ልጁ ወንድሜን አይመስልም ብላ የወንድሟን ትዳር የበተነችው ሴት

  Рет қаралды 127,295

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

Күн бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 117
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቤተስብ በትዳር መካከል መግባት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል😢
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
የባል እህቶች እና እናቶች ነገረኞች ቀናተኞች ናቸው።
@AEEA-cb2wh
@AEEA-cb2wh 9 ай бұрын
ሁሉም ማለት አይቻልም እናት እህት የሚሆኑ አሉ
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 7 ай бұрын
Yematawkewin Atawura Dedeb
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
በእናት እንኳን ቀልድ የለም እናቴን ሚስቴ ቀና ብላ ካየች አለቀላት
@meneta-media
@meneta-media Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው ነገርን ተርጋግቶ ማጣራት ከወንጀልና ከፀፀት ከብዙነገር ያድናል
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😢😢😢😢
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 5 ай бұрын
ባሎች ሁሌም በተሰባችዉን እየሰሙ ትዳራችዉን ይበትናሉ እር ወንዶች ሊብ ግዙ
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr Жыл бұрын
እኔ አንድ ወንድም አለኝ የወንድሜን ሚስት ልክ እደታላቅ እህታችን ወይም እደ እናታችን ነዉ የምናያት እሷም አለመግባባት ሲኖር እንኳ መጥታ ለኔ ወይም ለናቴ ሂዳ ታማክራለች ቢቸግራትም እንደዛዉ እግዚአብሔር ይመሥገን አንድ ቀን ምራት ሳትባል ይሄዉ አለች ❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ለደቤተሰብ ሁና ትኖራለች እኛም እደዛዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
እህ ፈራሁ ወደፊት የባሌ እህት አደራሽን😢😢
@user-yc4bh4yt1b
@user-yc4bh4yt1b Жыл бұрын
አይዞሽ 😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
በርቁ ከኔም ቤተሰብ ከሱም ቤተሰብ እርቆ መኖር
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ttyt5206
@ttyt5206 7 ай бұрын
😂😂😂
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
ሰራ ለሰሪዉ እሾህ ላጣሪዉ ማለት እሄ አይደል ምናለ የሁሉም ክፋት በእዉነተኛዉም እንዲህ ለራስ ለራሱ ቢደርሰዉ
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 Жыл бұрын
በሕውነት የባል ሕህቶች አትቅኑ, ሚስቶችም ተከራይ ካለ ባል ሲወጣ ለምን ይመጣል?ይህ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ባልም ሆነ ሚስት ተማመኑ ዘመድ በትዳር መሀል አታስገቡ!
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳህ
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ በጣም ይለያል ደስ ይላል የክፋት መጨረሻው ለራስ መጥፎ መይዞ ይመጣል
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢🙏
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይላል አባቴ ሰው የዘራውን ያጪዳል ማለት እድህ ነው እራሷ ቆፍራ እራሷ ገባችበት እውነት ትመነምን አለች እጅ አትበጠስም
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j Жыл бұрын
አወ በጣም የወድማቸውንሚሥት ለማነገረኮን አይፈልግም እውነቴነው እማወራውድራማውሥ ውቀትነው ግን እህቶች አይወዱም
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
የወዴፊት የባሌ እህት አዴራሽን ቤተሰቡ ጎራ ዘወር ሲል አሪፍ ነው
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
የባል እህቶች ብዙወቹ ነገረኛ ነቸው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ቀላል አያደርሰ ነው
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
😂😂😂
@kiyakiya3862
@kiyakiya3862 Жыл бұрын
ወይጉድ እና የየቱብ ሰውች ምን እዷደርጉልሽ ነው ዉዴ ባልሽ የሰማቀኝ እሱም እንደነሱ አይንሽን አልየው ነው የሚልሽ
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
@@kiyakiya3862 አታስቢ እናቱ ቁጥሩን ልሰጥሸና ወይ አሳይው ወይ አች ሚስት ሁኚው
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Жыл бұрын
Ende kelal gn Almadamt nw
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Жыл бұрын
አልሐምዱዱላአረየኔሰወላሒሺአመትይኑሩልኚ የባሌእሕቶችየልጀእነትነቼውየኔልዮ❤❤❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
የእኔ ታሪክ
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j Жыл бұрын
ድሮም መጥፍ ስራ መጨርሻው ሞት ነው
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
በድራማብቻይሁን እደዝህአይነት የባልእህት አደራዉን
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
በቆፈሩት ጉድጓድ ይገቡበታል አለ ያገሬ ሰው
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሪና ክርስቶስ አዲ ነኝ
@user-rl2zg4zz2w
@user-rl2zg4zz2w 7 ай бұрын
Lijtua endet new mitamre beftari🙆‍♀️ demo actingun erasu chilabtalch 🥰🥰
@teshomeeyerus9043
@teshomeeyerus9043 Жыл бұрын
Girumeeeee ❤❤#1
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
እህት የሌለው ባል ስጠኝ ብዬ ለምኜክ እህት የሌለው ባል ስለሰጠኸኝ አልሀምዱሊላ😂😂😂😂
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i Жыл бұрын
😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😮😮😂😂😂😂😂
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q Жыл бұрын
ክክክክ ወላሂ እኔም የምመኘው እህት ወድም እናት አባት የለለውን ነው 😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
@@user-ni7lf5sf9q ሀራም አለይኪ እኔስ ችግሬ እህት ብቸሠ ነው እናት አባት እካን ይኑረው እናቱ ወላሒ ከእናቴ አለያቸውም በጣም ነው ምወዳቹሁ የኔ ምስኪን😥😥
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q Жыл бұрын
ለክፋት አይደለምኮ ሀያቲ ቢያንስ ድሀና የቲም ለሰው ያዝናሉ ሰውም ያዝንላቸዋል ለዛ ነው
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የስራውን ነው የሚያገኘው
@gjgh9533
@gjgh9533 Жыл бұрын
ውይ ለምንድ ነው ግን ነገረኛ ናቸው ሁሉም😂
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
የባል ዘመድ አይኑ በአመድ
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 7 ай бұрын
Yebale mistoch negregha nachu
@saharttttss915
@saharttttss915 Жыл бұрын
እስይ እንኳንም ሞትች መርዝ
@user-ks1ed9ij7f
@user-ks1ed9ij7f 9 ай бұрын
በጣምይገርማል
@ZinashDinku
@ZinashDinku 5 ай бұрын
Lemisale Ene ye wendimen misti aliwedatim mikiniyatu lesum lebetesebim kibiri yelatim gin mehalachew aligebam alikeribatim ene le beteseboche tiliki fikirina kibir alegn ❤❤
@user-ql7qf1kl8h
@user-ql7qf1kl8h Жыл бұрын
ሰሬ ለሰሬው እሾህ ለአጣሬው
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 Жыл бұрын
ሚገርመው ወንድም ተብዬው እደከብት ሚነዳው በውቷ
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын
ምን ኣለ የውነት ተሎክፉሰዎቹን እንዲህ ቢያሳየኝ
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
የሀጢያት ደመወዝ ሞት ነው
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ዋውይገርማል❤
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 6 ай бұрын
ወላሂ የወድሜን ሚስት በጣም ነዉ ምወዳት እደ እህት እደጎደኛ ነዉ ምንተያይ ወድሜ ራሡ እሶ ናት እህትሽ ወይስ እኔ ነኝ ወድምሽ ነዉ ሚለኝ በጣም ነዉ ምንዋደድ❤❤❤
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ዉይይይቸልጀሆሆሆሆሆሰይጣን
@kuwaitkuwait5568
@kuwaitkuwait5568 Жыл бұрын
አንች ነሽ አማረን የምትመስይዉ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-zw3jd9ff3q
@user-zw3jd9ff3q 8 ай бұрын
😮😅😅😅😮😂😂😂
@user-zw3jd9ff3q
@user-zw3jd9ff3q 8 ай бұрын
😮😅😅😅😮😂😂😂
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ይሄ ቻናል ስለሂወት ይመሥላል 2ኛ ቻናላቹነው እዴ❓
@hala2915
@hala2915 Жыл бұрын
ውይ ዛሬስ የሰሩት የኔን ሂወት ነው
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
hulum yesrahub yagagnal faraj igzabere new
@gudfif9519
@gudfif9519 Жыл бұрын
ዱሮም የራሥ መዘዝ ለራሥ የሚተርፈው
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Жыл бұрын
Betam yasazenal
@user-de8jp5xp9e
@user-de8jp5xp9e Жыл бұрын
የባልእህትተብየወቺነገረኛናቸዉበብዛት
@Mahder-eg8kc
@Mahder-eg8kc 7 ай бұрын
ምናለበት መሬት ላይ ያለ እንደነዚ ዓይነት ሰዎች መጨረሻቸው እንዲ ኣስቀያሚ ቢሆን ከፈጣሪ ትዛዝ ሂወታቸው ይጨለም ዘንድ።
@user-zq5uf5np7t
@user-zq5uf5np7t Жыл бұрын
ድምፅ ችግር አለ አይሰማም
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
እኔ አይቶቸን ስወዳቸው ሲጣሉ አልቅሸ ነው
@BirtukanAsirs-ng6kb
@BirtukanAsirs-ng6kb Жыл бұрын
Hite Baki Wushathami nate😊
@EyerusEyerus-dq3pj
@EyerusEyerus-dq3pj Жыл бұрын
girum asfaw mulu yetibeb sew❤❤
@user-bk4xh1do1i
@user-bk4xh1do1i Жыл бұрын
Ulumi enjiiiiiii
@MaMa-mx1mm
@MaMa-mx1mm Жыл бұрын
እኔ ግን የወንድሞቼ ሚስቶች ሞቼ ነዉ የምወዳቸዉ እነሱም እደዛዉ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
አው😮😮😮
@omanoman1650
@omanoman1650 Жыл бұрын
😢😢😢
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
ተከራዩ ቤቴ አትምጣ ከቤቴ ውጣልኝ ከተባለ ሌላ ነገር ከሌለው ውልቅ ማለት ነው
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemgulma9199
@alemgulma9199 Жыл бұрын
Betdar lay Yalu sewoch beteseb masgebat yelebachewim mechereshaw Tru ayhonimna
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እህቲቱ ምን አይነት አውሬ ነች አኡዙቢላህ ሲቀጥል ባልየው የመሩሽ ቂል በሉት
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ዉይጉደ
@mekonneny30
@mekonneny30 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@alemgulma9199
@alemgulma9199 Жыл бұрын
Sra leseriw eshok latariw she deserve it
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Lesawu yazegachiyu wotemade laresuwa hone
@alemgulma9199
@alemgulma9199 Жыл бұрын
Mejemerya ewnetawin matarat lewsane kemechekol
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@holyholy8778
@holyholy8778 Жыл бұрын
Arb tebken neber ketero yikeber girdoshoch
@EshetuLemi-kt8dp
@EshetuLemi-kt8dp Жыл бұрын
Fana
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Жыл бұрын
Wey tata balbta werga wera semi yekbda eetu ersu yesytani kurache nat medrta lay endzi aynte seytane new yebzwew yekr yeblte
@alemgulma9199
@alemgulma9199 Жыл бұрын
Yeseytan temsalet nat wendyew degmo weretekebay new
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
😂😂
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Жыл бұрын
እሰይ የስራዋን ነው ያገኘችው
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 7 ай бұрын
Erebakish!!! Denez
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
የራሷ ጦስ አዞሮ ደፋት
@kalkidanabebe6824
@kalkidanabebe6824 Жыл бұрын
Betam astemari derama
@fozytube
@fozytube 8 ай бұрын
ሞን የያዘው አይለቅ
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 Жыл бұрын
አቤት እህት ተብየዋ ነገረኛ
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 7 ай бұрын
Atekebatri dedeb
@holyholy8778
@holyholy8778 Жыл бұрын
Betam enamesiginalen dramaw tmirt yisetal beza lay ye grum adnaki negn
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 Жыл бұрын
ba betsebe tedarere lemigbeu sewochi treu teneherete naw
@dejenetadesse15
@dejenetadesse15 3 ай бұрын
😄😄😄😜
@asefamamo515
@asefamamo515 Жыл бұрын
እንኳን ሞተች
@adanemilkesa9809
@adanemilkesa9809 Жыл бұрын
eheteyew ewentegna serawan new yetewenchew
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j Жыл бұрын
አች ነገረኛ አሥጠላሸኝ የሥራሸን ይሥጥሸ
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Жыл бұрын
😢😢😢
@fhhhxhbb-cu8wb
@fhhhxhbb-cu8wb Жыл бұрын
😭😭😭😭
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 53 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 71 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 170 М.
በቀለበታችን ቀን ሰርፕራይዙ ተበላሸ 🥹🙆‍♀️
40:01
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 784 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН