Рет қаралды 7,630

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@alemtekesa299
@alemtekesa299 2 ай бұрын
በውጭ አገር ላሉ ልጆቻችን ጥቅም ይሆን ዘንድ እባካችሁ መፅሃፋን በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ቢፃፍ ለትውልዱ ሊጠቅም ይችላል በቃለ መጠይቁ ውስጥ ያስተላለፋችሁት መልክቶችበጣም ጠቃሚዎች ናቸው ጠያቂም ተጠያቂም ጌታ ይባርካችህ!
@josexxvi
@josexxvi Ай бұрын
መጋቢ ይመስገን ጌታ ይባርክህ በጣም ደስየሚል ውይይት ነው የሰማሁት ።
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 25 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@mekdesabite8404
@mekdesabite8404 2 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል ሳይሽቃቀጥ በዚህም ዘመን ስላካፈለክከን ብሩክ ሁን
@DirreeJalalaaBarecha
@DirreeJalalaaBarecha 2 ай бұрын
ባጣም ንው ይካታታል የ ናባረ አቶ ይማስንን ድንቅ ትምርት ንው የሚ አስታምሩት እግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዛልህ
@TamirMelaku
@TamirMelaku 2 ай бұрын
ምርጥ የእግዚአብሔር መልዕክተኞች!! በብዙ መገረምና መደነቅ ነው የሠማሁት, ተባረኩ !!!❤
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 2 ай бұрын
እሰይ ጌታ ይመስገን ጊዜውን የሚመለከት ትምህርት ነው መንበርከክ ላሰባቹህ በደምብ ስሙ
@mishameyohannesloveneverfa5384
@mishameyohannesloveneverfa5384 2 ай бұрын
አብዩ በጣም ድንቅ አስተማሪ interview ነው ያቀረብከው:: ፓስር ይመስገንን በሬዲዮ ላይ በድምጽ ብቻ ነበር የማውቀው አሁን እዚህ ሾው ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: መጽሐፉ ለማግኘት ብዙ ጓግቻለሁ!! በጣም ተምሬበታለሁ:: ተባረኩ!!
@negashworku4594
@negashworku4594 2 ай бұрын
Thank you pastor . You are very descent and graceful. I have learnt alot just from this intwrview . Thank you
@abdixyegeta9501
@abdixyegeta9501 Ай бұрын
አመሰግናለሁ !! በጣም ተጠቅሜበታለሁ ። ተባረኩ !!!
@JesusMyHealer
@JesusMyHealer 2 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ አቅራቢው ወንድም ኪያ ጭምር። በጣም ጠቃሚ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ነው።
@eyobH
@eyobH 2 ай бұрын
ይሜ፥ ከረጅም አመታት በህዋላ በዚህ ሚዲያ ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። የት ገባ ፥ የት ሄደ ብዬ ብዙ ፈልጌሃለው። ለመጨረሻ ጊዜ ያየውህ 22 አንዲት ትንሽ ትንሽዬ ምግብ ቤት ምሳ ልበላ ስገባ ነው ።እጅ የሚያስቆረጥም ምስር በስጋ ልበላ ስገባ ነው እዚያ ቁጭ ብለህ ያገኘውህ።ምናልባት 15 አመታት ያክል ይሆናል።ደግሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ይሜ !
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 2 ай бұрын
ሰላም ነው ? እኔም ልወቅሃ ማን እንደሆንክ
@eyobH
@eyobH 2 ай бұрын
ስሜ ኢዮብ ይባላል ። በነበርክበት ቤተክርስትያን አባል ወይም "አብሮ ሰራተኛ " አልነበርኩም ነገር ግን ያለማቅዋረጥ እሁድ እና እሮብ እመጣ ነበር።ፊቴን ብታየው በደንብ ነው የምታውቀኝ።ፓስተር አንትሽ ደግሞ በደንብ ያውቀኛል።የሆነ ሆኖ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ 12 አመት አካባቢ ሆኖኛል ።አሁን ኑሮዬን በኤድመንተን ካናዳ እየመራሁ አለሁ።ከኪያ ጋር በነበረህ ኢንተርቪዩ እጅግ በጣም ተባርክያለሁ ፥ ጌታ እያሳሳቀም ቢሆን የምክርን ቃል በልቤ ውስጥ ሲያፈስ አይቻለሁ ።መፅሐፍህን ለማግኘትና ለማስላክ እሞክራለሁ ።ተባረክ !
