ የነዚህ ሰወች ልጅ ዉጭ አገር ያለሺዉ ታድለሺ እንደዚህ ስታያቸዉ ደስታሺ ታየኝ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ ቤተሰቦችሺን🎉🎉
@mariamfanta5656
4 күн бұрын
ዉጫሀገር ልጂ አላቸዉደ?🥰
@MonaayalewuAyayalewu
3 күн бұрын
አወ@@mariamfanta5656
@HalimaAhmad-ow3wx
3 күн бұрын
ሁለት ልጂ አላቸው እውጭ@@mariamfanta5656
@shaimashaima5044
3 күн бұрын
ሑለት
@Merisha-i4v
3 күн бұрын
@@mariamfanta5656 አዎ
@فاطمةعبدُإثيوبيا
4 күн бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏ ወድሜ ጀማል እድለኛ ነህ ከዱኒያ ደስታዎች ውስጥ ትልቁን ነገር አሏህ ሰቶሃል አሏህ በአፊያ ያቆያችሁ
@رحم-ب7ظ
4 күн бұрын
ረጂምእዲሜናጤና🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zulfanesruz
3 күн бұрын
ቁርጥ አባቴን ይመስላሉ😢 አባቴ አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፈቅህ😢🤲🤲
@ZinetYimam-u2d
2 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እየሳቅኩም እያለቀስኩም ነው ያየሃችሁ እኔም. እናት & አባቴን በጣም ነው የምዎዳቸው አላህ ሰላም ያገናኜን❤❤ አባቴን ነው የመሰሉኝ ጋሽ ሰይድ አባቴ በጣም መልካም ለልጆቹ ፍቅር ነው እንዳቱ❤❤❤ ልጂዬው እድለኛ ነህ ማሻ አላህ
@usergt5sn8zg3o
5 күн бұрын
ማሻአላህ ጀማል አላህትልቅ ደረጂያድርሥህ እጀምእድሜ ለሁሉም እናትእናአባት
@wgggaha290
3 күн бұрын
ወንድም ጀመልን (ጦሳ ቲዮብን) አይቶ ወደ መንቢ ቲቨ የመጣሁ ወንድም ጀማል እንወድሃለለን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይህ
@tesfasnqey6690
Күн бұрын
Mashallah we should encourage our muslim youtubers i feel happy to see educated women with their hijabs.❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@فطوم-ن4غ2ج
3 күн бұрын
ደስ፣እሚሉ፣አባትረጅም፣እድሜ፣ከነቤተሰቡ፣አሏህ፣ይስጣችሁ፣የምር፣አባቴን፣መሰሉኝ፣አስለቀሱኝ፣የምር❤❤❤
@Mahmmedhssen
3 күн бұрын
ጀም እድሜና ጤናይስጥልህ ቤተሰቦችህን😊
@MekiyaAli-n3j
4 күн бұрын
ጦሳ ቱዩፕ የኔምርጦች በሚንበር ቲቪ ሰላየኃችሁ ደሰ ብሎኛል አላህ ይጨምርላችሁ❤
@mekiamekia459
5 күн бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ቀረቡ ❤
@Bintmohammed-m6v
5 күн бұрын
ማሻ አላህ ወሎን በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ማሳያ ነው በዚህ መምጣታቸው ደስ ያሰኛል ደጉ የወሎሰው ሳይኖሩ ኖረው ነው ያሳደጉን ወረቢ እኔ ራሱ አባቴ አድቀን መቶኝ አያውቅም እናቴ እኳ ትንሽ ድምፃን ከፍ አድርጋ ስትቆጣን እሷን ነበር ተይ አድ ነገር ቢሆኑብኝ ይል ነበር የኔ መልካም አባት አብዘሀኛው ነው የወሎሰው አርሶ አደሮች ሳይኖር ያኖሩን እድህ ነው ሳይማሩ ያስተማሩ ወረቢ እኔ ለባቴ አሁን ነው ማመስገን የጀመርኩት ዉሎየን እኳ አጉል ከሆነ ሰውጋ እዳልውል እከሌ ወጣ ያለ አጎነገረ አይባት አለሁ ከከሌጋ እዳላይሽ ይል ነበር ያናደኝ ነበር በሰአቱ እብዶቹ ጋር ካላበድኩ ብየ ነው መሠለኝነር አሁን አይደል የገባኝ😁😁 ስለድን እኳ እውቀት ሳይኖራቸው ግን ደግሞ ካወቁት በላይ ስራአትን አስተምረውናል❤ረጅም ሀያት ይስጥልን ወድም ጀማል አተን አለማድነቅ አይቻል አባባ እና እማማንም ረጀም እድሜ ይስጥልን የማይጠገቡ ቤተሰቦች