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 2 ай бұрын
@@eyobH ከወጣህ ረጅም ጊዜ ነው:: Hiwot bebet በሚል ፌስ ቡክ አለሁ በሜሴንጀርም ታገኘኛለህ:: ወንድሜ ካናዳ አለ ከወር በኃላ ይመጣል ሲመለስ እንዲያቀብልህ አደርጋለሁ ተባረክ
@eyobH
@eyobH 2 ай бұрын
@@hiwotbebet8489ምስጋናዬ የላቀ ነው !
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et 2 ай бұрын
😮😮😮የተባረክ !!!
@JASI9256
@JASI9256 2 ай бұрын
Wow wonderful conversion.
@abrahamtumoro6209
@abrahamtumoro6209 2 ай бұрын
ተባረኩ አንጀቴን አራሳችሁልኝ
@Desu-z2j
@Desu-z2j 2 ай бұрын
💕💕💕🙏🏻💕💕💕
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 2 ай бұрын
❤ God bless you
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 ай бұрын
❤❤❤
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 ай бұрын
Wow bless you Pastor Yemesgen. Bless you also Abiy Kiya.❤ By the way , anybody can attend the inauguration for the book at Haike grand ?
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 2 ай бұрын
Yes
@Servant_GETYE
@Servant_GETYE 2 ай бұрын
When is it?
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 2 ай бұрын
ዋዊ በጣም ደስ ይላል ኧረ ዉጭ ያለን ሰዎች እንዴት ማግኘት እንችላለን?
@getebekele8167
@getebekele8167 2 ай бұрын
Abiye, it is a very essential topic for humanity, specially for the young. The pastor seems a very mature man of God in every respect. I wish there was such a concept, teaching or counseling while I was young. Anyway, I have a good married life I can say. By the way, are you married, Abiy? I always see you as a single person. I hope you are. God bless you both!
@salimba242
@salimba242 2 ай бұрын
when is the book launching?
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 2 ай бұрын
Haile grand hotel
@yididyamulugeta2530
@yididyamulugeta2530 2 ай бұрын
አልስማማም
@redasirak5608
@redasirak5608 2 ай бұрын
እኔ ለባለቤቴ ፣ለልጆቼ ብቻ ነው የሚለው አባባል ይከብዳል። እኛ ለሌሎችም የማንኖር ከሆነ የላይፍ ትርጉሙ እንዴት ሊሆን ነው። እኔ ለምሳሌ ከባለቤቴ ደብቄ የማጎርሳቸው ነበሩ። አንዳንዴ ባልና ሚስት በደግነት ይለያያሉ
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 2 ай бұрын
እንደ ቤተሰብ አንዱ ለሌላው መኖርን ይለማመድ ነው ሀሳቡ:: እንደ ቤተሰብ በዚህ መንገድ በመኖር ቤተሰቡ ለማህበረሰብ መኖር እንዲችል ያበቃዋል ለማለት ነው
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 2 ай бұрын
እድሜ ልኳን ሴት ስለምትንበከክ ወንድ አንዴ እንኳን ቢንበረከክ ምንም ማለት አይደለም
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 ай бұрын
It is not biblical....
@MeleChego
@MeleChego 2 ай бұрын
መንበርከክ ከልብ የሆነ የህይወት መሰጠት ይመስለኛል። ይህ ግን ከዓለማዊያን የመጣ እንግዳ ልምምድ ነው። ለክርስቲያን አይሆንም።
@ToranBurte-Gojjoo
@ToranBurte-Gojjoo 2 ай бұрын
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 13 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 13 МЛН