@HaregHaraka
2 күн бұрын
ወንድማችን በጣም እድለኛ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ለአባትህ እና ለናትህ ጨዋታቸው እኮ አይጠገቡም 😁😁❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AminaAm-y6q
5 күн бұрын
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ተመኘሀላችሁ❤❤❤❤❤🎉
@ZinetAli-f3w
Күн бұрын
ማሻአላህ እረጀም እድሜ ከጤናጋ ❤❤❤
@tube-xt7bd
5 күн бұрын
የእኔ አባት እዴት እደሚያምሩ ጀግና ልጂ ነህ አተም አባትህ ምርጥ አባት ነው ይገረማል እደዚህ አይነት አባት አለ እረጂም እድሜ ይስጥልህ
@ነኢማ-ረ7ሐ
5 күн бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት
@JhdhJdjjse
3 күн бұрын
እረጅምእድሜከጤናጋር አላህይስጣችሁ ደስየምትሉቤተሰብ ናችሁ ማሻአላህ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝትይበል🤗
@hayatmuhammed1810
5 күн бұрын
ማሻአሏህ ማነዉ እንደኔ ደሥ ያለዉ ሜበር ቲቪ ላይ በመቅረበቸዉ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ
@ErahmetMuhamed-hf4rk
5 күн бұрын
ጀማል ማሻአላሕ ወላሒ ነው የምልሕ አባባ ሑሉነገራቸው አያቴንነው የሚመሥለው አያቴ አለ የሚገርመው ነገር አወራራቸው እኳ አንድነው የኔ አያትግን ትንሺ ደክሟል የመኪና አደጋ ደርሶበት አይኑም ትንሺ ደክሟል የኔውድአያት
@AishaAbrahim-ee5hk
5 күн бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ሚንበሮች ማሻአላህ አልታቻላቹሁም ምርጥ ፕሮግራም ነው እያቀረባቹህ ነው ጀዛኩሙላሁ ኸይር እወዳቹሀላሁ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ይወደዳቹህ አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@Merisha-i4v
5 күн бұрын
የኛ ጀግና ዎንድም የኛ ትሁት መምህር በዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከን ቤተሰብህ 🌹
@teumayimen5881
3 күн бұрын
ስለጋበዛቺኋቼው እናመሰግናለን መልካም ነው የኛ ሀገር ሰው በስደት ላይ እነሱን ሳይ ቤቴሰቦቼን ያየሁ ይመስለኛል
@ፋፊቱዩብ
4 күн бұрын
የኔአባት የኔናት እድሜናጤና ይሥጣችሁ ሠላም ለቤተአማራ
@zabiba2788
5 күн бұрын
ማሻ አላህ ሚንበሮች ጎበዞች እንኳን እኒህን ቤተሰብ ጋበዛችሁ🎉🎉🎉 ጀማል ግን ጀግና ነህ ሚስትህን ሚድያ ላይ አታወጣም በርታ እንዳታወጣት ሚድያ ላይ ረጂም እድሜና ክብር አላህ ለሁላችሁም ይስጣችሁ
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
ደምሩኝበቅንነት
@mohammedgemale2972
5 күн бұрын
ወላሂ ከሚንበሮች ሚገርመኝ የጋዜጠኞች ነው ሴቶችም ወንዶችም ማሻልህ ገራሚ ነው ኑራቸው ፈገግታቸው ችሎታቸው ሁሉንም አሞልቶ የሰጣችሁ ማሻላህ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
5 күн бұрын
ማሻ አላህ ሚንበር ላይ ቀረባችሁ የጀም ቤተሰቦች
@ماريماحسن
5 күн бұрын
የጀማልእናትመሳቅብቻነዉ ሚሰኪንናትወላሂ ማሻአላህ እዲሜአቹህንእረጂምያርገዉ
@Cdh-b2h
Күн бұрын
አላህ የጠብቅህ ጎበዝ ሲያምርብህ እኔ አድናቂህነኜ
@gfrdgfds2259
5 күн бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@ASH-zk4tfሡሡ
2 күн бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ልጅ ምርጥ አባት ምርጥ እናት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SusoJemal
2 күн бұрын
በሳቅ ሆደ ነፈረ😂😂😂 በዚህ ሚዲያ ስለቀረቡ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ❤ ጋዜጠኛዋ ደግሞ ማሻ አላህ እርጋታዋ🌹💙🌸
@HgTy-hp3dq
3 күн бұрын
ልጂ ይወጣልህ /ሽ ተብሎ ምርቃን ቀላል አደለም ወላሂ ያረብ የወላድ መካን እዳታዴርገን እኛም የወለዱንን የምንከባከቡ አላህ ያድርገን ያርብ❤❤ ሲሞቱ ወየው ወው ተማለት እዳሉ ማስዴሰት ነው❤❤❤
@Heavennebiyu
4 күн бұрын
😂😂😂የመጨረሻ ነዉ ደስ የሚሉት 😂😂😂 ብቻዬን እንደ እብድ እየሳቅሁ አየሗቸዉ ቀጥታ ከጦሳ ቲዩብ ❤😂
@مممم-ل6خ2ر
5 күн бұрын
የኔ አባት ወላሂ እደናተ ሁሉም ወድ ሴትን ቢረዳ አላህ ያቆያችሁ
@MedinaMuhammed-o9e
3 күн бұрын
ማሻአሏህ አለህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@amorawweloyew6089
2 күн бұрын
የኔ ውድ እናትና አባት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@emuyahya9351
2 күн бұрын
አይ የሴት ነገር ደስ ይላል ለማንኛውም ሴት አለም ናት ቤት ያለሴት አይደም አያምር አባባ በጣም ያስቃሉ ፈታ ያሉ ናቸው ዘመናዊ😊 እናቲቱ ደስተኛ ናት ያስታውቃሉ❤❤❤ ማሻአላህ
@ፍቅርህንተርቤ
5 күн бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስስስ አለኝ ስለቀረቡ❤❤❤
@erhemayemam1004
5 күн бұрын
ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ. ወሎ ሙሉዋን. እዚህ ቤተሰብ. ውስጥ አይቻለሁ. አላህ ይጠብቃችሁ. ተጀምሮ. እስኪጨረስ በዴስታ እየሳኩኝ ነው ያየሁት. ግን. አድ. ነገር ትዝ አለኝ. ከካሜራ ጀርባ ያለ ሳቅ. በተለይ. ሙሀመድ ፈረጅ. አዩብና. አቡ. ሀኒፋ. በሳቅ. አልቀዋል ብየ. አስባለሁ. ግን ምርጥ ቤተሰብ. ወሎ. ምንም ሳትጓዴል. አይቻለሁ. አላህ ይጠብቃችሁ. በድጋሜ. 🎉🎉🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
4 күн бұрын
በጣም ደሶየሚሉ ደምሩኝ
@AbeduAbedu-lt8gi
3 күн бұрын
የወሎ ለዛ እድሜ ጀባ ብለናል መገን ወሎ የጉድ ሀገር አሏህ ይስጥልን ፈቲህ አንቺን እንዴት(አቡፊሊስጢን) እንደማከብርሽ ወላሂ የምትፈሊጊውን አሏህ ይስጥሽ(
@RabiaAhmed-n1d
4 күн бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲሉ ውሎ ግራግሩ 😂😂😂😂😂😂
@Yegeter.ljitube.1
2 күн бұрын
አይጠገቡ ምርጥ ሀቀኛ አባት አባትም እናትም የለኝወላሂ ስደት ብቀርእራሱ ልጀየትነሽ እሚለኝ የለኝም ጀማል ታድለሀል አላህ ያቆይልህ አባዬ ምርጥጀግና እማዬ የኔጨዋ❤❤❤❤❤ዉድድድድ ነዉእማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Hawi704
5 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ እነዚህን ቤተሰቦች ስወዳቸው ቢንበር ቲቪወች አላህ ያክብራችሁ አክብራችሁ ስለጋበዛችኋቸው❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰
@MolM-wz9kn
5 күн бұрын
ጀማልዋማርዬዋ ልዑል እግዚአብሔር ሽክፍድግፍአድርጎ የናት የአባት ውለታ ከባድነው
@zeynbahmed7037
17 сағат бұрын
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@madeenamadeena7413
4 күн бұрын
እረጂም እድሜ ከጤናገ ተመኝሁ ለናትና ለአባቶቻችን
@selmejons5098
2 күн бұрын
የኔ አባት ደሰ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት
@Fatouma-hy6st
21 сағат бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@Fecr-q4l
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@MonaayalewuAyayalewu
3 күн бұрын
ጀምየ ቃልህን ጠብቀህ ለዚህ በመብቃትህ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
54:05
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ ቢቆይም አልቀረልኝም የፈራሁት ደረሰ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 26 М.
8:32
Damot Star: 🔴🔴ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?
Damot Star
Рет қаралды 11 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
31:25
የፍጥረቱ ጅማሮ || بداية الخلق | በኡስታዝ ያሲን ኑሩ| የጁሙዓ ኹጥባ | @yassinuru የጁሙዓ መልእክቶች | خطبة الجمعة
Minber TV
Рет қаралды 2,5 М.
25:46
✅ እናቴ ከወለደችኝ እንደዚህ ተዴስቼ አላውቅም። ወሎዬው አርሶአደር ከሮቢላ አብራሪው ጋር ተገናኜ ! @Tossatube. #ethiopianairlines
Tossa tube
Рет қаралды 159 М.
12:19
ክርስቲያኖች የማያውቁት እውነት ..ሁስ ክርስቲያኗን አፋጠጣት ...አንቢቢልኛ ከላይ ምን ይላል😀 Ethiopia | ንፅፅር | tiktok live
ንጽጽር ቲዩብ - netsetser tube
Рет қаралды 4,2 М.
37:06
Alemneh Wasse ዓለምን ጉድ ያስባለው የማይክል አስገራሚና አሳዛኝ እውነት !
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 5 М.
27:04
✅ የዛሬው የአባቴ የአዲስ አበባ ውሎ ይለያል! የቤተ መንግስት ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 ማሪቱ ለገሰ ይሄን አይታ ይሆን? #addisababa
Tossa tube
Рет қаралды 99 М.
1:15:07
እራሴን ለማጥፋት ሁለቴ ሞክራለው የዛሬዋ ባለታሪካችን ሩቅያ በስኬት መንገድ ላይ
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 16 М.
58:41
ፅናትን የሚፈታተን መከራ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 48 М.
49:28
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 203 М.
11:01
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
Feta Daily
Рет қаралды 40 М.
45:32
ስንብት...ጥር 3 ቀን 2017 በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ… የጋሽ ማህሙድ አህመድ ከሙዚቃ ሽኝት ዝግጅቱ ምን ይመስላል | Seifu on EBS ክፍክ 3
Seifu ON EBS
Рет қаралды 209 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН